WINA Graphics @winagraphics Channel on Telegram

WINA Graphics

@winagraphics


በኔ ገፅ ስታልፉ የሚጠቅመውን ሼር የማይጠቅመውን አስተያየት ማስቀመጥ አትርሱ!

CEO @WINAGFX

Owner @Wina_Bezi_Creative

WINA Graphics (Amharic)

ወልድ አዝመራረን መልክቴን እንደሊለን ከኛ ጋር በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ የታደሰ ሼር አለባቸው: WINA Graphics ፡፡ ይህ ሼር አዲስ በትክክለኛ የሚገኝ ትኩረት እና የተለያዩ የሼር አዝመራረን እና አስተያየት እንዲታውቁ የሆነው ሊጠቀመው ነው። WINAGFX ስትርሱ ወንዝ። በትክክለኛ አዝመራረን ባሕር መሸፈኝ ፣ሳይሆን ይህ ሼር በተጠቃሚ ደርሷል። አንዴና ከወጣ አና የቀረው ጠራ። በራሱ ላይ ከጀርመን ኢንተርናት ጋር ለትክክለኛ የሚገኝ የቪዜን መረጃዎችን ለማሳየት እባኮትና እና አጭር አቀናባሪ ተማሪዎቹን በማስተማር በትክክለኛ ደረጃ ነው።

WINA Graphics

06 Jan, 14:19


እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
……………✝️✝️✝️……………

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • t.me/winagfx2
         • t.me/winaGraphics
Share 🙏
https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

28 Dec, 13:32


Tiktok Coins በመግዛት ለምታደንቋቸው ሰዎች Live ላይ እዲሁም የተለያዩ ቪዲዮዎች ላይ Gift መስጠት ለምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ ጋር ያገኛሉ

Join🏪
✈️ t.me/w_tiktokcoin join us

CONTACT
➡️ 0923023830
❤️@wina_bezi_creative

WINA Graphics

18 Dec, 13:38


💔
#profile
#post
#story

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.8k subscribers Thank You! 🙏

JOIN US✈️ https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

11 Dec, 16:55


አሁንም እዛው ኩላሊት ላይ ናችሁ እ? 👀

የማይደክማችሁ ፍጥረቶች! ይልቅ  ቆየት ቢልም ይሄን ዜና አስታወሳችሁኝ። የምታዮት ናይጀሪያዊ አሳ አጥማጅ አንድ ቀን "ብሉ ማርሊን" የሚባል ትልቅ አሳ አጠመደ።  ከቀናት በኋላ ሲሰማ አሳው ተራ አሳ አይደለም ለካ! 2.6 ሚሊየን ዶላር የሚሸጥ እጅግ ውድ አሳ ነበር፤ ምን ዋጋ አለው አጅሬው እንዳጠመደው ጎረቤቶቹ ጋር ሰብሰብ ብሎ  ከገንፎ ጋር ቅርጥፍ አድርገው በልተውታል።  ቦኖ ውሃ እንኳ የሌለው ጎረቤት ይሄን ሁሉ ሃብት ቅርጥፍ! ሚስኪኑ አሳ አጥማጅ ጎረቤቶቹ ጋር በተጣላ ቁጥር ፣ ዱቤ በከለከሉት ቁጥር ፣የጎረቤቶቹ ቆነጃጅቶች ፊት በነሱት ቁጥር  ሆዱን ባየ ቁጥር "በልቶ ካጅ" እያለም ቢሆን ጉርብትናው በልጦበት በፀፀት አለ እላችኋለሁ! ፍቅር ይበልጣል።

  "በቃ ተበላ" 🙄

Via @AlexAbreham   

🖌 t.me/winagraphics

WINA Graphics

26 Nov, 11:52


It Kills
#profile
#post
#story

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.7k subscribers Thank You! 🙏

JOIN US✈️ https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

22 Nov, 16:59



#profile
#wallpaper
#post

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.7k subscribers Thank You! 🙏

JOIN US✈️ https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

20 Nov, 14:57


እንኳን አደረሳችሁ ፣ለታላቁ ሩህሩሁ መልአክ ሊቀ መላእክት👑 ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

On Telegram🖌
         • t.me/winagfx2
         • t.me/winaGraphics
Share ✈️

WINA Graphics

14 Nov, 14:05




ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.7k subscribers Thank You! 🙏

JOIN US✈️ https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

09 Nov, 17:36


አመስግን

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.7k subscribers Thank You! 🙏

JOIN US✈️ https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

07 Nov, 16:21


የቴሌግራም አካውንትዎን ፕሪሚየም⭐️
ለማድረግ አስበዋል


➡️የ 3 ወር
➡️የ 6 ወር
➡️የ 1 አመት

ይደውሉልን ወይም ይፃፉ⬇️
🎤+251923023830
✈️ @wina_bezi_creative

WINA Graphics

07 Nov, 13:03


ያንተን ሰዎች ፈልግ

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! 🙏🖌

JOIN US✈️ https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

05 Nov, 15:29


https://t.me/WinaGfx2/1400?single

WINA Graphics

04 Nov, 14:14


መተው ብቻ‼️

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! ✔️

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

01 Nov, 18:13


ከታዘብኩት 📣

🗣️ብዙ ጊዜ post ማድረግ ስቀንስ በዓላት ሲሆን "Wina ጠፋሽ ዛሬ ቀኑ ይሄ ነው post አላደረግሽም" ወይንም ካላችሁበት ሁኔታ ጋር የሚሄድ post እንዳዘጋጅ ብዙ ሰው ይጠይቀኛል

ነገር ግን profile ወይም post ስታደርጉ እኔን promot ማድረግ አይፈልጉም (Logo ይቆርጣሉ ወይንም ያጠፋሉ)

ካላበረታችሁኝ እየሰነፍኩ ስለምሄድ እባካችሁ logo ስታጠፉ እኔ እንደለፋውበት እያሰባችሁ🙏
ሼር ላይክ ማድረጉ ቢቀር በዚ እንኳን አግዙኝ

WINA

WINA Graphics

01 Nov, 16:10


አትፍረድ ‼️

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! ✔️

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

29 Oct, 13:41


https://t.me/WinaGfx2/1385

WINA Graphics

28 Oct, 16:44


💬በአጉል ጥርጣሬ የሌለን እንቅፋት አትፍጠር!

➡️ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! ✔️

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

26 Oct, 13:36


ትከፍላታለህ! ‼️

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! ✔️

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

25 Oct, 10:47


ይድረስ ያለ ምክንያት እየሄዱ ለሚመጡ ሰዎች 🔗

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! ✔️

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

24 Oct, 08:26


https://t.me/WinaGfx2/1375

WINA Graphics

22 Oct, 14:10


https://t.me/WinaGfx2/837

WINA Graphics

21 Oct, 13:42


#ይህ_የሁሉም_ሰው_ታሪክ_ነው!!✏️

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You! ✔️

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

17 Oct, 10:19


የምታስበውን ተጠንቀቅ!

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You!

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

17 Oct, 09:41


https://t.me/WinaGfx2/1360

WINA Graphics

05 Oct, 17:34


ወርኃ ጽጌ   

[ ከመስከረም ፳፮ [ 26 ] እስከ ኅዳር ፮ [ 6 ]

“እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ጸዐዳ ወቀይሕ አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ”

[ ነጭም ቀይም አበባ የተባለ ልጅሽን እያቀፍሽው በተአምርና በንጽሕና ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ ድንግል ማርያም ሆይ ከልቅሶ ከሐዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ መልካማዬ ከደስተኛው ገብርኤልና እንዳንቺ ርኅሩኅ ከኾነው ከሚካኤል ጋር ነዪ ]


[ አባ ጽጌ ድንግል ]

#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ 
#profile #timline #post #story

On Telegram👇
         • t.me/winagfx
     • t.me/winagfx2
         • t.me/winaGraphics

WINA Graphics

04 Oct, 08:57


ሌሎችን አትከተል በራስህ መንገድ ብረር

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You!

JOIN US https://t.me/winaGraphics

WINA Graphics

28 Sep, 15:34


ማንም ማንንም አጥቶ አይሞትም!

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ

2.6k subscribers Thank You!

JOIN US https://t.me/winaGraphics