📱Li Man Tech📲 @ethio_tech21 Channel on Telegram

📱Li Man Tech📲

@ethio_tech21


🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች - @Dainels22

የAndroid መተግበሪያ
የPC SoftWare
አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ
የህይወት ምክሮች
ለናንተ ጠቃሚ የምንላቸውን በሙሉ እንለቃለን ።

━━━━━━━━━━━━━━

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ !


እናመሰግናለን

🕹 ለማስታወቂያ ስራዎች - @Dainels22 (Amharic)

ለማስታወቂያ ስራዎች - @Dainels22 በአማርኛ በየቀኑ አዝናኝ መረጃዎችን ይቀንሱ። የAndroid መተግበሪያዎችንና PC SoftWareዎችን ከፍተኛ እንዳበረከተ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባዎች ሰጡ። ህይወት ምክሮችን ለመተንተን የሚጠቀሙበት የድርጅት መረጃ ለናንተ ጠቃሚ እንለቃለን። በእኛም ላይ የሚጠቀሙበትን ኳስ ፈጣን ፕሮግራሞችን ለማግኘት በጣም እናመሰግናለን።

📱Li Man Tech📲

20 Feb, 22:01


⚽️የማንም ደጋፊ ሁን የማንም ደጋፊ ይህ የእግር ኳስ ቻናል ከሌለህ አንተ እግር ኳስ አታቅም👇👇👇

📱Li Man Tech📲

20 Feb, 21:42


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

📱Li Man Tech📲

19 Feb, 14:38


🌅•★ ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

★ 100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯

•★ ብዙ ወጣቶች እየተለወጡ ነው " ገብታቹ በራሳቹ አይን ተመልከቱ " እድል ቆሞ አይጠብቃችሁም👇🔥🔥

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

18 Feb, 16:42


Paws Mini-App አብቅቷል ! 👋

• ሙሉ ለሙሉ ወደ ዌብሳይት ተቀይሯል !

እያንዳንዱ ዳታ ወደ ዌብሳይቱ ትራንስፈር ተደርጓል.........ከእንግዲ paws ቦት አይሰራም ።

• ይሄም ማለት ከዚህ ቀደም ቬሪፋይ ለማድረግ chrome ከተጠቀማቹ በchrome ፤ browser ከተጠቀማቹም በbrowser እዛ ገብታቹ ማግኘት ትችላላቹ

BLOCK አድርገውን ወይ Ban ምናምን አይደለም ዳታው ነው ወደ ዌብሳይታቸው ትራንስፈር የተደረገው ።

•• https://paws.community/ ••


     🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

18 Feb, 05:51


📍• ሊንኩ ከ4 ቀናት ቡኋላ አሁን ላይ መስራት ጀምሯል ....

📍• https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ ።

📍• ቻናላችን ለሁላቹም መልካም ዕድል ይመኛል ።

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

15 Feb, 11:05


💥እንድታውቁት

ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....

ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።

ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።

ጊፍት ኦፕሽኑ በቻናሉ ውስጥ ስትገቡ ከታች የሚቀመጥ ሲሆን .....ጊፍተሮች አላቹ ... 🙌


🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

13 Feb, 13:06


ብዙ ነገሮችን በአንድ ላይ የያዘ ካርድ ስራ ላይ ሊውል ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዜጎች 3 እና 4 ካርድ እንዳይዙ የሚያደርግ ካርድ ተግባራዊ ሊያደርግ ነው።

ይህም ካርድ መንጃ ፍቃድ፣ ኤቲኤም፣ ፋይዳ መታወቂያ ቁጥር የሚይዝ ስማርት ካርድ ሲሆን በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ስራ እንዲገባ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን ተገልጿል።

ካርዱ ወደ ስራ ሲገባም ከባንኮች እና ከሌሎች ተቋማት ጋር ትስስር ፈጥሮም እንደሚሰራ ተገልጿል።

በዚህ ካርድ ዙሪያ ሀሳባችሁን አካፍሉን እስኪ !

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

10 Feb, 15:02


● ቢያንስ ከየት Forward እንዳደረጋችሁ ተናገሩ🙇‍♂️

በብዙ ድካም ነው እነዚህን ተጨማሪ Feature የተጨመሩት..... ስለዚህ Give credit
    

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
    

📱Li Man Tech📲

09 Feb, 05:13


💥የጦርነት ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።

📱Li Man Tech📲

08 Feb, 16:08


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

06 Feb, 16:56


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

06 Feb, 14:09


🕹GLOBE ENGINEER •🕹

በማንኛውም የስራ ዘርፍ ሆናችሁ የምትጠቀሙበትን አንድ ድረገፅ እንጠቁማችሁ።
GLOBE ENGINEER ይሰኛል።

ይህንን website ተጠቅመን ማድረግ ከምንችላቸው ነገሮች መካከል
Research ለመስራት
አንድ የማናቀውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና አሰራሩን በተግባር ለማወቅ
ለትምህርት ጥናት
ለበርካታ ነገሮችን  እንጠቀመዋለን።
አዳዲስ ነገሮችን የማወቅ እና የመመራመር ፍላጎት ካላላችሁ ይህንን website ብትጠቀሙ ውጤታማ ልትሆኑ ትችላላችሁ።

በተጨማሪም በቪዲዮዎች እና topics  የተደገፈ ፈጣን ምላሽ ይሰጠናል። ሞክሩት!

ሊንክ https://explorer.globe.engineer

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
      🙏  መልካም ምሽት 🙏

📱Li Man Tech📲

04 Feb, 04:07


ያለ WIFI Antenna (አንቴና) ስልካቹን እና የቻርጀር ኬብል ተጠቅማቹ ሪሴቨራቹን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት።

በዚህ ቪዲዮ የምታዩት የ KING STAR
KS-99HD PRIME
KS-7060HD
KS-8070HD
KS-9080HD ሞዴሎች ነዉ።

ይሄ የሚጠቅማቹ የWI-FI አንቴና ማግኘት ካልቻላቹ ወይም ምትጠቀሙት አንቴና ካልሰራላቹ በዚህ ቀላል መንገድ ሪሴቨሮቹን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት ትችላላችሁ።

• የቪዲዮዉን የምስል ጥራት የቀነስኩት በቀላሉ Download አድርጋቹ እንድታዩት በማሰብ ነዉ ።
ለጥያቄያቹ @Abenezer12

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
መልካም ቀን

📱Li Man Tech📲

03 Feb, 11:36


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

📱Li Man Tech📲

03 Feb, 10:53


2 + 2 × 4 = ?

📱Li Man Tech📲

03 Feb, 10:46


ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

📱Li Man Tech📲

01 Feb, 14:31


🌅•★ ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

★ 100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯

•★ ብዙ ወጣቶች እየተለወጡ ነው " ገብታቹ በራሳቹ አይን ተመልከቱ " እድል ቆሞ አይጠብቃችሁም👇🔥🔥

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

29 Jan, 16:48


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

28 Jan, 15:58


Attention ‼️

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️
👉 መተግበሪያው ያለደንበኛው ፈቃድ ገንዘብ ይቆርጣል
ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል።

ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል ።

‼️• ለጓደኞቻቹ SHARE •‼️

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

25 Jan, 03:56


💥 አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

ስለ ሒሳብና ቁጥሮች
www.youtube.com/@numberphile

ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር
www.youTube.com/@TraversyMedia

ስለሳይንስ፣ ስለself development ስለማህበራዊ ግንኙነት ወዘተ የሚዳስስ
www.youtube.com/@bigthink

ስለ Web design እና coding www.youtube.com/@crashcourse

የተለያዩ የሳይንስና የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በተግባር የሚፈትሽ
www.youtube.com/@veritasium


  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

24 Jan, 09:23


🇬🇧🇪🇸🇬🇧🇪🇸🇬🇧🇪🇸🇬🇧🇮🇹🇬🇧🇮🇹🇬🇧🇮🇹

🇪🇺 የእግር ኳስ አፍቃሪ ከሆንክ ይሄ ቻናል ላንተ ነው ሊንኩን በመንካት ተቀላቀለው 👇

https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8

📱Li Man Tech📲

24 Jan, 09:16


🎬 ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ ?👀⬇️

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

Wave 50K+ @Waver

📱Li Man Tech📲

24 Jan, 03:46


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

21 Jan, 18:05


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته

👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
👉https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

20 Jan, 16:25


የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፍትን በነፃ download የምታርጉበት ድረገፅ
openstax.org

ከከፈታችሁት በኋላ subjects የሚል አማራጭ አለላችሁ እሱን በመንካት የተለያዩ የትምህርት አይነቶች ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።
Business
Computer science
Maths
Nursing
Natural Science
Social science
የተመቻችሁን መጽሀፍ መረጣችሁ Download ማድረግ ወይም እዛው ላይ ማንበብ ትችላላችሁ ።


      🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

19 Jan, 21:13


😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘
💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇

📱Li Man Tech📲

19 Jan, 21:06


የእድል ጨዋታ እንጫወት?

❗️እድሜ መዋሸት ያስቀጣል❗️በእድሜዎ የሚመጣሎትን የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ እና ይዝናኑ!😍

📱Li Man Tech📲

19 Jan, 17:44


🌅•★ ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

★ 100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯

•★ ብዙ ወጣቶች እየተለወጡ ነው " ገብታቹ በራሳቹ አይን ተመልከቱ " እድል ቆሞ አይጠብቃችሁም👇🔥🔥

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

15 Jan, 16:04


NATIONAL ID

National ID ተመዝግባችሁ በተለያዩ ምክነያቶች FIN እና FAN ቁጥር የሌላችሁ ማለትም :-
እስከ አሁን ካልተላከላችሁ።
ስልካችሁ ከጠፋባችሁ።
በተለያዩ ምክነያቶች delete ከሆነባችሁ።
እንደዲሁም በተመሳሳይ ምክይያቶች ካጣችሁት መልሳችሁ የምታገኙበትን መንገድ እናሳያችሁ።

በመጀመሪያ *9779# ትደውላላችሁ።
በመቀጠል የነዋሪ አገልግሎት የሚለውን ትመርጣላችሁ። (አሁን ላይ 1 ላይ ስለሚገኝ 1ን ትፅፋላችሁ)
በመጨረሻም 1 ቁጥርን መምረጥ በድጋሚ ማስላክ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ የብሄራዊ መታወቂያ FIN እና FAN ማስላክ የምትችሉት ስትመዘገቡ በሰጣችሁት ስልክ ቁጥር ብቻ ነው።

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

11 Jan, 04:23


BEST TELEGRAM BOTS 👌

@BotFather bot Create የምታረጉበት Bot።

@gamee ከጓደኞቻችሁ ጋር እዚሁ telegram ላይ game ለመጫወት።

@VerifyBot famous ከሆናችሁና እንዴት channel verify እደምታስደርጉ ካላወቃችሁ ይሄ bot ይጠቅማችኋል። ወደፊት ታዋቂ ከሆናችሁ ይሄ bot ሊያስፈልጋችሁ ስለሚችል save አድርጉት።

@userdatailsbot የምትጠቀሙት telegram user id የማያሳይ ከሆነ በዚህ bot መጠቀም ትችላላችሁ።

@readoncebot ለአንድ ሰው text ልካችሁ አንዴ ብቻ እንዲያነበው ከፈለጋችሁ ይህንን bot ተጠቀሙ።

@AndroidNewsRobot ስለ android ወቅታዊ ዜና የምታገኙበት bot ነው።

@SmartBotsLand_Bot ብዙ አገልግሎት ያለው የtelegram bot create ማድረግ ያስችላችኋል። 👍❤️
              
     🕹★ @ETHIO_TECH21 ★🕹

📱Li Man Tech📲

03 Jan, 21:01


Are you Single ?

📱Li Man Tech📲

03 Jan, 20:51


የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን

እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk

📱Li Man Tech📲

30 Dec, 16:17


🌅•★ ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

★ 100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯

•★ ብዙ ወጣቶች እየተለወጡ ነው " ገብታቹ በራሳቹ አይን ተመልከቱ " እድል ቆሞ አይጠብቃችሁም👇🔥🔥

https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

27 Dec, 13:27


⚡️ፊልም በነፃ ለማግኘት⚡️ ሶደሬ Tube 😍
ዝምብላቹ #Download ለማረግ 😍

Join😀 👇

📱Li Man Tech📲

27 Dec, 11:40


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

26 Dec, 16:46


⚽️ አዲስ የኳስ አፕ

⚽️ ከፈለጉ ቀጥታ ጨዋታ ምትመለከቱበት

⚽️• ከፈለጉ ውጤቱን ምትከታተሉበት

⚽️• የጨዋታ Statistics ፣ Lineup ፣ አለማችን ላይ የሚደረጉ ስፖርቶችን በአንድ ላይ ❤️


       🕹★ @ETHIO_TECH21 ★🕹

📱Li Man Tech📲

23 Dec, 13:31


አረ guys blum በ አንድ ትኬት ከ 1000 በላይ እየሰጠ ነው ተጠቀሙበት ።

ለጓጀኞቻቹ SHARE 🔺

💥 @ETHIO_TECH21

📱Li Man Tech📲

20 Dec, 04:42


📍የሳምንቱ አጫጭር መረጃዎች

💥• YES COIN ከረጅም ወራቶች በኋላ Snapshot የሚደረገው ዛሬ ነው !

💥• PAWS እና NOTPIXLE ላይ አዳዲስ Task መተዋል ። ገብታቹ ስሯቸው Time limit አላቸው !

💥• እናም ደሞ PAWS Snapshot የሚደረገው December 30 መሆኑን አሳውቀዋል ! መስራታቹን አንዳሃቆሙ

💥• Tomarket ወደቦት መግባት ጀምሯል Check አድርጉት

💥• Trade የምታደርጉ አሁን Holiday season ነው ማርኬቱ ያን ያህል ጥሩ ላይሆን ይችላል So በዚህ ጊዜ Future Trade ባታደርጉ!

💥• ወደ Spot Trade ስንመጣ ቢያንስ Asset ስለሆነ ያላችሁ የሆነ ጊዜ ይመለሳል አሁን ላይ እንዳትሸጡት ብዬ እመክራለሁ ! ( እንደሀሳብ )

💥MAJOR SEASON 2 በቅርብ ቀን እንጀምራለን ብለዋል !

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

17 Dec, 04:15


Phantom ላይ add wallet እያላችሁ በአንድ Acc ማገናኘት ትችላላቹ ብለናቹ ነበር ።

ግን እዚህ add እያላችሁ create ስታደርጉ ሁሉም account በመጀመሪያው account root key ላይ based ሆኖ ነው create የሚደረገው ፤ multi users ለመያዝ ከፈለጉ ይህን access ማግኘት አስቸጋራ አይሆንባቸውም  ፤ So ይህንን አውቃችሁ Connect አድርጉ risk ባትወስዱ ግን መልካም ነው ።

ግን ከዚህ የተሻለ ሌላ አማራጭ አለ እሱን post ላድርግላችሁ? 🙂

Dualspace app download አድርጉት ፤ በመቀጠል ክፈቱት እና phantom wallet ባላችሁ multi account ብዛት clone [ double ] አድርጉት ።

በመቀጠል የሚበቃችሁን ያህል ጊዜ phantom clone ካደረጋችሁ በኃላ በእያንዳንዱ እየገባችሁ wallet ክፈቱ .... በመቀጠል የሁሉንም wallet seed phrase save አድርጉ እና ሁሉንም Wallet አንድ መጀመሪያ የምትጠቀሙት app ላይ በseed phrase / private key login አድርጉት ፤ አሁን ሁሉም wallet በተለያየ Root key ላይ based ሆኖ የተከፈተ ስለሆነ Risk ውስጥ አይደላችሁም ፤ ሁሉንም በclone የከፈታችሁትን wallet በአንድ app ከያዛችሁ በኃላ ሌላውን delete ማድረግ ትችላላችሁ ።

Tip - ስልካችሁ dualspace የማያወርድ ከሆነ download phantom app // create wallet and save seed phrase// delete app and download again // create new ..... እያደረጋችሁ መክፈት

📌SHARE📌

       🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

16 Dec, 05:12


📍Tonstation የሰራቹ ካላቹ ሊስት የሚደረገው December 22 ማለትም ከ6 ቀናቶች ቡሃላ መሆኑን ይፋ አድርገዋል ።

📍Tonstation እኛ ቻናል ላይ ከዚህ ቀደም ያልተለቀቀ ኤርድሮፕ ነው መረጃውን ከፈለጋቹ በሚል ነው 👍

📌SHARE📌

       🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

15 Dec, 14:32


Guys እንዳትረሱ አሁን በ OFFCIAL ቻናላቸው እንዳሳወቁት ከሆነ 1 የጌም ኮይን ከ1 ቶክን ጋር እኩል ነው. " 1 in-game $ZOO = 1 future $ZOO token
Just to remind
🚩🤑 "

እንዳያመልጣችሁ ጀምሩ

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref718188121

📱Li Man Tech📲

14 Dec, 07:14


ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት ....

📍ምትሰበስቡት ነጥብ ቀጥታ ምንም ሳይቀነስ ቶክን ይሆናል

📍• ፕሮጀክቱ ለጥቂት ግዜ የሚቆይ ስለሆነ       አያሰላቻቹም 

📍• አጨዋወቱ እንስሶችን በተሰጣችሁ Feed  መመገብና Upgrade በማድረግ Token per hour ማሳደግ ነው።

ለመጀመር 🔎

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref718188121

📱Li Man Tech📲

13 Dec, 04:01


" FACEBOOK "

Facebook ከethio telecom ጋር በመተባበር ለተጠቃሚዎቻቸው ነፃ ሜ.ባ እንደሚጡ ስንቶቻችሁ ታውቃላቸችሁ?

ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የFacebook ተጠቃሚ በየቀኑ የኢትዮ ቴሌኮም " 20MB " ማግኘት ይችላል።

ይህም የሚሆነው ያለን ሂሳብ/ጥቅል አልቆ በኢትዩ ቴሌኮም ሲም ካርድ Facebook በምንገባበት ጊዜ ነው።

ነገር ግን ይህ ስጦታ/mb ፅሁፎችን ፖስት ለማድርግና ለመመልከት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ማለትም እንደ photo ያሉ posts መፖሰትም ሆነ ማየት አንችልም ።

📌SHARE📌

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

11 Dec, 04:23


PAWS አዲስ Limited ታክስ አምጥተዋል ! እንደምትከፍሉት የ TON መጠን በየተራ ይከፈታሉ ። ትንሹ መክፈል ምትችሉት 0.1 TON ነው ።

Here's how you do it :

1⃣Reach 4th milestone - ገና እንደገባችሁ ቼክ እና ክሌም እያረጋችሁ 4ቱን ውሰዱ ከዛ ትንሽ ግዜ ጠበቁና አምስተኛውን ቼክ አርጋችሁ ውሰዱ

2⃣Explore TON - 0.1 ton ክፈሉና claim አርጉ

3⃣Lucky Block - ይሄኛው እንደ እድላችሁ ከ10 ቶን ጀምሮ Donate ማድረግ ነው ፤ ለአንዳንዶች 10 ቶን ይጠይቃል ለሌሎች ደግሞ 30 ቶን እንደ እድላችሁ ይወሰናል

4⃣Mystery Quest - የ2.5 ቶን ትራንዛክሽን ፈፅሙ [ክፈሉ]

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

10 Dec, 04:11


ሰላም እንዴት ናችሁ

የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 1 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ

አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።

2018  👉  1100 birr
2019  👉  950 birr
2020  👉  850 birr
2021  👉  750 birr
2022  👉  600 birr
 
ያላችሁ INBOX አውሩኝ 👉 @DAINELS22

📱Li Man Tech📲

09 Dec, 19:47


🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿
👇👇👇👇👇👇

📱Li Man Tech📲

09 Dec, 19:35


🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

📱Li Man Tech📲

09 Dec, 18:20


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

07 Dec, 19:23


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

07 Dec, 15:56


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

📱Li Man Tech📲

06 Dec, 09:54


በመጨረሻም ቢትኮይን 100ሺ ዶላር አልፏል..

🚀 Bitcoin Smashes $104,000 Milestone! 🚀
Bitcoin continues its unstoppable rally, hitting an incredible $104K! 📈 This historic achievement highlights the growing dominance and adoption of cryptocurrency in the financial world. 🌍💡
Are we witnessing the dawn of a new crypto era? 🌟 The journey ahead looks promising—stay sharp and trade smart!

#Bitcoin

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

04 Dec, 18:08


Paws
አዲስ Time-Limited የሆነ ታስክ አምጥተዋል

ለ 10 Million ሰዎች ብቻ ነው የተፈቀደው ። ቶል ገብታቹ ስሩት ። ( አንድ ጊዜ ብቻ ነው TAP ምታረጉት )


🟡 ያልጀመራቹ ንኩት 🟡

📱Li Man Tech📲

03 Dec, 12:07


Leaders > home> Leaders> Vote
> Earn


ገብታቹ ከላይ ባለው መሰረት በየተራ ንኩት ይሰጣችኃል ።


ያልጀመራቹ 👈 ንኩት

📱Li Man Tech📲

02 Dec, 09:29


በዚህ ሙልኩ ስሩት 7000 ይሰጣችኋል ።
CLAIM 7K PAWS

ያልጀመራቹ 👈 ንኩት

📱Li Man Tech📲

28 Nov, 15:30


1⃣• PAWS

በዲሴምበር 30 በተለያዩ ኤክስቼንጆች ሊስት ሊደረግ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ኮይንማርኬትካፕ ይፋ አድርጓል ።

4 ሳምንታት......

2⃣TAPSWAP 

NOVEMBER 30 LIST ይደረጋል  ብለዉ ነበር 

እርግጠኛ መሆን ግን አይቻልም ከዚህ በፊትም
coinmarketcap 😊

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

26 Nov, 11:33


ቢትጌት የ Major ን ሊስት በሚደረግበት ቀን በ24 ሰአታት ውስጥ የሚያስመዘግበውን #ከፍተኛ ዋጋ ግምት ተቀራራቢ ወይም በትክክል ለሚገምቱ አምስት ሰዎች 100$ እንደሚሰጥ ተናግሯል

በዚ ሊንክ በመግባት የሜጀርን ሊስቲንግ ቀን የ 24 ሰአት ከፍተኛ ፕራይስ መገመት ትችላላቹ 👉 Bitget

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

23 Nov, 15:47


📌አዲስ ዜናዎች ከላይ ከምስሉ ጋር አያይዤላቹሀለሁ ።


1⃣• የ ታፕሰዎፕ ክራይቴሪያ 📷
Number of share በተዘዋዋሪው የኮይን መጠን ማለት ነው !

2⃣• MAJOR ወደ NON-CUTODIAL WALLET WITHDRAW ክፍት ሆኗል ።
ምንም አይነት FEE የለውም ።

3⃣• አሁናዊው የክሪፕቶ ማርኬት

4⃣• Ton ወደ 6$ ዶላር ከፍ ብሏል ።


🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

23 Nov, 06:02


🎁ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ

በ20 ብር 21,000 ሽ ብር ደራሽ 100% Sure የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይለቀቃል 💯💯

ሁሉ ስፖርት
ሐበሻ ቤቲንግ
ቫሞስ ቤቲንግ
አፍሮ ቤቴንግ
ዋልያ ቤቲንግ

ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

20 Nov, 15:52


Memefi ወደ Off-chain CLAIM ማድረግ ዛሬ አብቅቷል ።

On-chain Gas fee  0.01- 0.25 $sui ያስፈልጋል እናም ወደ Okx Wallet ብቻ ነው መላክ የሚቻለው !

ሁሉም Cex ላይ list ይደረጋል(without binance)

Multi የሰራቹ ምን ማረግ አሰባቹ ? 😁

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

20 Nov, 11:03


ሚምፋይ ላይ የሚሰጠው ቶክን ለውጥ ተደርጓል

በኮሚዩኒቲ ጥያቄ ብዙዎች ባነሱት ማለት ነው ሚምፋይ ቶክን አሰጣጡን ቀይሯል ። በፊት ከተሰጣቹ ከፍ ያለ ተጨምሮ ለሁሉም መሰጠቱን ገልፀዋል

ለዛም ቦቱ ውስጥ በመግባት ቼክ ማድረግ እንደምትችሉ ነው የተናገሩት ፤ በተጨማሪም ባለፈው ከተሰጣቹ የተቀነሰባቹ ካለ ለጊዜው እንጂ እንደሚስተካከል ገልፀዋል ።

እስቲ የተጨመረላቹ ኮሜንት ላይ አሳውቁን ?

  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

18 Nov, 16:36


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

📱Li Man Tech📲

17 Nov, 14:52


🌅ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው

100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯


ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

14 Nov, 15:17


MEMEFI ላይ OKX ያላገናኛቹ በዚ Step መሰረት አገናኙት :

1,  መጀመሪያ  wallet ሚለውን ትነኩታላቹ

2,  click check  your  memefi  airdrop eligibility

3,  continue የሚለውን ትነካላችሁ

4,  ስልክ ቁጥር ታስገቡና next ትላላችሁ ከዛ    telegram  ላይ ገብታችሁ confirm

5,  እንደዚ ከመጣላችሁ ጨርሳችኋል  🫡

  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
   🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

11 Nov, 05:03


• Blum ትኬት መቀነሳቹን አትርሱ......Q4 ያበቃል ተብሏል ሊስቲንግ የተባለው በQ4 ነው

• ያ ማለት Q4 ሊጠናቀቅ 6 ሳምንታት ያህል ነው የሚቀረው........Blum ከሚምፓድ ቡሃላ ሊስቲንግ ነው የሚጠበቀው !

• በተጨማሪም Blum በቅርቡ በሚጀምረው memepad ዩዘሮች የራሳቸውን ሚምኮይን ክሬት ማድረግ ይችላሉ

• በ 0.05 ቶን ክፍያ ብቻ 😎 ግን ማንኛውም ዩዘር ክሬት ማድረግ ይችላል ግን ብዙ ኮሚዩኒት ያላቸው ናቸው በዚህ ተጠቃሚ ሚሆኑት....በዋናነት በሚልየን ተከታይ ያላቸው !

   🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

10 Nov, 06:15


ዶግስ ያመለጣችሁ ሰዎች Paws  እንዳያመልጣችሁ. 🐾

100% ከፋይ ነው

ሁለተኛ ዕድል ዳግም አይገኝም

ለመጀመር

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=IlX0HwCA

📱Li Man Tech📲

06 Nov, 11:10


BTC all time high መንካቱን ተከትሎ Binance ለ 1 ሰው 1 Bitcoin አሸላሚ የሚያደርግ ጨዋታ አምጥተዋል

73,750 ሰው ሲደርስ ይጀምራል, አሁን 13k ሰው አከባቢ ተመዝግቧል

REGISTER ያላረጋቹ ገብታቹ Register አርጋቹ Kyc መጨረስ ይኖርባቹሀል ።


🔺 SHARE አርጉላቸው ለጓደኞቻቹ 🔺

ተቀላቀሉ 👉 https://s.binance.com/AkZHi25K


   🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
    🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

05 Nov, 18:17


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇

📱Li Man Tech📲

05 Nov, 10:00


Memefi mine መደረግ ነገ እሮብ ይጠናቃል ። ያልሰራቹት Task እና Connect ማድረግ በተጨማሪ ያልጨረሳቹት ነገ ካለ ዛሬ አጠናቁ ።

Soon ....

📱Li Man Tech📲

01 Nov, 13:52


🟢ሙሉ የ ፎሬክስ ኮርስ For Beginners (ለጀማሪዎች)

ክፍል
1

Beginners የመጀመሪያው የሚለቀቁት 3 ክፍሎች ለጀማሪዎች ሲሆን በአንዱ ክፍል ውስጥ ራሱን የቻለ ቪዲዮዎች ስላሉት ጀማሪዎች  አንድ በአንድ ተራ ሳይዘሉ መማር ይኖርቦታል

ፎሬክስ አሰራር ከጀማሪነት ወደ ባለሙያነት የሚሸጋገሩበት

ፎሬክስ የሚሰለጥኑበት

Software And learning

ለበለጠ መረጃ በዚህ ያዋሩን

@Dainels22

Follow Us
    🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

30 Oct, 13:30


November 2 ላይ ምን ያህል Tomarket Token እንደተሰጣችሁ ማየት የምትችሉ ሲሆን ነገ ሌሊት 6 ላይ ለ Snapshot በሚል የTomatket ቦት Maintenance ይደረግለታል።

Maintenance'ኡ ለ 24 ሰአት ያህል ሲሆን ያላችሁን እድል ዛሬ ብትጠቀሙ ይመረጣል ነገ ቦቱ ሊጨናነቅ ስለሚችል።

80% የሚሆነው Supply ለኮሚኒቲው ይሰጣል!

ሊስት የሚደረግበት ቀን ግን ይፋ አልሆነም

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

28 Oct, 06:19


⚠️እባካችሁ እንደዚህ  የሚል ሊንክ ሲላልክላችሁ እንዳትነኩ ምክንያቱም ብዙ ሰው HACK ነው እየተደረገ ከምታውቁት ሰው ቢሆንም እንኳን ምታውቁት ሰው በ አጋጣሚ hack ከተደረገ እናንተንም ይዟችሁ ገደል ነው ሚገባው💀

እኔንም እንዳጋጣሚ ልከውልኝ ነው ። ያላወቀ ይሸወዳል

ለምታውቁት በሙሉ ላኩላቸው ‼️

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

25 Oct, 21:54


1 GB ስንት MB ነው?

📱Li Man Tech📲

25 Oct, 21:42


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

📱Li Man Tech📲

25 Oct, 18:18


🌅ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው

100% የተረጋገጡ ። በፍፁም የማትከስሩበት የቤቲንግ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዚህ ቻናል ላይ ይገኛል  💯💯


ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥



https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk
https://t.me/+qBl9d9Vy_xpmNmFk

📱Li Man Tech📲

25 Oct, 14:31


BLUM በቴሌግራም ገፃቸው እንደተናገሩት ከሆነ ዶግስ ቶክን መቀበል ከሰኞ በኃላ ማለትም October 28 ያበቃል ብለዋል

• አያይዘውም ያላችሁን ዶግስ point ወደ ዶግስ በመጪዎቹ ሳምንታት መቀየር ትችላላችሁም ብለዋል

‼️ማሳስብያ

• ቶን ዋሌት ከብለም ጋር ማገናኘት እንዳይረሳ

• ዋሌታችሁን ከ ኦክቶበር 21 በፊት active መሆኑን አረጋግጡ

• ዶግስ ቶክን መስጠት እንደቆመም አሪፍ የሆነ የ Halloween drop game ይመጣል ብለዋል

  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

23 Oct, 04:35


X-EMPIRE - OCT 23

-> DEPOSITE END
-> WALLET CONFIRMATION

ከዋሌት ጋር ኮኔክት ማደረጋቹን አረጋግጡ ከዛሬ ቡሃላ አይቻልም Already ቶክኖች ኮኔክት ወዳረጋቹበት ዋሌት ከ ለማታ ጀምሮ መግባት ሰለሚጀምር አየር ላይ እንዳይቀርባቹ !

  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

17 Oct, 12:43


• የጥያቄ እና መልስ ምርጥ አኘ ነው ጫኑት ወደፊት ብዙ ጥያቄዎች ያካትታሉ አሁን ላይ ግን ጥቂት ጥያቄ ብቻ ነው የያዘው

📱Li Man Tech📲

13 Oct, 09:26


🇺🇸 ዲቪ 2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ዛሬ በ22/01/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ጀምሮ መሙላት ተጀምሯል ።

🔖 በ26-02-2017 ዓ.ም ደግሞ ይጠናቃል ።


📍አሞላሉን ማታቁ ሰዎች እንዴት እንደሚሞላ Youtube ላይ Check አድርጉ ። Even ምትሰጡት የፎቶ Size ሁላ Matter ያደርጋል ። በጥንቃቄ ሙሉ📍


🔺የዲቪ መሙያ ዌብሳይት
👉 dvprogram.state.gov

  🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

11 Oct, 09:52


ውድ የቻናላችን አባላት እኛ የምንለቃቸውን ነገሮች ቶሎ ቶሎ ቀድሞ እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን MUTE አርጉት

MUTE  UNMUTE


❤️ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን በምንለቃቸው ፖስቶች ስር React 👍 በማረግ አበረታቱን እናመሰግናለን

@ETHIO_TECH21

📱Li Man Tech📲

08 Oct, 05:45


🐈 Cats የሰራቹ በሙሉ Exchange ባደረጋችሁበት Method በሙሉ እየገባ ነው Check አድርጉ ። እስቲ ብዙ ያላቹ ደግሞ በውስጥ Share አድርጉልን ።


♻️ከቻናላችን ትልቅ የሰራውን እና በጣም ትንሽ የሰራውን አይተን እንሸልማለን ።

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

05 Oct, 04:06


CATS

🐈‍⬛️ || የcats ሁሉም የቪድዮ ኮዶች

1⃣. Boost Your Cats Earnings
Code: dildo

2⃣. FREE Crypto
Code: dip

3⃣. Future Trading Part 1
Code: Airnode

4⃣. Future Trading Part 2
Code: Wei

5⃣. How to Make 10X On Crypto
Code: Abstract

6⃣. How to Make 10X On Crypto| Pt 2
Code: AUCTION

VPN አብርታችሁ ነው መስራት አለባችሁ ።

🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹
🕹• @ETHIO_TECH21 •🕹

📱Li Man Tech📲

24 Sep, 17:41


• HMSTR በቴሌግራም ዋሌት withdraw ያደረጋቹ ቼክ አርጉት እየገባ ይገኛል 🔻

• በ Binance ያረጋቹም እየገባ ይገኛል ።


😊 እስኪ ተስፋ ብንቆርጥባቸውም ስንት እንደሚሰጡትን እንያቸው ።

🌻● @ETHIO_TECH21 ●🌻

📱Li Man Tech📲

23 Sep, 06:17


#circle

|| የኤርድሮፑ ስም CIRCLE ይባላል። major እና pavel durov በX ወይም ትዊተር follow አድርገውታል።

አሰራሩ እንደ M
Major ነው። በጣም ቀላል ነው።

ቀድሞ የጀመረ ብዙ ነጥብ ይሰበስባል።

አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩት

https://t.me/sparkscirclebot?start=ref620746

📱Li Man Tech📲

22 Sep, 14:35


ሁሉም የ BLUM Task ኮዶች 👇👇👇

Task  : How to analyze crypto

Code : VALUE

Task  : fork explained

Code : GO GET

Task  : Secure your Crypto

Code : BEST PROJECT EVER

Task  : Navigating Crypto

Code : HEYBLUM

Task: Say not to rug pull!

code: SUPERBLUM

Task:What  are telegram mini apps?

code: CRYPTOBLUM

🌻● @ETHIO_TECH21 ●🌻

📱Li Man Tech📲

22 Sep, 12:41


X EMPIRE የዛሬ ሳምንት ይጠናቀቃል ...ሆኖም ግን እስካሁን ጌሙን ከሚጫወቱት 44ሚ ህዝብ ውስጥ ከ ዋሌት ጋር ኮኔክት ያደረጉት 12.5 ሚሊየኑ ብቻ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ከዋሌት ጋር ኮኔክት ያላረጋቹ አድርጉ ! አንዱ መስፈርት ነው እናም ኮኔክት ካላደረጋቹ አይከፍሉም ።


🌻● @ETHIO_TECH21 ●🌻

📱Li Man Tech📲

22 Sep, 05:36


የተረጋገጠ

በሃምስተር ኤርድሮፕ በደረጃ ከፍተኛ ነጥብ የተሰጠው

1. Invite friend
2. Key
3. Pph

ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ ራሳቸው ሃምስተር በትዊተርም በቴሌግራምም Profit per hour ነው ዋና የሚታየው ማለታቸው አይዘነጋም ።

🌻● @ETHIO_TECH21 ●🌻
🌻● @ETHIO_TECH21 ●🌻

📱Li Man Tech📲

21 Sep, 10:44


Binance Telegram ላይ የራሱን Mine app Launch አድርጎዋል ።

Note : Backed By Binance


ለመጀመር ከታች ባለው ሊንክ

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_718188121&startapp=ref_718188121&utm_medium=web_share_copy