Soccer Ethiopia @soccer_ethiopia Channel on Telegram

Soccer Ethiopia

@soccer_ethiopia


The voice of Ethiopian football

For business enquiries ONLY

Tell: +251940018801
Email: [email protected]

Soccer Ethiopia (English)

Are you a fan of Ethiopian football? Do you want to stay updated on the latest news, scores, and updates from the Ethiopian football scene? If so, then you need to join the 'Soccer Ethiopia' Telegram channel! As the voice of Ethiopian football, this channel is dedicated to bringing you the most comprehensive coverage of all things related to the beautiful game in Ethiopia

Whether you are a supporter of a specific team, a casual fan, or just someone who is curious about Ethiopian football, this channel has something for everyone. From match highlights to player interviews, transfer rumors to analysis pieces, 'Soccer Ethiopia' has it all

So, who is 'Soccer Ethiopia'? Well, they are a group of passionate football enthusiasts who have come together to create a platform where Ethiopian football can be celebrated and appreciated. With a team of dedicated reporters, writers, and analysts, 'Soccer Ethiopia' is committed to providing accurate, timely, and engaging content for football fans in Ethiopia and beyond

What is 'Soccer Ethiopia'? Simply put, it is your one-stop destination for all things Ethiopian football. Whether you want to follow the Ethiopian Premier League, the national team, or just the general football culture in Ethiopia, this channel has got you covered. With a focus on both the men's and women's game, 'Soccer Ethiopia' is committed to promoting and growing the sport in the country

So, what are you waiting for? Join 'Soccer Ethiopia' on Telegram today and become a part of the vibrant Ethiopian football community. With business enquiries welcomed, you can also reach out to the team behind 'Soccer Ethiopia' to discuss potential partnerships and collaborations. Stay connected, stay informed, and most importantly, stay passionate about Ethiopian football with 'Soccer Ethiopia'!

Soccer Ethiopia

21 Nov, 12:00


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የ7 ሰዓት ጨዋታዎች ውጤቶች !

ምድብ "ሀ"

ነቀምቴ ከተማ 0-2 እንጅባራ ከተማ
                        28' ዮሐንስ ደረጄ 
                        55' ዮሐንስ ደረጄ

ምድብ ''ለ''

ንብ 2-0 ቦዲቲ ከተማ

68' አዲሱ አቱላ
72' አዲሱ አቱላ

Soccer Ethiopia

21 Nov, 09:27


ያውቃሉ?

Soccer Ethiopia

21 Nov, 07:41


ይጠንቀቁ!

ከመክፈትዎ በፊት በደንብ ይመልከቱ!
ከማያውቁት ሰው የሚላክልዎትን ማስፈንጠሪያዎችን ከመክፈትዎ በፊት የመልእክት ላኪውን ማንነት ያረጋግጡ።

#telegram #bank #information #alert #cybersecurity  #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

Soccer Ethiopia

21 Nov, 05:55


🚀 የአቪዬተር ሻሞ - በረራ በነጻ!
የአቪዬተር ሻሞ ሽጦታዎች ዛሬም ቀጥለዋል!
እስከ 4ሺብር ዋጋ ያላቸው ነጻ የመወራረጃ እጣዎች እርስዎን እየጠበቁ ነው።
አሁኑኑ የራስዎ ያርጓቸው - 👉ln.run/k_QQW

Soccer Ethiopia

20 Nov, 17:45


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት ምሽት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጉዞውን አጠናቋል ፤ ቡድኑ ለ893 ቀናት የዘለቀውን የፉክክር ጨዋታ ድል ረሃብ ማስታገስ ቢችልም በምድቡ የመጨረሻ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። የዝግጅት ክፍላችንም “ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውጤት ማጣት ጉዞ መቀጠል ዋነኛ ምክንያት ምንድን ነው?” በሚል ከቀናቶች በፊት ለተከታታዮቻችን ካዘጋጀነው መጠይቅ ተነስተን ተከታዩን ጽሁፍ አዘጋጅተናል።

https://www.soccerethiopia.net/football/97840/

Soccer Ethiopia

20 Nov, 17:06


ለትግራይ ክለቦች የገቢ ማሰባሰቢያ ቃል የተገባው ከአንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር በላይ እስካሁን እንዳልተሰበሰበ ተገለፀ ።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባለፉት አመታት ሲካሄድ በነበረው ጦርነት ምክንያት የመፍረስ አደጋ የተደቀነባቸውን 11 የክልላችንን እግር ኳስ ክለቦች ወደ ነበሩበት ለመመለስ እና መልሶ ለማቋቋም "ክለቦቻችንን እንታደግ ስፖርት ለሰላም ! ስፖርት ለፍቅር ! ስፖርት ለሀገር አንድነት" በሚል መሪ ቃል  ስፖርት በማህበራዊ ትስስር የሚፈጥረውን ታላቅ አሻራ ከሚዛን ባስቀመጠ መልኩ ከጦርነት ማግስት የትግራይ ክለቦችን ከመፍረስ ለመታደግ  የተከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ብሄራዊ ቴሌቶን በጎውን ታላቅ ዓለማ በደገፉ ብሄራዊ ክልሎች መንግስታዊ እና የግል ተቋማት እንዲሁም ባለሃብቶች በተሳተፉበት ዝግጅት በመጀመሪያ እና በማጠቃለያ ምዕራፍ ከ120,000,000 ሚሊዮን ብር  በላይ ቃል የተገባ ቢሆንም እስካሁን ገቢ የተደረገው ሶስት ሚሊዮን ብር ብቻ መሆኑን የዝግጅቱ ዋና አስተባባሪዎች ገልጸዋል ።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሌሎች የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በክብር በታደሙበት ሰኔ 18 , 2016  ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በነበረው የማስጀመሪያ እና  ሐምሌ 08 , 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደ የማጠቃለያ ምዕራፍ ከአንድ መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማሰባሰብ የተቻለ ቢሆንም እስካሁን በከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ እየታመሱ ለሚገኙ ውድድር ላይ ላሉ የትግራይ ክለቦች ቃል የተገባው ብር ሙሉ በሙሉ ተሰባስቦ ሊከፋፈል እንዳልተቻለ የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ተናግረዋል ።

ሙሉውን ጽሑፍ ለማግኘት 👉 https://www.facebook.com/share/p/T7AmWgvss1U3koSR/

Soccer Ethiopia

20 Nov, 15:16


✌️ሳንጅዬን ያላችሁ✌️
✌️እስቲ እንያችሁ! ✌️

💛 ማሊያ ለመግዛት ዝግጁ? 💛


@goferesportswear

Soccer Ethiopia

20 Nov, 14:24


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ  ምድብ "ሀ" የ5ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የ 9:00 ሰዓት ጨዋታ ውጤት

ደደቢት 2-0 ወልቂጤ ከተማ

17' ዳዊት ፍቃዱ (ፍ)
56' ታደለ መንገሻ