አላህዬ እወድሃለሁ…ღ @uhibukeyarebi Channel on Telegram

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

@uhibukeyarebi


๏ ልብን በአላህ ፍቅር ሞልተው
ወደ አላህ የሚያቃርቡ አጫጭር
ፅሁፎች…

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ (Amharic)

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ is a Telegram channel dedicated to spreading love and positivity through inspirational quotes, stories, and messages. The channel's title translates to 'I love you' in Amharic, which sets the tone for the content you can expect to find here. Whether you're looking for daily doses of motivation, heartwarming stories, or simply a reminder to spread love to those around you, this channel has something for everyone. Who is it? አላህዬ እወድሃለሁ…ღ is for anyone who believes in the power of love and kindness. It's for individuals who want to uplift their spirits, find inspiration, and connect with like-minded individuals who share the same values. What is it? This channel is a sanctuary of love and positivity in the fast-paced world of social media. It serves as a reminder that even in the midst of chaos, love and kindness have the power to triumph. Through its collection of heartwarming quotes, stories, and messages, አላህዬ እወድሃለሁ…ღ aims to brighten your day and inspire you to spread love wherever you go. Join አላህዬ እወድሃለሁ…ღ today and let the power of love and positivity transform your life. Together, we can create a world filled with compassion, understanding, and most importantly, love.

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

05 Jan, 19:51


💚 አላህዬ…!!
ማየት ለሚችሉት አይኖቻችን
መስማት ለሚችሉት ጆሮዎቻችን
ዓፊያን ለተላበሰው ሰውነታችን
ባጠቃላይ ቆጥረን ለማንዘልቃቸው
በኛ ላይ ላዋልክብን ፀጋዎችህ ሁሉ
ምስጋና ይገባህ ።
الحمد لله
          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

05 Jan, 11:44


💚 ነገሩ አላህ አዛኝ ሆኖ ነው እንጂ
የእርሱ እዝነት በእኛ ላይ ባይሆን ኖሮ
እቺን ህይወት ማን በገፋት ነበር !!

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

05 Jan, 11:38


💚 የወደፊቱ በአላህ እጅ
እስከሆነ ድረስ ሁሌም ደህና
እንሆናለን ኢንሻ አላህ ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

01 Jan, 08:37


💚 አንድ ቀን የምንፈልገውን ሁሉ እናገኛለን
ለረዥም ጊዜ ስንመኛቸው የነበሩትን ነገሮች
እፊታችን አግኝተነው እንደሰታለን…
๏ አላህ በእርሱ ያመነን እና ጥርጣሬውን ያሳመረ
አካልን አያዋርድም ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

26 Dec, 05:13


💚 ከሰውነት ድካም ይልቅ
የልብ መድከም ስቃይ የከፋ ነውና
๏ ልቦቻችሁን አላህን በማውሳት
እረፍት ስጧት ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

13 Dec, 04:38


💚 ባሮቼ ሆይ!
እናንተ በቀንም በለሊትም ወንጀል ትሰራላችሁ
እኔ ደግሞ ወንጅልን ሁሉ ይቅር ባይ ነኝ
ምህረትን ጠይቁኝና እምራችኋለሁ ።
#አላህ

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

12 Dec, 08:14


💚 ውጥረትና ሐዘኖች
ከአላህ ውጭ በሆነ አካል መደገፉ
ሌላ ስብራት መሆኑን እንዲሁም
ሰላምና ደህንነት የሚገኘው ብቸኛው
አላህ ጋር መሆኑን ያስተምራሉ ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

12 Dec, 03:51


💚 የፈገግታህና ደስተኛ የመሆንህ
ሚስጥር ምንድነው ተብሎ ሲጠየቅ
" ጉዳዬ ሁሉ በአላህ እጅ ሆኖ ሳለ
ከማዘን አፍራለሁ " በማለት መለሰ ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

03 May, 03:22


💚 አላህ ከምን አይነት ሙሲባ
እንደሚጠብቅህ አታውቅምና
የጠዋት ዚክርን ማለት አትዘንጋ ።

ሰባሀል ኸይር

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

02 May, 07:20


💚 ብቸኝነት የሚስ-ሰማህ
አላህ ካንተ ጋር መሆኑን
ስትረሳ ነው ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

01 May, 16:33


💚 ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት
ልክ እንደ አንምቡላንስና እሳት አደጋ
በሃጃ እና ሙሲባ ጊዜ ብቻ እንደምትደውለው
አይነት ግንኙነት አታድርገው ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

24 Aug, 04:12


💚 ቀልቦች የሚፈልጉትን ይጠይቃሉ
አላህ ደግሞ ለሷ በሚበጀው ነገር
ይመልስላታል ።
አላህ ለኛ ኸይር የሆነውን ሁሉ ይወፍቀን

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

02 Aug, 16:14


💚 ቻዩ አላህ ባይኖር ኖሮ
በወንጀሎቻችን በጠፋን ነበር
ነገር ግን ቻይነቱ በእኛ ላይ ትልቅ ሲሆን
እዝነቱ ደግሞ ገደብ የለውም ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

01 Aug, 09:22


💚 ጊዜው ወደ ሀራም ለመድረስ
በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ
በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል ።

        Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

29 Jul, 10:55


💚 የኑህ እና የሉጥ ህዝቦች ወንጀል
እንዲሁም የፊርዐውን ፣ የሃማንና ቃሩን ወንጀሎች በተሰበሰቡበት ዘመን እየኖርን
አላህ ለእኛ ከማዘን አልተወገደም ።

         Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

27 Jul, 18:21


💚 ሳቲሩ አላህ ባይኖር ኖሮ
ከአንድም ሰው ጋር ባልተቀመጥንና
አንዳችን ሌላውን ባልወደደ ነበር ።
ነገር ግን ሳቲሩ አስቀያሚውን ሰትሮ
ውብ ውቡን አሳየን ሱብሃነሁ‥

         Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

26 Jul, 17:55


💚 ልብህ ውስጥ አላህን
ባተለቅክ ቁጥር ህይወትህ
ደስ የሚል ጣእም እያገኘች
ትሄዳለች ።

         Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

25 Jul, 15:05


💚 አላህ አንድን ባሪያ ሲወድ
ስራው ትንሽም ብትሆን ተቀብሎት
ከወንጀሉም ብዙውን ይምረዋል ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

24 Jul, 11:20


💚 ልክ እንደ አፍቃሪ አቀራረብ
አላህን ስትቀርበው ሀዘንህ የቱንም ያህል
ቢሆንም በእዝነቱና በፍቅሩ አብቃቅቶህ
ያስደስትሃል   ⇄ ለአላህ ሁን
ህይወት ለአንተ ትሆናለች ።

           Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

23 Jul, 18:58


💚 አላህን እያወቅከው
በመጣህ ቁጥር እርሱን በመታዘዝ
ጊዜህን በሙሉ ትጨርሳለህ ።

           Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

23 Jul, 03:05


💚 ደስታህን ሰው ላይ ስታደርግ
ገደብና እድሜ ይኖራታል ነገር ግን
አላህ ላይ ስታደርጋት ማለቂያም ሆነ
ገደብ አይኖራትም ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

22 Jul, 13:46


💚 ለአላህ ያንሾካሾኩ ሁሉ
እረፍት አገኙ ።

              Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

22 Jul, 07:22


💚 ሁሌም ቢሆን
ህይወት የምታምረው አላህን
በማውሳት ሲሆን ሁሉም ነገርም
በእርሱ ብቻ ነው የሚስተካከሉት ።

         Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

21 Jul, 05:06


💚 ያ ረቢ !!
መረጋጋትንና እርካታን ፍለጋ ብዙ መንገድ ተጓዝን
ነገር ግን አንተ ዘንድ ብቻ እንጂ አላገኘናቸውምና
እባክህን ወደ አንተ ጥሩ አመላለስን መልሰን ።

          Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

15 May, 11:25


Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

13 May, 08:56


💚 የአላህ ስጦታ ስጦታ ሲሆን
ክልከላውም ስጦታ ነው ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

10 May, 05:50


💚 አላህን ስታምፀው ሁሉም ነገር
አንተን ሲወቅስህ ታገኘዋለህ‥
๏ መልእክት ሁሉ ላንተ የተላኩ ይመስልሃል
๏ ሁሉም የቁርአን አንቀፆች አንተ ላይ
የሚነበቡ ይመስልሃል‥
๏ የሆነ ነገር ሲከሰት ስታይ ትፈራለህ
ይህ ሁሉ ስሜት አላህ ከእርሱ ሸሽተህ
ወዴትም እንዳትሄድ ብሎ ነውስ ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

አላህዬ እወድሃለሁ…ღ

03 May, 07:51


💚 ጌታዬ ሆይ!
አንተን የማያስደስቱህን ነገሮች ሁሉ
የበለጠ እንድጠላቸው አድርገኝ ።

Te » @uhibukeyarebi ⚘ღ

2,457

subscribers

25

photos

1

videos