ARIF CRYPTO @arif_crypto Channel on Telegram

ARIF CRYPTO

@arif_crypto


እንኳን ወደ አሪፍ ክሪፕቶ በደህና መጡ እዚህ ቻናል ላይ በነፃ ኦንላይን የክሪፕቶ መረጃዎችን ወደእናንተ እናደርሳለን!

Buy ads: https://telega.io/c/Arif_Crypto

አሪፍ Crypto (Amharic)

አሪፍ Crypto እንኳን ወደ አሪፍ ክሪፕቶ በደህና መጡ እዚህ ቻናል ላይ በነፃ ኦንላይን የክሪፕቶ መረጃዎችን ወደእናንተ እናደርሳለን! አሪፍ Crypto እንዴት እንደሚጠቀሙ እንዴት እንደሚቀርቡ እናሳልፈን አሪፍ ክሪፕቶ ብቻ ለሚጠቀምበት ጥያቄ እና ረቂቅ እንዳይገናኝባህል ቻናል ላይ በምንም ኦንላይን የገለፁት የክሪፕቶ መረጃዎች እንደእኛ እናወያዋለን! እሱን ተጨማሪ ይዘት ይችላሉ: https://telega.io/c/Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

27 Nov, 09:14


💵Major አሁን ላይ ለሁሉም በሚባል ሁኔታ እየገባ ነው የሚገኘው
👍 ገብቶልኛል
😭 አልገባልኝም

ARIF CRYPTO

22 Nov, 10:27


MemeFi ሊስት እንደተደረገ ወዲያው መሸጥ የምትፈልጉ Limit order የሚለውን Market order ላይ ማስቀመጣችሁን አረጋግጡ ከዛ sell ስትሉት ወዲያው ወደ ዶላር ይቀይርላቹዋል!

ሊስት የሚደረገው 10 ሰዓት ላይ ነው ቀድሞ call auction 9 ሰዓት ላይ አለ እሱ የዋጋውን ፍንጭ ይነግረናል 👋

ARIF CRYPTO

11 Nov, 11:41


🪙Major አዲስ task መጥቷል 35 star መክፈል

ለ 1ሚሊዮን users ነው ያዘጋጁት በተቻለ ፍጥነት ስሩት

@Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

05 Nov, 07:07


🤑Blum እንደተናገሩት ከሆነ አዲስ የመጣው drop game የአሜሪካ ምርጫ ተጠናቆ አዲሱ ፕሬስዳንት እስከሚታወቅ ድረስ ይቆያል ብለዋል።🫡

🔥እናም በ drop game ላይ የአሸናፊውን ፕሬስዳንት ብዙ icon ለሰበሰቡ ሰዎች ሽልማት ያዘጋጁ ሲሆን

🥇: 5000💵
🥈: 2500💵
🥉: 1250💵
4ኛ: 500 💵
5ኛ : 250💵
6ኛ : ለ 10 ሰው 100💵

🎉ውጤቱ ምንም ሆነ ምንም 5 players ደሞ randomly ተመርጦ 100 ዶላር እንደሚሸልሙም ተናግረዋል።😁

@Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

02 Nov, 08:05


💎Paws በ4 ቀን ውስጥ ብቻ ከ 15M በላይ Active users ማፍራት ችሏል እናም Dogs ያልሰራችሁ ተጠቀሙበት ይሄንን እድል😱

➡️እንደምታዩት የ Blum co-founder የሆነው smerkis paws እንደተጀመረ top ላይ ነበር

➡️አሪፍ ከፋይ እና ቶሎ የሚያልቅ airdrop እንደሆነ ጥርጥር የለውም

➡️Task እየሰራችሁ አሪፍ መሄድ ትችላላችሁ

ለመጀመር
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5

ARIF CRYPTO

01 Nov, 08:43


Paws

🏅
$DOGSመለጠን ብላችሁ ለምታስቡ እና ለምትጨነቁ ይሄ በዚህ ትካሳላችሁ በ bybit Promot ተደርጓል ጀምሩት አሁኑኑ እንዳትቆጩ

START
💲 COMPLETE TASK
CONNECT WALLET
💲 DONE

ለመጀመር👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5

ARIF CRYPTO

27 Oct, 08:42


X Empire Hrum

100,000,000,000 ቢሊዮን $HRUM tokens for $X holders ⚡️ ለ X EMPIRE ተጠቃሚወች አቅርቧል ።

አለማችን ላይ አሁን ካሉ ኤርድሮፓች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል ።

HRUM ላይ የሚያስፈልገው ሰው መጋበዝ በየ 24 ሰአቱ ቸክ ማድረግ እና ጠዋት አራት ሰአት ላይ DELY አለው ።

ላልጀመራቹ አሁን ጀምሩ 👇👇

t.me/hrummebot/game?startapp=ref391856983

ARIF CRYPTO

14 Oct, 05:04


-Airdrop  ማለት ምን ማለት ነው ?
-ለምንስ Token በነፃ ይሰጡናል ?

   - በአሁኑ ሰዐት ማለትም Notcoin release ከተደረገ ቡሀላ በጣም ብዙ Airdropኣች እየተለቀቁ ይገኛል በዛውም ልክ ተጫዋቹም እየበዛ ይገኛል
ግን ሁላችንም ማለትም ከ 80% በላይ Farmerኣች Airdrop ማለት ምን ማለት እንደሆነ አናውቅም ስለዚህ እስኪ ትንሽ እንማማር


  Airdrop ማለት 1 Company ወይም 1 Project የራሱን Game, Task  ( Task ማለት Websiteአቸው ላይ Register ማድረግ , ከ Wallet addressአቹ ጋ በማገናኘት  , Like አርጉ ሲሉ Like ማድረግ እና የመሳሰሉ
በ አጭሩ እነሱ ያዘዙትን መተግበር ማለት ነው ) እያሰራን
በነዚህ አማካኝነትም ሆነ በሌላ አማካኝነት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት መንገድ ነው
እና እናንተ እነሱ ያሉትን ስለተገበራቹ (ስለተጫወታቹ) የነሱን Coin  Or digital Asset ይሰጧቹሀል ::

ግን ይሄንን የሚያስደርጓቹ እነሱ Promotionኑን ስለሚፈልጉት ነው ምክንያቱም Crypto ላይ ላለ አንድ Project Attention በጣም ትልቅ ነገር ስለሆነ
መገንዘብ ያለብን ነገር ማንም Company or Project እኛን ለመርዳት ብሎ አይደለም ሚሰራው ለራሱ ሲል ነው እንጂ
ስለዚህ ነፃ Token ሚባል ነገር የለም


@Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

11 Oct, 20:46


🤘Blum On Binance Premarket Coming

ARIF CRYPTO

11 Oct, 06:21


#major_daily_combo (puzzle durov)

|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

@Arif_Crypto @Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

11 Oct, 05:26


goof morning🌅🥰

ARIF CRYPTO

08 Oct, 17:11


Listed 0.0004 😳

✉️ @Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

08 Oct, 07:09


Cats 🐈‍⬛ ሊስት ለመደረግ 🔢🔢ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል

Guys ከ Cats ብዙ አትጠብቁ 🙌
የሚሰጡንን መቀበል ነው 🤭

✉️ @Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

07 Oct, 08:18


🤠BLUM ላይ weekly task አለ ገብታችሁ ስሩት
540bp reward አለው

@ARIF_CRYPTO

ARIF CRYPTO

06 Oct, 15:27


ብዙ ሰው ያልጀመረው ውድድር ነው በቀላሉ ሰው invite በማረግ ስሩ ግን start ማለት ብቻ ሳይሆን Task መስራት አለባችሁ የምታስገቡትም ሰው የሚቆጠርላችሁ Task ሲሰሩ ብቻ ነው

በጣም ቀላል Task ነው በደንብ ከሰራችሁ በቀላሉ ትሸለማላችሁ

100% ተረጋግጧል

6 ሰዉ invite አድርጋቹ Top 500 ዉስጥ በመግባት ዉድድሩን ተቀላቀሉ

🔻 https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_391856983

👉 https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_391856983

ARIF CRYPTO

04 Oct, 09:09


✉️አሁን ዶግስን አፍሰናል ቀጣዩ ደግሞ CATS 🐈ነው❗️

ከ4 ቀን በኋላ List ይደረጋል😱🥰

ሳይረፍድ አሁኑኑ ይጀምሩ ➡️
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=zb4dJEnv7i0ov4goWvKLs

ARIF CRYPTO

01 Oct, 14:57


🎩X Empire ላይ የሚታዩ መስፈርቶች
➡️የጋበዛችሁት Active ሰው
➡️PPH - Profit Per Hour
➡️የሰራችሁት Task

ሌሎች የሚታዩ እነዚህ ናቸው
Wallet ማገናኘታችሁ 👛🤑
TON Transaction 👛
Telegram Premium

💲70% ነው አሁን የሚከፋፈለው

✉️ @Arif_Crypto

ARIF CRYPTO

29 Sep, 07:33


Guys 1 ቀን ነው የቀረው ካልጀመራችሁ ጀምሩ!
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=zb4dJEnv7i0ov4goWvKLs