መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق)) @wrbazer Channel on Telegram

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

@wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ጌቶ ወረዳ

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 (Amharic)

ከምንደኛው ጥላ አዋጁኝ! መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 ከአገልግሎት ወደ ውሕጅ እንዲሁም በአፍንጫ ጊዜ ወዲህ እየተያይ ነው። አዲስ ክልል እንለዋወጥልን እና አካባቢውን እናመሰግፍ። ስለሚጠበቁ በዚህ ክፍል እዚህ ነው፤ ይህ ቻናል ለማንኛውም ቋንቋ እና ነቷን የተመረጡ ሰዎች እንደሚወጣው ተዘግቶ ገና በማመጣበት እናሰናብተው። እናመፅንሃለን!

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

28 Nov, 18:04

በጣም ሰቃቅለህ እንዲያዋርዱህ አትፍቀድላቸው;
በጣም አሳንሰህም አትበድላቸው፤

እነርሱ እነሱ እንዲሆኑልህ ልካቸውን ስጣቸው!!

https://t.me/hamdquante

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

27 Nov, 06:39

✍️
  በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊ ሆኖ ለመኖር አስራ አንድ መፍትሔዎች አሉ።

   አስሮቹ; ከሰዎች መገለል ሲሆኑ
አስራ አንደኛው;  👉ዝምታ ነው!!

  https://t.me/hamdquante

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

26 Nov, 13:32

ለቀላቀሉ
https://t.me/wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

26 Nov, 13:03

አቅራበያቹሁ በሚገኙ የሱና መሳጂዶች ደርስ ተካፈሉ እራሳቹሁ ለመለወጥ ማድረግ ያለባቹሁ ሁሉ አድርጉ ሰሃቦች ለአንድ ሀዲስ የአንድ ወር ጉዞ ይጓዙ ነበር.......

👌 እኔ እና አንተ ግን የአዲስ አበባ ሰውች ጀነት የተባልን ይመስል ቁራኣን ምን እንደሆነ አናውቅም .........

🩸ደርስ አጠገባችን እያለ አንገባም ይልቁንስ ፥ጫወታ፥ ወሬ፥ አሉባልታ ነገር እንወዳለን ።

👉ግን ለምን
?! ለገጠር አባት እናቶቻችን ወንድም እህቶቻችን እንዲቀየሩ የምናደርገው
➴እኛ ጉጉት ሲኖረን ነው...
➴እኛ ስናውቅ ነው....
➴እኛ ደርስ ስንገባ ነው....

➴እኛ ሱና ስንላበስ ነው ....
➴እኛ ሰርተን ስናሳይ ነው ስራችን የበለጠ.. ተቀባይነት የሚያገኘው .....

🤝 ምንም ካልተመቻቹ ደርሶች እያወረዳቹሁ ስሙ መዘናጋት ይብቃ ከራስህ ጅህልና ለማንሳት ከሰፈርህ ጅህልና ለማንሳት የቻልከውን አድርግ እመነኝ ሁለቱም ሀገር ነጃ ከሚሆኑት ትሆናለህ .......

ኢብኑ ጀማል አል-ሀበሽይ ...

👇👇👇👇👇👇
ጉቶ በአብሮነት ወደ ፊት
https://t.me/httpgoto

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

25 Nov, 07:29

❶-የነብያችን አፈጣጠር ምን ይመስል ነበር ?

❷-የነብያችን ቁመት እንዴት ነበር?
❸-የነብያችን ፀጉር እና ፂም እንዴት ነበር ?

❹-የነብያችን ስነ-ምግባር ምን ይመስል ነበር?
➎-የነብያችን ባልተቤት ስንት ናቸው ?!

♻️ እናም ሌሎችም ተወስቶበታል ዘወትር ከፈጅር በኋላ የነብዩ ታሪክ በሚል የሚሰጥ የደርስ ፖሮግራም ቁጥር ❸........

🎤በወንድም አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀው ....

🕌 ፉርቃን መስጂድ ጉቶ(ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ)
👇👇👇
👉
https://t.me/httpgoto

👇👇👇👇
👉
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

24 Nov, 12:48

ሙሀደራ ከፉርቃን ጉቶ....

👌!! ታገስ !!

በሚል ርዕስ    የተዘጋጀ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ....

🎙በኡስታዝ ነስሬ  አላህ ይጠብቀው።

🕌 መስጂድ ፉርቃን  (ጉቶ )
        
👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

የጉቶ ደርሶች ለማግኘት
👇👇
https://t.me/httpgoto

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

24 Nov, 12:47

ሙሀደራ ከፉርቃን ጉቶ....

👌!!የፈለከው ኑር ሟች ነህ!!

በሚል ርዕስ    የተዘጋጀ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ....

🎙በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድልወዱድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 መስጂድ ፉርቃን (ጉቶ )
        
👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

የጉቶ ደርሶች ለማግኘት
👇👇
https://t.me/httpgoto

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

24 Nov, 12:47

👇

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

23 Nov, 06:53

ሙሀደራ ጉቶ ነው

♻️ በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ ከጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ በታላቋ ፉርቃን መስጂድ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራልና… 

🤌በጊዜ በመገኘት ከዳዕዋው እንዲካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል

   ↪️መገኘት የምትችሉ⤵️
                          #እ
                             #ን
                                #ዳ
                                   #ት
                                      #ቀ
                                         #ሩ!!
🕌በታላቋ ፉርቃን መስጂድ (ጉቶ)

ዙሁር እንደተሰገደ---

📫አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን 
በTelegram Channel ⤵️
https://t.me/httpgoto

👇👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

22 Nov, 13:23

የዛሬ ኹጥባ ከፉርቃን መስጂድ ጉቶ......

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية
السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة

🎧 የመስጂደል ፉርቃን ጉቶ የጁመዓ ኹጥባ .....

🔖 بعنوان: الأخوة في الله

🔖 መዋደድ.......

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي أبو عمار داود بن جمال الحبشي حفظه الله تعالى
🎙️ በኡስታዝ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀው።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

የጉቶ ፉርቃን መስጂድ ቻናል ለማግኘት👇👇
https://t.me/httpgoto

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

21 Nov, 15:32

ቆልፎቹን በመንካት ከፍተወደ ይግቡ
👇👇👇👇

🗝🗝🗝🗝🗝🗝🗝🗝🗝🗝

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

21 Nov, 14:57

↪️ ይህ ቻናል ጠቃሚ ጠቃሚ ጉቶ ፉርቃን መስጂድ የሚሰጡ
🖊ፁሁፎች
🖊 ኹጥባውች
🖊ሙሀደራውች
🖊ጥያቄውች
የሚለቀቅቀት ነው ጆይን ብላችሁ ግቡ መርኸበን ቢኩም ።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpgoto

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

21 Nov, 06:15

🩸አዲስ ደርስ ከጉቶ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት  .....

📚الأصول الثلاثة
.......
🎙️️ በወንድማችን
አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል  አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ {ጉራጌ ጌቶ ወረዳ ጉቶ } ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።

     👉 ደርስ ቁጥር 03👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
https://t.me/Werkamanegegr

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/Werkamanegegr/1658

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

20 Nov, 17:43

💯 ሒጃብሽ ጠብቂ  ⤵️

🔘 በሚል ርዕስ ለሴቶች የተደረገ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በወንድም አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 11/03/2017E.C 📅

🕌 በሱና መስጂድ {ጉቶ}

📎
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

20 Nov, 15:03

መልካም ሥራ..........

➵ለፊት ወዝ ነው....
➵ለልብ ብርሃን ነው...
ለሲሳይ ሰበብ ነው....
➵ለአካል ብርታት ነው
....

➴ለአዕምሮ ንቃት ነው....
➴አላህ ዘንድ ያስወድዳል
...
➴በሰዎችም ያስሞግሳል.....
➴ከመጥፎ አወዳደቅ ይጠብቃል.....

🤝ፊታችሁ ፈክቶ  ልባችሁ በርቶ  ሲሳያችሁ ሰፍቶ ታድሩ  ዘንድ

👇👇         👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

20 Nov, 04:46

🩸አዲስ ደርስ ከጉቶ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት  .....

📚الأصول الثلاثة
.......
🎙️️ በወንድማችን
አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል  አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ {ጉራጌ ጌቶ ወረዳ ጉቶ } ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።

     👉 ደርስ ቁጥር 02👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
https://t.me/Werkamanegegr

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/Werkamanegegr/1658

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

19 Nov, 05:48

🩸አዲስ ደርስ ከጉቶ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት .....

📚الأصول الثلاثة
.......
🎙️️ በወንድማችን
አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ {ጉራጌ ጌቶ ወረዳ ጉቶ } ከመግሪብ ሰላት በኋላ ።

     👉 ደርስ ቁጥር 01👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
https://t.me/Werkamanegegr

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚

https://t.me/Werkamanegegr/1658

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

18 Nov, 06:23

📚 አዲስ ደርስ ከጉቶ  መስጂድ

🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💯 እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ኪታብ ሊጀመር ነው።

🎙 በወንድማችን አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀውና።

📚  كتاب " أصول الثلاثة  "

📚(ሶስቱ መሠረቶች) የተሰኘው ኪታብ ሲሆን 

🕰️ ደርሱ የሚቀራው ዘወትር ከሰኞ እስከ እሮብ ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

ማሳሰብያ
ደርሱ በጣም አሳሳቢ ከመሆኑ ሁላችንም ይህንን ኪታብ ለመቅራት ዝግጁ እንሁን በአካል የተገኘ እሰዬ .....

🛫 በአካል መገኘት ያልቻለ በአላህ ፍቃድ ቻናላችን ላይ ድምፁ እናቀብላቹሁ አለን .....

🤲 አላህ ሁላችንም ተጠቃሚዎች ያድርገ!!

🛖 "ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ  መስጂድ አል-ሱና የሰለፊዮች ልሳን ሁሌም ወደ ፊት .....
            
🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
https://t.me/Werkamanegegr

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚

https://t.me/Werkamanegegr/1658

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

17 Nov, 12:34

ሙሀደራ ከቋንጤ .....

🩸ተውሂድ አሳሳቢነት .....
♻️በሚል ርዕስ    የተዘጋጀ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ....

🎙በኡስታዝ መሀመድ ውርባዘር አላህ ይጠብቀው።

🕌 መስጂድ አል-ሱና (ቋንጤ)
🗓ጁማዱል አወል 15/1446 ሂ
           
👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

17 Nov, 08:23

🩸አዲስ ሙሀደራ ከጉቶ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት ....

♻️ዲንህ ላይ ጠንክር በሚል ርዕስ ጠቃሚ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ ....

🎤በወንድም አቡ አማር ዳውድ ቢን ጀማል አል-ሀበሺይ ...

🕌 ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ

👇👇            👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

16 Nov, 12:12

ሙሀደራ ቋንጤ ነው

♻️ በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቀው ሳምንታዊው የእሁድ ሙሐደራ በታላቋ አል-ሱና ቋንጤ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራልና… 

🤌በጊዜ በመገኘት ከዳዕዋው እንዲካፈሉ ጥሪ ተላልፎላችኃል

   ↪️መገኘት የምትችሉ⤵️
                          #እ
                             #ን
                                #ዳ
                                   #ት
                                      #ቀ
                                         #ሩ!!
🕌በታላቋ ሱና መድረሳ(ቋንጤ)

🗓ጁማዱል አወል 15/1446 ሂጅሪ
↪️ ሕዳር 08/2017 E.c
ዙሁር እንደተሰገደ---

📫አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን 
በTelegram Channel ⤵️
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

16 Nov, 11:46

አብሽር የነገው ቀን እንዴት ያልፍ ይሆን? እያልክ እራስህን ጭንቀት ውስጥ አትጨምር።

♻️ ምን ይታወቃል ከህልምህና ከምኞትህ የሰፋ ሪዝቅ ወደአንተ እየገሰገሰ ይሆናል።
#መልካም ቀን

👇👇
https://t.me/mesjidalteqwawenabo
👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

14 Nov, 16:12

የመሪው ስብዕና

🩸ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ
🩸መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ

➵ቃልኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ
➵የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ

🩸ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው
🩸አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው

➴ቃላት የማይናገር ከራሱ ልቦና
➴እንዲህ ተዘርዝሮ  መች ስራው ያልቅና
➴ልተወው ሳልጀምር ችዬ አልዘልቅምና

💐 ሰሉ አላ ነቢይና ወሀቢቡና ሙሀመድ💦

ሼር አድርጉ ሼር ማን ገደለ👇👇
👉https://t.me/Werkamanegegr
👇
👉https://t.me/mesjdesunakorefcha
👇
https://t.me/wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

10 Nov, 19:34

🤲 الحمد لله ونسأل المزيد من فضله أطال الله عمرك مع كامل عافية وصحة.

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

10 Nov, 18:49

የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱኒያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ......

🩸የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ!!
🩸ከፈጅር ሶላት መሳነፍ አደገኛ የሆነ የሙናፊቆች ምልክት ነውና

👉የፈጅር አየር ለምንድነው ከሌሎች ጊዜ የበለጠ ንፁህ የምትሆነው? ተብለው ሲጠየቁ‥

መናፍቃን ስለማይገኙባት ነው
ብለው መለሱ

🤝የፈጅር ሰላትን አደራ🤝
👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

10 Nov, 18:37

🤝الحمد لله
♻️ አልሃምዱሊላህ እንኳን ተመለስክልን ውዱ ሸይኻችን አላህ ይጠብቅህ .....

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

10 Nov, 18:35

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉⭕️በታላቁና በተወዳጁ በወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል በህመም ምክንያት በመስጅደ አል-ኑር  እና በመድረሳ ተቋርጦ የነበረው ደርስ በ الله  ፍቃድ ነገ ሰኞ ይቀጥላል ።

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

10 Nov, 13:40

ሙሀደራ ❷ ከቆረፍቻ ......

🩸ተውሂድ አሳሳቢነት .....
♻️በሚል ርዕስ  የተዘጋጀ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ....

🎙በኡስታዝ አቡ ዒዘዲን ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው።

🕌 መስጂድ አል-ሱና (ቆረፍቻ )
🗓ጁማዱል አወል 09/1446 ሂ

             🕰 37:35 🕰

👇👇
https://t.me/mesjdesunakorefcha

👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

10 Nov, 13:38

ሙሀደራ ❶ ከቆረፍቻ ......

🩸የልጁ ታሪክ .....
♻️በሚል ርዕስ (በጉራጊኛ ቋንቋ) የተዘጋጀ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ መካሪ የሆነ ሙሐደራ....

🎙በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኸድር አላህ ይጠብቀው።

🕌 መስጂድ አል-ሱና (ቆረፍቻ )
🗓ጁማዱል አወል 09/1446 ሂ

             🕰 36:51 🕰

👇👇
https://t.me/mesjdesunakorefcha

👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

09 Nov, 15:48

ህይወት ሁሌም በሙከራና በፈተና የተከበበች ናት.....
🩸 ሙከራው ሊሳካልህም ላይሳካልህም ይችላል፤ ፈተናውም ወይ ታልፈዋለህ ወይም ትወድቃለህ

👌የሆነው ሆኖ ከዚች ዐለም ስትሰናበት ግን ከሁለት አንዱ ነህ

♻️በመልካምነትህ ለሌሎች አርዓያ ትሆናለህ፤
ወይም
♻️ በክፋትህ ለሌሎች መመከሪያ ትሆናለህ‼️
ምርጫው በእጅህ ነው!

👇👇 👇👇
http://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

09 Nov, 08:52

ሙሀደራ ቆረፍቻ መስጂድ   አል-ሱና ነው

እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።

🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ቆረፍቻ አል-ሱና መስጂድ እንገናኝ።

• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!

=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
.

 = ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው
 =
ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!!

=ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና
??
      
🤝የቆረፍቻ አጠቀላይ ፖሮግራሞች ለማግኘት

👇👇
    https://t.me/mesjdesunakorefcha

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

09 Nov, 06:15

♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ መስጂድ አል-ሱና አላህ ይጠብቃት .......

🎙ሰብር ኧቨሮት
♦️

በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪየሆነ የጁዑማኹጥባ ከጉራጊኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ.....

🎧 በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው  ኡስታዛችን አቡ አብደላህ ኸድር አላህ ይጠብቀው

🕌 ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ መስጂድ አል-ሱና..

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
https://t.me/Werkamanegegr

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

07 Nov, 17:31

የቻናል ግብዣ ......

🛖ጉራጌ ዞን ላይ የሚሰጡ 👇
💫ደርሶች....
💫  ኹጥባውች .....
     💫 ሙሃዳራውች .....
            💫 ግጥሞች .....
                💫ጣፍጭ ፁሁፎች ......
                     💫እናም ጠቃሚ ግጥሞች ...
ይለቀቅባቸዋል ። እናም እራሱን ካለበት ጅህልና ለማውጣት እራሱን ለመለወጥ የፈለገ በአካል በመገኘት ደርሶች ይከታተል.......

ያልቻለ ከታች የሚለቀቁ ሊንኮች በመጠቀም ደርሶችን ይከታተሉ ዘንዳ ተጋብዘዋል ።

1⃣➥ ወርቃማ የሰለፎች ቀውል ⤵️
https://t.me/Werkamanegegr

2⃣ ➥የነስር መስጂድ ችሮ   ⤵️ 
https://t.me/chero_msgdelneser

3⃣ ➥የአል-ፋሩቅ ውርባዘር⤵️
https://t.me/wrbazer

4⃣ ➥የአል-ሱና ቆረፍቻ ⤵️
https://t.me/mesjdesunakorefcha

5⃣➥የአል-ፈትህ ቆንትር ⤵️

https://t.me/mesjidalfethkontrr
6⃣➥ የአል-ተቅዋ ውሾ ወናቦ ⤵️
https://t.me/mesjidalteqwawenabo
🖕👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ተቀላቀሉ ሼር አድርጉ

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

07 Nov, 14:15

በማያገባህ አትግባ!
መጥፊያህ ሊሆን ይችላል።

https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

06 Nov, 14:01

መጥፎን በጥሩ መልስ ይነበብ 👇......

🩸 በመንገድ ላይ ሲጓዝ የነበረ አንድ ሰውዬ መርዛማ የሆነ እባብ በእሳት ሲቃጠል ተመለከተና ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣው ወሰነ......

🩸ከእሳቱ ውስጥ ሊያወጣ ሲያነሳው እባቡ እጁ ላይ ነደፈው። ሰውዬው በድንጋጤ እባቡን ወረወረው እባቡም ተመልሶ እሳቱ ውስጥ ወደቀ።

ሰውዬውም  በድጋሚ ሁለት እንጨቶችን ተጠቅሞ ከእሳቱ አወጣው። እናም የእባቡ ሕይወት ተረፈ ቆሞ ድርጊቱን ይመለከት የነበረ አንድ ሰው ወደ ሰውየው ቀርቦ ......

"ይህ እባብ በመርዙ ነድፎህ ሳለ ድጋሚ ልታድነው የምትሞከረው ለምንድነው?" ብሎ ጠየቀው።

✍🏿 ሰውየውም "የእባቡ ባህሪ መንደፍ ነው የእኔ ደሞ ማትረፍ ነው። ሁለታችንም ያለንን ነው ያንፀባረቅነው

🤝 ለሱ ክፉ ባህሪ ብዬ የኔን መልካም ባህሪ መለወጥ የለብኝም" ብሎ መለሰ።

📚 መልዕክቱ እንደራስ አረዳድ ቢለያይም ጠቅለል ሲደረግ እንዲህ ነው.....

♻️ክፉ ነገር በክፉ ሊመለስ አይገባም። መጥፎ ሰዎች በዙሪያህ ቢኖሩም፣ የቱንም ያህል ክፋት ቢሰሩብህ አንተ የራስህን መልካም ባህሪ አንፀባርቅ እንጂ በነሱ ውስጥ አትተዋት። እራስህን ሁን!!!!

👇👇ተቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

05 Nov, 13:28

ማስታገሻ እየሰጡ ከሚያቆዩዋቹ ሰዎች ራቁ❗️

https://t.me/wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

05 Nov, 12:28

በጌታቹህ ላይ ግምታቹ ምንድ ነው?!

ይጥለኛል....
ይበድለኛል....
ያስረበኛል ....
➵ችላ
ይለኛል...

ወይስ ምንድ ነው በሀያሉ ጌታችን ላይ ያላቹሁ ግምት?!

አንደኛቹ በጌታው ላይ መልካም ምኞች አሳድሮ እንጂ እንደ አይሞት (ነብዪ ሙሀመድ)

👇👇ጆይን&ሼር 👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

04 Nov, 14:19

♻️ አዲስ አሳሳቢ እና አንገብጋቢ ደርስከቆንትር ፈትህ .....

📚الحلية السنية ...
.
🎙️በኡስታዝ አቡ ዒዘዲን ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፈትህ መስጂድ {ጉራጌ ጌቶ ወረዳ ቆንትር } ከመግሪብ ሰላት በኋላ

     👉 ደርስ ቁጥር 01👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
https://t.me/mesjidalfethkontrr

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/mesjidalfethkontrr/1614

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

04 Nov, 10:33

🎧 የእለተ እሁድ  የውርባዘር የአል-ፋሩቅ መስጂድ  ሙሓደራ ቁ,❶......

🤝ጥሩ ስነ ምግባር ...
በሚል ርዕስ የተሰናዳ ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ ሙሓደራ!

🎤 በኡስታዝ ነስሬ  አላህ ይጠብቀው

♻️የውርባዘር ቻናል ለማግኘት
👇👇          👇👇
https://t.me/wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

04 Nov, 06:50

በቃ አንተ መፃፍ ትችል አለህ ልብ የሚያረጥቡ አኼራ የሚያስታውሱ ፁሁፎች ትፅፍለህ ከፃፍክ ጠላትም ቢሆን ይነበብልሃል በርታ ጠንክር አላህ ያግዝህ .....

የሆነ ሰው.........
👇👇ሙሉውን ለማንበብ👇👇
https://t.me/hamdquante/8100

👇
https://t.me/wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

26 Oct, 10:09

💫ሙሀደራ  አስጋድር ፈትህ ነው

እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።

🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም አስጋድር ፈትህ መስጂድ እንገናኝ።

• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!

=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
.

 = ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው
 =
ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!!

=ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና
??
                
መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

26 Oct, 08:57

25 Oct, 11:51

♻️የጁዑማ ኹጥባ ከጉቶ መስጂዳችን ከተፈተ በኋላ የመጀመሪያ ገራሚ የሆነ ኹጥባ ከጉራጊኛ ትርጉም አብሮ የቀረበ

📻 تسجيلات السنة الإسلامية
السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة
🎧 የመስጂደል አል-ሱና ጉቶ የጁመዓ ኹጥባ

🔖 بعنوان: المسابقة في الخيرات

🔖  ''መልካም ነገር ላይ መሽቀዳደም

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبو حمزة عبدالودود الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድል ወዱድ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٢٢ - ربيع الثاني ١٤٤٦هـ في مسجد السنة غتو في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ረቢዓ ሣኒ{22-1446 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

24 Oct, 17:53

https://t.me/wrbazer

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

23 Oct, 17:01

የዛሬ 100 ዓመት አስባቹሁታል .....

♻️ምን አልባት የዛሬ 100 ዓመት  እኔ አንተ አንቼ እናንተ ቀብር ውስጥ ናቹሁ ነን ።

🗯ኡፍፍፍፍፍ ምን ይውጠኝ ይሁን ?!

☝️ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 🤲

👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

23 Oct, 03:49

👉⭕️ታጋሾችን አበስራቸው...

    ♻️ ፈገግ በል የምን መጨነቅ? ደግሞ ለዱንያ??

   👉አንድ ጭንቅ ያለው ወጣት አንድን አሊም አንድ ጥያቄ ጠየቃቸው፦
  ፦ ያሸይኽ እርሶ ዘንድ የመጣሁት ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር እሱም ጭንቀቴ በዛ ጉዳዮች ወረሩኝ...ካለሁበት ማቅ መውጫ ብልሃት ምንም አጣሁ ምን ይሻለኝ?

ሸይኹም አሉ፦ አንተ ወጣት ሆይ ! ለጥያቄህ ምላሽ ከመስጠቴ በፊት ሁለት ጥያቄዎችን ጠይቀሃለው ሁለት ምላሾችን እፈልጋለሁ??

ሰውየውም፦ ጠይቁኝ!!

ሸይኩም፦ ለመሆኑ ወደዚህች ዱንያ ስትመጣ እነዚህ ጭንቀት መከራዎች አብረውህ ነው የመጡት?

ሰውየውም፦ አይ

ሸህየውም፦ እሺ ከዱንያ ስትወጣ ከነዚህ ጭንቀትና መከራ ጋር አብረህ ነው የምትወጣው?

ሰውየውም፦ " አይ "

ሸይኩም፦ ታድያ ወደ ዱንያ ስትመጣ ይዘከው ላልመጣከው... ከዱንያ ስትወጣ ካንተ ጋር አብሮህ ለማይሄድ ነገር... ታድያ መጨነቅ ለምን አስፈለገው? እሱን ተወውና አብሮህ ለሚሄደው ትጋ ተጨነቅ። በዱንያ ጉዳይ ታጋሽ ሁን ። ወደ ሰማይ መመልከትህ ወደ ምድር ከመመልከትህ ረዘም ይበል የዛኔ የምትፈልገውን ታገኛለህ።

 👌 ፈገግ በል ርዝቅህ ተወስኖ ያለፈ ነው።

እድሜህ ተለክቶ የተቀመጠ ነገር ነው ። የዱንያ ነገር ሊያስጨንቅህ አይገባም። ምክንያቱም #በአሏህ እጅ ናት ዱንያ!!

             👍ተፍ ተፍ ስል ያገኘሁት ነው

👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/6840

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

22 Oct, 18:05

ከእሳት አደጋው ቀተያያዘ አስተማሪ እና ውድ የሆነ ፁሁፍ ከውዱ ወንድማችን ሀምዱ አላህ ይጠብቀው ...

♻️ትዝብት እና ምልከታ ...

👇👇ሙሉ ለማንበብ 👇👇
https://t.me/hamdquante

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

21 Oct, 20:03

አየህ ዱንያ እንዲህ ናት .....

🔖 ለስንት አመትታት ስለ ዲንህ ሳትጨነቅ በል እንደውም የዲንህን ህግጋት ተረማምደህ ሰብስበህ ሰብስበህ ስታበቃ .....

👉ስንቱ ይዋሻል

👉ስንቱ ሀራም ይናገራል
👉ስንቱ ሰላት ያቋርጣል ለዚች ግማታም ዱንያ ሲል

♻️ የሆነ ሰአት ባልጠበቅበት ሁኔታ ሜዳ ላይ ትቀር ይሆናል አየህ አይደል ዱንያንም አኸራንም መክሰር ማለት ይሄ ነው።

☝️አላህ ከሁለቱም ሀገር ክስረት ይሰውረን🤲

👉https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

21 Oct, 15:04

     የጦር ሜዳ ጀግንነት የሚመነጨው መስጂድ ውስጥ ከሚደረገው ዒባዳ ነው!!

👉ይህንን ከተረዳህ፦

    ♻️አንተም በጠላቶችህ ተከበህ ነውና ያለኸው ነገ ሀገርህ ላይ ምን እንደ ሚከሰት እና ምን እንደ ሚገጥምህ የምታውቀው ነገር የለም። ስለሆነም ከጦር መሳሪያ በፊት በዒባዳ ትጥቅህን አሳምር

 🤝https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

20 Oct, 19:58

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

🕋🕋🕋ስለ መስጅደ_ሱና ጉቶ 🕋🕋🕋

በሰማነው ዜና በጣም ደስ ብሎናል ።

🌿🌿🌿الحمد لله 🌿🌿🌿

ዳዕዋ ሰለፍያ በመላው አለም እንዲስፋፋልን اللهን እንጠይቀዋለን።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

20 Oct, 12:05

አስደሳች ዜና 👇👇

♻️ እንደ ሚታወቀው ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ የሰለፊዮች መስጂድ መስጂድ አል-ሱና (ጉቶ )በአንድ አንድ ግጭት ምክንኛት ተዘግቶ እንደ ነበረ ይታወቃል.....
.
.
.
👉 እነሆ በዛሬው እለት እለተ እሁድ !10-2-2017 )መከፈቱን ሰምታናል አልሃምዱ ሊላህ በጣም ደስ ብሎናል አላህ መጨረሻው ያማረ ያድርገው ....

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

20 Oct, 06:38

💫ሙሀደራ  ቆንትር ነስር  ነው

እነሆ ዛሬ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።

🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ቆንትር ፈትህ መስጂድ እንገናኝ።

• መንፈሳችን እናድስ!
• ወንድማማችነትን እናጠናክር!
• ኢማናችንን እናጎልብት!

=ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ
=መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ
.
.
.
.

 = ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው
 =
ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!!

=ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና
=ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና
??
                
መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

19 Oct, 17:23

    አንደሉስ ሲከፈት የሙስሊም ሰራዊቶች አስራ ሁለት ሺህ ነበሩ ተባለ;

   አንደሉስ ስትወድቅ ግን በውስጧ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ነበሩ።

  ♻️ቁም ነገሩየኢማን ጥንካሬ እንጂ የቁጥር ብዛት አ ይ ደ ለ ም!!

    https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

19 Oct, 09:46

ለጋዛ ወንድሞች ማበረታቻ የተስተላለፈ መልክት የቆየ ቢሆንም ውስጥ የሚነካ ምክር ነው አድምጡት ሼር አድርጉት 🇵🇸

مقتطف صوتي جميل. لشيخنا المبارك أبي اليمان حفظه الله

🇵🇸رسالة إلى أهل غزة.. 🇵🇸

يا أهل غزة يا رجال العزة في الجهاد عزكم وإليه شرفكم ومنه رزقكم وفيه شهادتكم والنظر إلى ربكم.
ولقيا أزواجكم في الجنة.

فهنيئا لكم، لا تتمنوا لقاء عدوكم واسألوا ربكم العافية.
لا تتركوا دينكم واصبروا في أرضكم وقاتلوا بإيمانكم ودافعوا عن كرامتكم وأبشروا بالخير من ربكم.
قوموا بما أوجب الله عليكم من الصبر واليقين والثبات والشهادة والتلقين.
فأنتم في خير عمل ألا وهو الجهاد وإلى خير أمل ألا وهي الشهادة.

ተቀላቀሉ👇👇👇👇
https://t.me/Werkamanegegr

መስጅድ አል ፋሩቅ ዉርባዘር ቻናል 🕋🕋🕋 قال الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله (( السلفية دين الله الحق))

18 Oct, 19:41

   የዩሱፍ ወንድሞች ከአባታቸው ጋ ጥቅም እንደ ሚያገኙበት ባሰቡ ጊዜ ለዩሱፍ፦
    "ወንድማችን" አሉት።

ልክ ጥቅሙ አብቅቷል ብለው ባሰቡ ጊዜ
   "ልጅህ" ማለት ጀመሩ።

በዚች ዱንያ ላይ ብዙኃኖች ካየን አነጋገራቸው ከጥቅማቸው ጋ አብሮ ይቀያየራል!!

💫የምንወደው ሰው ሲታመም;
        "ፈተና ነው" ብለን;
የምንጠላው ሰው ሲታመም ደግሞ
      "ቅጣት ነው" እንላለን።

💫በምንወደው ሰው ላይ ሙሲባ ሲደርስ
   "መልካም ስለ ነበረ ነው" ብለን
በምንጠላው ሲደርስ ደግሞ
"ሰዎችን ይበድል ስለ ነበር ነው" እንላለን።

ወዳጄ……
የአላህን ውሳኔ በስሜትህ ልክ ለክተህ ከማከፋፈል ተጠንቀቅ።
  የአላህ ግርዶሽ ከልሎልን እንጂ ሁላችንም አንገት የሚሰብር ወንጀል ተሸክመን የምንዞር ነውረኞች ነን!!

🤲አላህ የተሻለ ለሆነው ይግጠመን🤲
https://t.me/hamdquante

1,137

subscribers

317

photos

69

videos