ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት @tesfabirhansecondaryschool Channel on Telegram

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

@tesfabirhansecondaryschool


ይህ ቻናል አጠቃላይ በ ትምርትቤታችን ዙሪያ ማንኛውንም መረጃ ለመለዋወጥ እንድሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃወችን ለሁሉም የትምህርትቤታችን ማህበረሰብ ለማስተላለፍ ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በትምህርትቤታችን ውስጥ ያሉ ለሚመለከታቸው በሙሉ ሸር ያድርጉልን
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት የቴሌግራም ቦታችንን ይጠቀሙ👇
@Tesfabirhansecondaryschoolbot

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት (Amharic)

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የትምርትቤታችን ዙሪያ ነው። ይህ ቻናል የሚለዋጣቸውን፣ እንደሆነ አይሁንኝ የትምህርትቤታችን ሰርተይት መረጃዎችን ያስተለዋውን መረጃዎችን ለሁሉም በትምህርትቤታችን ውስጥ የተመለከተውን ቴሌግራም ቦታችንን እናስቀም በመታወቅ የቴሌግራም ባቡን ለማንኛውም ጥያቄ ዋጋ ወይም ድምፅ በቴሌግራም ቦታችን ጠቃሙን እና ያድምጡን ይጠቀሙ።

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

05 Jan, 17:27


ማስታወቂያ!

1 :- የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።


2:- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።


3:- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።


የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል ።


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት


(ታህሳስ 27/2017 ዓ.ም)



መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!



https://linktr.ee/aacaebc

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

29 Dec, 18:57


ለ12ኛ ክፍል የድጋሜ ተፈታኞች

የድጋሚ ተፈታኞች ምዝገባ የሚካሄደው በአገልግሎቱ በተዘጋጀ
👇👇👇👇👇👇👇
(https://register.eaes.et/Online) ራስ አገዝ መተግበሪያ(private candidates self-registration portal) በመሆኑ በክ/ከተማ ወይም በት/ቤት የድጋሚ ተፈታኞች ምዝገባ ስሌለ ይህንን አውቃቹህ በወቅቱ ተመዝገቡ‼️
🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤
🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

29 Dec, 18:47


#EAES

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የሚወስዱ ተፈታኞች በራሳቸው የሚመዘገቡበት አድራሻን ይፋ አድርጓል፡፡

በድጋሜ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

@tikvahuniversity

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

28 Dec, 19:27


📩ማሳሰቢያ

በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች

የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ት/ቤቶችና ወላጆች ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው ዝግጅት አድርጉ!!10ኛ ክፍል አያካትትም ምክንያቱም 10ኛ ክፍል አብዛኛው ተማሪ በአሮጌው ስርዓተ ት/ት የተማረ ሲሆን የተወሰኑ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የፓይለት ሙከራ ሆነው በአዲሱ ስርዓተ ት/ት በመማራቸው ነው! !

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76

🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

26 Dec, 19:01


ቀን 17/04/2017ዓ.ም
ማስታወቂያ:
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች
1ኛ. በተለያዩ ምክንያቶች ሪሜዲያል  አምጥታችሁ ያልገባችሁ
2ኛ. ለሙያ ት/ት መግቢያ ቲቪቲ ነጥብ አግኝታችሁ በተለያዩ ምክንያቶች እና በአቅም ማነስ ምክንያ ት መማር ያልቻላችሁ ተማሪዎች በተስፋብርሀን 2ኛ ደረጃ ት/በቤት እስከ ሀሙስ ድረስ በአካል በመገኘት አቶ ፍቃዱ ቢሮ እንድትመዘገቡ አናሳውቃለን፡፡

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

21 Dec, 03:20


👇👇👇👇👇👇👇👇

@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

21 Dec, 03:20


👇👇👇👇👇👇👇👇

@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

21 Dec, 03:20


👇👇👇👇👇👇👇👇

@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

19 Dec, 02:37


Here are some tips to motivate yourself to study:

1. Set goals: Set clear and achievable goals for yourself. Break down your study tasks into smaller, manageable chunks.

2. Create a study schedule: Plan your study sessions in advance and stick to the schedule. This will help you stay organized and focused.

3. Find a study routine: Discover a study routine that works best for you. Some people prefer studying in the morning, while others are more productive in the evening.

4. Eliminate distractions: Minimize distractions by turning off your phone or putting it on silent mode. Find a quiet and comfortable study environment.

5. Reward yourself: Set rewards for completing your study tasks or reaching your goals. Treat yourself to something you enjoy after a productive study session.

6. Stay positive: Maintain a positive mindset and believe in your abilities. Surround yourself with positive and supportive people.

7. Take breaks: Take regular breaks during your study sessions to avoid burnout. Use these breaks to relax, stretch, or do something enjoyable.

Remember, motivation comes and goes, but discipline is what keeps you going. Stay disciplined and committed to your studies, and you will achieve your goals.

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Dec, 17:40


የ12ኛ ክፍል የምዝገባ መተግበሪያ ወደ ስራ ተመልሷል

✍️ የተሻሻላውን ምዝገባ መተግበሪያ ለማግኘት (CTRL + F5 to force a refresh) በማድረግ የምዝገባ ስራውን መጀመር ይኖርብናል

✍️ተፈታኞችን ፎቶ ለመጫን በምንጠቀምበት ጊዜ ተፈታኞቹ በአካል ተገኝተው ፎቶው የራሳቸው መሆኑን ሲያረጋግጡልን ብቻ መሆኑን መገንዘብ እና ማስገንዘብ ይኖርብናል፤

✍️ የድጋሚ ተፈታኞች ምዝገባ የሚካሄደው በአገልግሎቱ በተዘጋጀ

👇👇👇👇👇👇👇
(https://register.eaes.et/Online)ራስ አገዝ መተግበሪያ(private candidates self-registration portal) በመሆኑ በክ/ከተማ ወይም በት/ቤት የድጋሚ ተፈታኞች ምዝገባ አያካሂድም

✍️ከመደበኛ የመንግስት ት/ቤቶች ውጪ ካሉ ተፈታኞች የሚሰበሰብ የምዝገባ ገንንዘብ ከአገልግሎቱ በቀን 03/04/2017 ዓ.ም በተላለፈው ደብዳቤ መሰረት ገንዘቡን አስመዝጋቢ ተቋማት በቴሌ ብር ወይም CBE birr ገቢ እንዲያድርጉ ይጠበቃል፤

✍️ከምዝገባው ጎን ለጎን የአስፈታኝ ት/ቤቶችን መረጃ በተለይም የተጠቃለለ የተፈታኝ ብዘት፣ የፈተና ግብአት እና መሰረተ ልማት(School Facilities)፣ የመፈተኛ ተቋማት ምርጫ(Institute Choices)፣ የአካል ጉዳተኞች መረጃ(Disability Info)፣ የበይነ መረብብ ፈተና አሰጣጥ መረጃዋች በተዘጋጀነው የፈተና አስተዳደር መተግበሪያ
👇👇👇👇👇👇👇👇
(https://exam.eaes.et/)አማካኝነት መሙላት ይጠበቃል፤

✍️ በምዝገባው ሂደት ላይ ከተሳተፉ አካላት ተገቢውን ግብረ መልስ በተዘጋጀው መጠይቅ
👇👇👇👇👇
(https://forms.office.com/r/ydST9q2s16) መሰረት በመሰብሰብ ለአገልግሎቱ እንዲደርስ ማድረግ ይጠበቃል!!

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Dec, 04:46


#Thisweeklychallenge

Chemistry grade 12

Unit 2: Electrochemistry and Unit 3: Industrial Chemistry.
U
1. Which of the following represents a redox reaction?
a) HCl + NaOH → NaCl + H_2O
b) Zn + CuSO_4 → ZnSO_4 +Cu
c) BaCl_2 + Na_2SO_4 → BaSO_4 +2NaCl
d) H2O -> H2 + O_2

2. In an electrochemical cell, the anode is the site of:
a) Reduction
b) Oxidation
c) Neutralization
d) Precipitation

3. Which electrolyte is used in a lead-acid battery?
a) KOH
b) H2SO4
c) NaCl
d) HNO3

4. What is the standard electrode potential of the hydrogen electrode?
a) 0.00 V
b) 1.00 V
c) 0.42 V
d) -1.00 V

5. Faraday's first law of electrolysis states that the amount of substance deposited is directly proportional to:
a) The voltage applied
b) The current and time
c) The resistance of the solution
d) The volume of the electrolyte

---


6. What is the primary component of Portland cement?
a) Calcium carbonate
b) Silicon dioxide
c) Calcium silicates
d) Aluminum oxide

7. Which process is used to produce ammonia on a large scale?
a) Haber process
b) Contact process
c) Ostwald process
d) Solvay process

8. The major byproduct of soap production in saponification is:
a) Alcohol
b) Glycerol
c) Fatty acids
d) Sodium hydroxide

9. Which of the following is NOT a step in the refining of petroleum?
a) Fractional distillation
b) Cracking
c) Polymerization
d) Vulcanization

10. The raw material for the production of sulfuric acid in the contact process is:
a) Sulfur
b) Ammonia
c) Carbon dioxide
d) Hydrogen

---

Answers
1. b)
2. b)
3. b)
4. a)
5. b)
6. c)
7. a)
8. b)
9. d)
10. a)
Don't forget to share with your friends!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Dec, 04:46


Grade 12 history exam

Unit 1: Development of Capitalism and Nationalism (1815–1914)
Unit 2: Africa and the Colonial Experience (1880s–1960s), Unit 3: Social, Economic, and Political Developments in Ethiopia,Unit 4: Society and Politics in the Age of World Wars (1914–1945)

1. Which of the following best describes the concept of nationalism?
a) Loyalty to a monarch
b) Advocacy for free trade
c) Pride in and loyalty to one's nation
d) Support for feudal systems

2. What was the main goal of the Congress of Vienna (1815)?
a) To divide Africa among European powers
b) To restore the balance of power in Europe after the Napoleonic Wars
c) To establish democracy in France
d) To promote industrialization across Europe

3. Which economic system became dominant during the 19th century with the rise of capitalism?
a) Feudalism
b) Socialism
c) Mercantilism
d) Free-market economy

---


4. The Berlin Conference (1884–1885) was primarily convened to:
a) Promote African independence movements
b) Abolish slavery across Africa
c) Regulate European colonization and trade in Africa
d) End World War I

5. Which European country colonized the Congo and exploited it for rubber and ivory?
a) Britain
b) Germany
c) Belgium
d) France

6. What was one major social impact of colonialism in Africa?
a) Increased political unity among African nations
b) Introduction of European languages and education systems
c) Rapid industrialization across the continent
d) Elimination of traditional African cultures

---

Mid-19th C. to 1941

7. Who led Ethiopia during its successful resistance against Italian colonization at the Battle of Adwa in 1896?
a) Emperor Tewodros II
b) Emperor Yohannes IV
c) Emperor Menelik II
d) Emperor Haile Selassie

8. The Italian invasion of Ethiopia in 1935 violated which international agreement?
a) Treaty of Versailles
b) Kellogg-Briand Pact
c) Covenant of the League of Nations
d) Yalta Agreement

9. What was one major economic reform introduced by Emperor Menelik II?
a) Introduction of European-style education
b) Expansion of Ethiopia’s railway system
c) Establishment of modern banking institutions
d) Abolishment of feudal land tenure

---



10. Which event is widely regarded as the trigger for World War I?
a) Assassination of Archduke Franz Ferdinand
b) Invasion of Poland
c) Formation of the League of Nations
d) Signing of the Treaty of Versailles

11. The Great Depression of the 1930s contributed to the rise of:
a) Monarchies in Europe
b) Fascist regimes in Germany and Italy
c) Socialism in the United States
d) Global peace efforts

12. What was the primary goal of the Atlantic Charter (1941)?
a) To divide post-war Europe among the Allies
b) To establish the United Nations
c) To outline the Allied vision for a post-war world
d) To enforce harsh penalties on Axis powers

---

Answers
1. c) Pride in and loyalty to one's nation
2. b) To restore the balance of power in Europe after the Napoleonic Wars
3. d) Free-market economy
4. c) Regulate European colonization and trade in Africa
5. c) Belgium
6. b) Introduction of European languages and education systems
7. c) Emperor Menelik II
8. c) Covenant of the League of Nations
9. b) Expansion of Ethiopia’s railway system
10. a) Assassination of Archduke Franz Ferdinand
11. b) Fascist regimes in Germany and Italy
12. c) To outline the Allied vision for a post-war world


Don't forget to share with your friends!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Dec, 04:46


#ምክር ለ2017 ተፈታኞች

🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ ጊዚያችሁን ፃፉት ማሳካት የምትፈልጉትን የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ብላችሁ ፃፋት ። ያወጣችሁትን እቅድ ምን ያህል እየተገበራችሁት እንደሆነ ክትትል አድርጉ ።

🦋የተጋነነ እቅድ አይኑራችሁ ;- ያለንበትን ሙድ ሁሌ ማስቀጠል ስለሚከብድ ቀለል አድርጋችሁ ጀምሩ።

🦋በቂ እንቅልፍ ተኙ ;- ከስድስት ያላነሰ ከሰባት ሰአት ያልበለጠ 🤷‍♀️ ። ምሳሌ ከማታ 4-10 ወይም ከ 4-11 አዎ ተማሪ አይደላችሁ እንዴ

🦋እራሳችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር በፍጹም አታወዳድሩ ;- አስታውሳለሁ ሁላችንም ብዙ ጉረኛ 🙍‍♂️🙍 ጓደኞች አሉን ። ይመጡ እና እስካሁን የ አስራ አንደኛን cover አላደረክም እንዴ ይሉሀል ። cover እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ትላለህ ። በቃ አለቀልኝ ትላለህ ።

🦋ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አቁሙ (ቀንሱ) ;- social media ገዳይ ነው ። ጊዜን አዕምሮን ይገድላል ።በተለይ ቲክቶክ application እስካሁን ስልካችሁ ላይ ካለ uninstall አድርጉት ። 90% ጥላቻ እና ዘረኝነት ነው ይቅርባችሁ ። እመኑኝ

🦋ጓደኛ ምረጥ ;- ስለጥናትህ ከሁሉ ጋር አታውራ ። የት እንደደረስክ ምን እንደቀረህ በጣም open mind የሆኑ ጓደኞችን መምከር የሚችሉ ንግግራቸው ያማረ አንዳንድ smart ሰዎች አሉ አደል እናንተ ትምህርት ቤት እነሱ ጋ ሂድና አማክራቸው ............ይቀጥላል





Don't forget to share with your friends!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Nov, 20:33


Tips
🍇Biology common Terms for Grade 12 Entrance Examinations

1. Cell: The basic unit of life; the smallest structure capable of performing all life processes.

2. DNA (Deoxyribonucleic Acid): A molecule that carries genetic information in living organisms and is responsible for heredity.

3. Gene: A segment of DNA that contains the instructions for building a specific protein or function.

4. Chromosome: A thread-like structure made of DNA and proteins that contains genetic information; humans typically have 46 chromosomes.

5. Mitosis: A type of cell division that results in two genetically identical daughter cells, used for growth and repair.

6. Meiosis: A specialized form of cell division that reduces the chromosome number by half, producing gametes (sperm and eggs).

7. Protein: A macromolecule made up of amino acids, essential for structure, function, and regulation of the body’s tissues and organs.

8. Enzyme: A protein that acts as a catalyst to speed up chemical reactions in biological processes.

9. Photosynthesis: The process by which green plants and some other organisms convert light energy into chemical energy (glucose) using carbon dioxide and water.

10. Respiration: The biochemical process in which cells convert glucose and oxygen into energy, carbon dioxide, and water.

11. Homeostasis: The maintenance of a stable internal environment within an organism despite external changes.

12. Ecosystem: A community of living organisms interacting with one another and their physical environment.

13. Biodiversity: The variety of life in a particular habitat or ecosystem, including the number of species and genetic diversity.

14. Natural Selection: The process by which organisms better adapted to their environment tend to survive and produce more offspring.

15. Mutation: A change in the DNA sequence that can lead to variations in traits and may affect an organism's ability to survive.

16. Allele: Different forms of a gene that can exist at a specific locus on a chromosome.

17. Phenotype: The observable physical or biochemical characteristics of an organism, determined by its genotype and environment.

18. Genotype: The genetic constitution of an organism, representing the alleles inherited from its parents.

19. Autotroph: An organism that produces its own food from inorganic substances, typically through photosynthesis or chemosynthesis.

20. Heterotroph: An organism that cannot produce its own food and must consume other organisms for energy.

21. Cell Membrane: A phospholipid bilayer that surrounds the cell, controlling the movement of substances in and out.

22. Nucleus: The membrane-bound organelle that contains the cell's genetic material (DNA) and controls cellular activities.

23. Cytoplasm: The gel-like substance within the cell membrane that contains organelles and is the site of many metabolic processes.

24. Organelle: Specialized structures within a cell that perform distinct functions (e.g., mitochondria, ribosomes).

25. Vesicle: A small membrane-bound sac within a cell that transports materials to different locations inside the cell.

26. Antibody: A protein produced by the immune system that recognizes and neutralizes foreign objects like bacteria and viruses.

27. Hormone: A chemical messenger produced by glands in the endocrine system that regulates physiological processes in the body.

28. Symbiosis: A close interaction between two different species, which can be mutualistic, commensalistic, or parasitic.

29. Population: A group of individuals of the same species living in a specific area at the same time.

30. Trophic Level: The position an organism occupies in a food chain, determined by its feeding relationships (e.g., producers, primary consumers).


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Nov, 20:33


👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Nov, 20:33


📌 Part 1 common vocabulary  for grade 12 Entrance

1. Abundant - Present in large quantities; plentiful.

2. Adapt - To change or adjust to new conditions or environments.

3. Adept - Highly skilled or proficient at something.

4. Benevolent - Kind and generous; showing goodwill.

5. Candid - Honest and straightforward; open and sincere.

6. Cautious - Careful to avoid potential problems or dangers; wary.

7. Compassion - Sympathy and concern for the suffering of others.

8. Diligent - Showing steady and earnest effort; hardworking.

9. Eloquent - Fluent and persuasive in speaking or writing.

10. Fascinate - To attract and hold the interest of someone intensely.

11. Generous - Willing to give more of something, especially money or time, than is strictly necessary.

12. Gratitude - The quality of being thankful; readiness to show appreciation.

13. Harmonious - Forming a pleasing or consistent whole; balanced.

14. Impartial - Treating all rivals or disputants equally; fair and just.

15. Innovate - To introduce new ideas, methods, or products.

16. Judicious - Having, showing, or done with good judgment or sense.

17. Keen - Having a sharp edge; also means eager or enthusiastic.

18. Luminous - Emitting or reflecting light; bright or shining.

19. Meticulous - Showing great attention to detail; very careful and precise.

20. Nurture - To care for and encourage the growth or development of someone or something.

21. Obvious - Easily perceived or understood; clear, evident.

22. Plausible - Seemingly reasonable or probable; believable.

23. Quaint - Attractively unusual or old-fashioned; charmingly odd.

24. Resilient - Able to recover quickly from difficulties; tough.

25. Skeptical - Not easily convinced; having doubts or reservations.

26. Tangible - Perceptible by touch; clear and definite; real.

27. Uplift - To raise or improve the mood or spirit of someone.

28. Vibrant - Full of energy and life; bright and striking in color.

29. Witty - Showing quick and inventive verbal humor; clever.

30. Zealous - Having or showing great energy and enthusiasm in pursuit of a cause or

Share for others
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Nov, 20:33


Share
👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Nov, 20:33


Chemistry Questions grade 12 unit 2 - 2.2

1. Which of the following best describes oxidation in a chemical reaction?
A. Gain of electrons
B. Loss of electrons
C. Gain of protons
D. Loss of protons

2. Reduction in a chemical reaction involves:
A. Gain of electrons
B. Loss of electrons
C. Gain of protons
D. Loss of protons

3. Balancing oxidation-reduction reactions involves balancing:
A. Mass only
B. Charge only
C. Both mass and charge
D. Neither mass nor charge

4. Electrolytic cells are used to:
A. Generate electricity
B. Store electricity
C. Conduct electricity
D. Produce chemical reactions through electricity

5. Preferential discharge in electrolysis refers to:
A. All ions being discharged equally
B. Some ions being discharged preferentially over others
C. No ions being discharged
D. Ions being discharged randomly

6. Electrolysis of aqueous solutions involves the decomposition of:
A. Solids
B. Liquids
C. Gases
D. Ions in a solution

7. Faraday's First Law of Electrolysis states that the amount of a substance produced is proportional to:
A. Current passing through the cell
B. Time of electrolysis
C. Temperature of the solution
D. Concentration of the solution

8. Faraday's Second Law of Electrolysis relates the amount of substance produced to:
A. The charge passed through the cell
B. The volume of the solution
C. The color of the solution
D. The pressure of the solution

9. Industrial applications of electrolysis include:
A. Producing electricity
B. Manufacturing chemicals
C. Purifying water
D. Generating heat

10. Voltaic cells produce electricity through:
A. Chemical reactions
B. Physical reactions
C. Biological reactions
D. Electrical reactions

11. The process of oxidation involves:
A. Gain of oxygen
B. Loss of oxygen
C. Gain of electrons
D. Loss of electrons

12. Reduction is characterized by a:
A. Gain of electrons
B. Loss of electrons
C. Gain of protons
D. Loss of protons

13. Electrolysis of aqueous solutions results in the decomposition of:
A. Solids
B. Liquids
C. Gases
D. Ions

14. Faraday's First Law of Electrolysis relates the amount of substance produced to:
A. The charge passed through the cell
B. The time of electrolysis
C. The temperature of the solution
D. The concentration of the solution

15. Faraday's Second Law of Electrolysis correlates the amount of substance produced to:
A. The charge passed through the cell
B. The volume of the solution
C. The color of the solution
D. The pressure of the solution

16. Industrial applications of electrolysis include the production of:
A. Heat
B. Electricity
C. Water
D. Light

17. Voltaic cells generate electricity through:
A. Chemical reactions
B. Physical reactions
C. Biological reactions
D. Electrical reactions

18. Which of the following is true about oxidation?
A. Gain of electrons
B. Loss of electrons
C. Gain of protons
D. Loss of protons

19. Reduction in a chemical reaction involves:
A. Gain of electrons
B. Loss of electrons
C. Gain of protons
D. Loss of protons

20. Balancing oxidation-reduction reactions requires balancing:
A. Mass only
B. Charge only
C. Both mass and charge
D. Neither mass nor charge


Take our fun and engaging quizzes!

Share for others
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

31 Oct, 17:42


1. የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ መላው ትምህርት ቤቶች ከ5 አመት በላይ ያሉ ተማሪዎችን፣ መምህራንን፣ የአስተዳደር ሰራተኞችን፣ የምገባ ማዕከላት ሰራተኞችን የመመዝገብ ዘመቻ ላይ ያተኮረ ነው፤

2. የምዝገባው ሂደት  ስልክ ቁጥር አስፈላጊ በመሆኑ ስልክ የሌላቸው ልጆች በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች ስልክ እንዲመዘገቡ ይደረግ፤

3.  እድሜያቸው ከ 5- 16 የሆኑ ተመዝጋቢዎች የፍቃድ መስጫ ቅጽ በወላጅ ወይም በአሳዳጊ መሞላት ስላለበት ከምዝገባው አንድ ቀን አስቀድሞ የምዝገባ ቅጹን ለወላጆች በመላክ ተሞልቶ ወደ ትምህርት ቤት ይላክ፤ (መምህራን እና ርዕሰ መምህራን የልደት ምዝገባ ወረቀቱ የልጆቹ ስለመሆኑ እንዲሁም የፍቃድ መስጫ ቅጹ በወላጆች በትክክል ስለመሞላቱ በማረጋገጥ ይኖርባቸዋል)፤

4. ከ5 እስከ 16 ዓመት የሆኑ ተመዝጋቢዎች የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መገኘት አለባቸው፤

5.  እድሜያቸው ከ16 በላይ የሆኑ ወጣቶች ለመመዝገብ  የሚያስፈልገውን የፍቃድ መስጫ ቅጽ እራሳችው በመሙላት መመዝገብ ይችላሉ፤

6. ወላጆች አስቀድመው ከተመዘገቡ የፋይዳ ቁጥራቸውን በፍቃድ መስጫ ቅጹ ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል፤

7  በክረምት ዘመቻ የልደት ምዝገባ መከናወኑ ይታወሳል፤ የልደት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው በሙሉ ምስክር ወረቀቱን በማምጣት እንዲመዘገቡ መረጃው ይውረድ፤ የልደት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሌላቸው ብቻ በትምህርት ቤት መታወቂያ ይመዝገቡ፤

8. የዘገየ የፋይዳ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ  ወደ ስልካቸው በአጭር የስልክ መልዕክት (SMS) ለማስላክ እባክዎን  id.et/help ወይንም 9779 ይጠቀሙ፤

9.የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ሂደት ክፍያ የለውም፣ ዲጂታል መታወቂያ ማለት ባለ 12 አሀዝ ልዩ ቁጥር በመሆኑ ካርድ ማሳተም ግዴታ አይደለም፤

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

25 Oct, 13:17


Photo from Tsegaye Hailu

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

24 Oct, 18:11


የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል።

✍️የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል

✍️በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት  ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

✍️የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
👇👇👇👇👇
🌐WEBSITE:
https://placement.ethernet.edu.et

TELEGRAM
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/moestudentbot
Via_atc

🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Oct, 14:26


Ke section A rep


Selekoyew betam yekerta teacher

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Oct, 14:26



ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

18 Oct, 14:26



ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

16 Oct, 05:51


FORM

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

16 Oct, 05:51


FORM

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

16 Oct, 05:50


ለተስፋ ብርሀን 2ኛ/ደ/ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ሪሚዲያልና ውጤት የመጣላቹ ተማሪዎች የዮንቨርስቲ ምርጫ ያላስተካከላቹ ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ 5:00 ሰዓት እንድታስተካክሉ ይህ ባይሆን ግን ሀላፊነት እራሳቹ ትወስዳላቹ። የሞላቹተን ምርጫ ከታች ማየት ትችላላቹ።

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

15 Oct, 07:47


በቀን 4/2/2017 በድጋሚ የዮንቨርስቲ ምርጫ እንድታስተካክሉ እድል ተሰቷቹ ያላስተካከላቹ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ እስከ 9:00 ሰዓት እንድታስተካክሉ ይህ ባይሆን ሀላፊነቱን እናንተ ትወስዳላቹ።

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

14 Oct, 06:33


ለተስፋ ብርሀን 2ኛ/ደ/ት/ቤት የ12ኛ ሪሚዲያልና ውጤት የመጣላቹ ተማሪዎች አዲስ የተጨመሩ ዮንቨርስቲዎች ስላሉ በ4/2/2017ዓ.ም ከ4:00 -10:00 ሰዓት ባለው ውስጥ መታቹ ፎርሙን እንድታስተካክሉ መታቹ ካላስተካከላቹ ሀላፊነቱን ትወስዳላቹ።

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

10 Oct, 14:42


⭐️12ኛ ክፍል ምርጫ በተመለከተ

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲጨርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ " አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል " ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/dam76

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

08 Oct, 17:15


#MoE

👉በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

👉በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

👉በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

👉በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

👉በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።



Via 👉tikvahuniversity

ተስፋ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

08 Oct, 17:15


ማስታወቂያ
የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫን ይመለከታል
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
መስከረም 2017

2. ማስታወቂያ
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች
በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
መስከረም 2017