Yenesport @yenesport Channel on Telegram

Yenesport

@yenesport


The Right place for sport news

Yenesport (English)

Are you a sports enthusiast looking for the latest updates, scores, and news from the world of sports? Look no further, as Yenesport is here to provide you with all the information you need. Yenesport is the go-to Telegram channel for sports news, covering a wide range of sports including football, basketball, tennis, and more. Yenesport is dedicated to keeping you informed about all the latest happenings in the sports world. Whether you want to know about your favorite team's performance in the latest match, upcoming fixtures, or transfer rumors, Yenesport has got you covered. Our team of dedicated sports enthusiasts works round the clock to bring you the most accurate and up-to-date information. With Yenesport, you can stay connected to the world of sports no matter where you are. Whether you are at home, at work, or on the go, you can access our channel on Telegram and never miss an update. Join our community of like-minded sports fans and be part of the conversation. So, if you are looking for a reliable source of sports news and updates, look no further than Yenesport. Join us today and never miss a beat in the exciting world of sports. Stay ahead of the game with Yenesport - the right place for sport news.

Yenesport

10 Feb, 07:49


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህርዳር 2-1 ፋሲል
ወላይታ ዲቻ 1-1 ንግድ ባንክ

በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ተጠባቂ ጨዋታ

ብላክበርን 0-2 ወልቭስ
ፕለይማውዝ 1-0 ሊቨርፑል
አስቶንቪላ 2-1 ቶትንሀም

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 0-1 ጌታፌ
ቫሌንሺያ 2-0 ሌጋኔስ
ሪያል ሶሴዳድ 2-1 ኤስፓኞል
ሲቪያ 1-4 ባርሴሎና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

ቬዛ 0-1 ሮማ
ካግላሪ 2-1 ፓርማ
ላዚዮ 5-1 ሞዛ
ሌቼ 0-0 ቦሎኛ
ናፖሊ 1-1 ኡድኔዚ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሆስሌቲል ኬን 2-2 ቦቸም
ሌብዚዝን 2-0 St ፓውሊ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሊዮን 4-0 ሬምስ
ኦክሰ 2-2 ቱሉስ
ስትራትስበር 2-0 ሞትፕለር
አንገርስ 0-2 ማርሴ

SHARE" @yenesport

Yenesport

09 Feb, 12:13


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ተጠባቂ ጨዋታ

12:00 | ፕላይማውዝ ከ ሊቨርፑል
02:35 | አስቶን ቪላ ከ ቶተንሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
12:00 | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | አላቬስ ከ ጌታፌ
12:15 | ቫሌንሲያ ከ ሌጋኔስ
02:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ኢስፓኞል
05:00 | ሴቪያ ከ ባርሴሎና

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ቦኩም
01:30 | RB ሌፕዚሽ ከ ሴንት ፓውሊ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ

08:30 | ቬንዚያ ከ ሮማ
11:00 | ካግካሪ ከ ፓርማ
11:00 | ላዚዮ ከ ሞንዛ
02:00 | ልቼ ከ ቦሎኛ
04:45 | ናፖሊ ከ ዩድንዜ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሊዮን ከ ሬምስ
01:15 | አክዙሬ ከ ቶሉስ
01:15 | ስታርስበርግ ከ ሞንፔሌ
04:45 | አንገርስ ከ ማርሴ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @yenesport

Yenesport

09 Feb, 12:12


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ተጠባቂ ጨዋታ

ለይተን ኦሪየንት 1-2 ማንችስተር ሲቲ
ኤቨርተን 0-2 በርንማውዝ
ቤርንግሃም 2-3 ኒውካስትል
ብራይተን 2-1 ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና 1-0 መቻል
ሀድያ ሆሳዕና 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ሴልታ ቪጎ 3-2 ሪያል ቤቲስ
አትሌቲክ ቢልባኦ 3-0 ጅሮና
ላስ ፓልማስ 1-2 ቪያሪያል
ሪያል ማድሪድ 1-1 አትሌቲኮ ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ዶርትሙንድ 1-2 ስቱትጋርት
ፍራይበርግ 1-0 ሃይደናይም
ሆፈናየም 0-4 ዩኒየን በርሊን
ሜንዝ 0-0 ኦግስበርግ
ወልቭስበርግ 0-0 ባየር ሌቨርኩሰን
ሞንቼግላድባህ 1-1 ፍራንክፈርት

🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ

ቬሮና 0-5 አታላንታ
ኢምፖሊ 0-2 ኤሲ ሚላን
ቶሪኖ 1-1 ጀኖዋ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ኒስ 2-0 ሌንስ
ሊል 1-2 ሌ ሃቬር
ሴንት ኢቴን 0-2 ሬንስ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @yenesport

Yenesport

08 Feb, 17:47


አትሌት ፅጌ ድጉማ በ800 ሜትር የአለም የቤት ውስጥ ውድድር አሸነፈች



በፈረንሳይ ሜዝ በተካሄደ የ800 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር አትሌት ፅጌ ድጉማ አሸንፋለች፡፡

አትሌቷ ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ ከ97 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ በቀዳሚነት ማጠናቀቋን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡

@yenesport

Yenesport

08 Feb, 07:50


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ፦

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ መቻል
12:00 | ሀድያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

09:15 | ሌይተን ኦሬንት ከ ማንችስተር ሲቲ
09:15 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ሚልዋል
12:00 | ኤቨርተን ከ ቦርንማውዝ
12:00 | ዊጋን ከ ፉልሀም
12:00 | ሳውዝሀምፕተን ከ በርንሌይ
12:00 | ኮቨንተሪ ሲቲ ከ ኢፕስዊች ታውን
12:00 | ስቶክ ሲቲ ከ ካርዲፍ ሲቲ
12:00 | ፕሪስተን ከ ዎይኮምብ
02:45 | በርሚንግሀም ከ ኒውካስትል
05:00 | ብራይተን ከ ቼልሲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ቤቲስ
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ጅሮና
02:30 | ላስፓልማስ ከ ቪያሪያል
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ [🔥]

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

11:00 | ቬሮና ከ አታላንታ
02:00 | ኢምፖሊ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ቶሪኖ ከ ጄኖዋ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከ ስቱትጋርት
11:30 | ዎልፍስበርግ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ሆፈኒዬም ከ ዩኒየን በርሊን
11:30 | ፍሬይቡርግ ከ ሀይደኒዬም
11:30 | ሜንዝ ከ ኦግስበርግ
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ፍራንክፈርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ኒስ ከ ሌንስ
03:00 | ሊል ከ ሌ ሀርቬ
05:05 | ሴንት ኢቴን ከ ሬንስ

🇺🇸 በሜዠር ሊግ ፕሪ ሲዝን ጨዋታ

10:00 | ኦሎምፒያ ከ ኢንተር ሚያሚ

@yenesport

Yenesport

08 Feb, 07:49


ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ፦

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 0-0 ሲዳማ ቡና
ስሁል ሽሬ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በኤፍኤ ካፕ 4ኛ ዙር

ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ሌስተር ሲቲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ራዮ ቫልካኖ 1-0 ቫያዶሊድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ኮሞ 1-2 ጁቬንቱስ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየርን ሙኒክ 3-0 ቨርደር ብሬመን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ናንትስ 0-2 ብረስት
ፒኤስጂ 4-1 ሞናኮ

🇸🇦 በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ናስር 3-0 አል ፋያ

Yenesport

07 Feb, 06:07


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
12:00 | ሽሬ እንደስላሴ ከ ወልዋሎ አዲግራት

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ቫላዶሊድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ባየር ሙኒክ ከ ቨርደር ብሬመን

🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ

04:45 | ጁቬንቱስ ከ ኮሞ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

02:00 | ናንትስ ከ ብረስት
05:00 | ፒኤስጂ ከ ሞናኮ

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

12:20 | አል ናስር ከ አል ፍሃ

@yenesport

Yenesport

07 Feb, 06:07


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ካራባው ካፕ

ሊቨርፑል 4-0 ቶተንሀም

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴላሬ

ሪያል ሶሴዳድ 2-0 ኦሳሱና
ቫሌንሲያ 0-5 ባርሴሎና

🇮🇹በጣሊያን ሴሪኤ

ፊዮረንቲና 3-0 ኢንተር ሚላን

Yenesport

06 Feb, 04:06


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ...

🇪🇹 በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ፡

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ሀዋሳ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን 0-1 ፋሲል ከነማ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ - ግማሽ ፍፃሜ፡

ኒውካስትል 2-0 አርሰናል
       [ Agg 4-0 ]

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴላሬ - 32ቱ ዙር፡

ሌጋኔስ 2-3 ሪያል ማድሪድ

🇮🇹በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ - ሩብ ፍፃሜ፡

ኤስ ሚላን 3-1 ሮማ

🇩🇪 በጀርመን DFB ፖካል - ሩብ ፍፃሜ፡

ባየርን ሌቨርኩሰን 3-2 ኮልን

" SHARE " @yenesport

Yenesport

05 Feb, 17:05


በኢትዮጵያ ባሉ በ24 ከተሞች ላይ ፍቅረኛዎን ሰፕራይዝ ያድርጉ።

የቫላንታይን ቀን ምክንያት በማድረግ ፍቅረኛዎን ሰፕራይዝ ያድርጉ ከ @addisexpressdelivery ጋር በመተባበር የቀረበ የተለያዩ ፓኬጆች አሉን ያናግሩን።
እንዲሁም እራሶ ያዘጋጁት ካለ እኛ እናደርስሎት።

ከውጪ ሀገርም ሆነው ማዘዝ ይችላሉ።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ Per- Order ማድረግ ትችላላችሁ።
Ordering Line 0926389973

በቴሌግራም ለማዘዝ ኦርደር ለማድረግ በዚህ ያናግሩን @Fikerassefa

Yenesport

05 Feb, 03:53


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሐዋሳ ከተማ
12:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ

በእንግሊዝ ካራቦው ካፕ የመልስ ጨዋታ

05:00 | ኒውካስትል ከ አርሰናል (2-0)

በስፔን ኮፓ ዴላሬ

04:45 | ሌጋኔስ ከ ሪያል ማድሪድ

በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ኤሲ ሚላን ከ ሮማ

በጀርመን ፖካል

04:45 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ኮለን

@yenesport

Yenesport

03 Feb, 19:29


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ብሬንትፎርድ 0-2 ቶተንሀም
ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ክሪስታል ፓላስ
አርሰናል 5-1 ማንችስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
ሲዳማ ቡና 1-0 ሽረ እንደስላሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ባርሴሎና 1-0 አላቬስ
ቫሌንሲያ 2-1 ሴልታ ቪጎ
ኦሳሱና 2-1 ሪያል ሶሴዳድ
ሪያል ቤቲስ 2-2 አትሌቲክ ቢልባዎ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ጁቬንቱስ 4-1 ኢምፖሊ
ፊዮረንትና 2-1 ጀኖዋ
ኤሲ ሚላን 1-1 ኢንተር ሚላን
ሮማ 1-1 ናፖሊ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራንክፈርት 1-1 ወልቭስበርግ
ባየር ሌቨርኩሰን 3-1 ሆፈናየም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 1-1 ኒስ
አንገርስ 1-1 ሌሃቬር
ሬምስ 1-2  ናንትስ
ሬንስ 1-0 ስታርስበርግ
ማርሴ 3-2 ሊዮን

@yenesport

Yenesport

02 Feb, 06:38


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ቶተንሀም
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክሪስታል ፓላስ
01:30 | አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ሽረ እንደስላሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ባርሴሎና ከ አላቬስ
12:15 | ቫሌንሲያ ከ ሴልታ ቪጎ
02:30 | ኦሳሱና ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ሪያል ቤቲስ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ጁቬንቱስ ከ ኢምፖሊ
11:00 | ፊዮረንትና ከ ጀኖዋ
02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ሮማ ከ ናፖሊ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ፍራንክፈርት ከ ወልቭስበርግ
01:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሆፈናየም

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ቶሉስ ከ ኒስ
01:15 | አንገርስ ከ ሌሃቬር
01:15 | ሬምስ ከ ናንትስ
01:15 | ሬንስ ከ ስታርስበርግ
04:45 | ማርሴ ከ ሊዮን

@yenesport

Yenesport

02 Feb, 06:38


ትላንት የተድረጉ ጨዋታዎች 

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኖቲንግሃም 7-0 ብራይተን
በርንማውዝ 0-2 ሊቨርፑል
ኤቨርተን 4-0 ሌስተር ሲቲ
ኢፕስዊች 1-2 ሳውዝሃፕተን
ኒውካስትል 1-2 ፉልሃም
ወልቭስ 2-0 አስቶን ቪላ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ጌታፈ 0-0 ሴቪያ
ቪያሪያል 5-1 ቫላዶሊድ
አታላንታ 2-0 ማሎርካ
ኢስፓኞል 1-0 ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ሞንዛ 0-1 ቬሮና
ዩድንዜ 3-2 ቬንዚያ
አታላንታ 1-1 ቶሪኖ
ቦሎኛ 2-0 ኮሞ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ባየር ሙኒክ 4-3 ሆልስታይን ኪል
ቦኩም 0-1 ፍራይበርግ
ሀይደናየም 1-2 ዶርትሙንድ
ሴንት ፓውሊ 1-1 ኦግስበርግ
ስቱትጋርት 1-2 ሞንቼግላድባህ
ዩኒየን በርሊን 0-0 RB ሌፕዚሽ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ብረስት 2-5 ፒኤስጂ
ሞናኮ 4-2 አክዙሬ
ሊል 4-1 ሴንት ኢቴን

@yenesport

Yenesport

01 Feb, 10:54


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ኖቲንግሃም ከ ብራይተን
12:00 | በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል
12:00 | ኤቨርተን ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ኢፕስዊች ከ ሳውዝሃፕተን
12:00 | ኒውካስትል ከ ፉልሃም
02:30 | ወልቭስ ከ አስቶን ቪላ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፈ ከ ሴቪያ
12:15 | ቪያሪያል ከ ቫላዶሊድ
02:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማሎርካ
05:00 | ኢስፓኞል ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | ሞንዛ ከ ቬሮና
11:00 | ዩድንዜ ከ ቬንዚያ
02:00 | አታላንታ ከ ቶሪኖ
04:45 | ቦሎኛ ከ ኮሞ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሆልስታይን ኪል
11:30 | ቦኩም ከ ፍራይበርግ
11:30 | ሀይደናየም ከ ዶርትሙንድ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ሞንቼግላድባህ
02:30 | ዩኒየን በርሊን ከ RB ሌፕዚሽ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ብረስት ከ ፒኤስጂ
03:00 | ሞናኮ ከ አክዙሬ
05:05 | ሊል ከ ሴንት ኢቴን

Yenesport

30 Jan, 03:17


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት

 አስቶን ቪላ 4-2 ሴልቲክ
ዶርቱመንድ 3-1 ሻካታር
ባርሴሎና 2-2 አታላንታ
ባየር ሙኒክ 3-1 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ብረስት 0-3 ሪያል ማድሪድ
ጅሮና 1-2 አርሰናል
ዳይናሞ ዛግሬብ 2-1 ኤስ ሚላን
ኢንተር 3-0 ሞናኮ
ጁቬንቱስ 0-2 ቤንፊካ
ባየር ሊቨርኩሰን 2-0 ስፓርታ ፕራሃ
ሊል 6-1 ፌይኖርድ
ማንቸስተር ሲቲ 3-1 ክለብ ብሩጅ
ፒኤስቪ 3-2 ሊቨርፑል
ሳልዝበርግ 1-4 አትሌቲኮ ማድሪድ
ስፖርቲንግ ሊዝበን 1-1 ቦሎኛ
ስትሩም ግራዝ 1-0 ሌፕዚሽ
ስቱትጋርት 1-4 ፒኤስጂ
ያንግ ቦይስ 0-1 ክሬቬና ዝቬዝዳ
@yenesport

Yenesport

29 Jan, 15:40


ዛሬ ምሽት በሻምፒየንስ ሊግ የሚካሄዱ ጨዋታዎች

@yenesport

Yenesport

26 Jan, 05:19


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ሃዲያ ሆሳዕና
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ቶተንሃም ሆትስፐር ከ ሌስተር
01:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሃም ዩናይትድ
04:00 | ፉልሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ራዮ ቫሌካኖ ከ ጂሮና
12:15 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሄታፌ
02:30 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሌጋኔስ
05:00 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

08:30 | ኤሲ ሚላን ከ ፓርማ
11:00 | ዩዲኒዜ ከ ሮማ
02:00 | ሊስ ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ላዚዮ ከ ፊዮሬንቲና

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሆፈናሄም ከ አይንትራክት ፍራንክፈርት
01:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዩኒየን በርሊን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሌ ሃቩሬ ከ ስታድ ብሬስቶስ
01:15 | ሌንስ ከ አንጀርስ
01:15 | ናንትስ ከ ኦሎምፒክ ሊዮን
01:15 | ቱሉስ ከ ሞንቴፔሊየር
04:45 | ኒስ ከ ኦሎምፒክ ማርሴ

@yenesport

Yenesport

26 Jan, 05:18


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንማውዝ 5-0 ኖቲንግሃም
ብራይተን 0-1 ኤቨርተን
ሊቨርፑል 4-1 ኢፕስዊችታ
ሳውዝሃፕተን 1-3 ኒውካስትል
ወልቭስ 0-1 አርሰናል
ማንችስተር ሲቲ 3-1 ቼልሲ

በስፔን ላሊጋ

ማሎርካ 0-1 ሪያል ቤቲስ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-1 ኢስፓኞል
ቫላዶሊድ 0-3 ሪያል ማድሪድ

በጣሊያን ሴሪያ

ኮሞ 1-2 አታላንታ
ናፖሊ 2-1 ጁቬንቱስ
ኢምፖሊ 1-1 ቦሎኛ

በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 3-2 ሬንስ
ስታርስበርግ 2-1 ሊል
ፒኤስጂ 1-1 ሬምስ

በጀርመን ቡደስሊጋ

ኦግስበርግ 2-1 ሃይደናይም
ዶርትሙንድ 2-2 ቨርደር ብሬመን
ፍራይበርግ 1-2 ባየር ሙኒክ
ሜንዝ 2-0 ስቱትጋርት
RB ሌፕዝሽ 2-2 ባየር ሌቨርኩሰን
ሞንቼግላድባህ 3-0 ቦኩም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 1-1 ባህር ዳር ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

Yenesport

25 Jan, 03:48


| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | በርንማውዝ ከ ኖቲንግሃም
12:00 | ብራይተን ከ ኤቨርተን
12:00 | ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊችታ
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ኒውካስትል
12:00 | ወልቭስ ከ አርሰናል
02:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ ባህር ዳር ከተማ
12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ

በስፔን ላሊጋ

10:00 | ማሎርካ ከ ሪያል ቤቲስ
12:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ቪያሪያል
02:30 | ሴቪያ ከ ኢስፓኞል
05:00 | ቫላዶሊድ ከ ሪያል ማድሪድ

በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | ኮሞ ከ አታላንታ
02:00 | ናፖሊ ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ኢምፖሊ ከ ቦሎኛ

በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሞናኮ ከ ሬንስ
03:00 | ስታርስበርግ ከ ሊል
05:05 | ፒኤስጂ ከ ሬምስ

በጀርመን ቡደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ሃይደናይም
11:30 | ዶርትሙንድ ከ ቨርደር ብሬመን
11:30 | ፍራይበርግ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ሜንዝ ከ ስቱትጋርት
11:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
02:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ቦኩም

@yenesport

Yenesport

24 Jan, 14:02


በነገው እለት የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !

📅 እለተ ቅዳሜ ጥር 17 ቀን / 2017 ዓ/ም

          አመሻሽ 12:00
በርንማውዝ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
🏟️ ስታድየም ፦ ቪታሊቲ

          አመሻሽ 12:00
ብራይተን & ሆቭ አልቢየን ከ ኤቨርተን
🏟️ ስታድየም ፦ አሜክስ

         አመሻሽ 12:00
ሊቨርፑል ከ ኢፕስዊች ታውን
🏟️ ስታድየም ፦ አንፊልድ ሮድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ሳልስበሪ

          አመሻሽ 12:00
ሳውዝሃምፕተን ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
🏟️ ስታድየም ፦ ሴንት ሜሪ

          አመሻሽ 12:00
ዎልቭርሃምፕተን ወንደረንስ ከ አርሰናል
🏟️ ስታድየም ፦ ሞሊኔክስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ማይክል ኦሊቨር

          ማታ 02:30
ማንቸስተር ሲቲ ከ ቼልሲ
🏟️ ስታድየም ፦ ኤቲሀድ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጆን ብሩክስ


@yenesport

Yenesport

24 Jan, 13:56


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺 በዩሮፓ ሊግ 

አልካማር 1-0 ሮማ
ፖርቶ 0-1 ኦሎምፒያኮስ
ፌነርባቼ 0-0 ሊዮን
ሆፈናየም 2-3 ቶተንሀም
ላዚዮ 3-1 ሪያል ሶሴዳድ
ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ሬንጀርስ
RFS  1-0 አያክስ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ስዑል ሽሬ

@yenesport

Yenesport

23 Jan, 18:14


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በዩሮፓ ሊግ 

02:45 | አልካማር ከ ሮማ
02:45 | ፖርቶ ከ ኦሎምፒያኮስ
02:45 | ፌነርባቼ ከ ሊዮን
02:45 | ሆፈናየም ከ ቶተንሀም

05:00 | ላዚዮ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሬንጀርስ
05:00 | RFS ከ አያክስ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አርባምንጭ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
12:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ስዑል ሽሬ

@yenesport

Yenesport

22 Jan, 22:07


🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

           ተጠናቀቀ

ኤሲ ሚላን 1-0 ጄሮና
አርሰናል 3-0 ዳይናሞ ዛግሬብ
ሴልቲክ 1-0 ያንግ ቦይስ
ፌኖርድ 3-0 ባየር ሙኒክ
ፒኤስጂ 4-2 ማን ሲቲ
ሪያል ማድሪድ 5-1 ሳልዝበርግ
ስፓርታግ ፕራግ 0-1 ኢንተር ሚላን

Yenesport

22 Jan, 05:06


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ !

አታላንታ 5-0 ስትሩም ግራዝ
ሞናኮ 1-0 አስቶን ቪላ
አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 ባየር ሌቨርኩሰን
ቤኔፊካ 4-5 ባርሴሎና
ቦሎኛ 2-1 ዶርትሙንድ
ክለብ ብሩጅ 0-0 ጁቬንቱስ
ክሬቬና ዝቬዝዳ 2-3 ፒኤስቪ
ሊቨርፑል 2-1 ሊል
ስሎቫን ብራቲስላቫ 1-3 ስቱትጋርት 

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሐዋሳ ከተማ 1-1ወልዋሎ አዲግራት
ፋሲል ከነማ 1-1 መቻል

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

 አል ካሌጅ 1-3 አል ናስር

@yenesport

Yenesport

21 Jan, 14:28


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች

02:45 | ሞናኮ ከ አስቶን ቪላ
02:45 | አታላንታ ከ ስቱርም ግራዝ
05:00 | ቦሎኛ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
05:00 | ቤንፊካ ከ ባርሴሎና
05:00 | ሊቨርፑል ከ ሊል
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባየርን ሌቨርኩሰን
05:00 | ክለብ ብሩጅ ከ ጁቬንቱስ
05:00 | ስራቫና ዜቬዝዳ ከ ፒኤስቪ
05:00 | ስሎቫን ብራቲስላቫ ከ ስቱትጋርት

Yenesport

21 Jan, 14:25


የ 22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ☝️ ፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች

Yenesport

19 Jan, 03:09


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ኤቨርተን ከ ቶተንሀም
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን
11:00 | ኖቲንግሃም ከ ሳውዝሃፕተን
01:30 | ኢፕስዊች ከ ማንችስተር ሲቲ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ መቀለ 70 እንደርታ

በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሴልታ ቪጎ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ላስ ፓልማስ
02:30 | ኦሳሱና ከ ራዮ ቫልካኖ
05:00 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ሶሴዳድ

በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ፊዮረንትና ከ ቶሪኖ
11:00 | ካግላሪ ከ ሊቼ
11:00 | ፓርማ ከ ቬንዛ
02:00 | ቬሮና ከ ላዚዮ
04:45 | ኢንተር ከ ኢምፖሊ

በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሴንት ኤተን ከ ናንትስ
01:05 | አንገርስ ከ አክዥሬ
01:05 | ሬምስ ከ ሌ ሃቬር
03:45 | ማርሴ ከ ስታርስበርግ

በጀርመን ቡደስሊጋ

11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሜንዝ
01:30 | ወርደርብሬምን ከ ኦግስበርግ

@yenesport

Yenesport

19 Jan, 03:08


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 4-1 በርንማውዝ
ብሬንትፎርድ 0-2 ሊቨርፑል
ሌስተር ሲቲ 0-2 ፉልሃም
ዌስትሀም 0-2 ክርስቲያል ፓላስ
አርሰናል 2-2 አስቶን ቪላ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ድሬደዋ ከተማ 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሱዕል ሽረ 0-1 አርባምንጭ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 1-2 ሴቪያ
ሌጋኔስ 1-0 አትሌቲኮ ማድሪድ
ሪያል ቤቲስ 1-3 አልቬስ
ሄታፈ 1-1 ባርሴሎና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ቦሎኛ 3-1 ሞንዛ
ጁቬንቱስ 2-0 ኤሲ ሚላን
አታላንታ 2-3 ናፖሊ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 1-2 ፒኤስጂ
ሬንስ 1-2 ብረስት
ሊዮን 0-0 ቶሉስ

🇩🇪 በጀርመን ቡደስሊጋ

ባየር ሙኒክ 3-2 ወልቭስፍበርግ
ቦኩም 3-3 RB ሌፕዚሽ
ሀይደናየም 0-2 ሴንት ፓውሊ
ሆልስታይን ኪል 1-3 ሆፈናየም
ስቱትጋርት 4-0 ፍራይበርግ
ባየር ሌቨርኩሰን 3-1 ሞንቼግላድባህ

@yenesport

Yenesport

17 Jan, 19:28


ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !

እለተ ቅዳሜ ጥር 10 ቀን / 2017 ዓ/ም

          ቀን 09:30
ኒውካስትል ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
🏟️ ስታድየም ፦ ሴንት ጀምስ ፓርክ

          አመሻሽ 12:00
ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል
🏟️ ስታድየም ፦ ጂ ቴክ ኮሚኒቲ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ አንድሬው ሜድሊ

         አመሻሽ 12:00
ሌስተር ሲቲ ከ ፉልሀም
🏟️ ስታድየም ፦ ኪንግ ፓወር

          አመሻሽ 12:00
ዌስተሀም ከ ክሪስቲያል ፓላስ
🏟️ ስታድየም ፦ ለንደን ስታድየም

          ማታ 02:30
አርሰናል ከ አስቶን ቪላ
🏟️ ስታድየም ፦ ኤምሬትስ
👤 የመሀል ዳኛ ፦ ክሪስ ካቫናህ

@yenesport

Yenesport

16 Jan, 04:13


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

09:00 | ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
12:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ባህር ዳር ከተማ 

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:30 | ኢፕስዊች ከ ብራይተን
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳውዝሃፕተን

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

03:30 | አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ ኦሳሱና
03:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ራዮ ቫልካኖ
05:30 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ

@yenesport

Yenesport

16 Jan, 03:52


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኤቨርተን 0-1 አስቶን ቪላ
ሌስተር ሲቲ 0-2 ክርስቲያል ፓላስ
ኒውካስትል 3-0 ወልቭስ
አርሰናል 2-1 ቶተንሀም

🇪🇹 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 0-0 መቀለ 70 እንደርታ
ወልዋሎ አዲግራት 0-2 ወላይታ ድቻ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ኢንተር 2-2 ቦሎኛ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ቦኩም 1-0 ሴንት ፓውሊ
ባየርን ሙኒክ 5-0 ሆፈናየም
ስቱትጋርት 2-1 RB ሌፕዝሽ
ዩኒየን በርሊን 0-2 ኦግስበርግ
ቨርደር ብሬመን 3-3 ሀይደናየም

🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ

ባርሴሎና 5-1 ሪያል ቤቲስ
ኤልቼ 0-4 አትሌቲኮ ማድሪድ

"SHARE" @yenesport

Yenesport

15 Jan, 06:21


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

9:00 | ሲዳማ ቡና ከ መቀለ 70 እንደርታ
12:00 | ወልዋል ከ ወላይታ ዲቻ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

04:30 | ኤቨርተን ከ አስቶን ቪላ
04:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ክሪስታል ፓላስ
04:30 | ኒውካስትል ከ ወልቭስ
05:00 | አርሰናል  ከ ቶተንሃም

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ተጠባቂ ጨዋታዎች

05:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ቤቲስ
05:30 | ኢልቼ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኣ ጨዋታ

04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ቦሎኛ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች

02:30 | ቦቹም ከ ፓውሊ
04:30 | ስቱትጋርት ከ ሊፕዚንግ
04:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሆፈንየም
04:30 | ወርደር ብሬመን ከ ሄድንየም
04:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ኦግስበርግ

🇫🇷 በኮፕ ዴ ፍራንስ ተጠባቂ ጨዋታዎች

02:00 | ቡርጋን ከ ሊዮን
05:00 | ኢፕለይ ሳንት ማርክ ኢል ከ ፒኤስጂ

@yenesport

Yenesport

15 Jan, 06:21


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ
    መቻል 0-0 ድሬደዋ ከተማ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

   ብሬንትፎርድ 2-2 ማንችስተር ሲቲ
          ቼልሲ 2-2 በርንማውዝ
          ዌስትሀም 3-2 ፉልሃም   
         ኖቲንግሃም 1-1 ሊቨርፑል 

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

          ኮሞ 1-2 ኤሲ ሚላን
        አታላንታ 1-1 ጁቬንትስ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

     ሆልስታይን ኪል 4-2 ዶርትሙንድ
       ባየር ሌቨርኩሰን 1-0 ሜንዝ
         ፍራንክፈርት 4-1 ፍራይበርግ
       ወልቭስበርግ 5-1 ሞንቼግላድባህ

@yenesport

Yenesport

13 Jan, 15:40


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ኤፌ ካፕ

ታምዎርዝ 0-3 ቶተንሃም
አርሰናል 1-1 ማንቸስተር ዩናይትድ
   Pen
   (3-5)
ክርስቲያል ፓላስ 1-0 ስቶክፖርት
ኢፕስዊች 3-0 ብሪስቶልሮቨርስ
ኒውካስትል 3-1 ብሮምሌይ
ሳውዛፕተም 3-0 ስዋንሲ ሲቲ

🏆 በስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

ሪያል ማድሪድ 2-5 ባርሴሎና

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ላስ ፔልማስ 1-2 ሄታፌ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ኦሳሱና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ጄኖዋ 1-0 ፓርማ
ቬንዚያ 0-1 ኢንተር ሚላን
ቦሎኛ 2-2 ሮማ
ናፖሊ 2-0 ቬሮና

🇫🇷 በ ፈረንሳይ ሊግ

ሌሃቬር 1-2 ሌንስ
ሞንፔሌ 1-3 አንገርስ
ቱሉዝ 1-2 ስታርስበርግ
ፒኤስጂ 2-1 ሴንት ኢ ቴን

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሌብዚሽ 4-2 ቨርደር ብሬመን
ኦግስበርግ 0-1 ስቱትጋርት

"SHARE" @yenesport

Yenesport

12 Jan, 06:05


በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ከ 1 እስከ 10 ያሉ ደረጃዎችን በመያዝ አጠናቅቀዋል።


አረንጏዴው ጎርፍ 🟢

"SHARE"@yenesport

Yenesport

12 Jan, 06:01


Yenesport pinned «ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ 09:30 | ታምዎርዝ ከ ቶተንሃም 12:00 | አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ 12:00 | ክርስቲያል ፓላስ ከ ስቶክፖርት 12:00 | ኢፕስዊች ከ ብሪስቶልሮቨርስ 12:00 | ኒውካስትል ከ ብሮምሌይ 01:30 | ሳውዛፕተም ከ ስዋንሲ ሲቲ 🏆 በስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ…»

Yenesport

12 Jan, 06:01


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ

09:30 | ታምዎርዝ ከ ቶተንሃም
12:00 | አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ
12:00 | ክርስቲያል ፓላስ ከ ስቶክፖርት
12:00 | ኢፕስዊች ከ ብሪስቶልሮቨርስ
12:00 | ኒውካስትል ከ ብሮምሌይ
01:30 | ሳውዛፕተም ከ ስዋንሲ ሲቲ

🏆 በስፔን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ

04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ላስ ፔልማስ ከ ሄታፌ
02:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኦሳሱና

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ጄኖዋ ከ ፓርማ
11:00 | ቬንዚያ ከ ኢንተር ሚላን
02:00 | ቦሎኛ ከ ሮማ
04:45 | ናፖሊ ከ ቬሮና

🇫🇷 በ ፈረንሳይ ሊግ

01:45 | ቱሉዝ ከ ስታርስበርግ
04:45 | ፒኤስጂ ከ ሴንት ኢ ቴን

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:00 | ሌብዚሽ ከ ብሬመን
01:30 | አውግስበርግ ከ ስቱትጋርት

"SHARE" @yenesport

Yenesport

12 Jan, 05:56


Yenesport pinned «| በትላንትናው ዕለት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና 1-1 ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻ 1-2 ኢትዮጵያ መድን 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ኤፌ ካፕ ሊቨርፑል 4-0 አክሬንግተን ቼልሲ 5-0 ሞርካምብ ማንቺስተር ሲቲ 8-0 ሳልፎርድ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ አላቬስ 0-1 ጄሮና ሪያል ቫላዶሊድ 1-0 ሪያል ቤቲስ ኢስፓኞል 1-1 ሌጋኔስ ሴቪያ 1-1 ቫላንሲያ 🇮🇹 በጣሊያን…»

Yenesport

12 Jan, 05:56


| በትላንትናው ዕለት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹 በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሃድያ ሆሳዕና 1-1 ፋሲል ከነማ
ወላይታ ዲቻ 1-2 ኢትዮጵያ መድን

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ኤፌ ካፕ

ሊቨርፑል 4-0 አክሬንግተን
ቼልሲ 5-0 ሞርካምብ
ማንቺስተር ሲቲ 8-0 ሳልፎርድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 0-1 ጄሮና
ሪያል ቫላዶሊድ 1-0 ሪያል ቤቲስ
ኢስፓኞል 1-1 ሌጋኔስ
ሴቪያ 1-1 ቫላንሲያ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ኢምፖሊ 1-3 ሌቼ
ዩዲኔዜ 0-0 አትላንታ
ጁቬንቱስ 1-1 ቶሪኖ
ኤስ ሚላን 1-1 ካግላሪ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ

ብረስት 2-1 ሊዮን
ሬምስ 2-4 ኒስ
ሬንስ 1-2 ማርሴይ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሆፈኒየም 0-1 ወልቭስበርግ
ሞንቼግላድባ 0-1 ባየር ሙኒከ

"SHARE" @yenesport

Yenesport

06 Jan, 06:16


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ፉልሃም 2-2 ኢፕስዊች
ሊቨርፑል 2-2 ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት 0-3 አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 መቀሌ 70 እንደርታ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ

አንገርስ 2-0 ብረስት
ስታርስበርግ 3-1 አክዙሬ
ሌንስ 0-1 ቶሉስ
ማርሴ 5-1 ሌ ሃቬር

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

ሞንዛ 1-2 ካግላሪ
ሊቼ 0-0 ጄኖዋ
ቶሪኖ 0-0 ፓርማ
ሮማ 2-0 ላዚዮ

SHARE @yenesport

Yenesport

05 Jan, 08:39


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ፉልሃም ከ ኢፕስዊች
01:30 | ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ አዳማ ከተማ
12:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መቀሌ 70 እንደርታ

በፈረንሳይ ሊግ ኧ

11:00 | አንገርስ ከ ብረስት
11:00 | ስታርስበርግ ከ አክዙሬ
11:00 | ሌንስ ከ ቶሉስ
05:00 | ማርሴ ከ ሌ ሃቬር

በጣሊያን ሴሪ ኤ

08:30 | ሞንዛ ከ ካግላሪ
11:00 | ሊቼ ከ ጄኖዋ
02:00 | ቶሪኖ ከ ፓርማ
04:45 | ሮማ ከ ላዚዮ

@yenesport

Yenesport

05 Jan, 08:39


ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ፦

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህርዳር ከነማ 1-1 ድሬዳዋ ከነማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቶተንሀም 1-2 ኒውካስትል
አስቶን ቪላ 2-1 ሌስተር ሲቲ
በርንማውዝ 1-0 ኤቨርተን
ክሪስታል ፓላስ 1-1 ቼልሲ
ማንችስተር ሲቲ 4-1 ዌስትሃም
ሳውዝሃፕተን 0-5 ብሬንትፎርድ
ብራይተን 1-1 አርሰናል

🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴሌሬይ

ዩንዬን ዲፖርቲቫ 0-4 ባርሴሎና
ማርቤላ 0-1 አትሌቲኮ ማድሪድ
አልሜሪያ 4-1 ሴቭያ
ሎግሮኜሰ 0-0 አትሌቲኮ ቢልባዎ [PK: 3-4]

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ

ቬንዚያ 1-1 ኢምፖሊ
ፊዮረንቲና 0-3 ናፖሊ
ቬሮና 0-0 ዩድኒዜ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ

ሴንት ኢቴን 3-1 ሬምስ
ሊል 1-1 ናንትስ
ሊዮን 1-0 ሞንፔሌ

Yenesport

04 Jan, 12:04


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ቶተንሀም ከ ኒውካስትል
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
12:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ቼልሲ
12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ብሬንትፎርድ
02:30 | ብራይተን ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኧ

01:00 | ሴንት ኢቴን ከ ሬምስ
03:00 | ሊል ከ ናንትስ
05:00 | ሊዮን ከ ሞንፔሌ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቬንዚያ ከ ኢምፖሊ
02:00 | ፊዮረንትና ከ ናፖሊ
04:45 | ቬሮና ከ ዩድንዜ

"SHARE" @Yenesport

Yenesport

22 Dec, 14:01


17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

           ተጀመረ

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ቦርንማውዝ 🔵

🏟️ ኦልድትራፎርድ

@Yenesport

Yenesport

22 Dec, 08:10


🇪🇹የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ጋር ይጫወታሉ።

ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።

ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹!

" SHARE" @Yenesport

Yenesport

22 Dec, 08:02


•|| ሚኬል ያሳቀው የጋዜጠኛው ጥያቄ ! 😄

ከምሽቱ የፓላስ ድል በውሃላ አርቴታ በጋዜጣዊ መግለጫው ከአንድ ጋዜጠኛ ይህንን ጥያቄ ተጠይቆ ነበር።

"ባለፈው ጄሱስ ፓላስ ላይ ሃትሪክ ሲሰራ ሚስቱ እርጉዝ እንደሆነች በደስታ አገላለፁ አሳይቷል። ዛሬ ደግሞ ሃቨርትዝ በተመሳሳይ ገልፃል። የማርቲን ኦዴጋርድም ሚስት እንዲሁ እርጉዝ እንደሆነች ይታወቃል። ተጫዋቾቹ ላይ ምን እያረክ እንደሆነ ልትነግረን ትችላለህ ? "

አርቴታም በመሳቅ መልካም የገና በዓል ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ብሎ መጠይቁም ቋጭቶታል 😂

"SHARE" @Yenesport

Yenesport

21 Dec, 19:26


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ተጠናቀቀ'

    ክርስትያል ፓላስ 1- 5 አርሰናል

@Yenesport

Yenesport

21 Dec, 17:06


Yenesport pinned «የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !          ተጠናቀቁ      ብሬንትፎርድ 0-2 ኖቲንግሃም                           አይና 38'                            ኤላንጋ 52'  ኢፕስዊች 0-4 ኒውካስትል                 አይዛክ 02', 45+2', 54'                       መርፊ 32'       ዌስትሀም…»

Yenesport

21 Dec, 17:05


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች !

         ተጠናቀቁ

     ብሬንትፎርድ 0-2 ኖቲንግሃም
                          አይና 38'
                           ኤላንጋ 52'

 ኢፕስዊች 0-4 ኒውካስትል
                አይዛክ 02', 45+2', 54'
                      መርፊ 32'

      ዌስትሀም 1-1 ብራይተን
   ኩዱስ 58'      ዊፈር 51'

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

21 Dec, 14:48


📋 አሰላለፍ / Line Ups

Yenesport

21 Dec, 14:41


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              ተጠናቀቀ'

      አስቶን ቪላ 2-1 ማንቸስተር ሲቲ
#ዱራን 17'. ፎደን 90+3
#ሮጀርስ 65'

🏟 ቪላ ፓርክ

@Yenesport

Yenesport

21 Dec, 14:17


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              86'

      አስቶን ቪላ 2-0 ማንቸስተር ሲቲ
#ዱራን 17'
#ሮጀርስ 65'

🏟 ቪላ ፓርክ

@Yenesport

Yenesport

21 Dec, 14:00


የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

              70'

      አስቶን ቪላ 2-0 ማንቸስተር ሲቲ
#ዱራን 17'
#ሮጀርስ 65'

🏟 ቪላ ፓርክ

@Yenesport

Yenesport

14 Dec, 14:47


የዛሬ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ኒውካስትል ከ ሌስተር ሚያረጉትን ጨዋታ ETV Entertainment ቻነል በቀጥታ ያስተላልፈዋል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

13 Dec, 18:53


እሁድ በ ማንቹርያን ደርቢ ማን ያሸንፋል

1:30
🏟️ ኢትሃድ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

11 Dec, 17:15


ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034ቱን የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና ተመረጠች

ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034ቱን የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሆና መመረጧን ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) አስታውቋል፡፡

ፊፋ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ጉባኤ የ2030 የዓለም ዋንጫን ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በጋራ እንዲያዘጋጁ መመረጣቸውንም ገልጿል፡፡

የዓለም ዋንጫን 100ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ 3 ጨዋታዎች በአርጀንቲና፣ በኡራጓይ እና ፓራጓይ እንደሚደረጉ ተጠቁሟል፡፡

የሁለቱም የአለም ዋንጫዎች አስተናጋጆች ዛሬ በተደረገው የፊፋ ልዩ ጉባኤ በድምጽ ብልጫ መረጋገጣቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።


© EBC

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

08 Dec, 06:50


ትናንት የተደርጉ የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዉጤቶች

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

07 Dec, 16:21


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa

Yenesport

07 Dec, 02:32


የ 15ኛ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

05 Dec, 20:32


የ አለም የክለቦች ዋንጫ Format

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

05 Dec, 18:09


አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰን

የአዲስአበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን
ምክትል ፕሬዘዳንት ሆና ተመረጠች።

© ባላገሩ ስፖርት

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

01 Dec, 18:14


የዚህ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዉጤት

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

29 Nov, 06:11


የ ኢሮፓ ሊግ እና ኮንፈረስ ሊግ የዚህ ሳምንት ጨዋታ ዉጤት

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

28 Nov, 03:30


የ ኢሮፓ ሊግ እና ኮንፈረስ ሊግ የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

28 Nov, 02:45


ሩይ ቫልነስትሮይ አዲሱ የ ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

18 Nov, 09:49


የ ሊግ ውድድሮች በሳምንቱ መጨረሻ ይመለሳሉ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

17 Nov, 09:30


አያክስ ከ ሐምሌ ቦሃላ ሚጠቀመው አዲሱ ሎጎ

@Yenesport

Yenesport

16 Nov, 18:00


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውጪ መሆኑን አረጋግጧል።

@Yenesport

Yenesport

16 Nov, 17:22


የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 5ኛ ጨዋታ

                'ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ 🇪🇹 0-2 🇹🇿 ታንዛኒያ

@Yenesport

Yenesport

16 Nov, 17:19


ምን አይነት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነው እያየን ያለነው ምንም አይነት የማጥቃትና ጎል የማግባት ፍላጎት የሌላቸው

Yenesport

16 Nov, 17:12


የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 5ኛ ጨዋታ

                '52

ኢትዮጵያ 🇪🇹 0-2 🇹🇿 ታንዛኒያ

@Yenesport

Yenesport

16 Nov, 15:25


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ

ኢትዮጵያ ከ ታንዛኒያ

ምሽት 1:00

Yenesport

16 Nov, 06:31


ለወራት ሲጠበቅ የነበረው ቦክስ ዉድድር የ 27 ዓመቱ ጄክ ፖል 58 ዓመቱን ማይክ ታይሰን በማሸነፍ ተጠናቀቀ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

15 Nov, 20:02


የ ፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ሊዮንስ ወደ ሊግ-2 ሊወርድ ነው

ያለባቸውን ዕዳ ማይከፍሉ ከሆነና ሂሳብ ማያስተካክሉ ከሆነ በዓመቱ መጨረሻ ዉሳኔው ተግባራዊ ይሆናል... በተጨማሪም ተጫዋች ማዘዋወር አይችሉም

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

14 Nov, 18:44


ክለብ አልባው ሰርጅዮ ራሞስ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል ይችል እንደሆን ጠይቆ ነበር
ሪያል ማድሪድ ማድሪድ ጥያቄውን ዉድቅ አድርገዉታል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

12 Nov, 05:15


CRISTIANO RONALDO | 🇵🇹

🗣 "በሚቀጥሉት ዓመታት እግሮቼ ሚሰጡኝን ነገር ለማየት ጕጉቻለው,
1000 ጎል መድረስ ምችል ከሆነ ጥሩ, ካልሆነም ያው በታሪክ ባለ ብዙ ጎል ተጫዋች ነኝ"

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

10 Nov, 18:40


11ኛ ሳምንት የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

@Yenesport

Yenesport

10 Nov, 16:07


ዛሬ [እሁድ] የተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዉጤት

@Yenesport

Yenesport

10 Nov, 07:00


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኒውካስትል
11:00 | ቶተንሀም ከ ኢፕስዊች 
01:30 | ቼልሲ ከ ከአርሰናል

በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስ በርግ ከ ሆፈናየም
01:30 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት
03:30 | ሀይደንየም ከ ወልቭስበርግ

በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ኒስ ከ ሊል
01:00 | ለ ሀቨሬ ከ ሬምስ
01:00 | ሞንትፕሌር ከ ብረስት
01:00 | ሬንስ ከ ቱሉዝ
04:45 | ሊዮን ከ ሴንት ኢቴን

በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | አትላንታ ከ ዩዲኔዜ
11:00 | ፊዮረንቲና ከ ቬሮና
11:00 | ሮማ ከ ቦሎኛ
02:00 |  ሞንዛ ከ ላዚዮ
04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ

በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ማዮርካ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
02:30 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ አትሌቲኮ ቢልባኦ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ባርሴሎና

@yenesport

Yenesport

10 Nov, 03:24


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቶፕ-6

@Yenesport

Yenesport

10 Nov, 03:23


ቅዳሜ የተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዉጤት

@Yenesport

Yenesport

09 Nov, 22:05


11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ :-

     ተጠናቀቀ!

ሊቨርፑል 2-0 አስቶን ቪላ
#ኑኔዝ 20'
#ሳላህ 85'

🏟️ አንፊልድ ሮድ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

09 Nov, 19:36


ፔፕ ጋርዲዮላ በአሰልጣኝነት ህይወቱ አራት ተከታታይ ጨዋታዎች ሲሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው !

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

09 Nov, 19:29


🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 24/25

11ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ 
 
⌚️ ተጠናቀቀ

ብራይተን 2-1 ማን ሲቲ

🏟 ሞሊንክስ ስታዲየም

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

09 Nov, 07:56


ኢትዮጵያው አሰልጣኝ ፍሬው
ሀ/ገብርኤል የዩጋንዳው ካምፓላ ኩዊንስ የሴቶች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ፊርማውን በይፋ አኑሯል።

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

09 Nov, 06:21


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11 ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@Yenesport

Yenesport

08 Nov, 05:14


የኢሮፓ እና ኮንፈረንስ ሊግ የ ቡድኖች ደረጃ

@Yenesport

Yenesport

04 Nov, 18:24


Edu throughout the years at Arsenal

ኤዱ የ 2004 አይበገሬው አርሰናል ቡድን አባል ነበር [ተጫዋች]

አርሰናል ለቆ ምናልባት ኖትንግሃም ፎረስትን ሚያስተዳድረው Marinakis Group ሚቀላቀል ከሆነ የተሻለ ስልጣን ደረጃ ይኖረዋል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

04 Nov, 08:06


የአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኤዱ ጋስፐር ክለቡን ሊለቅ ነው

@Yenesport

Yenesport

04 Nov, 02:06


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ከ 1 - 6 ደረጃ

@Yenesport

Yenesport

04 Nov, 02:05


10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዉጤት

@Yenesport

Yenesport

03 Nov, 16:13


10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዉጤት

@Yenesport

Yenesport

03 Nov, 12:51


ቀሪ 10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

@Yenesport

Yenesport

02 Nov, 19:05


EPL top six

አስቶን ቪላ እና ቼልሲ ነገ ካሸነፉ አርሰናልን ይበልጡታል

@Yenesport

Yenesport

02 Nov, 16:54


የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ | 10ኛ ሳምንት ጨዋታ

                             ተጠናቀቁ
          
                   ሊቨርፑል 2-1 ብራይተን

               ቦርንማውዝ 2-1 ማንችስተር ሲቲ

                      ኢፕሲች 1-1 ሌስተር ሲቲ

               ኖቲንግሃም 3-0 ዌስትሀም

            ሳውዛምፕተን 1-0 ኤቨርተን

@Yenesport

Yenesport

02 Nov, 14:30


መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል በኒውካስል ዩናይትድ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የኒውካስል ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ አሌክሳንደር አይሳክ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

አርሰናል ባለፉት ስድስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው መውጣት አልቻሉም።

አሌክሳንደር አይሳክ ክለቡ በሜዳው ባደረጋቸው ያለፉት አስራ ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች አስራ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ያለፉትን ሶስት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት መድፈኞቹ በውድድር ዘመኑ በሊጉ #ሁለተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።

የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?

3⃣ አርሰናል - 18 ነጥብ
8⃣ ኒውካስል ዩናይትድ - 15 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ቼልሲ ከ አርሰናል

እሁድ - ኖቲንግሀም ከ ኒውካስል ዩናይትድ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

02 Nov, 14:30


🇬🇧 10ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                   ተጠናቀቀ'

          🇬🇧 ኒውካስትል 1-0 አርሰናል 🇬🇧
                #ኢሳቅ 12'

🏟  ሴንት ጄምስ ፓርክ



@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

02 Nov, 10:33


10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

@Yenesport

Yenesport

31 Oct, 17:54


Leo Messi × Fabrizio Romano
🔥🔥🔥

@Yenesport

Yenesport

31 Oct, 15:29


🚨👀 የርገን ክሎፕ : "ሰርጂዮ ራሞስን አልወደውም"

" ሳላህ ጋ የሰራው ጥፋት አሰቃቂ ነበር"

"በእርግጥ ራሞስ ሳላህ የትከሻ ጉዳት እንደሚያጋጥመው ሊያውቅ አይችልም፣ ነገር ግን የሳላህን ጉዳት በደስታ ነበር የተቀበለው"

"እንዲህ አይነት ሜንታሊቲ አይገባኝም፣ እንዲህ አይነት ተጨዋችም አጋጥሞኝ አያውቅም። ቢያጋጥመኝም መልቀቁ አይቀሬ ነው።

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

31 Oct, 03:47


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህርዳር ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና
ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ

እንግሊዝ ካራባኦ ካፕ 

ብራይተን 2-3 ሊቨርፑል
አስቶን ቪላ 1-2 ክርስታል ፓላስ
ማንችስተር ዩናይትድ 5-2 ሌስተር ሲቲ
ኒውካስትል 2-0 ቼልሲ
ፕረስቶን 0-3 አርሰናል
ቶተንሃም 2-1 ማንችስተር ሲቲ


🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢምፖሊ 0-3 ኢንተር
ቬንዚያ 3-2 ዩዲኒዜ
አታላንታ 2-0 ሞንዛ
ጁኤንቱስ 2-2 ፓርማ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል 

ሜንዝ 0-4 ባየር ሙኒክ

@Yenesport

Yenesport

29 Oct, 15:02


የስፔን ላሊጋ የጥቅምት ወር ምርጥ 11

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 21:45


የ ዓመቱ የ ወንዶች ባሎን ድዮር አሸናፊ

ሮድሪጎ [ማን ሲቲ] 🇪🇸

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 21:31


የ 2024 የ ወንዶች ባሎን ድዮር አሸናፊ....

Yenesport

28 Oct, 21:17


የ ዓመቱ የ ሴቶች ባሎን ድዮር አሸናፊ

አይታና ቦንማቲ [Barcelona] 🇪🇸

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 21:14


የ ወንዶች ምርጥ አሰልጣኝ ካርሊቶ ናቸው

ግን ሽልማታቸውን አልተቀበሉም

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 21:11


የ ሴቶች ምርጥ አሰልጣኝ

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 21:04


የወንዶች ባሎን ድዮር 5 - 7

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 20:49


የ ዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ [yachine-trophy]

ኢሚልያኖ ማርቲኔዝ

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 20:30


ሃሪ ኬን እና ኪልያን ምባፔ በጋራ የዓመቱ ምርጥ አጥቂ [Gerd-Müller] አሸናፊ ሆነዋል

ሃሪ ኬን ብቻ ነው ሽልማቱን ለመቀበል የተገኘው

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 20:22


የ 15 ጊዜ የ ቻምፕዮንስ ሊግ ባለ ክብሩ ሪያል ማድሪድ የዓመቱ ምርጥ ቡድን ቢባልም አንድም የ ቡድኑ አካል ሽልማቱን ለመቀበል አልተገኘም

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 20:12


የ ሴቶች የ ዓመቱ ምርጥ ቡድን

ባርሴሎና

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 20:03


ላሚኔ ያማል በታዳጊዎች [kopa-trophy] ዘርፍ አሸናፊ ሆኗል

@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 14:35


የ ማን ሲቲው ሮድሪ ባሎን ድዮርን አሸንፏል 🤯 [Rumors]
የ ባሎን ድዮር አሸናፊ ቪኒ ሳይሆን ሮድሪ ነው

በዚህም የተነሳ ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ አንድም የ ሪያል ማድሪድ ሰው በ ፕሮግራሙ እንዳይገኝ ዉሳኔ አሳልፈዋል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 12:09


Breaking news 🚨

ኤሪክ ቴን ሐግ ከማንቺስተር ዩናይትድ ተሰናብቷል!

ቫንይስትሮይ በግዚያዊ አሰልጣኝነት ዩናይትድን የሚመራ ይሆናል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

28 Oct, 04:13


ዛሬ ምሽት የ ባሎን ድዮር አሸናፊ ይታወቃል

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

27 Oct, 18:32


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 9ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ዉጤት

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

27 Oct, 16:09


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ዉጤት

@Yenesport @Yenesport

Yenesport

27 Oct, 14:54


የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የቀብር ስነ- ስርዓት ተፈፀመ

@Yenesport

Yenesport

26 Oct, 20:57


🇪🇸በ11ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ |ተጠባቂው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ

                 ተጠናቀቀ

ሪያል ማድሪድ 0-4 ባርሴሎና
                            54', 56' ሌዋንዶስኪ
                             77' ያማል
84' ራፊንሃ

🏟️ ቤርናባው

@Yenesport @Yenesport

Yenesport

26 Oct, 15:44


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: CAF awards three points and three goals to Nigeria! Libya fined $50,000. 🇳🇬

Plane was diverted 300km from scheduled airport even when the pilot told them he was low on fuel.

@yenesport

Yenesport

26 Oct, 15:28


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ መድን

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

26 Oct, 11:47


ማን ሲቲ ለ ባሎን-ድዮር ወደ ፓሪስ ተጫዋቾቻቸውን ለመውሰድ ባዘጋጁት የግል ጀት ላይ ትርፍ ቦታ ለ ጋርናቾ እና ማይኖ ይኖራቸው እንደሆን ማን ዩናይትድ ጠይቀው ነበር

ሆኖም ማን ሲቲ ትርፍ ቦታ እንደሌላቸው ነግረዋቸዋል

ማን ዩናይትድ ይሄን ያረጉት አንዱ የ ወጪ ቁጠባ ፖሊሲያቸውን ለመከትል ነው

©DAILY MAIL

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

26 Oct, 08:04


ኤርትራ ከቻን የማጣርያ ውድድር ራሷን አገለለች

በቻን ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ከኤርትራ ሊያደርጉት መርሐ ግብር ወጥቶላቸው በነበረው ጨዋታ ኤርትራ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን ካፍ አስታውቋል።

ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የሱዳን እና ታንዛንያ አሸናፊን እንደምትገጥም ይሆናል።

ምንጭ: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

26 Oct, 04:38


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንማውዝ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኢፕስዊች
11:00 | ብራይተን ከ ወልቭስ
11:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሳውዝሃፕተን
01:30 | ኤቨርተን ከ ፉልሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

03:00 | አርባምንጭ ከ ባህር ዳር ከተማ
10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ቡና

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ቫላዶሊድ ከ ቪያሪያል
11:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ አላቬስ
01:30 | ላስፓልማስ ከ ጅሮና
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴሎና

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኦግስበርግ ከ ዶርትሙንድ
10:30 | RB ሌፕዚግ ከ ፍራይበርግ
10:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዎልቭስበርግ
10:30 | ስቱትጋርት ከ ሆልስታይን ኪል
01:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ባየር ሌቨርኩሰን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | አንገርስ ከ ሴንት ኢቴን
02:00 | ሬምስ ከ ብረስት
03:45 | ሌንስ ከ ሊል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ናፖሊ ከ ሊቼ
03:45 | አታላንታ ከ ቬሮና

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

25 Oct, 17:46


አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ አረፉ

የተለያዩ ክለቦችንና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን እንዲሁም በክለብ ደረጃ ከቅ/ጊዮርጊስ ጋር ብዙ ዋንጫዎችን ያነሱት እንዲሁም በብሔራዊ ቡድን ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫን ከሀገር ውጪ ያነሱት እና የብዙ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾች አባት በመባል የሚታወቀው ታሪካዊውና አንጋፋው አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ(ጎራዴው) ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ታውቋል::

ነፍስ ይማር

@Yenesport

Yenesport

23 Oct, 22:33


የአውሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ የ ደረጃ ሠንጠረዥ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

23 Oct, 22:32


የአውሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

23 Oct, 15:58


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አድርጓል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ጁባ ብሔራዊ ስታዲየም ከኤርትራ ጋር ጥቅምት 21 እና 24 ለሚያከናውናቸው የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አስተላልፈዋል።

ግብ ጠባቂዎች

ሰዒድ ሀብታሙ – ሀዋሳ ከተማ
በረከት አማረ – ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ዳግም ተፈራ – አዳማ ከተማ
ተከላካዮች

አሥራት ቱንጆ – ድሬዳዋ ከተማ
ያሬድ ባየህ – ሲዳማ ቡና
ደስታ ደሙ – ሲዳማ ቡና
ሱሌይማን ሀሚድ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ፍሬዘር ካሳ – ባሕር ዳር ከተማ
ረመዳን የሱፍ – ኢትዮጵያ መድን
ወልደአማኑኤል ጌቱ – ኢትዮጵያ ቡና
ራምኬል ጀምስ – ኢትዮጵያ ቡና

አማካዮች

ጋቶች ፓኖም – ኢትዮጵያ መድን
በረከት ወልዴ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
አብዱልከሪም ወርቁ – መቻል
አብነት ደምሴ – ወላይታ ድቻ
እንዳልካቸው መስፍን – አርባምንጭ ከተማ
ቢኒያም ዐይተን – አዳማ ከተማ
አጥቂዎች

መሐመድኑር ናስር – ድሬዳዋ ከተማ
ኪቲካ ጅማ – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ፋሲል አስማማው – ስሑል ሽረ
በረከት ደስታ – መቻል
አማኑኤል ኤርቦ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቸርነት ጉግሳ – ባሕር ዳር ከተማ

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ነገ ጥቅምት 14 ከ7 ሰዓት ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩም ጥሪ ቀርቧል።
[ሶከር ኢትዮጵያ]

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

23 Oct, 02:50


የአውሮፖ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጤቶች

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

19 Oct, 14:30


በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታው ዉጤት

ቶተንሀም ከ ዌስትሃም

@Yenesport

Yenesport

19 Oct, 06:34


# ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም
11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬትፎርድ
11:00 | ኒውካስትል ከ ብራይተን
11:00 | ሳውዛሀፕተን ከ ሌስተር ሲቲ
01:30 | በርንማውዝ ከ አርሰናል

በስፔን ላሊጋ

09:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኢስፓኞል
11:15 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቤቲስ
01:30 | ጅሮና ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ

በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ኮሞ ከ ፓርማ
10:00 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ዩድንዜ
03:45 | ጁበንቱስ ከ ላዚዮ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይደናየም
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ፍራይበርግ ከ ኦግስበርግ
10:30 | ሆፈናየም ከ ቦኩም
10:30 | ሜንዝ ከ RB ሌፕዚግ
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ስቱትጋርት

በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ብረስት ከ ሬንስ
02:00 | ሴንት ኢተን ከ ሌንስ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ

በሜጀር ሊግ ሶከር

06:00 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒው ኢንግላንድ ሪቮሊሽን

@yenesport

Yenesport

18 Oct, 17:37


ባየርን ሙኒክ የአርማ ማሻሻያ አድርገዋል

@Yenesport

Yenesport

18 Oct, 08:51


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

@Yenesport

Yenesport

18 Oct, 07:13


የ 2024 ከ 20 ዓመት በታች የ "ጎልደን ቦይ" የመጨረሻ ሃያ እጩዎች

@Yenesport @Yenesport

Yenesport

17 Oct, 11:25


ዣቢ አሎንሶ በ ማን ሲቲ የ አዲስ አሰልጣኝ አማርጭ ዉስጥ ነው, ግን ጋርድዮላ ሚለቀ ከሆነ

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

17 Oct, 10:38


በ ሊጉ ከ 1 እስከ 5 ያሉ ቡድኖች ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

17 Oct, 06:59


እንግሊዝ 58 አመታት ያለ ዋንጫ በመጕዝ አራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
***
ምትበለጠው ኢትዮጵያን ጨምሮ በ ሦስት ሃገራት ነው 😮 😮

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

17 Oct, 06:52


ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጨምሮ ሁሉም የማንቸስተር ዩናይትድ ቦርድ አባላት ከመልበሻ ቤት እንዲርቁ ተወሥኗል::

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

16 Oct, 15:45


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 × ቶማስ ቱሄል

ቶማስ ቱሄል አዲሱ የ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል::

@Yenesport
@Yenesport

Yenesport

15 Oct, 21:03


ኳስ ቁጥጥር
🇪🇹 - 54%
🇬🇳 - 46%

ግብ ሙከራ
🇪🇹 - 15
🇬🇳 - 8

ኢላማዉን የጠበቀ
🇪🇹 - 4
🇬🇳 - 3

ግን በ status ብቻ ጨዋታ ማሸነፍ አይቻልም 💔

@Yenesport

Yenesport

15 Oct, 20:58


የ2025 ሞሮኮ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0 - 3 ጊኒ 🇬🇳
ጉራሲ 16',22'
                           ቱሬ 19'

@Yenesport

Yenesport

15 Oct, 19:50


አፍሪካ ዉስጥ ለተጫዋቾች ወርሓዊ ክፍያ ባማካኝ በመክፈል ከ አፍሪካ ሶስተኛ ነን

ምንበለጠው በ ደቡብ አፍሪካ እና ግብፅ ብቻ ነው
እግር ኳሳችን ከነሱ እኩል ነው ወይ?

መልሱን ታቁታላቹ...

የ FIFA ተዉት.... የ CAF ስታንዳርድ ሚያሟላ አንድ ስታድየም የለንም

የኛ ሀገር - እግር ኳስ ወይስ money laundry business

@Yenesport

Yenesport

15 Oct, 19:38


የ2025 ሞሮኮ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ

35 '

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0 - 3 ጊኒ 🇬🇳
ጉራሲ 16',22'
                           ቱሬ 19'

በ 6 ደቂቃ ነው 3 ጎል የገባብን

@Yenesport

Yenesport

15 Oct, 14:20


ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ አቻዋ ጋር የምታደርገው ጨዋታ በኢቲቪ መዝናኛ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል።

@Yenesport

Yenesport

15 Oct, 12:33


የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ከዛሬ ጨዋታ በፊት የሰጡት አስተያየት

" ተጫዋቾቼ አንድ ነገር ለማድረግ ተዘጋጅተዋል። በአጠቃላይ ለዚህ ጨዋታ ራሳችንን በሚገባ አዘጋጅተናል።"

አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ

@Yenesport
@Yenesport