“ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።”
— ያዕቆብ 1፥18
📌 #ለቅዳሜ_የክርስቶስ_ደቀመዛሙርት:_ የእግዚአብሔር ሰራዊት የሆናችሁ:- የዘወትር ቅዳሜ ከሰአት ተማሪዎች ሁላችሁም ነገ ቅዳሜ የካቲት 01/2017ዓ.ም ከ08:00-11:30 የምትማሩ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ በጊዜ ተገኙ። መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ሳይዙ በስፍራዉ ላይ መገኘት አይፈቀድም። እንዲሁም በሞባይል መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብም ሆነ ሌላ ተግባር የተከለከለ ስለሆነ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዞ መገኘት ግዴታ ነዉ።
⛪️ #የትምህርቱ_ስፍራ_አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ ወሰን ስትሄዱ አያት ሪል-ስቴት መኖሪያ መንደር የሚሰራበት እንደደረሳችሁ ወሰን መንገድ ላይ መብራቱን አለፍ እንዳላችሁ አሰለፈች መርጊያ ሆቴል አለፍ ብሎ ብርሀን ባንክ አጠገብ ርሆቦት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ።
🔵 መልካም ቀን። ጥር 30/05/2017ዓ.ም፤ “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 13፥14
#የእግዚአብሔር_አገልጋይ_ማስረሻ_በላይ
🔵 መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱልኝ።