እውነታዊ ታሪኮች ✌ @yenebiyat_tarik Channel on Telegram

እውነታዊ ታሪኮች

እውነታዊ ታሪኮች ✌
ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋነኛው አላማ
😯 አጓጊ ታሪኮችን
😯 የነቢያቶችን ታሪኮች
😯 የነቢያት አስተምህሮቶች
😯 ሀዲሶችን
የምንለቅበት የምንማማርበት channel

@Faam14
9,549 Subscribers
669 Photos
202 Videos
Last Updated 19.02.2025 13:12

Similar Channels

♥ONLY MUSLIM ♥
10,010 Subscribers

የአማርኛ ሳይናይት እውነታዊ ታሪኮች እና ሀዲሶች

የእውነታዊ ታሪኮች እንደ አብራሪያ መሠረት በሀዲስና የነቢያት ታሪኮች ይሰፋል። ይህ ዓለም አማካይ በሚል የምስሌት አገር እንደዚህ ያለ የተለያዩ ታሪኮች ተወዳድሩ ሳይንዲኖር ሆነው የነቢያቶች ታሪኮችን እንደነዚህ ይወዳደር ይነቃቃሉ። ይህ በተለያዩ ዕድሎች በታሪኮች ዕቃይዎች እንዲሁም ሀዲሶች ምዕርጥ አይነት የፍርድ መንገዶች ይገኛሉ። እንደዚህ አይነት የምንሊሉ ድር ይኖርበታል። ከዚያ ወዲያው ባለን አማድ ይወበይ መጀመርም ይኖርበታል።

የነቢያቶች ታሪኮች ምንድን እንደሚያመለክቱ?

የነቢያቶች ታሪኮች የታሪኮች አብራሪያ ቭዘይን እና ስለእውነታዊ የተለያዩ ጥቆማዎች ይወዳድሩ። የንግግር ጊዜ እና የዕቃይ ታሪክ በታሪኮች ዕለት እንዲሁም ወይዘር አመልካቹ ወዴት ይኖርቢታል።

ግን ይህ እንዲህ የተወዳድረው መሳሪያዎች ወይዘር የምንፈልግ ወይዘር ይኖርቢታል። ዋና የወይዘር የምንክር ከወይዘር ተመልክቷል።

ሀዲሶች ምንድን እንደሚያስተምር?

ሀዲሶች የወይዘር የመሳሪያዎችን ትምህርት ወይዘር ይኖርቢታል። ይህ የወይዘር ወፈር ግን ያውቅ የማንዝ አንደነየገን ወይዘር ይኖርቢታል።

እንዲህ ይህ የተመለከተ የታሪኮች አነስተኛ ይህ ከየምንግር አንዱ ይኖርቢታል። ወይዘር ይኖርቢታል አማካይ ከግዳይ ይኖርቢታል።

የነቢያቶች አስተምህሮች ምን ይወዳደሩ?

የነቢያቶች አስተምህሮች የታሪኮች ይወዳድሩ ወይዘር ይኖርቢታል። የነሱ ታሪኮች ወይዘር ይኖርቢታል ይህ በምንግር ይህ ወይዘር ይኖርቢታል።

እንዲህ ይህ ይኖርቢታል ወይዘር ከምንጎ ይኖርቢታል። ብዙ የህይወታችን ይኖርቢታል ይህ እንዲህ ይውን ወይዘር ይኖርቢታል።

ጥቆማዎች ምን ይወዳድሩ?

ጥቆማዎች የውድድሩን ይወዳድሩ ወይዘር ይኖርቢታል። ይህ የውድድሩ ወይዘር ይኖርቢታል።

እንዲህ ይህ ወይዘር ይኖርቢታል ወይዘር ይኖርቢታል ይህ ወይዘር ይኖርቢታል።

ታሪኮች ምንድን እንደሚያመለክቱ?

ታሪኮች የታሪኮች አምላክ ሲኖርበታል ወይዘር ይኖርቢታል። ይህ እንዲህ ይችላሉ ወይዘር ይኖርቢታል።

እንዲህ ይህ እንዲህ ይገናኛል። ውይዘር ይወዳድሩ።

እውነታዊ ታሪኮች Telegram Channel

እውነታዊ ታሪኮች ከአዲስ እና ቁጥር እስጢፋኖቹ አንደኛው አላማ ተከስተዋል። ይህ ግሩፕ ገላጭነትን ለማድረግ ምርጫ የሚለቅበት የታሪኮች ጊዜ ነው። በዚህ በምንለቅበት የአጓጊ ታሪኮችን እና የነቢያቶችን ታሪኮችን እንደምንማማርበት እዚህ ታሪኮች ተመልከቱ። በምንለቅበትም ሀዲሶች ለክፍለፋው እንዲሁም አስተምህር ሀብቶችን እባክዎ በመቀመጥ እንዴት ለሚሆን አማራጭ ተጨማሪ ወይም እንዴት አስፈላጊነት እንዳለው ታሪኮች መምሳለት። የሚከተለውን የመጀመሪያውን ታሪኮች ከታሪኩ ጋር መስራት እና ለመፍቻም ከቶ ማድረግ አይችሉም።

እውነታዊ ታሪኮች Latest Posts

Post image

#ከምግብ ሥነስርዓት ውስጥ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

«فإذا أكَلَ أحدُكم طعامًا، فليقُلْ: بِسمِ اللهِ، فإنْ نسِيَ أنْ يقولَ: بسمِ اللهِ في أوَّلِه، فليقُلْ: بسمِ اللهِ في أوَّلِه وآخرِه»

“አንዳችሁ ምግብ በሚመገብ ግዜ ቢስሚላህ
(በአላህ ስም) ይበል። በመጀመሪያ ረስቶ ጀምሮ ከሆነ በመጀመሪያም በመጨረሻም ቢስሚላህ (በአላህ ስም) ይበል።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 1757

ጆይን፡‐https://t.me/hadithe_bukari_muslim

19 Feb, 12:42
19
Post image

በግብፅ እና በእስራኤል መካከል ትልቅ ጦርነት በማንኛውም ሰአት ሊፈነዳ ይችላል ሲሉ የእስራኤል አምባሳደር ተናገሩ

በአሜሪካ የእስራኤል አምባሳደር ግብፅ የሰላም ስምምነቱን በእጅጉ እየጣሰች ነው ብለዋል። 
በቅርቡ በግብፅ ላይ እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ በዛሬው እለት ዝተዋል።

አክለው የተናገሩት በአሜሪካ የእስራኤል አምባሳደር ዬቺኤል ሊተር ግብፅ ኢንተርኔቱን እና ሶሻል ሚዲያውን በግብፅ ጦር ምስሎች አጥለቅልቃው እየተመለከትን ነው ሲሉ ከሰዋል።

በግብፅ በኩል ያልተለመደ የተባለለት ሰሞንኛ ክስተት የተስተዋለው በተለይም የግብፅ ፓራትሮፐር ብርጌዶች በኦክቶበር 7 ሐማስ ጥቅም ላይ ያዋለውን  አይነት የአውሮፕላን ዝላዮች እና ኦፕሬሽኖችን ጨምሮ የተቀናጀ ነው የተባለለትን የወታደራዊ ስልጠና ልምምዶችን የሚያካሂዱበት ተንቀሳቃሽ ምስል በስፋት መዳረሱን ተከትሎ ነው ።

@yenebiyat_tarik
@yenebiyat_tarik

19 Feb, 09:38
68
Post image

በመቃብር ውስጥ የምንቀጣቸው 7 ቅጣቶች

ነቢዩ በአንድ ወቅት ከሶሃቦች ጋር እየሄዱ እያለ አንድ በቅሎ ላይ ቆመው ነበር እና ይቺህ በቅሎ ድምፅ ሰማች እና ደንግጣ በረገገች... ነቢዩን ልጥላቸው ምንም አልቀራትም ከዚያም ዞር ሲሉ እስከ 6የሚደርሱ ቀብሮች አሉ፤ ከዚያ ነቢዩ እንዲህ አሉ "እነዚህን የቀብር ባለቤቶች የሚያውቅ ማነው?" አንዱ ሰሃቢ "እኔ አለ" ነቢዩም "እነዚህ መቼ ነው የሞቱት?" አሉ ሰሃቢውም "በሽርኩ ዘመን ነው፤ ጠንቋይ ቤት እየተመላለሱ ለቀብር እያረዱ ነው የሞቱት" አለ ከዚያም ነቢዩ እንዲህ አሉ።

"ይሄ የእኔ ኡመት እኮ ቀብር ውስጥ ፈተና ይጠብቃቸዋል፤ እኔ የሰማውትን የቀብር ቅጣት አላህ እንዲያሰማችሁ እማፀነው ነበር አትቀባበሩም ብዬ ፈርቼ ነው እንጂ፤ ያን ድምፅ እየሰማን ጉድጓድ ውስጥ አንከተውም ትላላችሁ እንጂ አሰማችሁ ነበር።" አሉ።

#ሰላት አለመስገድ

ቁርኣን (የአላህ ቃል መሆኑን) ካወቅነው በኋላ የማንሰራበት ከሆነ ፣ ፈርድ ሰላቶችን የማንሰግድ ከሆነ እና አለመስገዳችንን እያወቀን የምንተኛ ከሆነ ከባድ ቅጣት እየጠበቀን ነው።

ቅጣቱ።

ጋደም ካልን በኋላ አንድ ሰው ትልቅ ድንጋይ ተሸክሞ እላያችን ላይ ይቆማል። በጭንቅላታችን ላይ የያዘውን ድንጋይ ይጥለዋል እናም ያለጥርጥር በጣም ከባድ ህመም ይሰማናል። ድንጋዩ እኛ ላይ ካረፈ በኋላ ይንከባለላል ከዚያም የወረወረው ሰው በድጋሚ ድንጋዩን ወደ እኛ ያመጣዋል፣ ሰውየው በሚመለስበት ጊዜ ጭንቅላታችን ወደ ቀድሞው ሁኔታ ይመለሳል ሳል። ይህ ህ ሂደትም ይደጋገማል።

#ሽንት_ከሸናን_በኋላ_በስትክክል_አለመታጠብ

በሐዲስ እንደተጠቀሰው አብዛኛው የመቃብር ቅጣት ምክንያቱ ሸንትን አለመታጠብ ነው። ይሄንንም ቅጣት የምንቀጣው ሽንታችንን ስንሸና በአግባቡ ጦሃራ የማናደርግ ከሆነ ነው።

ቅጣቱ በሐዲስም ሆነ ቁርኣን አልተገለጸም፤ ነገርግን ከዚህ ስህተት መጠንቀቅ በጣም አስፈላጊ ነው።

#ኩራት !

✓ሰዎችን አሳንሶ መመልከት እና እራስን ሰቅሎ ማሰብ ከኩራተኛ ሰው ፀባዮች ዋነኛው ነው። ወንዶች ሱሪ ፣ ጀለቢያ ወይም ሸርጥ ስናደርግ ኩራት እንዳይሆንብን የልብሱ ርዝመት ከቁርጭምጭሚት በላይ ማድረግ አለብን።

ቅጣቱ:

ቀብር ውስጥ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ይሰምጣል።

#ሪባ_ወለድ

ሪባ ማለት አንድ ሰው ከጓደኛው 1000 ብር ለአንድ ወር ብድር ቢበደርና ወሩ ደርሶ 1050 ብር የሚመልስ ከሆነ ይሄ የብድር አይነት ሪባ (ወለድ) እንለዋለን፤ ሰው ብር ስናበድር ወለድ አድርገንበት መሆን የለበትም። እንዲሁም በባንክ ቤቶች ያለው ወለድ ሀራም ነው።

ቅጣቱ:

ሪባ ሰርቶ የነበረው ሰው ደም በ በሆነ ወንዝ ውስጥ ይዋኛል እና ከወንዙ ዳር የድንጋዮች ክምር የያዘ ሰው ይቆማል። ሪባ ሰርቶ የነበረው ሰው ከወንዙ ለመውጣት በሞከረ ቁጥር ወንዙ ዳር ያለው ሰው ወደ አፉ ድንጋዮችን ይወረውራል፤ ይሄም ሰውየውን የወንዙ መሀከል እንዲመለስ ያደርገዋል።“

#ውሸት

ውሸትን በሁሉም አቅጣጫ የሚያሰራጭ ሰው ቀብር ውስጥ ከባድ ቅጣት ይጠብቀዋል።

ቅጣቱ:

የውሸታሙ አፍ ፣ አፍንጫ እና አይን በሹል መንጠቆ በተደጋጋሚ ወደ ኋለኛው የፊት ክፍል ይበሳሉ።

#ዚና

ዚና (ዝሙት) ማለት በትክክል ባልተጋቡ ሰዎች መካከል የሚደረግ ግንኙነት ነው።

ቅጣቱ:

ዚናን የሰሩት ወንዶች እና ሴቶች ራቆታቸውን የመጋገሪያ ምድጃ በሚመስል ሞቃታማ እና ከላዩ ጠባብ ከታቹ ሰፊ በሆነ ጉድጓድ ውስጥ ይደረጋሉ፤ ከታቹ ከባድ እሳት አለ፤ እሳቱ ወደ ላይ ሲነድ ዚናን የሰሩት ሰዎች ይጮኻሉ እና አብረውት ወደ ላይ እየተቃጠሉ ይነዳሉ፤ ወደ ላይ ሲነዱ ከጉድጓዱ ሊወጡ ይደርሳሉ ግን አይወጡም፤ ይህም ይደጋገማል።

#ካፊር_እና_ሙናፊቆች

ካፊር የሚባሉት በአላህ የሚያሸርኩ ወይም ከአላህ በስተቀር ሌላ ነገርን የሚገዙ እና በዲን አል-ኢስላም ያላመኑ ሰዎች ናቸው። ሙናፊቆች የሚባሉት ሙስሊም ሆነው ነገርግን ኢማን የሌላቸው ናቸው፤ ከሙናፊቆች ባህሪ በትንሹ: ሰዎች ፊት ሙስሊም ናቸው ግን ውስጣቸው ኢማን የለም፣ ሰላትን አይሰግዱም፣ ቃላቸውን አያከብሩም፣ እስልምናን ያዳክማሉ።

ቅጣቱ:

በመዶሻ አንዴ ይመታል ከዚያም ስቅ ብሎ ያለቅሳል ይህንንም ለቅሶ ባጠገቡ ያሉት ሁሉም ነገሮች ይሰሙታል፤ ከሰው ልጅ እና አጋንንት በስተቀር።

ምንጭ: ሳሒህ አል ቡኻሪ ገØ47

ይህን የማያውቁ ብዙ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ ሼር  በማድረግ እናሳውቃቸው።

“አስታውስም፤ ማስታወስ ምእመናንን ትጠቅማለችና።“

[ሱራቱ አዝ-ዛሪያት 51:551

ነቢዩ () እንዲህ ብለዋል: “አንድን ሰው ወደ መልካም ነገር የመራ ሰው ከመራው ሰው እኩል ምንዳ አለው (ምንም ሳይቀንስበት)።“

[ሳሂህ ሙስሊም 18931

#ረመዳን_10_ቀናቶች_ይቀሩት

@yenebiyat_tarik
@yenebiyat_tarik

19 Feb, 03:40
214
Post image

አላህ በሙሲባ ለፈተነው ሙዕሚን ሁሉ
በሰብር የምትመክር አጭር ታሪክ


ጉዞ ላይ የነበረ ከሷሊሆች የሆነ አንድ ሰው በመንገድ ላይ  አንድ አይነስውር , ግማሽ አካሉ ፓራላይዝ የሆነና መስማትም በከፊል የተሳነው አሳዛኝ ሰው ቁጭ ብሎ ዝቅ ባለ ድምፅ  አላህን ሲዘክር ጠጋ ብሎ ለማዳመጥ ይሞክራል፡፡
ዚክሩ/ዱዐው/ እንዲህ ነበረ
" ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﻋﺎﻓﺎﻧﻲ ﻣﻤﺎ
ﺍﺑﺘﻠﻰ ﺑﻪ ﻛﺜﻴﺮﺍً ﻣﻦ ﺧﻠﻘﻪ،"

"ብዙ ሰዎችን በፈተንክበት ነገር ላልፈተንከኝ(ሰላም ላደረከኝ) ጌታ ምስጋና ይገባህ"

ይህ ሁሉ ሙሲባ ገጥሞት እንደዚህ አይነት ዱዐ በማድረጉ ሷሊሁ ሠው በጣም ተገረመና ቀረብ ብሎ "ይህ ሁሉ ሙሲባ ገጥሞህ የበሽታ መአት ተደራርቦብህ ላልፈተንከኝ (ሰላም ላደረከኝ) ጌታ ምስጋና ይገባህ/ማለትህ ገርሞኛል  አላህ ያልፈተነህ በምንድነው?" ብሎ ይጠይቀዋል፡፡

እውሩም ሰው ፈገግ ብሎ "አላህ እሱን በተውሂድ ቃል እንዳወሳውና እንዳመሠግነው ምላሴን ፈታልኝ በየትኛውም ቦታና ግዜ እሱን እንድዘክረው ልብ ሰጠኝ ከዚህ የበለጠ ሰላም መሆን ይገኛልን?" ብሎ አስገራሚ መልስ ሰጠው፡፡

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

#ረመዳን_11_ቀናቶች_ይቀሩት

@yenebiyat_tarik
@yenebiyat_tarik

18 Feb, 03:31
215