SANKOFA International School(SIS) Hawassa @sankofahawassa Channel on Telegram

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

@sankofahawassa

SANKOFA International School(SIS) Hawassa (English)

Welcome to SANKOFA International School(SIS) Hawassa Telegram channel, where education meets excellence! SIS Hawassa is a leading educational institution in Ethiopia, offering a comprehensive curriculum that focuses on academic excellence and personal growth. With a team of dedicated educators and state-of-the-art facilities, SIS Hawassa provides students with the tools they need to succeed in an increasingly competitive world. Whether your child is just starting their educational journey or preparing for university, SIS Hawassa is committed to providing a supportive and nurturing environment where students can thrive. Join our Telegram channel to stay up-to-date on school events, announcements, and educational resources. Don't miss out on the opportunity to be part of the SIS Hawassa community and help your child reach their full potential!

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

11 Feb, 18:39

⚽️⚽️የድል ዜና⚽️⚽️

ዛሬ በተደረገ የትምህርት ቤቶች የእግር ኳስ ጨዋታ ሳንኮፋ ትምህርት ቤት አቻውን የኢቲዮ ፓረንት ትምህርት ቤት 1:0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

🎉እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ!🎉

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

11 Feb, 13:15

ማስታወሻ ለወላጆችና ተማሪዎቻችን
====+======+++++++=====
በ 5/06/2017 ዓ ም በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ትምህርት በሙሉ  ቀን እንደሆነ  አልዘነጋችሁምን  ?

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

07 Feb, 09:22

ማስታወቂያ ለሶስቱም ቅርንጫፍ የት/ቤታችን     
            ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ

የካቲት 3 እና 4/2017 ዓም የመምህራን ስልጠና ስላለን የ2ኛ ሴምስተር  ትምህርት የምንጀምረዉ ረቡዕ የካቲት 5/2017  ዓም  በሁሉም የክፍል ደረጃ በሙሉ  ቀን ትምህርት የሚሰጥ  ሰለሆነ  ተገቢዉን ዝግጅት እንድታደርጉ  ከወዲሁ እናሳስባለን።

                   ት/ቤቱ

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

28 Jan, 16:50

🔔🔔የሳንኮፋ መልእክት🔔🔔

ውድ የሳንኮፋ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ውላጆች

📌 ትምህርት ቤታችን ትምህርት ቤታችሁ የአንደኛ መንፈቅ የማጠቃለያ ፈተና በታቀደው ልክ እጅግ ባማረና የፈተና ስርዓት በተከተለ አፈፃፅም በዛሬው ቀን ለማጠቃለል ችሏል።

🎉ፈተና ተጀምሮ እስኪያበቃ ያላለሰለሰ ጥረት ስታደርጉ ለነበራችሁ እና ሃላፊነታችሁን በአግባቡ ለተወጣችሁ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች፣ወላጆች፣መምህራን እና የትምህርት ቤቱ ማናጅመንት አባላት ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ።🎉

⚠️ማሳሰቢያ⚠️

➡️ ከነገ እሮብ የሚጀምረው የተማሪዎች የፈተና ወረቀት መመለስ ፕሮግራም በ3ቱም ቅርንጫፎቻችን የሚከተለውን ይመስላል።

🎯 ታቦር፣ ወራንቻ እና ዲያስፖራ የKG ተማሪዎቻችን ውጤት የሚመለሰው ሀሙስ ጥር 22 ብቻ ሲሆን በእለቱ ውጤቱን ወላጆች በትምህርት ቤት ተገኝተው የሚረከቡ ይሆናል። ከተማሪዎች ውጤት ጋር የተያያዘ የትኝውም አይነት ቅሬታ አርብ ጥር 23 ብቻ የምናስተናግድ ይሄናል።

🎯 በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን የእንደኛ(1-8 ክፍል)  እና ሁለተኛ ደረጃ (9-12 ክፍል) ተማሪዎች ውጤት ነገ እሮብ ጥር 21 እና ሀሙስ ጥር 22 ብቻ የሚመለስ ይሆናል።

👉 ተማሪዎች ውጤት ለመቀበል ወደ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ስትመጡ፡-

1. በመደበኛ ትምህርት መግቢያ ሰዓት ማለትም 1:50-2:10 ከመጣችሁ ብቻ የምትስተናገዱ ይሆናል።

2. የተማሪዎች ከትምህርት ቤት መውጫ 6:20 ይሆናል።

3. ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (uniform) በአግባቡ ለብሶ መገኝት የሚኖርባችሁ ሲሄን የደንብ ልብስ አሟልተቶ ያለበሰ ተማሪ ከበር የሚመለስ ይሆናል።

4. የመጀመርያ እና ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከተማሪ ውጤት ጋር ተያይዞ የሚኖሩ ቅሬታዎች ከነገ እሮብ ጥር 21 እስከ አርብ ጥር 23 ብቻ የሚስተናገዱ ይሆናል።

🏵ትላንትም ዛሬም ነገም ለለውጥ እንሰራለን🏵

       🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

28 Jan, 15:52

ሳንኮፋ ሂሳባዊያን

🎯 Mathematics is not about numbers, it's about patterns.

(የሒሳብ መምህራኖቻችን የግቢያችን ድምቀቶች)

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

28 Jan, 15:14

የዛሬ አስፈታኝ የነበሩት የስነ ህይወት (ባዮሎጂ) መምህራኖቻችን

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

28 Jan, 15:11

የዛሬው ውሎ በፎቶ በከፊል (ታቦር አካዳሚክስ)

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

28 Jan, 15:05

🔔🔔የሳንኮፋ መልእክት🔔🔔

ውድ የሳንኮፋ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ውላጆች

📌 ትምህርት ቤታችን ትምህርት ቤታችሁ የአንደኛ መንፈቅ የማጠቃለያ ፈተና በታቀደው ልክ እጅግ ባማረና የፈተና ስርዓት በተከተለ አፈፃፅም በዛሬው ቀን ለማጠቃለል ችሏል።

🎉ፈተና ተጀምሮ እስኪያበቃ ያላለሰለሰ ጥረት ስታደርጉ ለነበራችሁ እና ሃላፊነታችሁን በአግባቡ ለተወጣችሁ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች፣ወላጆች፣መምህራን እና የትምህርት ቤቱ ማናጅመንት አባላት ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ።🎉

⚠️ማሳሰቢያ⚠️

➡️ ከነገ እሮብ የሚጀምረው የተማሪዎች የፈተና ወረቀት መመለስ ፕሮግራም በ3ቱም ቅርንጫፎቻችን የሚከተለውን ይመስላል።

🎯 ታቦር፣ ወራንቻ እና ዲያስፖራ የKG ተማሪዎቻችን ውጤት የሚመለሰው ሀሙስ ጥር 22 ብቻ ሲሆን በእለቱ ውጤቱን ወላጆች በትምህርት ቤት ተገኝተው የሚረከቡ ይሆናል። ከተማሪዎች ውጤት ጋር የተያያዘ የትኝውም አይነት ቅሬታ አርብ ጥር 23 ብቻ የምናስተናግድ ይሄናል።

🎯 በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን የእንደኛ(1-8 ክፍል)  እና ሁለተኛ ደረጃ (9-12 ክፍል) ተማሪዎች ውጤት ነገ እሮብ ጥር 21 እና ሀሙስ ጥር 22 ብቻ የሚመለስ ይሆናል።

👉 ተማሪዎች ውጤት ለመቀበል ወደ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ስትመጡ፡-

1. በመደበኛ ትምህርት መግቢያ ሰዓት ማለትም 1:50-2:10 ከመጣችሁ ብቻ የምትስተናገዱ ይሆናል።

2. የተማሪዎች ከትምህርት ቤት መውጫ 6:20 ይሆናል።

3. ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (uniform) በአግባቡ ለብሶ መገኝት የሚኖርባችሁ ሲሄን የደንብ ልብስ አሟልተቶ ያለበሰ ተማሪ ከበር የሚመለስ ይሆናል።

4. የመጀመርያ እና ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከተማሪ ውጤት ጋር ተያይዞ የሚኖሩ ቅሬታዎች ከነገ እሮብ ጥር 21 እስከ አርብ ጥር 23 ብቻ የሚስተናገዱ ይሆናል።

🏵ትላንትም ዛሬም ነገም ለለውጥ እንሰራለን🏵

       🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

24 Jan, 18:10

🎯 የትምህርት ቤታችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መምህራን በዛሬው ቀን ከኢንግሊዘኛ ቋንቋ የትምህርት ጥራት ባለሙያ ጋር በጋራ በመሆን ተማሪዎቻቸውን እንዲህ ደምቀውና አምሮባቸው አስፈትነዋል።

🎯 ውድ መምህራኖቻችን ያለናንተ ይህ የፈተና ስርዓት በስኬት አይጠናቀቅምና ላሳያችሁን የስራ ላይ ቆራጥነት እና የሞያ ላይ ስነምግባር እጅግ አድርገን እያመሰገን በቀሪ የፈተና ቀናት ይህ ባህል ተጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ ለማለት እንወዳለን ።

🎯 ውድ ተማሪዎቻችን የፈተና ስርዓቱን አክብራችሁ እና ለፈተና ስርዓቱ ተገዝታችሁ ኩረጃን እንደ አማራጭ ሳትወስዱ ስነ ስርዓት በተላበሰ መልኩ ባለፉት ሶስት ቀናት በአግባቡ ስለተፈተናችሁ በጣም እናመሰግናለን። ሁሌም ቢሆን በናንተ እምነት አለን እንደምታኮሩንም አንጠራጠርም። በቀሪ የፈተና መርሃ ግብር የተሻለ ውጤት ታስመዘግቡ ዘንዳ ቅዳሜ እና እሁድ ሳትዘናጉ ጥናታችሁ ላይ እንድታተኩሩ አደራ እንላለን።

🏵ትላንትም ዛሬም ነገም ለለውጥ እንሰራለን🏵

        🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

23 Jan, 13:04

🎯 የትምህርት ቤታችን የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በዛሬው ቀን ከአማርኛ ቋንቋ የትምህርት ጥራት ባለሙያ ጋር በጋራ በመሆን ተማሪዎቻቸውን እንዲህ ደምቀውና አምሮባቸው አስፈትነዋል።

🎯 በዚሁ አጋጣሚ ውድ መምህራኖቻችን ለምታሳዩን የሞያ ክብር፣ ፍቅር እና የስራ ላይ ትጋት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

🌟የሞያዎች ሁሉ እናት የሆነው መምህርንነት ይለምልም🌟

👨‍🏫ትላንትም ዛሬም ነገም ለለውጥ እንሰራለን👩‍🏫

🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

22 Jan, 12:10

📻ዜና ሳንኮፋ 📻

ዛሬ የተጀመረው የመጀመርያ መንፈቅ የማጠቃለያ ፈተና በሶስቱም የሳንኮፋ ትምህርት ቤት ቅርንጫፎች (ታቦር፣ዳያስፓራ እና ወራንቻ ) በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ አሁንም ውስን ተግዳሮቶች በእለቱ የተስተዋሉ ሲሆን ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይቀርባሉ።

🎯 የሁለተኛ ፈረቃ ተፈታኝ ተማሪዎች መግቢያ ሰአት 3፡40 ቢሆንም ወላጆች በመጀመሩያው ፈረቃ መግቢያ ሰዓት 1:50 ተማሪዎችን ሲልኩ ተስተውለዋል። ይህም በፈተና ስርዓቱ ላይ ችግር እየፈጠረ እንደሆነ ተረድታችሁ ትምህርት ቤቱ ትላንት ባስቀመጠው የጊዜ አግባብ ብቻ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ እና ከትምህርት ቤት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

🎯 ጥቂት ተማሪዎች በሁለቱም ፈረቃ አርፍደው በመምጣታቸው እራሳቸው በፈጠሩት ችግር ሲጉላሉ ተስተውለዋል። ማርፈድ መልሶ የሚጎዳው ተማሪዎችን እንደሆነ ተረድታችሁ ወላጆች ተማሪዎችን በጊዜ ውደ ትምህርት ቤት በመላክ ሃላፊነታቹሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።

🎯 ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ ደንብ ልብስ ላይ ተጨማሪ አልባሳት ደርበው ወደ ፈተና ክፍል መግባት እንደማይችሉ በተደጋጋሚ የገለጽን ቢሆንም አሁንም ጥቂት ተማሪዎች ልብስ ደርበው ተስተውለዋል።  ትምህርት ቤቱ የተማሪዎች አለባበስ እና ፖሮቶኮል በተመለከተ ግልጽ መመሪያና ስርዓት በአመቱ መጀመሪ ያሳወቀ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የትኛውም መጉላላት ሃላፊነቱን ወላጅ እና ተማሪው እንደሚወስዱ ይገልጻል።

🎯 ከፈተና ስርዓት አግባብነት ውጪ ነጠላ ጫማ እና ሸበጥ ተጫምተው የመጡ ተማሪዎች የነበሩ ሲሆን ይህም ፍፁም ክልክል እንደሆነ አውቃችሁ እንድትጠነቀቁ እናሳስባለን።

🇪🇹 ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ 🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

21 Jan, 14:41

ውድ የሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች

🎯 ከነገ ማለትም እሮብ ጥር 14/2017 ዓ.ም የመንፈቅ አመት የማጠቃለያ ፈተና በሁለት ፈረቃ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ፈተናውን በተሳካ ሁኔታ መስጠት ያስችለን ዘንድ ትምህርት ቤቱ እንደ ከዚህ ቀደሙ ከኩረጃ የፅዳ እና ለተማሪዎች አመቺ የፈተና ስርዓትን ከመማመቻቸት አንፃር የሚከተሉት ነጥቦች ልብ ሊባሉ ይገባል።

1ኛ የፈተና መግቢያና መውጫ ሰዓት

🎯 የአፅደ ህፃናት እና ከ1ኛ -4ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች በመጀመሪያው ፈረቃ የሚፈተኑ ሲሆን ትምህርት ቤት መግቢያ ሰዓት ጠዋት 1:50 ከትምህርት ቤት መውጫ ሰዓት ጠዋት 3:40 ይሆናል።

🎯 ከ5ኛ -12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች በሁለተኛው ፈረቃ የሚፈተኑ ሲሆን ትምህርት ቤት መግቢያ ሰዓት ጠዋት 3:50 ከትምህርት ቤት መውጫ ሰዓት 6:40 ይሆናል።

2ኛ  በፈተና ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

🎯 ትምህርት ቤቱ አርፍደው የሚመጡ ወይንም ያለፈረቃው ቀድሞ የተገኝን ተማሪን እንደማያስተናግድ አውቃችሁ ከላይ በተገለፅው የጊዜ አግባብ ብቻ ልጆችን እንድትልኩ እና እንድትወስዱ  ያሳስባል።

🎯 ተማሪዎች የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ አሟልተው ለብሰው መገኝት ይኖርባቸዋል።

🎯 ምንም አይነት ተጨማሪ ሹራብ፣ጃኬት፣ እስካርፖ ወይንም ሌላ መሰል አልባሳትን ከትምህርት ቤቱ የደንብ ልብስ ላይ ደርቦ  መልበስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

🎯 ተማሪዎች የጥናት ደብተር፣ ብጥስጣሽ ወረቀት እና ሶፍት ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መግባት የተከለከለ ነው።

🎯 ተማሪዎች ማናቸውም አይነት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ስልክ፣ ስማርት ሰዓት እና ካልኩሌተር በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይዞ መገኝት ፈጽሞ የተከለከለ ነው ።

🎯 ከ1ኛ፣ 6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጪ ፈተና በእርሳስ መስራት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️

🎯 ከላይ የተሰጡ ይትኛውም የቅድመ ጥንቃቄ መልእክት ተጥሶ ከተገኝ እንደ ጥፋቱ እይነት ተመጣጣኝ የቅጣት እርምጃ ትምህርት ቤቱ እንደሚውስድ ተገንዝባቹ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን።

                    መልካም ፈተና

    🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

09 Jan, 08:46

ቀን: 01.05.2017

ለትምህርት ቤታችን ወላጆችና ተማሪዎች ።።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።።።።።።።።።።

ነገ አርብ (02.05.2017) በሶስቱም ቅርንጫፍ በሁሉም የክፍል ደረጃ መደበኛ ትምህርት በሙሉ ቀን እስከ 9:30 ስለሚሰጥ ወላጆች ይህን አውቃችሁ አስፈላጊውን ሁሉ አሟልታችሁ ልጆቻችሁን እንድትልኩ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ
።።።።።።።

👉 በሁሉም የክፍል ደረጃ ተማሪዎች ለምሳ መውጣት ስለማይፈቀድላቸው ምሳቸውን ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።

           ሳንክፋ ትምህርት ቤት!

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

08 Jan, 10:12

ለትምህርት ቤታችን ወላጆችና ተማሪዎች ።።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።።።።።።።።።።

ነገ ሐሙስ (01.05.2017) በሶስቱም ቅርንጫፍ በሁሉም የክፍል ደረጃ መደበኛ ትምህርት በሙሉ ቀን የሚከናወን መሆኑን እየገለፅን ተማሪዎች አስፈላጊውን ሁሉ አሟልታችሁ በጠዋት የትምህርት ሰዓት መግቢያችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

👉👉 መቅረትና አርፍዶ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው!

           ሳንክፋ ትምህርት ቤት!

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

06 Jan, 14:51

🎄🎇ለሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት ክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ🎇🎄

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነት፣ የሰላም እና የመረዳዳት  ይሆን ዘንድ እንመኛለን::

🎄መልካም በአል🎄

🇪🇹ሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

05 Jan, 17:21

#NationalExam : የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ምዝገባቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድመው እንዲያጠናቅቁ አገልግሎቱ አሳስቧል።

የፈተና ይዘትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን ተገልጿል።

ተማሪዎች በተማሩበት የክፍል ደረጀ የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርገው እንዲዘጋጁ ተብሏል።

በሌላ በኩል ፥ ዘንድሮ በመደበኛው እና በግል 750,000 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ  ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።

እስካለፈው ሳምንት ባለው ዳታ ወደ 500 ሺህ  ተማሪዎች ተመዝግበል።

በመደበኛው ፕሮግራም 600 ሺህ ተማሪዎች ለመመዝገብ እቅድ የተያዘ ሲሆን እስካሁን ባለው 82 በመቶ የሚሆኑ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ አከናውነዋል ፤ በግል የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል።

ኢንተርኔት ማይሰራበት ቦታ ተማሪዎች በወረቀት ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሠራበት አካባቢ በመሔድ መረጃቸውን ወደ ኦንላይን እየተጫነ ነው።

የመረጃ ባለቤቶች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ኤፍኤምሲ መሆናቸውን እንገልጸለን።

@tikvahethiopia

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

04 Jan, 16:54

📺 ዜና ሳንኮፋ 📺

ዛሬ ቅዳሜ ታኅሣሥ 26 የሳንኮፍ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት ታቦር ቅርንጫፍ የክልል አቀፍ እና ብሄራዊ ፈተና ( የ6ኛ፣የ8ኛ እና 12ኛ) ተፈታኝ ተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት ተደርጓል።

በውይይቱ መምህራን የሩብ አመቱን አጠቃላይ የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር መነሻ በማድረግ ከወላጆች ጋር የመከሩ ሲሆን ተማሪዎች በቀጣይ በተሻለ ለፈተና ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ያስችላቸው ዘንድ የወላጅ እና መምህራን ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ እንዲቀጥል ስምምነት ላይም ተደርሷል።

በዚህ አጋጣሚ የትምህርት ቤታችን ወላጆች ላሳያችሁን ትእግስትና ቁርጠኝነት ምስጋናችንን እያቀረበን በቀጣይም ድጋፍና ክትትላችሁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማሳሰብ እንወዳለን ።

🏠 ሳንኮፋ ትምህርት ቤት 🏠

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

03 Jan, 19:20

🏵🏵 የሳንኮፋ የፍቅር ስጦታ 🏵🏵

በተመሳሳይ ዜና ዛሬ አርብ ታህሳስ 25 በሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት የበጎ አድራጎት ክበብ አስተባባሪነት በተማሪዎቻችን የተሰበሰውን የተለያየ አይነት አልባሳት በከተማችን ሀዋሳ ለሚገኝው ጣሊታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በደመቀ የመድረክ ዝግጅት ተማሪዎቻችን አስረክበዋል።

ይህ የበጎ አድራጎት ስራ እንዲሳካ ከኋላ በመሆን ካላችሁ በመቀነስ ላካፈላችሁን የትምህርት ቤታችን  ወላጆች፣  ያለ ስስት ለለገሳችሁ ውድ ተማሪዎቻችንና ያለመሰልቸት ላስተባበራችሁ የትምህርት ቤታችን መምህራንና ሰራተኞች ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ።

🇪🇹ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆችመፍለቂያ🇪🇹

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

27 Dec, 15:18

🎉 መልካም ዜና  🎉
"ጥራት ያለው ትምህርት ለብልጽግናችን"
በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ለአራተኛ ዙር በተካሄደው የትምህርት ጉባኤ ሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት የተሳተፈ ሲሆን በጉባኤውም ማጠቃለያ የትምህርት ቤታችን ተማሪ የሆነችው ተማሪ ትርሲት መኮንን በክልል አቀፍ የስምንተኛ ክፍል ፈተና ላስመዘገበችው የላቀ ውጤት እውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላታል።

ከዚህ ባሻገር  ሳንኮፋ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በሲዳማ ክልል በተለይም በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር በትምህርቱ ዘርፍ ለሚደረጉ የማሻሻያ አንቅስቃሴዎች ላበረከተው ድጋፍና አስተዋጽኦ የምስጋና ሰርተፍኬትና የዋንጫ ሽልማት  ተበርክቶለታል።

ትምህርት ቤታችን በአዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በተሰጠው የማበረታቻ ሽልማትና እውቅና ላቅ ያለ ደስታ የተሰማው ሲሆን ለከተማ አስተዳደሩ የትምህርት መምሪያ ከፍ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል።

በተጨማሪም ለዚህ ውጤት መሳካት ጉልህ ሚና ለተጫወታችሁ የትምህርት ቤታችን መምህራን፣ ተማሪዎች፣ ወላጆች እና የስተዳደር ሠራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።

🇪🇹 ሳንኮፋ የኢትዮጵያ ልጆች መፍለቂያ! 🇪🇹

አድራሻ፡
➡️ሀዋሳ ሜንቦ ከያኔት ሆስፒታል ክፍል ብሎ
➡️ዲያስፖራ ከቤተ መንግሥት በስተጀርባ
➡️ወራንቻ ከሪፈራል ወደ ሎቄ በሚወስደው መንገድ 300ሜ ገባ ብሎ

☎️ስልክ: 0462126090
                0462127255
                0462125805

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

19 Nov, 10:30

ለትምህርት ቤታችን ወላጆች
🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

የአንደኛ መንፈቅ አመት አጋማሽ ፈተና ዛሬ ህዳር 10/2017ዓ.ም በሰላም ተጠናቀቀ።

👉 በሂደቱ ለልጅቻችሁ ጊዜና ትኩረት በመስጠት ስትደግፉ ለነበራችሁ ወላጆች፣

👉 የትምህርት ቤቱን የአፈታተን ስረዓት በማክበርና በከፍተኛ በራስ መተማመን ፈተናውን ለሰራችሁ ተማሪዎቻችን፣

👉 የፈተናውን ሂደት በቁርጠኝነት ላስፈፀማችሁ መምህራንና አስተዳደር አካላትን ከልብ እናመሰግናለን።

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ማሳሰቢያ
👇👇👇👇👇👇👇👇
ነገ ረቡዕ በ11.03.2017 ትምህርት በሙሉ ቀን (9:30) ስለሚሰጥ ተማሪዎች አስፈላጊውን ሁሉ አሟልተው በጠዋት መግቢያ ሰዓታቸው እንዲገኙ በአክብሮት እናሳውቃለን።

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

26 Oct, 16:20

በ16/02/2017 ዓም በሳንኮፋ በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን በልጆች አስተዳደግ የወላጆች ሚና በሚል ርዕስ የተካሄደ የስልጠና መረሀ-ግብር እና የወላጅ ኮሚቴዎችን በመምረጥ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

SANKOFA International School(SIS) Hawassa

14 Oct, 19:07

Flag day
The hope of the country is the children in our hands, so they celebrated the 17th Flag Day with pride to make them grow up with the respect and love of the flag.
         የሀገሪቱ ተስፋ የሆኑት በእጃችን ያሉ ህፃናት ናቸውና የሰንደቅዓላማ ክብርና ፍቅር ኖሯቸው እንደያድጉ ለማድረግ 17ውን የሰንደቅዓላማ ቀንን በድምቀት አክብረው ውለዋል።