Mattu University (MaU) @mettuniversity Channel on Telegram

Mattu University (MaU)

@mettuniversity


We are dedicated to serve the community! ♦️Website: https://meu.edu.et. ♦️FB: https://facebook.com/mattuniversity ♦️Youtube:https://www.youtube.com/channel/UCjDcyL1HV5A3VgkVdue0tpw?sub_confirmation=1

Mattu University (MaU) (English)

Are you looking for a platform dedicated to serving the community and providing valuable educational resources? Look no further than Mattu University (MaU)! This Telegram channel is committed to providing a wide range of educational content and resources to help individuals learn and grow. Whether you are interested in academic topics, career development, or personal growth, Mattu University (MaU) has something for everyone. With a focus on community service and education, this channel strives to make a positive impact on society. Join us on this exciting journey of learning and discovery! Stay connected with Mattu University (MaU) through our website at https://meu.edu.et, Facebook page at https://facebook.com/mattuniversity, and YouTube channel at https://www.youtube.com/channel/UCjDcyL1HV5A3VgkVdue0tpw?sub_confirmation=1. Don't miss out on this incredible opportunity to expand your knowledge and connect with like-minded individuals. Join Mattu University (MaU) today!

Mattu University (MaU)

09 Jan, 10:56


Anaa dhufu!
እንኳን ደህና መጣችሁ!
Welcome!

Mattu University (MaU)

08 Jan, 14:28


Barattoota keenya simachuuf qophiin xumurameera
ተማሪዎቻችንን ለመቀበል ዝግጅታችንን አጠናቀናል

Mattu University (MaU)

04 Jan, 18:04


በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚካሄዱ የማህበረሰብ ጉድኝት ሥራዎች የህብረተሰቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉና ችግር ፈቺ ሊሆኑ እንደሚገባ ተጠቆመ፡።
…………………………………………………………………………
(ታህሳስ 26/04/2017 ዓ.ም) ከ47 ዩኒቨርስቲዎች ለተውጣጡ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክተሮች ስልጠና ተሰጥቷል።

በትምህርት ሚኒስቴር የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ጉዳዮች ተወካይ መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሠራዊት ሃንዲሶ በስልጠናው ወቅት እንደገለጹት የማህበረሰብ ጉድኝት ስራዎች የህብረተሰቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ ፣ ሙያዊ ፣ ሳይንሳዊና ችግሮችንም በአግባቡ የሚፈቱ ሊሆን ይገባል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://www.facebook.com/share/p/1DWPGFwYMo/

Mattu University (MaU)

03 Jan, 16:46


የመቱ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች የቁልፍ ውጤት አመላካች ስምምነት መፈራረሚያ መርሃ-ግብር ተካሄደ፡፡

ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም (ህዓአግ)
===========+==========
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንቶችና የስራ ዘርፍ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ጋር የቁልፍ ውጤት አመላካች ስምምነት (Key Performance Indicators Contract) አጠቃላይ የዩኒቨርሲቲዉ ካዉንስ አባላት በተገኙበት ተፈራርመዋል፡፡
መርሃ ግብሩን አስመልከተው ማብራሪያ የሰጡት የዩኒቨርሲተው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዓለሙ ድሣሣ
የትምህርት ሚኒስቴር እያካሄደ ካለው የሪፎርም አጀንዳዎች አንዱ ስራን በውጤት የሚለካው የቁልፍ ውጤት አመላካች (Key Performance Indicators) ሲሆን ይህም ስራን ቆጥሮ በመስጠት ቆጥሮ ለመቀበል የማያስችልና ለዩኒቨርሲቲዉ ሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ መሆኑን አብራርተዋል። ዶ/ር ዓለሙ አክለዉም እሳቸዉና የዩኒቨርሲቲዉ ስራ አመራር ቦርድ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር መፈራረማቸዉን አስታውሰው የቁልፍ ውጤት አመላካች ስምምነትን በየደረጃው ካሉ አመራሮች ጋር መፈራም ያስፈለገው ሰራተኛን በማሳተፍ ውጤታማ ስራ እንዲሰራ ለማስቻል፤ ኃላፊነቱን የማይወጣ አመራርና ሰራተኛ አስተዳደራዊና ህጋዊ ተጠያቅነት እንዲኖረው ለማድረግ ነው ብለዋል፡፡
በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ወደ ፊት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ቀጣይነት የሚረጋገጠው በሚሰሩት ውጤታማ ስራ ነዉ ያሉት ፕሬዝደንቱ ሁሉም ሰራተኛና አመራር የቁልፍ ውጤት አመላካች ስምምነቱን መፈረም ብቻ ሳይሆን በየቀኑ በዕቅድ ተመርተው በታማኝነት ራስን ችሎ ለዉጤት መስራት ወሳኝ ይሆናል ብለዋል።
በመርሃ ግብሩ ማጠቃላይ የአከዳሚክ፣ ምርምና ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር በድሉ ተካ፣ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ረ/ፕ ጆን ተስፋዬ፤ የፕሬዝደንት ጽ/ቤት ኃላፊ መ/ር ሳቢት ዜይኑ እና የበደሌ ካምፓስ ቺፍ ኤክስኩዩቲቭ ኦፊሰር ረ/ፕ ለገሱ ግርሼ በቅደም ተከተል የቁልፍ ውጤት አመላካች ኮንትራት ከፕሬዝደንቱ ጋር ተፈራርሟል። በቀጣይም በየደረጃዉ ያሉ አመራሮች በተዋረድ የሚፈራረሙ መሆኑን ከወጣዉ መርሃ-ግብር መረዳት ተችሏል።

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

26 Dec, 13:58


Strengthening Ties: Mattu & Jimma Universities Formalize Partnership with New ToR

December 26/2024 (PIR)
===========+=========
Mattu University's College of Engineering and Technology and Jimma University's Institute of Technology have signed a new Terms of Reference (ToR), building on the previously established Memorandum of Understanding (MoU) between the two universities. This agreement, which will be effective from January 2025, aims to enhance research, teaching, and capacity building through initiatives including staff and student exchanges, joint academic programs, and collaborative research efforts. Both institutions are dedicated to sharing resources and developing Master's programs in Information Technology and Road Transportation Engineering. The partnership highlights mutual benefits and seeks to strengthen educational ties over the next five years. This initiative significantly advances innovation and academic excellence in Ethiopia.

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

26 Dec, 08:35


Beeksisa Waamicha Barattootaa
የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

Mattu University (MaU)

25 Dec, 17:16


የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአገሪቱን እድገትና የህዝቡን ህይወት ለማሻሻል ቅድሚያ ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስገነዘቡ።
--------------------- // -------------------------

ትምህርት ሚኒስቴር ከአርባ ሰባት (47) የመንግስተት ዩኒቨርስቲዎች ጋር በ2017 የሚተገበር ቁልፍ የአፈጻጸመም ውል ተፈራርሟል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በስምምነቱ ወቅተት እንደገለጹት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰሯቸው ምርምሮችና የሚያፈሯቸው ዜጎች አገር የሚለውጡና ከዓለም ጋር ተወዳድረው ማሸነፍ የሚችሉ ሊሆኑ ይገባል። ሙሉ መረጃውን ይህንን ሊንክ በመጫን ያግኙ። https://www.facebook.com/share/p/1EsCqztYFf/

Mattu University (MaU)

25 Dec, 12:34


ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም አመላካቾች(Key Performance Indicators) ውል ስምምነት ተፈረመ።

ታህሳስ 16/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.አ.ግ)
============+===========
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በአፈፃፀም አመልካቾች ላይ የውል ስምምነት ፈረመ። ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሳይንሳዊና ዓለም አቀፋዊ መለኪያዎች ላይ ያተኮረ እድገት እንዲኖራቸው በማቀድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ስራ በውጤታማነት ለመፈጸም የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ለመዘርጋት እየተሰራ ነው።
በዚሁ መሰረት የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ዓለሙ ድሳሳ ስምምነቱን ከፈረሙ በኋላ የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾችን ማዕከል ያደረጉ ስራዎችን በማከናወን ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት መቱ ዩኒቨርሲቲ ቁርጠኛ መሆኑን ገልፀዋል።
ዶ/ር ዓለሙ አክለውም በቀጣይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ሀላፊዎች በስሮቻቸው ከሚገኙ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮችና ስራ አስፈፃሚዎች ጋር የአፈፃፀም አመላካቾች ውል በየደረጃው የሚፈርሙ መሆናቸውን አብራርተዋል።

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

06 Dec, 17:41


Completion of Induction Training

December 6/2024 (PIRE)
========//==========
The ten-day Induction Training for newly recruited lecturers, organized by Deliverology and Teachers' Development Coordinator, has been completed. Key training topics included professionalism, instructional methodology, classroom management, continuous assessment, test construction, and outcome-based education, focusing on applied science graduates.

Dr. Mengie Belayneh, the Deliverology & Teachers' Development Coordinator, emphasized that the training aimed to enhance teaching skills for quality education and critical thinking. Dr. Bedilu Teka, Vice President for Academic, Research, Technology Transfer, and Community Service, acknowledged the efforts of senior staff in preparing the course and stressed the importance of teaching as a responsible profession. Certificates were awarded to all participants upon completion.

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

03 Dec, 10:47


Beeksisa

Beeksifni masariitii hawaasaarratti Yuunivarsiitiin Mattuu barattoota sagantaa 'Remedial' Muddee 7 fi 8/2017 tti waameera jedhu waamicha sobaati. Hanga TV fi masariitii hawaasaa yuunivarsiitichaan isin waamnutti obsaan nu eegaa.

ማስታወቂያ

መቱ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ሬሜዲያል ተማሪዎቹን ታህሳስ 7 እና 8 እንደ ጠራ ተደርጎ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተመላለሰ ያለዉ የጥሪ ማስታወቂያ ሀሰትና የማይመለከተን ነዉ! በቲቪ እና በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በግልፅ እስክንጠራችሁ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።

Mattu University (MaU)

29 Nov, 17:21


ለ5 ቀናት ሲሰጥ የቆየዉ ስልጠና ተጠናቀቀ።

ህዳር 20/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.አ.ግ)
===========+============
በመቱ ዩኒቨርሲቲ ለ5 ተከታታይ ቀናት በኤሌክትሮኒክ የግዥ ስርዓት፣ በመንግስት የግዥ አዋጅ 1333/2016፣ በንብረት እና ሽያጭ አስተዳደር ላይ ሲሰጥ የቆየዉ ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናዉ በፌደራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሞያዎች የተሰጠ ሲሆን የዉስጥ ኦዲት፣ ፋይናንስ፣ ንብረት አስተዳደር፣ አፅዳቂ ኮሚቴ፣ ግዥ፣ ኢኮቴ፣ ብቃትና የሰዉ ሀብት፣ ገቢ ማመንጫ፣ ስምሪትና የት/ት ክፍል ተወካዮች ተሳትፈዋል። የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የአስ/ልማት ም/ፕ እንዲሁም የፕሬዝደንቱ ተወካይ ረ/ፕ ጆን ተስፋዬ የመንግስትን መመርያና አዋጅ የተከተለና የተሳለጠ የግዥ ስርዓት ለአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲዉ እንቅስቃሴና ራዕይ ስኬት መሰረት በመሆኑ በስልጠናዉ ያገኛችሁትን እውቀትና ክህሎት ወደ ተግባር መቀየር ግዴታችሁ ነዉ ብለዋል።

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

29 Nov, 16:19


Kenna Tajaajila Seeraa Bilisaa

Sadaasa 20/2017 (QUIA)
========//==========
Yuunivarsiitiin Mattuu karaa Mana Barumsaa Seeraatiin kutaaleen hawaasaa harka qalleeyyii ta'an abukaatoo dhuufaatti dhaabbatanii dhimma isaanii falmaachuu hin dandeenye haqa akka hindhabneef tajaajila gorsa seeraa fi abokaatummaa bilisaa Godinaalee I/A/Boor fi B/Beddelleetti kennaa tureera; kennaa jiras. Manneen Murtii Aanaalee Buree fi Yaayyoo ammoo hojii kana kan deeggaru giddugala kenna tajaajila seeraa bilisaa qopheessuun Yuunivarsiitii Mattuuf kennaniiru.

Ka'uumsiif galmi keenya hawaasa keenya tajaajiluudha!

Mattu University (MaU)

27 Nov, 14:24


ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ገለፃ ተደረገ

ህዳር 18/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.አ.ግ)
===========+===========
በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ መርሃ-ግብር በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትለዉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ዉጤት ያስመዘገቡና አዲስ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ገለፃ ተደረገ። በመርሃ-ግብሩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲዉ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝደንት እንዲሁም የፕሬዝደንቱ ተወካይ ረ/ፕ ጆን ተስፋዬ እንኳን ወደ ለምለሚቷና የሰላም አምባሳደር ወደ ሆነችዉ መቱ ከተማ ብሎም መቱ ዩኒቨርሲቲ በሠላም መጣችሁ ካሉ በኋላ የወጣችሁለትን አላማ ለማሳካት የምታደርጉትን ጥረት ሀሉ ለመደገፍ ሀሌም ከጎናችሁ ነን፤ ከእናንተ የሚጠበቀዉ ጠንክሮ መማር ብቻ ነዉ ብለዋል። በመቀጠልም የተማሪዎች መሠረታዊ አገልግሎት፣ የሬጅስትራር ሂደት፣ የተማሪዎች መብቶችና ግዴታዎች ወዘተ ላይ ሰፊ ማብራርያ ተሰጥቷል።

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

21 Nov, 07:25


Barattoota Haaraa Waggaa 1ffaa Simachuuf Qophiin Xumurameera

Sadaasa 12/2017 (QUIA)
==========+=========
Barattoota 1396 haaraa waggaa tokkoffaa Yuunivarsiitii Mattuutti ramadaman "Anaa dhufu!" jennee simachuuf qophii gama hundaan raawwanneerra. Kanaan walqabatees Gamtaan Barattoota Yuunivarsiitiichaas barattoota buleeyyii qindeessuun duula qulqullinaa qopheesseera. Duulli kun Sanbata Xiqqaa (14/03/2017) ganama sa'aatii 2:00 irraa eegalee kan gaggeeffamu yoo ta'u barattoonni buleeyyiin fedhii qaban hundi hojii tola ooltummaa kana irratti akka hirmaatanis affeeramaniiru.
Barattoonni waggaa 1ffaa kun Sadaasa 16f 17/2017 ni simatamu.

የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ተጠናቋል

ህዳር 12/2017 ዓ.ም (ህዓአግ)
=========+===========
መቱ ዩኒቨርሲቲ 1396 የ1ኛ ዓመት ተማሪዎችን ለመቀበል ሁሉ አቀፍ ዝግጅት አጠናቋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት ነባር ተማሪዎችን በማስተባበር የፅዳት ዘመቻ አዘጋጅቷል። ዘመቻዉ ቅዳሜ (14/03/2017) ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ጀምሮ ሲሆን በዚህ የበጎ ፈቃድ ሥራ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎቱ ያላቸው ተማሪዎችም በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት ተጋብዘዋል።
የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ህዳር 16ና 17/2017ዓ.ም ወደ ግቢ ይገባሉ::

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

21 Nov, 06:35


Kenna Tajaajila Hawaasaa

Yuunivarsiitii Mattuutti hojii kenna tajaajila hawaasaa bara kanaa milkeessuuf dhimmamtoota waliin mariin si'a 2ffaa gaggeeffameera. Marii kanaan dura gaggeeffamerraa galtee fudhachuun kenna tajaajila hawaasaa barnootarratti, fayyaarratti, diinagdeerratti, hawaasummaarratti, kenna tajaajila seeraa bilisaarratti fi kkf irratti wixineen 10 qophaa'ee hojiitti jijjiiruuf eenyurraa maaltu eegama dhimmoota jedhan irratti mariin guyyaa tokko guutuu taasifameera. Waltajjicharratti meeshaan deeggarsa barnootaa keessattu qulqullina barnoota sad. 1ffaa egsisuu keessatti shoora olaanaa kan qabufi manneen barnootaa sad. 1ffaa godinaalee lamaaniif kan raabsamu Yuunivarsiitii Mattuutiin kan qophaa'e 900 oli dhiyaateera. Kana keessaa Waajjira Barnoota G/I/A/Booriif ga'een isaanii waltajjicharratti kennameera. Wixineewwan dhiyaatanirrattis marii bal'aan godhamee kallattiin hojiitti galamu kaa'ameera.

We're dedicated to serve the community.

Mattu University (MaU)

13 Nov, 17:50


Beeksisa Waamicha Barattootaa
የተማሪዎች ጥሪ ማስታወቂያ

Mattu University (MaU)

13 Nov, 08:34


Tattaaffii Itoophiyaan Ulaa Galaanaa Argachuuf Gooturratti Yaada Hayyoota Yuunivarsiitii Mattuu

https://www.facebook.com/share/v/17qx2HmvA6/

Mattu University (MaU)

11 Nov, 08:32


Beeksisa qacarrii barsiisotaa Mana barumsa Hawaasaa Sad 1fffaa Yuunivarsiitii Mattuu

Mattu University (MaU)

04 Nov, 13:25


#ሬሚዲያል_ፕሮግራም_ምደባ ይፋ ሆነ‼️

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሬሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ማድረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ተማሪዎች የተመደቡበትን ተቋም በሚቀጥሉት ዌብሳይት አልያም ቴሌግራም ሊንክ መመልከት ይችላሉ።

👉 Website: https://placement.ethernet.edu.et

👉 Telegram: https://t.me/moestudentbot

ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓም
https://www.tiktok.com/@ethiopianpressagency...
ድረ ገጽ https://www.press.et

Mattu University (MaU)

01 Nov, 03:36


e-SHE Program at Mattu University

October 31, 2024 (PIRE)
==========+========
Mattu University has launched the e-SHE program, an online learning initiative aimed at enhancing educational access and quality in Ethiopia. This program, developed in collaboration with the Ministry of Education, seeks to prepare students for global competition through a robust e-learning platform. Mattu University ranks among the top three institutions in the country for e-SHE activities, ensuring that all courses are accessible online to facilitate effective study completion. The initiative is supported by the university's ICT and E-Learning Coordinator, who oversees its implementation.

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

28 Oct, 17:59


Enhancing Academic Excellence: Training on Accreditation and Quality Assurance

October 28/2024 (PIRE)
==========+=========
A one-day training on Academic Program Accreditation, Outcome-Based Education, and Quality Audit took place at Mattu University. Organized by the Academic Program and Quality Assurance Directorates, the event gathered directors, deans, executives, and department heads. The training aimed to enhance understanding of accreditation processes and improve educational quality across programs. Participants engaged in discussions and activities designed to equip them with essential skills for effective program management. This initiative underscores Mattu University's commitment to maintaining high academic standards and fostering continuous improvement in education.

We're dedicated to serve the community!

Mattu University (MaU)

28 Oct, 09:25


Oduu OBN Afaan Oromoo
Dhimma barattoota MBA Yuunivarsiitii Mattuu bara 2016'tti qorumsa biyyooleessaa kutaa 12ffaa fudhatanii qabxii olaanaa galmeesiisan irratti qophaa'ee

Mattu University (MaU)

17 Oct, 15:21


Barattoota Barnoota Remedial Barachuu Barbaaddan Hundaaf

የRemedial "ትምህርት ለመማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ

Mattu University (MaU)

11 Oct, 15:02


የሽልማትና የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሄደ

ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም (ህ.ዓ.አ.ግ.)
===========+===========

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመጀመርያ ጊዜ 37 ተማሪዎችን ለ2ኛ ደረጃ ት/ት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና አስቀምጦ 100% ከማሳለፋም በላይ አመርቂ ውጤቶችም መመዝገባቸዉን ተከትሎ ለተማሪዎቹ የሽልማትና የሽኝት መርሃ-ግብር ተዘጋጅቷል። በዚህም ለሁሉም ተማሪዎችና የት/ቤቱ መምህራን የእውቅና ሰርተፊኬት የተሰጠ ሲሆን ከ500 በላይ ላስመዘገቡ 4 ተማሪዎች ታብሌት ተበርክቷል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዝደንት ዶ/ር አለሙ ድሳሳ፣ የመቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ተሻለ ኤጀርሶ፣ የመቱ ከተማ የብልፅግና ፖርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ካሳሁን ሀይሉ፣ አባ ገዳ፣ የተማሪ ወላጆችና ከ9-12 ክፍል ያሉ የልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቱ ተማሪዎች ተሳትፈዋል። በመድረኩም እንደ ሀገር ከገባንበት የት/ት ጥራት ስብራት ለመዉጣት እየተደረገ ላለዉ ጥረት የመቱ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሞዴል መሆን እንደሚችልና ባከባቢዉ ላሉ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶችም መልካም ተሞክሮዉን ማስተላለፍና መደገፍ እንዳለበት ተነስቷል። ይህ ዉጤት ቀጣይነት እንዲኖረዉ ከኋላ ባሉት ተማሪዎች ላይም በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል።

We're dedicated to serve the community!