National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA @neaea_oficial Channel on Telegram

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

@neaea_oficial


Work for education quality

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA (English)

Are you passionate about education and ensuring quality standards are met? Look no further than the National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA Telegram channel! Our channel, with the username @neaea_oficial, is dedicated to all things related to educational assessment and examinations. Here at NEAEA, we believe that education is the key to a brighter future. That's why we work tirelessly to set high-quality standards for assessment and examinations in the educational sector. Our channel is a hub for the latest news, updates, and resources related to educational assessment. Whether you're a teacher, student, or education enthusiast, our channel has something for everyone. Stay informed about upcoming examinations, assessment criteria, and educational policies by joining our channel. Engage with like-minded individuals who share your passion for education and contribute to discussions on how to improve education quality nationwide. Join us on this journey to work for education quality and make a positive impact in the field of education. Together, we can create a brighter future for the next generation. Join the National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA Telegram channel today! #QualityEducation #NEAEA

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

09 Sep, 11:00


12 grade result will be announced today stay tuned.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

10 Jul, 10:00


Exit Exam Result in released you can check it use this this link

https://result.ethernet.edu.et/results

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

21 Jun, 03:58


Dear, exit exam taker kindly change your default password. these site only works on institutional internet connection.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

20 Jun, 16:21


Dear, exit exam taker kindly change your default password. these site only works on institutional internet connection.

http://exam1.ethernet.edu.et
http://exam2.ethernet.edu.et
http://exam3.ethernet.edu.et
http://exam4.ethernet.edu.et
http://exam6.ethernet.edu.et
http://exam5.ethernet.edu.et
http://exam7.ethernet.edu.et

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

20 Jun, 16:17


▪️National Exit Exam 2016 portal Guideline

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

11 Oct, 06:15


በ https://eaes.et ላይ የሚገኘው የትምህርት ምዘና እና ፈተና አገልግሎት (EAES) ድህረ ገጽ በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ እየሰራ ሲሆን ሁሉም ውጤቶች እንደተጠበቀው እየታዩ ነው። ከኦክቶበር 11፣ 2023 በ9፡12፡18 PST፣ በድር ጣቢያው ወይም በአገልግሎቶቹ ላይ ምንም የሚታወቁ ችግሮች የሉም።

The Educational Assessment and Examination Services (EAES) website, located at https://eaes.et, is currently fully functional and all results are displaying as expected. As of October 11, 2023 at 9:12:18 PST, there are no known issues with the website or its services.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

10 Oct, 04:21


Dear all 2015 school year examinees:
12th grade national exam result on 29/01/2016 From 1:00 in the morning, the examiners will be able to see their results using the following three alternative addresses.
• On website :- https://eaes.et/ and
• In a short text message: - 6284
• Telegram address:- @eaesbot
Strict warning: -
Protect yourself from fraudsters who say that there are no other ways to report results other than the options stated above. Also know that the institution doesn't charge a fee to show results.
Educational Assessment and Exams Service
Addis Ababa - Ethiopia
Usage
To view on the web site
1. Type on browser https://eaes.et/
2. Then write admission number (registration number) and first name on the coming page.
3. You can get your result by clicking on the Check Result button
In a short text message.
Write 6284 admission number (registration number) and send it only once and wait for the answer.
In a telegram bot.
1. Search for @eaesbot
2. Enter the admission number (registration number) by following the options and then wait for the answer.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

10 Oct, 04:20


ውድ የ2015 የትምህርት ዘመን ተፈታኞች በሙሉ፡-
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት በ29/01/2016 ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ ፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት ሶስት አማራጭ አድራሻዎች ማየት ይችላሉ።
• በድረ-ገጽ፡- https://eaes.et/ እና
• በአጭር የጽሁፍ መልእክት፡- 6284
• የቴሌግራም አድራሻ፡- @eaesbot
ጥብቅ ማስጠንቀቂያ፡-
ከላይ ከተገለጹት አማራጮች ውጭ ሌሎች ውጤቶችን ሪፖርት ለማድረግ የሚረዱ መንገዶች የሉም ከሚሉ አጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ። ውጤቱን ለማሳየት ተቋሙ ክፍያ እንደማይጠይቅም ይወቁ።
የትምህርት ምዘና እና የፈተና አገልግሎት
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
አጠቃቀም
በድር ጣቢያው ላይ ለማየት
1. በአሳሹ https://eaes.et/ ላይ ይተይቡ
2. ከዚያም በሚቀጥለው ገጽ ላይ የመግቢያ ቁጥር (የምዝገባ ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ.
3. የቼክ ውጤት ቁልፍን ጠቅ በማድረግ ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ።
በአጭር የጽሁፍ መልእክት።
6284 የመግቢያ ቁጥር (የመመዝገቢያ ቁጥር) ይፃፉ እና አንድ ጊዜ ብቻ ይላኩ እና መልሱን ይጠብቁ.
በቴሌግራም ቦት.
1. @eaesbotን ይፈልጉ
2. አማራጮቹን በመከተል የመግቢያ ቁጥሩን (የመመዝገቢያ ቁጥሩን) ያስገቡ እና ከዚያ መልሱን ይጠብቁ።

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

08 Oct, 13:48


የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል።

የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል።

The result of the 12th class exit exam 2015 will be announced tomorrow.

The result of the 12th class exit exam 2015 will be announced tomorrow. Regarding this, the Ministry of Education will give a press conference tomorrow, September 28, 2016 at six o'clock in the afternoon.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

13 Feb, 16:34


የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በተመሳሳይ ሁኔታ ፈተናው የተሰጠበትን አግባብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ከግምት በመውሰድ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) እንዲተገበር መወሰኑ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት በ2015 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው በ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን አነስተኛ የመግቢያ ውጤት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ከላይ የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ።

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ 500) የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት ከላይ በምስሉ የተገለጸውን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናል ተብሏል።

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

12 Feb, 19:30


#Advertisement regarding university ranking.
The allocation of pre-graduation regular students who took the 12th grade national exam and scored 50 percent or more and who were invited to the ministry of education will be announced starting from February 05/2015 midnight.
Therefore, students, you can find out the institution you are assigned with the following options. Universities until February 15/2015. They will make proper preparations and announce the reception schedule for the first year newcomer students so we advise you to make the necessary preparations.
Options provided to see your assigned institution.
Website: https://result.ethernet.edu.et
SMS: 9444
Telegram bot: @moestudentbot
For any questions you may have regarding allotment
Result. ethernet. Succeed. Complaint on et checking in
We would like to inform you that you can submit your questions by clicking on the button and that we will not accept any questions or requests in person.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

28 Jan, 07:25


በ1ሺህ 161 መደበኛ ትምህርት ቤቶች አንድም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ አላለፈም!ይህንን በመስማታችን እናዝናለን።

በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።

ሚኒስትሩ በመግለጫቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ካስፈተኑ 2 ሺህ 959 የመደበኛ ትምህርት ቤቶች መካከል 1 ሺህ 161 የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪዎችን እንዳላሰለፉ አስታውቀዋል፡፡

በውጤቱ መሰረት ከአጠቃላይ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1 ሺህ 798 ትምህርት ቤቶች ቢያንስ አንድ ተማሪ ያሳለፉ መሆኑ ታውቋል፡፡

7 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች በሙሉ ያሳለፉ ሲሆን እነዚህም ትምህርት ቤቶች ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ ቤት፣ ኦዳ አዳሪ ልዮ ት /ቤት ፣ ባህርዳር ስቴም ት/ቤት ፣ ወላይታ ሊቃ ት/ቤት፤ የጎንደር ማህበረሰብ አቀፍ ት/ቤት እና ከግል ትምህርት ቤት ደግሞ ለባዊ ት/ቤት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በጋራ እንደ አገር በትምህርቱ ዘርፍ ወድቀናል ያሉት ሚኒስትሩ ውድቀታችንን አርመን የተሻለ የትምህርት ስርአትን ለመዘርጋት መስራት አለብን ብለዋል፡፡የተሻለ ትውልድን ለመፍጠር በተማሪዎች፣ በወላጆች እና በማህበረሰቡ እንዲሁም በመንግስት ኃላፊነት ተወስዶ ሊሰራ ይገባልም ብለዋል።

In 1 thousand 161 normal schools, not a single 12th grade exam passed! We are sorry to hear this.

The Minister of Education Berhanu Nega (R) made a statement today regarding the results of the 12th grade national examination in the academic year 2014.

In his statement, the minister announced that 1 thousand 161 schools out of 2 thousand 959 schools that took the 12th grade national exam in the 2014 school year did not enroll any students.

According to the results, it is known that 1 thousand 798 schools out of the total normal schools have passed at least one student.

7 schools also passed all the students they tested and these schools are Dese Special Boarding School, Oda Adari Lyo School, Bahardar STEM School, Wolaita Lika School; It has been stated that the Gondar community-wide school and the private school are Lebawi schools. The minister said that we have failed together as a country in the field of education and said that we must overcome our failure and work to establish a better education system. To create a better generation, students, parents and the community as well as the government should take responsibility and work.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

26 Jan, 21:15


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረገ።

ተማሪዎች ውጤታቸውን ፦

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ  https://t.me/eaesbot
ማየት ይችላሉ።


ባለው #የኔትዎርክ_መጨናነቅ ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት እንደተቸገሩ እየገለፁ ሲሆን ተማሪዎች በትዕግስት አማራጭ የውጤት መመልከቻ ዘዴዎችን እንዲጠቀሙ ይመከራል።

Class 12th National Examination Result Announced.

Students will:

• On the website https://eaes.edu.et/ or
• By texting 6284 with their Registration Number only or
• On Telegram https://t.me/eaesbot
You can see.

Due to #network_congestion, many students are reporting that they are having trouble viewing their results, and students are advised to be patient and use alternative result viewing methods.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

26 Jan, 14:34


የፈተና ውጤቱ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ በበይነመረብ ይፋ እንደሚደረግ፣ ተማሪዎችም በተሰጣቸው የመለያ ቁጥር ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ ማረጋገጧን ። በውጤቱ ላይ ትምህርት ሚኒስቴር በነገው ዕለት መግለጫ እንደሚሰጥም ይጠበቃል፡፡

We have been assured that the result of the examination will be announced on the internet from midnight today, and students will be able to check their result with the serial number given to them. It is expected that the Ministry of Education will make a statement on the result tomorrow.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

25 Apr, 05:10


የ 2013 12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደርግዋል

በሚከተለው መስፈንጠሪያ በመጫን ማየት ትችላላችሁ

https://result.ethernet.edu.et

@moestudentbot

9444 SMS

University placement has been announced for students who scored in the 2013 12th grade pass

You can see it by clicking on the following link

https://result.ethernet.edu.et

@moestudentbot

9444 SMS

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

14 Mar, 13:52


የ2013ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መቁረጫ ነጥብ :-

በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል።

በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል።

በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል።

ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል።

ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል።

2013 Higher Education Outcome Score:

The passing score for the two-round exit exam is said to be different, and the results of the natural science and social sciences standard exams taken in the first round are as follows:

The standard test score for studying natural sciences is 363 for males and 351 for females, and 351 for males and 339 for females in developing countries and pastoral areas. The score is 380.

In the first round, the natural sciences score was 300 points.

The standard score for social science test scores is 264 for males and 254 for females, while the standard score for social science in developing regions and pastoral areas is 254 for males and 250 for females.

The social score for the deaf is 250 points for the deaf, and the social score is 280 for both sexes.

The social science cut point for private higher education is 250 points.

The results of the second round of natural science and social science examinations were also announced

The standard test score for studying natural sciences is 423 for males and 409 for females, and 410 for females and 4 for females for females in developing countries and pastoral areas. The score is 443.

In the second round, more than 350 natural science students are reported to have been tested in private higher education institutions.

The standard score for social science test scores is 317 for males and 305 for females, while the standard score for social science in developing regions and pastoral areas is 305 for males and 300 for females.

The social score for the deaf is 300 points for both sexes and the social score is 335 for both sexes.

It is also stated that the social science cut-off point is more than 300 for private higher education institutions.

The result was 600 in the first round, 500 in the natural sciences, 500 in the social sciences, 700 in the second round, and 600 in the social sciences.

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

23 Feb, 12:31


የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጽን ይመለከታል ፦

በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።

የመጀመሪያው ዙር ከቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለወንድ 293,865 ሴት 250,703 ድምር 544,568 ተማሪዎች የተሰጠ ሲሆን ከፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በመጀመሪያው ዙር ሳይፈተኑ ለቀሩ ለወንድ 27,979 ሴት 26,456 ድምር 54,435 ተማሪዎች ደግሞ ከጥር 24-27/2014 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ፈተናው ተሰጥቷል። በአጠቃላይ በሁለቱም ዙር ከተመዘገቡት 617,991 ተማሪዎች ውስጥ ወንድ 321,844 ሴት 277,159 ድምር 599,003 (96.9%) ተማሪዎች ፈተናውን መውሰድ ችለዋል።

የፈተና እርማቱ ደህንነታቸው አስተማማኝ በሆኑና ከንክኪ ነጻ በሆኑ የማረሚያ ማሽኖች አስፈላጊው የደህንነት ጥበቃ በፌደራል ፖሊስና በሴኩሪቲ ካሜራዎች ታግዞ በጥንቃቄ ተከናውኗል። ከዚህ በተጨማሪም የፈተናዎች ውጤት በትምህርት ዓይነት፣ በትምህርት ቤትና በተማሪ ደረጃ ሰፊ የውጤት ትንተና በማካሄድ የእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት ውጤት ተገምግሟል።

በዚሁ መሰረት የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት እንዳያገለግል ተወስኗል።

በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል። ነገር ግን በተናጠል የፈተና ደንብ ጥሰት የፈጸሙ 141 ተማሪዎች ላይ ከውጤት መሰረዝ ጀምሮ በየደረጃው የተለያየ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወስዷል።

ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ። ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል። ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።

ስለሆነም ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን በመልክት መጻፊያው ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት እና የ ምልክት በመጫን መላክና ውጤታቸው ማየት ይችላሉ።
4) በ9444 የ ኤስ ኤም ኤስ (9444 SMS) ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)

The 12th grade 2013 Ethiopian High School Completion National Examination Results:

It is known that the 12th grade exam that was to be given in the 2013 academic year was transferred to the 2014 academic year in two rounds due to various national reasons.

The first round was administered between 293,865 males and 250,703 males and 544,568 males and 29,979 females and 26,456 females and 26,456 males and females were given majors in the second round from January 29-27, 2014. . Of the 617,991 students enrolled in both rounds, 321,844 males and 277,159 females total 599,003 (96.9%).

The test correction was carried out carefully with the help of federal police and security cameras. In addition, the scores of the tests have been extensively analyzed by subject, school, and student level, and the results of each subject have been evaluated.

Accordingly, the first round of civics exams showed similarities and inflation in almost all schools. Therefore, it has been decided that the civics test will not be used for university entrance exams.

Results analysis of other subjects was recorded as non-invasive. However, various administrative measures have been taken at all levels, starting with the cancellation of 141 students who have violated individual test rules.

All students who qualify for higher education will score 50% and above on the introductory subjects. For example, students who have been tested in seven subjects will have to score an average of 300 and above for more than 600 students. With this in mind, a detailed entry point will be announced in the future, taking into account the admission capacity of universities for students enrolled in public universities.

Therefore, students can determine their results using the following options.
1) Website-result.neaea.gov.et in Education Assessment and Testing Service
2) on the Ministry of Education's website to write-result.ethernet.edu.et
3) Telegram Bot: - @moestudentbot - You can log in and click Exam Result by entering their serial number and clicking on a symbol and viewing their results.
4) In 9444 SMS ፡ you can see their results by entering their serial number on 9444 by texting.

(National Education Assessment and Examinations Agency)

National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA

01 Feb, 09:56


በፀጥታ ችግር ምክንያት በመጀመሪያው ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ ላልቻሉ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ፈተናው መሰጠት ጀምሯል።

Students who failed the 12th grade national exam in the first round due to security concerns will be offered from today.