🌙 ራስን ፍለጋ(islamic) @rasn_fllega Channel on Telegram

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

@rasn_fllega


~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤
.
.
.
ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!!

ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss
owner👉 @Fuad_Abdulhamid
በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic) (Amharic)

የ🌙 ራስን ፍለጋ(islamic) ትራም ቡስ በሚል ሆነ አማርኛ በተደጋጋሚ የታሪክ አምላክና በመንፈሳዊ እና በተለያዩ ሆኖው የተለያዩ አስተሳሰፈ አዝናኝ መረጃዎችን እንዲሁም መመልከት የሚሆኑ መረጃዎችን የምንሰሙ ሰዎች ናቸው። ከዚህ በታች እናመሰጠናለን።nራስን ፍለጋ(islamic) ትራም በተለያዩ ሰዎችን መረጋገጫ ያለባችሁ እና ማስፈራራት ከግንኙነት ሰውነታቸው ናቸው። ይህን መረጃዎችን ለመለያየት በመጠቀም ስለሚያሳይ ለምሳሌ ፈልጎታለን።nራስን ፍለጋ(islamic) ትራም በተለያዩ ሀሳብ መስጫ እና ምክኒያታቸውን የምንሰክት እና መመልከት የምንችል መረጃዎችን እንድናገኝ ከእናህም በኋላ ሁላችን ውስጥ ላልኩላቸው።nራስን ፍለጋ(islamic) ትራም እንዴት እናህልሽህ? በምርጫ ትራም ላይ የሚፈልጉትን የእኛን ስለትግልት እና ሀሳብ የመስጫውን ያንሰብ፤ መረጃዎቹን ለማንበብ በአካል ላላያይ አግድሜ ነው።nራስን ፍለጋ(islamic) ትራም ለመቀላቀል እና ለማዝጋት ከሚመጣው አድራሻ ሲያድግ በአንደኛው ሚስጥሯ ማወቅ ይቻላል።nራስን ፍለጋ(islamic) ትራም ሀሳብ መስጫ ግሩፕ በ@rasn_discuss የሚገኝበትም ስለሆነ ሁላችን በምንገል እንሄዳለን። ለማስየት እባኮን መስጫውን በቲክቶክ የበለጠ ማወቅን ይቻላል።

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

26 Jan, 05:34


ኑ ... ላሸቅላችሁ
በጆሯችሁ ሹክ ልበላቹ!!!

.
.
ረመዷን እየመጣ ነው።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

👆click

Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

24 Jan, 19:09


"አላህዬ ተው ግን ⁰⁰⁰
አግራልኝ😍😢"

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

23 Jan, 05:03


ኑ እንረጋጋ እስቲ🥰🥰
ቃሪእ ማሂር

join us
❤️ @rasn_fllega ❤️

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

23 Jan, 05:03


67. əl-Mulk  Аль-Мульк  الملك

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

23 Jan, 03:24


https://t.me/flamestarsbot?start=_tgr_FXGlY9ExZmE8

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

21 Jan, 19:49


#ባል በደስታ ስሜት ላይ ሆኖ...
የሚወዳትን ሚስቱን እንዲህ አላት....

👳" አንቺ እኮ ለኔ ፀሐይ 🌞 ነሽ።"

🧕 "ለምን አልከኝ የኔ ፍቅር?"
"አቃጠልኩህ እንዴ?"

👳‍♂ "አንቺ የኔ ፀሐይ ስትሆኚ ፤ እኔ ደግሞ ጨረቃሽ ነኝ ፀሐዬዋ😍!"

🧕 "አልገባኝም ሁቢ።"

👳 "ጨረቃ ከፀሐይ በምታገኘው ብርሀን
በማታ ደምቃ እንምታምረው ....
እኔም ባንቺ ሰበብ ደምቄልሻለው 🌞ዬ።!


#ላጤዎች ግን አፍወን😄

(ፉአድ አ/ሐሚድ)

Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

21 Jan, 06:11


ነገን ለመኖር ሚያጓጓኝ —¯—
በርሷ ምክንያት መሆኑን ንገሯት

ኡሚ እወድሻለው።😊

ፉአድ አብዱልሐሚድ

Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

19 Jan, 20:08


ሰው ግን ካልተሳሳተ...
ሰውነቱ አይቀርበትም እንዴ?

መሳሳት ልምዳችን ነው...
ወይስ ተፈጥሯችን!?

እኔ ግን ተፈጥሯችን ነው ብዬ አምናለው።
እናንተስ🫵?


ፉአድ አብዱልሐሚድ

Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

18 Jan, 18:19


93. əz-Zuha ‏  Ад-Духа   الضحى

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

14 Jan, 12:47


እኔ ምለው ግን ...
እልው ያለ እንቅልፍ የተኛሁትን ሰውዬ
ንጣቹ ቀስቅሳቹኝ ስታበቁ...
" እንቅልፍ ወስዶህ ነበር እንዴ?"
የምትሉ ሰዎች ግን😒

ለፈጌ😁
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨❤️፨፨፨፨፨፨፨፨፨
t.me/rasn_fllega
ይቀላቀሉ👌
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨❤️፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

10 Jan, 21:36


እውነት ነው አይደል አህባቢ😍
.
.
.
Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

09 Jan, 04:30


ችግርህ የማይቀረፍ አይነት ቢሆን እንኳን ተስፋ አትቁረጥ።
አስታውስ፥
#አል-ፈታህ የሆነው አሏህ ለባሮቹ በየትኛውም ጉዳይ ላይ የተዘጋን ነገር ሁሉ የሚከፍት ነው።

(ልብህን አስመልስ ከሚለው መፅሐፍ የተወሰደ)

¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Join <> share us
👉👉 @rasn_fllega 👈👈
¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

08 Jan, 20:33


ተጋበዙልኝ😍😍😍
ውብ ቲላዋ
ቃሪእ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ

ሰምታቹት ታውቃላቹ?🤗
አላህ ይቀበለው🤲
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨❤️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
t.me/rasn_fllega
Share > join us
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨❤️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

06 Jan, 04:45


አልዋሽም...
ቀንቻለው😊😍

አላህዬ በሀላሉ ጀባ በለን አቦ!🥺

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨❤️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
t.me/rasn_fllega
Share > join us
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨❤️፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

05 Jan, 19:04


<<ህይወት አጭር ናት...
እህቷ #ትእግስት ግን ረጅም ናት::>>

ሲሉ ሰማው...
እንደው ወሬ አይደበቅም እኮ!!!😉

ሀሳቤ የገባው👍 ይጫን።

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
t.me/rasn_fllega
join us
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

03 Jan, 10:46


ከአንድ ወዳጄ የተላከልኝን ለናንተም ጀባ ...😍

ደስታ ማለት ወዳጆቼ
ሁሉን ነገር ማግኘት ማለት አይደለም፣
አላህ በሠጠህ ነገር መደሠት ነው፣
እሱ በወደደልህ ነገር መርካት ነው፣

❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️
በተሰጠን ነገር ተደስተን እና ረክተን የምንኖር በሰለዋት የፈካ፣ በካህፍ የደመቀ በዱዓ የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን ።

      🌿💚🌿መልካም ጁመዐ💚🌿💚

ሀሳብ መስጫ
👉
@rasn_discuss
Join & Share
┄┄┉┉✽̶»̶̥❤️❤️»̶̥✽̶┉┉┄┄
 
@rasn_fllega
 
@rasn_fllega
 
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

31 Dec, 20:35


❤️ያፈቀሮትማ. . .
🎤ድምፅ ፉአድ አብዱልሐሚድ
ገጣሚ : ሱመያ
ለኮመንት
👉
@rasn_discuss
Share share share
┄┄┉┉✽̶»̶̥❤️❤️»̶̥✽̶┉┉┄┄
 
@rasn_fllega
 
@rasn_fllega
 
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

15 Dec, 18:22


ሱረቱል ሁድ (41-48)

Join & share
🦋
@rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

13 Dec, 04:19


ጁሙዓዬ🎁

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

12 Dec, 04:04


የሙእሚኖችን ባህሪ አምላካችን አላህ
በውብ አገላለፅ ....

በጣም እራሴን እንዳወጋው የሚጋብዘኝ የቁርአን ምእራፍ🎁
ለራሴ የወደድኩትን ወደድኩላቹ😍

ጌትዬ እንደው...
ከነርሱ ባሮችህ ጎራ አድርገን🤲

Join & share us
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

11 Dec, 19:25


🫥እስቲ ልጠይቅህ?
🫱መርሀባ...

🫥የስኬትህ ሰበብ ምንድነው?
🫱 ስህተትና ጥፋቴን የሚነግሩኝን
ሰዎች መውደዴ...

🫥የውድቀትህስ...?
🫱በትንሽ ስራዬ ሙገሳን መልመዴ
እና ስህተቴን የሚነግሩኝን ሰዎች
መጥላትና መራቅ።

ፉአድ አብዱልሐሚድ

Join & share us
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

11 Dec, 19:08


ሀቢቢ😍
ለምነህ የምትቀበለው ነገር...
ከሆነ''''
ሃላፊነቱን እና የሚገጥምህን ችግር
ለብቻህ ለመጋፈጥ #Ready መሆን አለብህ!!!

🫱መለመን ካለብህ #አላህን እንጂ ሰውን አትለምን።
ሰውን ስትለምን ትወርዳለህ...
አላህን ከለመንክ ግን ትከብራለህ።

ፉአድ አብዱልሐሚድ

Join & share us
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

10 Dec, 19:46


ሰላም ለነዚያ...❤️‍🩹🥀

Join & share us
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

09 Dec, 04:46


ለፈገግታ😄

ክርስቲያን ሆንኹ የሚለው አንድ ጀለስ ከእስልምና የወጣበትን ምክንያት ይጠየቃል።
🫱እርሱም በተመስጦ ሆኖ...
‟ከእለታት በአንድ ቀን ሊነጋ ሲል...
ለመስገድ ከእንቅልፍ ተነሳሁኝ፣ እዚያው አልጋዬ ላይ እንዳለሁ ከሰማያት ነጭ ልብስ የለበሰ ግርማ ሞገስ ያለው አንድ ሰው....
"ልጄ ሆይ ! ውጪው ይበርዳል፣ ደግሞ ገና ሌሊት ነው አልነጋም፣ እባክህ ተመልሰህ ተኛ ትታመማለህ፡ አለኝ።"
እኔም ኢየሱስ በዚህ መልክ ከተገለጠልኝ ቡኋለ ክርስቲያን ሆንኩ” ይለናል።

🗣Brother ያ ኢየሱስ አይደለም...ሸይጧን ነው😜


---------------------------
Join & share us
🦋 @rasn_fllega 🦋
-------------------------------

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

07 Dec, 19:02


ሁሉም ተመሳስለህ ኑር ይልኃል ፣ ያላመኑበትን እና ያልሆኑትን ተናግሮ ሰዎች ጋር እንደመኖር ከባድ ነገር የለም!! አስመሳዮች ጋር በህብረት ከመጓዝ በሀቅ መንገድ ላይ ለብቻ መጓዝ የተሻለ ሰላም አለው።


ደራሲ: ሙሐመድ አሊ

Join & share us
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

06 Dec, 04:23


አንቱ የልቤ❤️ ኑር...
የሀያቴ ቅመም፤
ያንቱን ድካ ይዞ....
ቀልብ እንዴት ይታመም?!


ሰሉ ዓለይሂ🥰
ፉአድ አ/ሐሚድ


Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

02 Dec, 06:30


🔹Narrated Abu Huraira:
Allah's Messenger (ﷺ) said, "Whoever says, 'Subhan Allah wa bihamdihi,' one hundred times a day, will be forgiven all his sins even if they were as much as the foam of the sea.

አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት
🫱የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
<ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሂ> የሚለውን ዚክር በቀን 100 ጊዜ ያለ ሰው...
ወንጀሉ እንደ ባህር አረፋ የበዛ እንኳ ቢሆን ...
ወንጀሉ ይማርለታል።

‏ "‏ مَنْ قَالَ سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ‏.‏ فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ حُطَّتْ خَطَايَاهُ، وَإِنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ ‏"‌‏.

Sahih al-Bukhari 6405
Book 80, Hadith 100

Join & share
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

01 Dec, 16:03


አላህ ሆይ
የነብዩላህ አዩብ ዐ.ሰ አይነት ሶብር የለኝምና በማልችለው አትፈትነኝ¡
😍
ምንም ባልጠራ
ባርያህ አይደለው?!

Join us
🦋 @rasn_fllega 🦋

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

27 Nov, 19:40


ለሰዎች #መልካም😊 ሁን...
መልካምንም😊 አድርግ...

ግን አደራ🫱...
መልካምነትህን ኑረው እንጂ...
አትናገር...
እምቢኝ ካልክ...
#ጉረኛ ትባላለህ!!!


Join & share us
@rasn_fllega

ለሀሳብ መስጫ
👉
@rasn_discuss

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

25 Nov, 20:16


መሳሳት የሰው ልጅ ባህሪ ነው፡፡ይቅርታ መጠየቅ ግን ስተትን የሚያክም መዳኒት ሲሆን ይቅርታ ባይነት ደግሞ የታላላቅ ሰዋች ሀብት ነው፡፡

Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

25 Nov, 04:14


ኔታሁን እንዲህ አስመስለውት.. በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሀም በጋዛ እና ሊባኖስ ላይ የሚደረገውን ጦርነት በመቃወም በርካታ ሰልፈኞች ኔታንያሁ የጦር ወንጀለኛ ሆነው እንዲቀርቡ ጠየቁ።

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

24 Nov, 11:38


T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

23 Nov, 07:12


አዳማ ዛሬ ቅዳሜ ነው እኮ...

እናንተ ጋርስ???

ፈልጌው ነው😉
ንገሩኝ
😒

⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤⛤✦
ቻናሉን ለመቀላቀል✦
click 👉 @rasn_fllega
✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧
ኮመንት ለመፃፍ✦
Click 👉 @rasn_discuss

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

23 Nov, 06:57


ልቤ ጠንካራ ነው! አትበል🖐

አቅራቢ ፉአድ አብዱልሐሚድ

join us 💖 @rasn_fllega 💖
💖 @rasn_fllega 💖

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

22 Nov, 03:27


🤫የጁሙዐ ጣፋጭ መልእክቶች

👌ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው #አትጥላ ፣ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር ፣ ለመውረድም ያስፈልግሃልና ።
👌ያየኽውን
#ሴት ሁሉ #የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ ።

ውብ ጁሙዓ ተመኘው😍


Join & share us
@rasn_fllega

ለሀሳብ መስጫ
👉@rasn_discuss

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

17 Nov, 19:30


#ለፈገግታ😄
ግጥም እነካካም አይደል..
ለምን ይቅርብኝ? 😉
ብዬ የፍቅር ግጥም መፃፍ ጀመርኩላቹ...

"ከልቤ ማህደር ጠልቀሽ ስትኖሪ፤
ውስጤን ዘርፈሽ ወጣሽ ቅንጣት ሳታስቀሪ።"

ብዬ ገጠምኩና...
... ሌባዋ ነች ለካ?!😡

ሰናይ ምሽት🥰


Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

17 Nov, 11:22


ብቻህን...

Join & share
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

17 Nov, 04:48


አንቱ የልቤ❤️ ኑር...
የሀያቴ ቅመም፤
ያንቱን ድካ ይዞ....
ቀልብ እንዴት ይታመም?!


ሰሉ ዓለይሂ🥰
ፉአድ አ/ሐሚድ


Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

16 Nov, 07:59


"ልብህን አስመልስ" የተሰኘውን
በ"ያስሚን ሙጃሂድ" የተፃፈውን መፅሐፍ
እነሆ... በትረካ በውብ አቀራረብ ....
በ"ራስን ፍለጋ" የቴሌግራም ቻናል ብቻ
ተዘጋጅቶ በአሏህ ፍቃድ ክፍል #4 ዛሬ
ይለቀቃል።

አብሮነታቹን ለምታሳዩኝና ለምታበረታቱኝ
ውድ ወንድምና እህቶቼ ከልብ አመሰግናለው።

እኔም በተናገርኩት...
እናንተም በሰማችሁት...
አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን!!!


ፉአድ አብዱልሐሚድ

Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

15 Nov, 03:53


🌹ዛሬ ቀኑ ደስስስ🥰🥰 ይላል።🌹
ጁሙዓህ እኮ ነው ውዶቼዋ

‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه الطيبين الطاهرين


Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

14 Nov, 18:49


"አመነ ረሱሉ...."
(ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻዎቹ
ውብ #2 አንቀፆች🥰)

👉ከመኝታ በፊት
ድምፅ፡
ፉአድ አብዱልሐሚድ

አላህ ያግራልን🤲


Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

09 Nov, 18:58


#አንዳንድ "ህሊና አባካኝ" ሰዎች አሉ...
የራሳቸው ስኬት መቼም አያስደሳቸውም፤

ነገር ግን...
የሌላ ሰው ውድቀት እጅግ በጣም ያስደስታቸዋል።

ግን ለምን!?
እረፉ እንጂ!!!
🙊🥰

Join & share us
[< @rasn_fllega >]

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

07 Nov, 18:40


ልብህን❤️ አስመልስ
ክፍል: አንድ

ፀሐፊ: ያስሚን ሙጃሂድ
ተራኪ: ፉአድ አብዱልሐሚድ


Join & share us
[< @rasn_fllega >]
@amharic_islamic_audiobooks

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

07 Nov, 04:55


ሱረቱል ጂን
ውብ ቲላዋ🥰


Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

06 Nov, 03:45


ሰከን፣ ጎጆ እንዳይበተን
~
ፍቺ ላይ መጠንቀቅ ይገባል። ሚስት በትንሽ በትልቁ ፍቺ ልትጠይቅ አይገባም። ባልም ፍቺን ማስፈራሪያ ሊያደርግ አይገባም። ህይወት የጋራ ነው። ፍቺ በድንገተኛ ብስጭት ሳይሆን አስቦና አሰላስሎ ነው መወሰን ያለበት። እለታዊ ግጭትን መነሻ በማድረግ ለፍቺ መቻኮል ኋላ ፀፀት ላይ ይጥላል። ትዳር ተቋም ነው። ጤነኛ ሰው ተቋምን በቅፅበታዊ ግጭት አይበትንም። ይልቁንም ከማፍረሱ በፊት ጊዜ ወስዶ ደግሞ ደጋግሞ ያስብበታል።

መታወቅ ያለበት በኢስላም ፍቺ ገደብ የለሽ አይደለም። ልቅ በሆነ መልኩ እንደፈለጉ እየፈቱ መመለስ፣ እየፈቱ መመለስ የሚባል የለም። ዳግም መመላለስ የሚቻልበት ፍቺ ቁጥሩ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። ሶስተኛ የፈታ ሰው በቀላሉ መመለስ አይችልም። በረባ ባልረባው ፍቺ እየፈፀሙ ኋላ ሲጨንቃቸው መፍትሄ ፍለጋ የሚባዝኑ ብዙዎች ናቸው። እንደዋዛ የቀለዱበት ትዳር እንደዋዛ አይጠገንም። ኋላ ለከባድ ፀፀት ከመጋለጥ በፊት በጊዜ መጠንቀቅ ነው የሚበጀው። በተለይ ደግሞ ልጅ ሲኖር ጉዳቱ ጥልቅ ስለሚሆን ይበልጥ መጠንቀቅ ይገባል።

በነገራችን ላይ ሚስት የወር አበባ ላይ እያለች ፍቺ መፈፀም አይቻልም። እንደዚሁም ከወር አበባ ከጠራች በኋላ ግንኙነት ተፈፅሞ ከሆነም ፍቺ አይፈፀምም። ይህንን ሱና መጠበቅ በድንገተኛ ስሜት ፍቺ እንዳይፈፀም ይረዳል። አብዛኞቹ ትዳሮች የሚፈርሱት ጥንዶቹ የጦዘ ብስጭት ላይ በሚሆኑ ጊዜ ነው። ብስጭታቸው እስከሚበርድ ውሳኔያቸውን ቢያቆዩት ብዙ ኒካሕ ከመፍረስ ይድናል።


ምንጭ: ከቴሌግራም መንደር
©IbnuMunewor

Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

06 Nov, 03:09


وَلَهُ ٱلْكِبْرِيَآءُ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ ۖ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْحَكِيمُ

ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊው ጥበበኛው ነው፡፡



Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

05 Nov, 03:34


❤️


Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

04 Nov, 18:30


🥰እውነተኛ ወዳጅ...
ብሎ ማለት...
አንተ በሌለህበት አስታውሶ ዱአ የሚያደርግልህ ነው!!!


T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

29 Oct, 18:20


አይ ጊዜ
🥺
🥳
😂
🥲
😡
❤️🤍💔

ቋሚ የሆነ ነገር ምን አለ እስቲ?🔍

🖊ፉአድ አ/ሐሚድ

Join & share us
👉 t.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

28 Oct, 17:23


አልሐምዱሊላህ ብንል...
ሚዛን ይሞላል ብሏል💭

አንቺ ነብሴ ኸይር ስሪ.
በኸይር መንገድ ምከሪ..
አሏህም ብሏል ወልአስሪ...
ጌታን ሸክሪ ሰብሪ....

©እንጉርጉሮ
🥰

Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

26 Oct, 18:13


ሰላም ለነዚያች ነፍስ🌹...

"ከራሷ ፍላጎት ይልቅ የቤተሰቦቿ ህይወት አሳስቧት ነፍሷን አዋርዳ ስደትን የመጨረሻ አማራጭ ላደረገች አሳዛኝ ነፍስ.😢😍"

አላህ የተሻለውን ሀላል ሪዝቅ ይስጣት🤲

ሰናይ ምሸት ኢልኩም!!😍

Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

23 Oct, 19:32


የቁርአን ተፍሲር የሚየሚያገኙበት አሪፍ ቻናል ተጋበዙልኝ
ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
t.me/tefsir_quran_amharic

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

21 Oct, 06:23


👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/QURAN_KG

የየትኛውን ቃሪእ ቲላዋ ይፈልጋሉ?

ከ 200 በላይ ቃሪዎችን የሚያገኙበት ልዩ ቻናል
ጋበዝኳችሁ፡፡

Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

21 Oct, 04:10


ቀልቤ ከዝነት ደጅህ
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
ገጣሚና አቅራቢ፡
ፉአድ አብዱልሐሚድ



Join & share us
ይጫኑ👉 @rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

19 Oct, 19:10


እኔ፦ የኔ ብርቅዬ እናት❤️
ኡሚ፦ ወዬ የኔ አንበሳ

እኔ፦ አንቺ ለኔ ከሆንሽልኝ ነገር አንፃር ግን ምን አድርጌልሻለው እላለው?
ኡሚ፦ አይኖቼ አንተን ሰላም ሆነህ ብቻ ማየታቸው ለኔ ይበቃኛል።

እኔ፦ እናትዬ! እኔኮ የጠየኩሽ... "እኔ ምን ሰጠሁሽ ነው?"
ኡሚ፦ አንተ እራስህ እኮ የኔ ልዩ ስጦታዬ ነህ ጀግናዬ!!!
....በል አሁን ቁርስህን በደንብ ብላና ወደ ስራ ሂድ....💕💕💕💕

       የእናት ነገር......
🤍°°°°°°°°°°°°°°°°🤍

አላህ ረጅም ሀያት ያኑርሽ።🤲

Join & share us
ይጫኑ👉 @rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

15 Oct, 20:08


ሱረቱል አንዐም
ቃሪእ....🇪🇹

❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️
Join & share us
ይጫኑ👉 @rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

12 Oct, 19:45


በጣም የሚፋቀሩ ትኩስ ጎጆ የመሰረቱ ጥንዶች ነበሩና....
ለተወሰኑ ቀናት ቤተሰብ ዚያራ ቤተሰቦቿጋ ሄዳ ቆይታበት .... ቤቱ ቢወረው... ጥቂት ስንኞችን ቋጥሮ ሰደደላታ....
👇👇👇👇👇

ህመሜ ነሽ አንቺ ...
          አንቺው ነሽ ፈዋሹም፤
በናፍቆት ስሰቃይ..
               እኮ ማንን ልሹም?፤
ሁሉም ህመም ሲሆን...
                    ትልቁ ትንሹም፤
አለሁልህ ካላልሽ...
                ንጋቶች አይመሹም።


ፉአድ
ያልተዘወጃቹ ሸባቦች....
አላህ ይዘውጃቹ አቦ...
አሚን በሉ🤲🥰

❤️❤️❤️🌹❤️❤️❤️
Join & share us
ይጫኑ👉 @rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

08 Oct, 17:43


#ወዳጆቼ … 😍
ለሌሎች በማሰብና በመጨነቅ ውስጥ
ከባድ ህመም አለው አይደል!?

#መፍትሔው ምን ይሆን....?


ዱንያ ላይ እንግልታችሁ ሲበዛ ጀነትን አስቡ፣
በበሽታ ወድቃችሁ ስትከርሙ ጀነትን አስቡ፣
መከራ ሲደራረብባችሁ ጀነትን አስቡ፣
ስትበደሉ ጀነትን አስቡ፣
ሐዘን ሲወርሣችሁ ጀነትን አስቡ፣ 
ስትንገላቱ ጀነትን አስቡ፣
ሸክማችሁ ሲበዛ ጀነትን አስቡ፣
ያሰባችሁት ሲዘገይ ጀነትን አስቡ፣
በዱንያ ድካሞች ላይ ሁሉ ጀነትን አስቡ፣
ሁሌም አሻግራችሁ ጀነትን እዩ፡፡

ጀነትን ስታስቡ ችግራችሁ ይከስማል፣
ህመማችሁ ይቀልላል፣
መከራችሁ ይወገዳል፣
ድካማችሁ ይጠፋል፣
ሸክማችሁ ገለባ ይሆናል፣
ሐዘናችሁ ይረሳል፣
ጉዳታችሁ ያንሳል፡፡

ጀነትን አስቡና ኢንሻአላህ ነገ እናርፋለን በሉና ታገሱ፤
ኢንሻአላህ ነገ እንካሳለን በሉና አላህ የወደደላችሁን ዉደዱ፣
ኢንሻአላህ ነገ እንደሠታለን በሉና በሐዘናችሁ ተጽናኑ፡፡

ጀነትን ስናስብ ጀነት ዉስጥ አብዝተን የምንናፍቃቸው ረሱላችን አሉ፤
ምርጦቹ የአላህ ነቢያት አሉ፣
የምንወዳቸው ሶሐቦች አሉ፣
ደጋግ የአላህ ባሮች አሉ፣
ዱንያ ላይ ልናገኛቸው ተመኝተን ሳናገኛቸው ወደ አኺራ የቀደሙን ተናፋቂዎች ሁሉ አሉ፡፡

ጀነት ዉስጥ ዐይን ያላየው፣ ጆሮ ያልሰማው፣ በልብ ላይ ዉልብ ብሎ የማያውቅ ፀጋ የተባለ ሁሉ አለ፡፡
ጀነት ዉስጥ ዱንያ ላይ ስንወደው የነበረ ነገር ሁሉ አለ፣
ዕረፍትና መዝናናት አለ፡፡
ለዚህ ሁሉ ስንል ጀነትን እናስባለን፡፡
ጀነትን ስናስብም የዛሬ መከራችንን ሁሉ እንረሳለን፡፡
ጀነት የብርታት መርፌያችን ናት፡፡
ጀነት ጉልበታችን ናት፡፡  

ወዳጆቼ!
የዱንያን ላይ ችግሮች አትፍሩ፣
በመከራ እንግልቶቿም አትሸበሩ፡፡
ሁሉም በጎ ፍሬ አላቸዉና አትደናገጡ፡፡

ወዳጆቼ … ጀነት .. ዱንያ ላይ ያሳለፍነዉን መከራና ችግር ሁሉ ወዲያው እዚያ እንደገባን በቅጽበት የምንረሳበት ሁሉ ሞልቶ የተትረፈረፈበት የድሎት አገር ነው፡፡

በርግጥ ብዙ ነገሮች ጉዳታችን ሁሉ አጠቃለው የመካስ ጉልበት የላቸዉም፡፡ ጀነት ግን ከመጠን በላይ የምንካስበት አገር ነው፡፡

የሙእሚን ዕረፍቱ ጀነት ነው፡፡
አላህ ሆይ ጀነትህን ስጠን፡፡
ለብርቱ ባሮችህ ያዘጋጀኸውን ምርጥ ስጦታ ሸልመን፡፡

ከሶባሐል ኸይር መጽሐፍ የተወሰደ


Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

06 Oct, 18:49


🫰እኔ ምላቹ...

ሰው ግን... እንዴት ስለራሱ ብቻ
እያሰበ መኖር ይችላል?


እስቲ እንዴት?
ንገሩኝ

"እኔም አማረኝ💔!"


Join & share
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

03 Oct, 18:46


በማፍቀር ውስጥ ደስታ...
ለሰሚው ቢከብድም፤

ከእልፍ ሀዘን መሀል...
ሀሴትን አልክድም።



"አላህ በሀላሉ ያስደሳን አቦ!"
ፉአድ አ/ሐሚድ


Join & share
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

01 Oct, 08:38


"ቆይ አባት መጣሁ"

"አባቴ!"

"አቤት ልጄ?"

"እየሱስ ያድናል"

"ምነው ልጄ ሰላምታ አይቀድምም?"

"እሺ ይቅርታ! ደህና ዋሉ አባት?"

"አልሀምዱሊላህ የኔ ልጅ:: አንቺስ ታዳ?"

"ደህና ነኝ ጌታ ይመስገን"

"እዚህ አደባባዩ ላይ ቆመሽ እየሱስ ጌታ ነው ስትይ ሰማሁ ልበል?"

"አዎ አባባ እየሱስ ጌታ ነው::ጌታን ይቀበሉ"

"ለመሆኑ ልጄ እንዲህ ሰው በተሰበሰበበት እንድትሰብኪ ማን ፍቃድ ሰጠሽ?"

"አልገባኝም"

"መፅሀፋቹ አደባባይ ላይ እንድታወሩ ይፈቅድልሻል ልጄ?"

"እንዴታ! ወንጌልን ለዓለም ሁሉ እንድንሰብክ ጌታ አዞናል::ወንድ ሴት እያሉ መለያየት የእስልምና ብቻ ነው፣ በዛ ላይ ሴቶች በእስልምና ነው የተበደሉት ::"

"ተይ ልጄ የማታውቂውን አታውሪ: እስቲ 1ኛ ቆሮንጦስ 14:34 ክፈቺና አንብቢ"

"ሴቶች በማህበር ዝም ይበሉ: ህግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና:: ለሴት #በማህበር መካከል #መናገር_ነውር_ነውና ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ" (ፊቷ እየቀላ ነው ) ማንበቧን አቋረጠች

"ምነው ልጄ ዝም አልሽ?"

"በፍፁም ይሄን አንቀፅ ከዚህ በፊት አንብቤው አላውቅም"

"አውቃለው ልጄ፣1ኛ ወደ ጢሞቲዎስ 2:12 ብታነቢ ደሞ ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም ይላል"

"በእየሱስ ስም"

"አሁን ውይይታችንን እንቀጥል ወይስ...?"

"ቆይ አባት መጣሁ" (በዛው እብስ አለች!!!)
.
"እነዚያ ተውራትን የተሸከሙ ምሳሌያቸው ማር እንደተሸከመች አህያ እንጂ ሌላን አይደሉም።
©elaftube

Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

29 Sep, 04:08


"Giving charity extinguishes the wrath of God."

"ሰደቃ መስጠት የአላህን ቁጣ ታጠፋለች።"

Prophet Muhammad ﷺ
ነብዩ ሙሐመድ ﷺ

Join & share us
@rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

27 Sep, 06:47


የኔ ነብይ🥰
ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

Join & share us
👉 @rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

22 Sep, 19:28


የኔዋ ማማዬ ኧረ ቃልም አጣው፤
ስጠራሽ ወይ በይኝ ካልሆነ ተቀጣው።

ማማ ማማ ስል ነው የፈታሁ አንደበት፤
ስምሽ ይክበርልኝ ስቀኝ ልኑርበት።

ብርታቴ ሁኚና ዳገቱን ልጋፋ፤
ሀያትሽ ረዝሞልኝ አሰኚኝ አንጋፋ።

ፉአድ አብዱልሐሚድ

🌹 Join & share 🌹
      @rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

09 Sep, 20:07


ሶብር🌹

👉ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

'👉'ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡


Join us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

05 Sep, 18:01


Join us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

03 Sep, 05:35


የማክሰኞ መልእክቴ
ለወንድም እህቶቼ😍

ዝሙት🫥 እና ትዳር❤️

Join & share us
T.me/rasn_fllega

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

29 Aug, 03:53


የማለዳ ማዕድ🥰

Join & share us
T.me/rasn_fllega

1,459

subscribers

635

photos

142

videos