ቁርአን ብቻ @quran_for_all_person Channel on Telegram

ቁርአን ብቻ

@quran_for_all_person


የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖

《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》

━════ ❁❁❁ ════━
.

.

4any comment

@amteullah_bot

.
.
.
.
.
.
.


አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
<<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>>

ቁርአን ብቻ (Amharic)

ቁርአን ብቻ አዲስ ነገር ውስጥ ስለ ቁርአን እና መልእክተኞች እናቴዎች ሚያዝን የሚለዋወጠው ታሪካላቸው የሚገኝ ብሔራችን ነን። ቁርአን ከቀረበህ ለዚሁ መንገድ እርስዎትን ለተጠቃሚው ብቻዎች ለመታወቅ ያለንን አዝናኝ ድራማን ለምትጣል እባኮት በመሆን ማንኛውንም ቋንቋ የተቀላቀሉ መረጃዎችን በትክክለኛነት እንወክልሃለን። ቁርአን ብቻ ብሔራችን እና ግንባታዎችን ለመጠቀም እናቴትን ለተጠቃሚው እና ብቻዎችን ለመቆጣጠል እንችላለን። እባኮት አዝናኝ ድራማችንም ማጣሪያ እና ተዛቃዕቅ፣ በክፍል ከሚሰጥ ተደመሩ። ቁርአን ብቻ አዲስ ነገር መስሎንያ እና ሊቃናዎችን መንገድ ሚያዝን ለመቀለጥ ከሚችል በማግኘት በነፃ እሰራለን።

ቁርአን ብቻ

20 Mar, 04:07


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሰላም እንደምን አላቹ የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይስፈን ዛሬ ይህን ቻናል ስከፍት በምክንያት ነውና ዛሬ ላይ ሻእባን 17/1443 ነው እና ይህ ማለት ረመዷን ወደ 14 ቀናት አከባቢ ይቀረዋል እናም በዚህ ቻናል ቁርአንን ለመከታተልና ለመቅራት እና ለመሀፈዝ (በቃል)ለመያዝ ዝግጁ ከሆኑ ትልቅ እድል ነውና ተጠቀሙበት።
2 ሌላው ቁርአንን ለመጠቀም ና ለመሀፈዝ ማለትም በቃል ለመያዝ የሚረዱ ነጥቦችም እናነሳለን።
3 የብዙ ቃሪእ ድምፅ በዚሁ እንለቃለን

ቁርአን ብቻ any time

ለሌሎችም ሼር ያድርጉ

https://t.me/quran_for_all_person

ቁርአን ብቻ

13 Jan, 04:22


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እንደምን ከረማቹ ውድ የአኼራ ወንድም እህቶች እናት አባቶች እንደሚታወቀው አምና ትንሽ ለረመዳን ማስፈጠሪያ ሰብስበን ማከፋፈላችን ይታወቃል እና አሁን ደሞ የአምናው አልፎ አዲሱ ረመዳን ከፊታችን እየተቃረበ ነው ስለዚህ ይህን ረመዳን ደሞ በተለያዩ ኸይር ስራ ማሳለፍ እንዳለብን ይታወቃል እና እንደ አምናው ገዝተን ለማከፋፈል የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል እና ይህን በጎ ስራ ያለቹን (የነየታችሁትን) በመስጠት ከጎናችን ይሁኑ።
ረመዳን ላይ
አንድ ሰው ለማስፈጠር የሚያስፈልገው ለወር
1️⃣ 1ኪሎ ቴምር . 95ብር

2️⃣ 1ሊ ዘይት 105

3️⃣3ኪሎ ፍርኖ ዱቄት =145ብር

4️⃣3ኪሎ ሩዝ=130

5️⃣5ኪ ሾርባ ክክ =155ብር

አጠቃላይ 630 ብር ይጨርሳል ይህ ለአንድ ሰው ሲሆን የቤተሰቡ ብዛት ይወስናል
ስለዚህ ይህን በጎ ተግባር
ለማሳካት የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል።
ስለሆነም በውስጥ መስመር በመግባት አናግሩኝ የዚ ኸይር ስራ ተሳታፊ ለመሆን በ 0938420821 & 0955047712
በውስጥ ኑና ሁሉን እናመቻቻለን ቢኢዝኒላህ

አካውንት ለምትፈልጉ
መሀመድ አሚን ይማም
1000397483758
cbe
በቴሌግራም

በጉሩፕ 👇👇👇👇 በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/4hZxkW005N0zMjA0



በጉሩፕ 👇👇👇👇whatsapp
https://chat.whatsapp.com/G9g42FFrllt2XZ4CI106mt

ሼር ለጓደኛቹ

ቁርአን ብቻ

19 Oct, 08:16


🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ሱነኑ አቢ ዳውድ ክፍል -13-

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

የላይቩ ሊንክ
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት

📚 ሱነኑ አቢ ዳውድ ክፍል -12-

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/ShekiMuhammadzaynAdam?voicechat

ቁርአን ብቻ

02 Oct, 07:57


Live stream finished (17 seconds)

ቁርአን ብቻ

02 Oct, 07:56


Live stream started

ቁርአን ብቻ

18 Sep, 06:51


Mhmd ymam:
Watch "ቁረአንን ቶሎ ለማክተም ከፈለጉ ኑ ይመዝገቡ" on YouTube
https://youtu.be/adCClTvbLCc

ቁርአን ብቻ

18 Sep, 04:31


በቶሎ ለማክተም። በግል
በimo በwhatsapp በtelegram በቀጥታ ተደውሎ መቅራት የሚፈለግ ካለ በተመቻቹህ ሰአት እናቀራለን


አስቀሪ ለሁሉም ወንድ ነው

@amteullah_bot በዚ ያናግሩኝ

ሼር
https://t.me/quran_for_all_person

ቁርአን ብቻ

15 Sep, 03:37


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ቃኢዳ ያልቀራ ሌላ ግሩፕ የሌለው ካላቹ በዚህ አካውንት አናግሩኝ
@amteullah_bot
@amteullah_bot

ለሴቶች ብቻ

ቁርአን ብቻ

23 Aug, 04:34


ለሕን

በቋንቋ ደረጃ:- ከትክክለኛው ነገር ማፈንገጥ (ማዘንበል) ማለት ነው ::

በተጅዊድ ሙሁራኖች :-ቁረአንን ከትክክለኛው አነባበብ መቀየር (ማዘንበል) ማለት ሲሆን::

ለህን ማለት ስህተት ሲሆን በሁለት እንከፍለዋለን

1=ለህኑል ጀልይ

ይህ አይነት ስህተት በተጅዊድ ትምህርት ዘርፍ ጠለቅ ያለ እውቀት ያለውም ይሁን የሌለው ማንኛውም ቁረአን ማንበብ የሚችል ሰው በቀላሉ መለየተረ የሚችለው የስህተት አይነት ነው

ምሳሌ ሱረቱል ፋቲሀ

ቁርአን ብቻ

23 Aug, 04:33


📚 #ተጅዊድ_ክፍል 1️⃣
🔄 #ተጅዊድ_ማለት_ምን_ማለት_ነው:-📌
🔺 «ተጅዊድ» የሚለውን ቃል እንደ ቋንቋና እንደ የቁርአን አነባበብ ትምህርት መጠሪያነቱ ትርጓሜውን እንደሚከተለው

🔺በሁለት ከፍለን ልንመለከተው እንችላለን። ይኸውም:-

🔺 #አንደኛ:- «ተጅዊድ» የተሰኘው ቃል ቋንቋዊ ወይም ቀጥተኛ ትርጓሜ:- «ተጅዊድ» የአረበኛ ቃል ሲሆን ቋንቋዊ ትርጉሙ «ማሳመር ወይም ማስዋብ» ነው ።

🔺 #ሁለተኛው:- ተጅዊድ የተሰኘው ቃል አገባባዊ ወይንም ከቁርአን ንባብ ዘይቤ አንፃር ትምህርትነቱ የሚሰጠው ትርጓሜ «ሁሉንም የአረበኛ ፊደላት ከትክክለኛው መፈጠሪያቸው በትክክል በማውጣትና እንደየ ባህሪያቸው ሁኔታ በማንበብ የሚገባቸውንና ትክክለኛ የሆነውን ድምፃቸውን ይዘው እንዲፈጠሩ ማድረግ ማለት ነው።»
.




🔺ለዚህም ማስረጃችን የሚከተለው የኣላህ (ሱ,ወ) ቃል ነው፣
ﻭﺭﺗﻞ ﺍﻟﻘﺮﺍﻥ ﺗﺮﺗﻴﻼ 4
ﺍﻟﻤﺰﻣﻞ 4
«ቁርአንን በዝግታ ማንበብን አንብብ» [አል ሙዝዘሚል 4📚]

👇👇👇👇

ቁርአን ብቻ

15 Aug, 18:22


አጭር ስልጠና ቀለል ያለ

በቀጥታ በቅርብ ቀን የተጅዊድ ትምህርት እንጀምራለን ኢንሻአላህ

ለመመዝገብ። join
https://t.me/quran_for_all_person

ቁርአን ብቻ

26 Jun, 17:07


https://youtu.be/8PFXk3wU4PA

ቁርአን ብቻ

17 Jun, 14:34


quran for all በደንብ ያስቀራችኋል በደንብ ተጠቀሙበት

https://youtu.be/tZgXIOGaaFU

ቁርአን ብቻ

23 May, 04:59


Watch "ከቲክቶክ ውጪ ውዷ እህቴ" on YouTube
https://youtu.be/6dVH0PXdGrg

ቁርአን ብቻ

16 Mar, 16:43


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ውድ የዚህ ግሩፕ ወንድምና እህቶች እንደሚታወቀው ከፊታችን ታላቅ ወር እየመጣ ነው እና _የረመዳን መፆሚያ & ማስፈጠሪያ በአላህ ፍቃድ ለየቲምና ለአቅመ ደካሞች ከእኛ ጋር እኩል ያለምንም ችግር እንዲፆሙ እኛ በምናደርገው ድጋፍ እነሱን በመረዳት ያለምንም ሀሳብ እንዲፆሙ የበኩላችንን እንደግፋለን። ኢንሻላህ

ለአንድ ሰው የሚያስፈልገው ለወር
1️⃣ 1ኪሎ ቴምር . 85ብር

2️⃣ 1ሊ ዘይት 105

3️⃣3ኪሎ ፍርኖ ዱቄት =102ብር

4️⃣3ኪሎ ሩዝ=96

5️⃣5ኪ ሾርባ ክክ =135ብር

አጠቃላይ 523 ብር ይጨርሳል ይህ ለአንድ ሰው ሲሆን የቤተሰቡ ብዛት ይወስናል

በውስጥ መስመር በመግባት አናግሩኝ የዚ ኸይር ስራ ተሳታፊ ለመሆን
በውስጥ ኑና ሁሉን እናመቻቻለን ቢኢዝኒላህ
በቴሌግራም
@mamilaae
በጉሩፕ 👇👇👇👇 በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/4hZxkW005N0zMjA0

ቁርአን ብቻ

02 Mar, 12:10


الشباب السلفيين:
ተቃራኒ ፆታን መጨበጥ

ወንድ ሴትን መጨበጥ ሴትም ወንድን መጨበጥ በእስልምናችን እንዴት ይታያል?

عن معقل بن يسار يقول : قال رسول الله ﷺ : " لئن يطعن في رأس أحدكم بمخيط من حديد خير له من أن يمس امرأة لا تحل له "
رواه الطبراني في " الكبير " ( 486 ) .والحديث : قال الألباني عنه في " صحيح الجامع " ( 5045 ) : صحيح .

"ከእናንተ አንዳችሁ የማትፈቀድለትን ሴት ከሚነካ: አናቱን ከብረት በሆነ ወስፌ ቢወጋ ይሻለዋል"

وعن عروة أن عائشة أخبرته عن بيعة النساء قالت : " ما مس رسول الله ﷺ بيده امرأة قط... " .رواه مسلم ( 1866 ) .

እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች:– "የአላህ መልክተኛ ﷺ በፍፁም አጅነቢይ ሴትን ነክተው አያውቁም..."

قال رسول الله ﷺ : " إني لا أصافح النساء إنما قولي لمائة امرأة كقولي لامرأة واحدة " .رواه النسائي ( 4181 ) . وصححه الألباني " صحيح الجامع " ( 2513 ) .

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ግን እንዲህ አሉ “እኔ (አጅነቢይ) ሴቶችን አልጨብጥም፡፡ ለመቶ ሴቶች የምናገረው በተናጠል ለአንዲት ሴት እንደተናገርኩ ነው::”

قال الإمام النووي : ولا يجوز مسها في شيء من ذلك .
" المجموع " ( 4 / 515 ) .

ኢማሙ ነወዊ በአልመጅሙእ
[4 / 515 )] ላይ እንዳሰፈሩት

« አጅነቢይ ሴት የትኛውም አካሏን መንካት አይቻልም»።

رواه الطبراني في الأوسط ( 2855 ) .
قال الألباني في " السلسلة الضعيفة و الموضوعة " 4 / 337 : ضعيف

ቁርአን ብቻ

28 Feb, 06:29


እኔን በቅጥታ ማግኘት ለምትፈልጉ
@mohammed_amin_y

ቁርአን ብቻ

17 Feb, 08:38


አሰላሙአለይኩም የዚ ቻናል ተማሪዎች እንዴት ናቹ።። ።


አዲስ ነገር ካላቹ
@amteullah_bot

ሀሳብ ካለ
@amteullah_bot

ቁርአን ብቻ

29 Nov, 11:57


Watch "ሱረቱል አር-ረህማን" on YouTube
https://youtu.be/JSYxDiigMtU

3,108

subscribers

57

photos

2

videos