ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ @bilalibnurebahmedresa Channel on Telegram

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

@bilalibnurebahmedresa


ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (Amharic)

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ቴሌግራም ቻናል ነው እና አስተያየት ማወቅ ነው። የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ሲሆኑ እናመርጣለን። በመድረሳው የሚሰጡ ቂርአቶችና ዳዋዎች እና ጠቃሚ መረጃዎችን አሳያለን። ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ። እባኮቱን @billalmedresa_bot ከማለ።

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

23 Nov, 19:06


التذكيراليومي بـ التقويم الهجري
                              يوم_الأحد : እሁድ

🔶 ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላሁተኣላ

👉 እንዲህ ይላሉ ▬ ሰለፊያ ማለት

▬ የሰለፎችን መንገድ የያዙ የተከተሉ ናቸው
▬ በአቂዳ ፣ በአዳብ ፣ በስራቸው ፣ በመንሐጅ
እንዲሁም በሁሉም ነገራቸው ።

👉 ሰለፎች ማለት የዚህ ኡመት ዋናዎቹ እና በላጭ ህዝቦች ናቸው
🌟 እንዲህ በመባል በረሱል አንደበት የተመሰከረላቸው 👇👇👇👇👇👇👇
خير الناس قرني ، ثم الذين يلو نهم ثم الذين يلو نهم
▬ ሰለፎች ማለት አነዚህ ናቸው
አንተ መቼም ሰለፊይ አትሆንም እነሱን እስካልተከተልክ በተሱ ፋና ላይ እስካልሆንክ ድረስ

▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️
🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟

       ወር                       ቀን              አመት

    ህዳር             [03]          15         2017 አል
     Nov             [11]          24          2024  እአአ

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟


             جُمادى الأولى       ٢٢              الأحد         ١٤٤٦ ه‍
             1446 ሂ          እሁድ                22        ጁማደል ኡላ

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

23 Nov, 05:49


🔷 ሸይኩል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ
አላህይዘንላቸው እና
እንዲህ ይላሉ 👇👇👇👇👇

➢ ቀልብ ከታመመች :

👉 የሚጎዳትን ነገር ትፈልጋለች
👉 የሚጠቅማትን ነገር ትጠላለች
(جامع المسائل : ١٣٣/١)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

22 Nov, 02:47


﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ :

("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")

💠 من سنن يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الصلاة على النبي محمد

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

👇👇👇👇join👇👇👇👇
▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼
👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Nov, 19:22


التذكيراليومي بـ التقويم الهجري
                              يوم_الجمعة : ጁሙዓ

▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️
🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟

       ወር                    ቀን           አመት

    ህዳር             [03]          13        2017 አል
     Nov             [11]          22          2024  እአአ

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟


       جُمادى الأولى        ٢٠              الجمُعة         ١٤٤٦ ه‍
         1446 ሂ          ጁሙዓ            20        ጁማደል ኡላ

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Nov, 08:00


💡አዲስ ሙሀደራ

ركائز في تربية الأبناء

📌ስለ ልጆች አስተዳደግ ስለ ሚስት ወይም ባል አመራረጥ እንዲሁም ከታሪክ መገሰጫና ሌሎችም ለህሕወታችን አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦች የተዳሰሱበት ሙሀደራ ነው ይደመጥ!!!


🎙በውዱ ኡስታዛችን አቡ ኢልሀም
ሙሀመድ ኑር
حفظه الله ورعاه

ሼር ይደረግ!

የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።

👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/medresetulmuhajirin

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

20 Nov, 12:16


ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላሁ ተኣላ
➢ እንዲህ ይላሉ 👇👇👇

👉 አዱንያ ረዥም አይደለችም አጭናት
➢ የተወሰኑ ቀናት ናት እሷም ታልቃለች ትወገዳለች
➢ ሰብር አርግ የአላህ ትዛዝ እስኪመጣ ድረስ
شرح رياض الصالحين

➢ ከትንሿ ዱንያ የተሰጠህን ትንሹንም ቀን በመልካም ስራ አሳልፈው ለነገህ ይጠቅምሐል

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

19 Nov, 10:59


አል-ዓላመቱ ሸይኽ ሙቅቢል
አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ 👇👇👇

👉 በአላህ ይሁንብኝ ▬ እኛዘንድ አካለችን ቢታመም ይበልጥ ተወዳጅ የተሻለ ነው ቀልባችን ከሚሞት (ቀልባችን ከሚታመም)

(المخرج من الفتنة: 136)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

18 Nov, 08:55


ኢብኑል ቀዩም እንዲህ ይላሉ

👉 ምንም አይነት ወቅት ለአላህ የሌለው አካል "በአላህ ይሁንብኝ" በሂወት ከመኖር (ከመቆየት) ለሱ ሞት ይሻለዋል
(الداء والدواء : 186)

👉 ለአላህ ብለህ የምታሳልፈው ጊዜ ከሌለህ ጊዜህን በመልካም ሳይሆን በመጥፎነው የምታሳልፈው
ምክንያቱም ከአላህ እርቀህ መልካም ነገር አታገኝም ጊዜአዊ ደስታ ቤሆን እንጂ

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

16 Nov, 14:43


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 
        
         🌿🌿አስደሳች ዜና🌿🌿

🌿🌹🌲🌴🌷🌸🌹🍀🍁🌺🌼🌻🌿
      ወርሀዊ  የሴቶች በሴቶች የሙሀደራ
                     ፕሮግራም 💐
🌹🍂🍀🌿🌺🌾🌸💐🍁🌻🌺🌴🌲

           እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 8/03/17ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም  በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

ሙሀደራ  ርዕስ፦

🥀 የጥሩ እናት መግለጫና መልካም ተርቢያ

🥀🥀  ሴቶችና የወንጀሎቻቸው መዘዝ
            

🥀🥀🥀  እንዲሁም ሌላ ጠቃሚ ፕሮግራሞች አሉ።


ጥብቅ ማሳሰቢያ ፦

👉  ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም
እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ
በማመቻቸት ከቤተሰብዎ ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ
ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ
ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ።

🍀 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው !!!

🌷አዘጋጅ ፦ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
               ሴት ተማሪዎች ጀመዓ

ለበለጠ መረጃ፦ 0909697548
                          0967337690
                          

🕌 አድራሻ ፦ ካሬቆሬ ወደ አብድልመጂድ መስጊድ ባጃጅ መጨረሻ ቢላል ኢብኑ ረባህ

     " እውቀት መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው"

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

14 Nov, 05:02


ታላቅ_የሙሃደራ_ግብዣ በአዳማ ከተማ
==========================

በጣም አጓጊ እና ተናፋቂው የሰለፊዮች የደዕዋ ድግስ በጣም ተናፋቂ በሆኑ ኡስታዞች ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል


🪑ተጋባዥ እንግዶች

1ኛ  ተወዳጁ ኡስታዝ ባሕሩ ተካ ((ሀፊዘሁሏህ)

2 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ( ሀፊዘሁሏህ)

3ኛ አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ( ሀፊዘሁሏህ)

ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይጠበቃሉ


    📅  የፊታችን እሁድ 08/03/2017

🕌ቦታ አዳማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ

ሰዓት ከ 🕰2:30 ጀምሮ እስከ ዙህር

https://t.me/abuabdurahmen

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

14 Nov, 05:01


📌 ታላቅ የኮርስና የዳዕ ፕሮግራም በስልጢ ወረዳ ለአሳኖ ቀበሌ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ
🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴

       የፊታችን ዓርብ ህዳር 6/ 3/2017 ከአስር ሰላት ጀምሮ እስከ ቅዳሜ 10:00 ሰዐት ድረስ በስልጢ ወረዳ በአሳኖ ቀበሌ በፈትሕ መስጅድ ላይ ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል።

            
ተጋባዥ ዱዓቶች

1– ታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አስ–ሰለፊይ ሐፊዘሁሏህ

2— ኡስታዝ ኑራዲስ ስራጅ ( አቡልበያን) ከቡታጅራ

3 – ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ

4 – ኡስታዝ አቡ አላእ ነስረዲን

👌 በዚህ ፕሮግራም ላይ ጠቅላላ ሙስሊም ማህበረሰብ የተጋበዘ ሲሆን በተለይም ደግሞ አጎራባች ቀበሌዎች፣ አልከሶ ሰለፊያ ጀመዓ፣መነከሪያ ከተና፣ ወራቤ ጀመዓ፣ ገርቢበር ጀመዓ፣ ቡተጅራ ጀመዓ፣ ስልጢ ቅበትን ጨምሮ ሌሎች በዙርያ ያላችሁ ሙስሊም ማህበረሰቦች ተጋብዛቹሀል።

ልብ በሉ የኮርስ ኪታብ በቦታው ስለተዘጋኛ እዛው ስለምተወስዱና በተጨማሪም ምግብ እና ማደሪያ በጀመዓው በኩል የተዘገጀ ስለሆነ እናንተው ለወገኖቻቹው በማሰማት በደዕዋው ለመጠቀምና ግልፅ ያልሆኑለቹሁን ጉዳዩች ፈትዋዎችን በመጠየቅ መረዳት ትችለለችሁ።

የኮርሱ ክታብ አንገብጋቢና ወቅታዊ ስለሆነ በግዜ በመገኘት ከሸይኽ እውቀትን መቅሰሙ ተገቢ ነው

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘገጅቷል።

አድረሻ:— ከቡታጅራ ወደ ወራቤ በሚወስደው ጥቁር አስፓልት አጠገብ አሳኖ ቀበሌ ከቲቲ ጎራ ት/ቤት ከፍ ብሎ አስፓልት ዳር አጠገብ 5 ሜትር ገባ ብለችሁ መስጅዱ ነው።

🎤 ማሳሰቢያ:– ይህ ፕሮግራም ከዚህ በፊት ቀጠሮ ተይዞ ለሌላ ግዜ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የተላለፈው መሆኑን በማሳወቅ እቅርታ ጠይቀን ነበር አሁን በአሏህ ፍቃድ ለቀጣይ ጁምዓ።

📞ለመደወል📞
ኡስታዝ አብዱረዛቅ 0954047289
አቡ አብዱል ወዱድ 0921892212


የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ግሩፕ እና ቻናለችንን ጆይን ይበሉ:—

https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

12 Nov, 14:06


ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል 👇👇👇👇👇

አላህ ዘንድ ተወዳጅ ቃላቶች አራት ነው


سبحان الله
والحَمْدُ ِلله
ولا اله إلا الله
والله أكبر


ከነሱውስጥ በፈለገው ቢጀምር አይጎዳውም

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

11 Nov, 08:30


ሐሰኑል በስሪይ = አላህ ይዘንለት እና እንዲህ ይላል
👉 አዱንያ የሶስት ቀናት ስብስብ ናት
➢ አንደኛው ትላንት ያለፈው ሲሆን (ኸይሩንም ሸሩንም ይዞ አልፎአል )

➢ ሁለተኛው ፡ ነገ ሲሆን ይህ ቀን ያንተ ይሁን አይሁን አታቅም

➢ ሶስተኛው ፡ የዛሬው ቀን ሲሆን ይህ ላንተ የተሰጠህ ትልቅ እድል ነው በመልካም አሳልፈው ትጠቀምበታለህ

👉 ስንት ሰዎች ትላንት የብረውን የነበሩ ዛሬ ግን የቀብር ባልተቤት የሆኑ መልካም ስራ ለመስራት ያልተወፈቁ እኛም ነገ ከመቆጨታችን በፊት ጌዜአችንን እንጠቀምበት

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

10 Nov, 11:09


▪️من معاني القلب السليم..(السالم من الشرك الجلي والخفي..)

▬ ሰላም የሆነ ቀልብ የሚባለው ምንድነው የቱነው ⁈!!

1, ከሽርክ ሙሉበሙሉ የፀዳ የራቀ ከትንሹም ከትልቁም ሽርክ የፀዳ ቀልብ

2, ኢብ ረጀብ : እንዳሉት" እሱ ዘንድ ምንም አይነት ውዴታ ላይኖር ነው አላህ ከሚጠላው ነገር

3, ከቢድዓ ፣ በስሜት ከመመራት ፣ ከኒፋቅ ፣ ከወንጀል : ከትልቁም ከትንሹም የራቀ ፣ ከሪያእ ከይስሙልኝ ፣ ከማታለል ፣ ከምቀኝነት ወዘተ ....

ከነዚህ አላህ ከሚጠላቸው ነገሮች የራቀ ሰው ነው የቀልብን ሰላም የሚያገኘው

👉 በዱንያላይ ቀልቡ ሰላም ያልሆነ አኺራላይ ምንም ነገር ለሱ አይጠቅመውም ሊጠቅመውም አይችልም ለዚህም የተከበረው የአላህ ቃል እንዲህ ይላል 👇👇👇👇👇👇👇👇

(يومَ لا ينفعُ مالٌ ولا بنون إلَّا مَن أتى اللهَ بقلبٍ سليمٍ)

➢ ያረብ ቀልባችንን ሰላም አርግልን ቀልባቸውንም ሰላም ካረክላቸው ውድ ከሆንት ባሮችህ አርገን ሁሌም ሐቅን የሚከተሉ ጀግና አርገን በሐቅ ላይ አፅናን

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Nov, 11:43


ተውሂድ የጀነት ፍሬ (ቁልፍ) ነው

➢ ተውሂድ የኢማን መሰረት ነው

➢ ተውሂድ በጀነት ሰዎች እና የጀሐነም ሰዎችን የሚለይ ነው
➢ ተውሂድ የጀነት መንገድ ነው

➢ የአንድም አካል እስልምናው አይስተካከልም በተውሂድ ቢሆን እንጂ

➢ የመጨረሻ ንግግሩ (ላኢላሐ ኢለላህ) የሆነ ጀነት ገባ


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

07 Nov, 10:25


لماذا الصلاة خيرٌ من النوم؟!

ሶላት (صلاة) ለምን ከእንቅልፍ ይሻላል ተባለ

ሰላት ከእንቅልፍ ይሻላል የተባለው
👉 እንቅልፍ ለነፍሲያችን ጥሪ ለድካም መልስ መስጠት ነው
👉 ሰላት ለአላህ ጥሪ ለአዛን መልስ መስጠት ነው

🌟 ሰላት ከእንቅልፍ ይሻላል የተባለው

➢ እንቅልፍ ሞት ሲሆን
➢ ሰላት ግን ህይወት ነው

🌟 ሰላት ከእንቅልፍ ይሻላል የተባለው

➢ እንቅልፍ ለሰውነት የድካም እረፍት ነው
➢ ሰላት የቀልብ እና የውስጥ እረፍት ነው

🌟 ሰላት ከእንቅልፍ ይሻላል የተባለው

➢ እንቅልፍ ሙስሊሙም ካፊሩም ይጋራሉ ያገኙታል
➢ ሰላት ሙእሚኖች አላህ የመረጠው እንጂ አይሰግድም

🌟 ሰላት ከእንቅልፍ ይሻላል የተባለው

➢ ሰላት ኑር ነው
➢ ሰላት የዲን መሰረት ነው
➢ ሰላት ዒባዳ ነው
➢ ሰላት የጀነት ቁልፍ ነው

👉 አንተ ከሰጋጆች ከሆንክ አላህን አመስግን በኒእማ ላይ ስለሆንክ
👉 ከሰጋጆች ካልሆንክ አላህን ለምን ከነሱ እንዲያረግህ

➢ ያረብ ሰላታችንን ዒባዳችንን ተቀበለን ኢኽላሱንም ስጠን (አሚን)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

06 Nov, 10:54


📝 አዲስ መፅሐፍ
     📔📗📕📘📚
↙️ عنوان: ➴➴➴
  ↩️ بِدْعَةُ مَذْهَبِ وُجُوْبِ الْمُوَازَنَاتِ

↘️ ርዕስ፦ ➴➴➴
↪️ «የሙዋዘና ግደታነት መዝሃብ ቢድዓ»

📝 كَتَبَهُ الشَّيْخ أَبُو طَلْحَةَ أَبُو ذَرَ بْنُ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإِثْيُوْبِي الْوَلْوِي «حَفِظَهُ اللَّهُ»

📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው

🏝 በመፅሃፉ
ስለ መጤው ሙዋዘናህ
ሙስሊም ሳይሆን በሞተ ሰው ተረሑም የማድረግ ብይን
➩ ሙብተዲዕ እና ሙናፊቅ ጀናዛ ላይ ሶላት መስገድ ያለው ፍርድ
በርዕሰ-ጉዳዮቹ ላይ ታላላቅ የኢስላም ሊቃውንት የሰጧቸው ፈትዋዎች እና የመሳሰሉት ተካተዋል።

➴➴➴➴➴
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/11209

🏝 የትኛውንም ጥቆማና አስተያየት በሚቀጥለው አድራሻ አቀብሉን!
➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefybot

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

01 Nov, 15:29


ቀጥታ ስርጭት የወርሃዊ ፕሮግራም


🛜 የቀጥታ ስርጭት (Online

    ዛሬ ከመጝሪብ እስከ እስከ ዒሻእ

📚 በያኑ ፈድሊ ዒልሚ አስሰለፊ ዓላ ዒልሚል ኸለፍ


🎙 አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚ

https://t.me/medresetulislah?livestream

🕌 አልኢስላሕ መድረሳ


የኪታቡ pdf


https://t.me/medresetulislah/6620

1,861

subscribers

211

photos

26

videos