Queen's College @queenscollegecoursematerialdistr Channel on Telegram

Queen's College

@queenscollegecoursematerialdistr


Queen's College (English)

Welcome to Queen's College, where students come to excel and achieve their academic goals! Our Telegram channel, @queenscollegecoursematerialdistr, is dedicated to providing students with all the necessary course materials to succeed in their studies. Whether you're a current student looking for resources or a prospective student interested in what Queen's College has to offer, this channel is the perfect place for you. Queen's College is known for its prestigious programs in various fields, including science, arts, and business. Our experienced faculty members are dedicated to providing high-quality education and personalized attention to help students reach their full potential. With the course materials available on our channel, students can access study guides, lecture notes, past exams, and other resources to enhance their learning experience. Stay up-to-date with important announcements, events, and academic opportunities by joining our channel today. Queen's College is committed to nurturing the leaders of tomorrow and shaping bright futures. Join us on this journey towards academic excellence and success!

Queen's College

02 Nov, 09:32


Good News
For Queens College Community

Queen's College

14 Dec, 09:56


እነሆ በተጠየቅነው ይቅርታ መሰረት ሰርትፍኬቱን ተቀብለናል!🙏

ሰላም ውድ የኮሌጃችን ማህበረሰብ በሙሉ!

በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኩል የተላፈው መረጃ እኛን የማይውክል እና በፍጹም ከእውነታ የራቀ መሆኑን ገልጸንላችሁ እንደነበር ይታወቃል። ለዚህም ማሳያ የሚሆን ማስረጃ በአስቸኳይ ከራሱ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ተቀብለን እናሳውቃለን ብለን ቃል በገባንላችሁ መሰረት የ2016 የትምህርት ዘመን #የምዝገባ #ፈቃድ #እውቅና #ሰርትፍኬት እነሆ!
ስለ ትዕግስታችሁ እና ለኮሌጃችን ስላሳያችሁት የያገባኛል ስሜት ከልብ እናመሰግናለን!❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

👉#ውስን #ቦታ #ስላለን #ፈጥነው #ይመዝገቡ!!!

ኩዊንስ ኮሌጅ ሜክስኮ ልደታ ካምፓስ

Queen's College

14 Dec, 09:55


ታህሳስ 1ቀን 2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA

Queen's College

02 Dec, 03:20


ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን!
**
የMASTERS፣ የDEGREE፣ የTVET የRemedial እና አጫጭር ስልጠና ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል።

አቀራቢያዎ በሚገኝ ካምፓስ በመሄድ ይመዝገቡ::
ኦንላይን ለመመዘገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ::
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
http://queenscollege-student.edu-et.live/NewApplication
ለበለጠ መረጃ በ 0912164898 ወይም 0934929292 ይደውሉልን።
* MASTERS Full information **
በወር 1,200 ብር ብቻ ነው።
በቀን ፤ በማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ አለን
የምናስተምራቸው ፊልዶች
1. MBA (masters of business
administration)
2. Project management
3. Accounting and finance

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
👉🏽 3 ጉርድ ፎቶ
👉🏽 የመጀመሪያ ዲግሪ ቴምፖ ኦሪጅናልና ኮፒ
👉🏽 official transcript
👉🏽 10th and 12th matric certificate
👉🏽  ከ 9 - 12 high school transcript
👉🏽 የመመዝገቢያ አንድ ጊዜ ክፍያ - - 500.00 birr
👉🏽 የምዝገባ አድራሻ:- አዲስ አበባ የሚገኙ ካምፓሶች በሙሉ

ለበለጠ መረጃ በኢንቦክስ(ውስጥ መስመር)ጻፉልን።
****
DEGREE full information*
=〉 በቀን, በማታ እና በርቀት አለን
=〉 በርቀት ተርም ቱቶሪያልና በቅዳሜ እና እሁድ በመረጡት ፕሮግራም ትምህርቱ ይሰጣል።

DEGREE PROGRAMS
1. Accounting and Finance
2. Computer Engineering
3. Computer Science
4. Management /Business Management/
6. Social Work
7. Sociology
DISTANCE DEGREE PROGRAMS
1. accounting and finance
2. management
..................................................................
Regular & Distance - 4 Years
Extension - 5 Years
.......................................................................................
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
  👉🏽 የትምህርት ማስረጃ (ሌቭል 4 ዲፕሎማ ወይም 12 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ)
  👉🏽 ሌቭል 4 ዲፕሎማ + COC
  👉🏽 የ1 ወር ክፍያ
  👉🏽 መመዝገቢያ - 300.00 birr
2 ጉርድ ፎቶ
........................................................................................
*TVET full information*
1. Information Technology
2. HRM
3. Accounting
4. Secretarial Science
5. Marketing
በቀን – 2 ዓመት
በማታ እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድ - ዓመት
በወር 500 ብር ነው
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች
  👉🏽  የትምህርት ማስረጃ ማለትም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ማስረጃ
  👉🏽 የመመዝገቢያ  - 300.00 birr
  👉🏽 2 ጉርድ ፎቶ

👉🏽አጫጭር ስልጠናዎች
#COC
#project Management
#Leadership
#According in Amharic
#GAT
#Exit Exam
#Languages
#IFRS
#Research Analysis, SPSS, STATA
#Basic computer skills
# And more

👉🏽 የአቅም ማሻሻያ (Remedial)

የምዝገባ አድራሻ:- አዲስ አበባ የሚገኙ ካምፓሶች በሙሉ
****
                    እናመሰግናለን*


Share

Share

Queen's College

02 Jan, 03:27


Here is the Second round Exit Exam Exercise

Queen's College

10 Dec, 05:49


ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት

Queen's College

10 Dec, 05:48


ሰላም ውድ የ2015 ዓ.ም የዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንደሚታወቀው በትምህርት ሚኒስቴር በወጣው ደንብ እና መመሪያ መሰረት ከዚህ ዓመት ጀምረው ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ተወስኗል ። ስለዚህ ኮሌጃችን ከየካቲት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከርያ ትምህርት ይስጣል ነገር ግን እስክዛ ድርስ ግን ለአካውንቲንግ እና ማኔጅመንት ዲፓርትመንት የምትለማመዱበተን worksheet የላክን መሆናችንን እንገልጻለን።