📚በሕይወት ውስጥ አንዴ ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች
1,ጊዜ
2,ቃል
3,አጋጣሚ
📚በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
1,ሰላም
2,ተስፋ
3,ታማኝነት
📚በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
1,ፍቅር
2, እምነት
3,ባልንጀሮች
📚በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
1,ሕልም
2,ስኬት
3,እድል
📚አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
1,ጠንክሮ መስራት
2,ቅንነት
3, ጽናት
📚በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
1,መጠጥ
2, ትዕቢት
3, ጭንቀት