ወይ የአይነ ጥላ ወይ ደሞ ከእናንተ ከአሰራር ስህተት ነው።
ይህንን ፀሎት ብቻ ተጠቀሙ
ዕጣን እያጤስክ ፡
ኦሪት ዘፍጥረትን ፡
መጽሐፈ ሄኖክን
መፅሐፈ ምሳሌን
መልክአ
፡ ኢየሱስን ፡ ተዓምረ
ማርያምን ፡ ተዓምረ ፡
ኢየሱስን ፡ መርበቡተ ፡
ሰሎሞንን በግዕዝ ፡ አንብብ
፡ በጢሱ ፡ ላይ ብዙ ነገር
ይታይሀል፡ መናፍስትም
ይገዙልሀል፡፡የጥንቱ የብርሀና መፅሐፍ መፅሐፈ ብርሀን የተገኘ ነው የፈጣሪ ጥበብም ነው ።
ተጠቀሙ ለሁላችሁም ይሁን