Master Mind @mastermindweeklytraining Channel on Telegram

Master Mind

@mastermindweeklytraining


In this channel we will get weekly training

Master Mind (English)

Are you looking to sharpen your mind, improve your skills, and unlock your full potential? Look no further than the Master Mind channel on Telegram! This channel, with the username @mastermindweeklytraining, offers weekly training sessions designed to challenge your intellect, expand your knowledge, and enhance your problem-solving abilities. Whether you are a student looking to excel in your studies, a professional aiming to stay ahead in your career, or simply someone who loves to engage in stimulating activities, Master Mind has something for everyone. Each week, you will have the opportunity to participate in interactive training exercises, quizzes, and discussions that will push your cognitive abilities to new heights. The Master Mind channel is curated by a team of experts who are passionate about helping individuals reach their highest potential. From memory exercises to logic puzzles, from creative thinking challenges to time management tips, this channel covers a wide range of topics that are essential for personal and professional growth. Joining the Master Mind channel not only provides you with valuable training content but also connects you with a community of like-minded individuals who are also on a journey of self-improvement. Share your progress, ask questions, and seek advice from others who are dedicated to mastering their minds. Don't miss out on the opportunity to enhance your cognitive skills and become the best version of yourself. Join the Master Mind channel today and start your weekly training journey towards greatness!

Master Mind

23 Jan, 06:52


ዛሬ ጥር 15/5/2017 ምሽት 3:00 በአምባሳደር ቲም 
አዲስዐለም መኩሪያ: የኢትኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ, ናሽናል ዳይሬክተር እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ
የስኬት ተሞክሮው እና ልምዱን ሊያካፍለን ተዘጋጅቷል!
እናንተም በዚህ ሊንክ
https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብታችሁ ስልጠናውን ተከታተሉ
መድረኩን :
ሚሊዮን አባይነህ  ይመራዋል!

Master Mind

16 Jan, 08:36


ዛሬ ጥር 8/5/2017 ምሽት 3:00 በአምባሳደር ቲም 
ተመስገን ሀይሉ: የኢትኬር ማስተር አሰልጣኝ, ኤሊት አምባሳደር እና ከፍተኛ ተከፋይ
የስኬት ተሞክሮው እና ልምዱን ሊያካፍለን ተዘጋጅቷል!
እናንተም በዚህ ሊንክ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብታችሁ ስልጠናውን ተከታተሉ
መድረኩን :
ሀይለየሱስ ኤርሲዶ  ይመራዋል!

Master Mind

12 Jan, 08:42


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date:ዘውትር ሰኞ
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

09 Jan, 08:18


ዛሬ ጥር 1/5/2017 ምሽት 3:00 በአምባሳደር ቲም 
ማቲያስ ግርማ የኢትኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ
የስኬት ተሞክሮው እና ልምዱን ሊያካፍለን ተዘጋጅቷል!
እናንተም በዚህ ሊንክ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብታችሁ ስልጠናውን ተከታተሉ

Master Mind

01 Jan, 08:46


በዚህ ሳምንት ታህሳስ 24/4/2017 ምሽት 3:00 በአምባሳደር ቲም 
ሳሙኤል ተክለየሱስ የኢትኬር ምክትል ስራ አስኪያጅ,የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ
የስኬት ተሞክሮው እና ልምዱን ሊያካፍለን ተዘጋጅቷል!
እናንተም በዚህ ሊንክ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብታችሁ ስልጠናውን ተከታተሉ
መድረኩን :
ሀይለየሱስ ኤርሲዶ  ይመራዋል!

Master Mind

29 Dec, 06:25


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date:ዘውትር ሰኞ
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

22 Dec, 06:06


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date:ዘውትር ሰኞ
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

19 Dec, 17:18


በዚህ ሳምንት በአምባሳደር ቲም ሀሙስ ታህሳስ 10/4/2017 ምሽት 3:00
የኢትኬር ታላላቅ ሊደሮች
1 ሚሊዮን አባይነህ ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና ማናጀር
2 ሀይለየሱስ ኤርሲዶ ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ
3 አበበ አረጋ ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና ማናጀር
4 ንግስቲ ፍቅሬ ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና ሪጅናል ዳይሬክተር
የሀዋሳ ጉዞ ተሞክሯቸውን ሊያካፍሉን ተዘጋጅተዋል!
እናንተም በዚህ ሊንክhttps://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብታችሁ ተከታተሉ እንግዶቻችሁ ጋብዙ!

Master Mind

12 Dec, 15:47


በዚህ ሳምንት በአምባሳደር ቲም ሀሙስ ታህሳስ 3/4/2017 ምሽት 3:00
የኢትኬር ታላላቅ ሊደሮች
1 ሽመልስ አበበ ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና ማናጀር
2 ሸዋንግዛው ሙልዬ ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና ማናጀር
3 አሊ እድሪስ ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና ማናጀር
4 ኢሳያስ ገ/መድህን ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና ማናጀር
የስኬት ተሞክሯቸውን ሊያካፍሉን ተዘጋጅተዋል!
እናንተም በዚህ ሊንክhttps://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብታችሁ ተከታተሉ እንግዶቻችሁ ጋብዙ!
መድረኩን :
ሚሊዮን አባይነህ ይመራዋል

Master Mind

01 Dec, 09:18


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኢላይት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date: ሰኞ ህዳር 23
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

28 Nov, 17:16


Are you ready?
"Have a great time with etcare A Leading leaders and Trainers" https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk

Master Mind

27 Nov, 07:40


በዚህ ሳምንት በአምባሳደር ቴሌግራም ጉርፕ ላይ ዘወትር ሀሙስ ምሽት 3:00 ጀምሮ በታላላቅ ኢትኬር ሊደሮች እና አሳልጣኞች
ኤልት አምባሳደር ተመስገን ኃይሉ
ናሽናል ዳሬክተር አድሳለም መኩሪያ
እንጂነር ታጠቅ ጌታቻው
ማናጀር ፀጋዬ መልካሙ
ሪጅናል ዳሬክተር ፎዚይ አባጋሮ
ሪጅናል ዳሬክተር መስፍን ደስታ
ማናጀር አሸብር ጉልላት ጋራ ድንቅ ቆይታ ይኖረናል ቱባ የሆነ ስኬታቸዉን እና ልምዳቸዉን የኢትኬር የእስካሁን ቆይታቸዉን ከዚህ በኃላ ዕቅዳቸዉን በድንብ ያስረዱናል በእነዚህ ምርጥ ሊደሮች
  የሚሰጠውን ድንቅ ስልጠና በዚህ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብተው ይከታተሉ

Master Mind

24 Nov, 08:07


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኤሊት አምባሳደር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date: ዘውትር ሰኞ
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

21 Nov, 07:15


ዛሬ ምሽት3:00 በአምባሳደር ቴሌግራም ጉርፕ
ቅድስት ሽመልስ የኢትኬር የገንዘብ ብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅታለች
እናንተም በዚህ ሊንክ
https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk በመግባት ስልጠናውን ይከታተሉ
መድረኩን: Elit አምባሳደር ተመስገን ሀይሉ ይመራዋል

Master Mind

14 Nov, 17:47


💥💥💥 ታላቅ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም 💥💥💥
በአ.አ አሶሺዬት ሊድ ቲም

ዘወትር አርብ እጅግ በጣም ልዩ እና አጓጊ የሆነ የልምድ ልውውጥ ከቀኑ 10 ሰዓት በ22 ሩክ ህንፃ፣ እንዲሁም ከቀኑ 10:30 በጦር ኃይሎች የሚከናወን ይሆናል።

💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ! 💐💐💐

Master Mind

13 Nov, 06:50


መልካም ዜና ለኢትኬር ሊደሮች እና ፕሮሞተሮች በሙሉ በትለይ ክፍለሀገር ላላችሁ የኢትኬር ሊደሮች እና ፕሮሞተሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ሳምንት በአምባሳደር ቴሌግራም ጉርፕ ላይ ሀሙስ ምሽት 3:00 ላይ የኢትሄርባል የኢትኬር የኢትኬር ቁጠባ እና ብድር የኢትኬር ድጅታል ድርጅቶች መስራች እና ባላቤት በሆነው በታላቁ ባላራዕ አቶ ማቲዎስ መባ ምርጥ ስልጠና ተዘጋጅቶዋል ይህንን ታሪካዊ ስልጠና ማንም ሰው እናዳያመልጥዎ MC ኤክስክትቪ ዳይሬክተር እና ማስተር አሰልጣኝ ተመስገን ሀይሉ በታላቁ CEO የሚሰጠውን ድንቅ ስልጠና በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👉 https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ሐሙስ ማታ 3:00 ላይ እንገናኛለን

Master Mind

10 Nov, 11:34


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date: ሰኞ ህዳር 02
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

07 Nov, 09:21


በዚህ ሳምንት በአምባሳደር ቴሌግራም ጉርፕ ላይ ዘወትር ሀሙስ ምሽት 3:00 በኢትኬር ኤክስክቲቪ ዳይሬክተር እና ማስተር ትሬይነር ተመስገን ሀይሉ  የሚሰጠውን ድንቅ ስልጠና በዚህ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብተው ይከታተሉ

Master Mind

05 Nov, 11:27


#Congratulations
#Rankachiever
#Temesgenhailu
#Excutivedirector
የመጀመሪያው የምርት አስተዋዋቂ
የመጀመሪያው ማናጀር
የመጀመሪያው ሪጅናል ዳይሬክተር
የመጀመሪያው ናሽናል ዳይሬክተር
የኢቲኬር ስኬቶች ሁሉ መሪ የሆነው ማስተር አሰልጣኝ እና የቺፍ ሰርክል አባል ተመስገን ሐይሉ የመጀመሪያው የ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ደረጃን አሳክቷል፨
ይህ ስኬት የእስከዛሬው ጥንካሬህ እና የቡድን ስራ ውጤት እንደሆነ እናምናለን ይህ ስኬት ለቀጣዩ መንደርደሪያ እና ለብዙዎች መነቃቃት ምክንያት እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን
እንኳን ደስ አለህ



Heartfelt congratulations on reaching the Executive Director level – a historic achievement as the very first to do so! Your dedication and vision have truly set a new standard. Here’s to continued success and inspiring many more along the way!

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Master Mind

03 Nov, 12:37


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ናሽናል ዳይሬክተር እና ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ሰኞ ጥቅምት 25
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

27 Oct, 06:08


Life Skill Training
ከተመስገን ሀይሉ ጋር
የኢቲኬር ናሽናል ዳይሬክተር እና ማስተር አሰልጣኝ

🗓 Date: ሰኞ ጥቅምት 18
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

25 Oct, 15:23


ኢቲኬር ፕላስ በልዩ ዝግጅት
ነገ ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ናሽናል ዳይሬክተር እና የቺፍ ሰርክል አባል ተመስገን ሐይሉ
በድንቅ ስልጠና ይጠብቀናል
እንዲሁም ከአንድ ታላቅ እንግዳ ጋር ልዩ የሆነ ዜና እና ቆይታን እናደርጋለን
መድረኩን የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኙ አሊ ኢድሪስ ይመራዋል


🗓 Date: ቅዳሜ ጥቅምት 16:
Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial

Master Mind

24 Oct, 06:28


በዚህ ሳምንት ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በታላላቅ አሰልጣኞች የተዘጋጀው ለአዳዲስ እና ለነባር አስተዋዋቂዎች የቢዝነስ ገለፃ ይደረጋል። ሁላችሁም ከስር ባለው ሊንክ እንግዶቻችሁ ጋብዙ👇https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk

Master Mind

23 Oct, 14:08


💥💥💥 ታላቅ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም 💥💥💥
በአ.አ አሶሺዬት ሊድ ቲም

ከፊታችን አርብ ጀምሮ በየሳምንቱ የሚቀጥል እጅግ በጣም ልዩ እና አጓጊ የሆነ የልምድ ልውውጥ ከቀኑ 10 ሰዓት በ22 ሩክ ህንፃ፣ እንዲሁም ከቀኑ 10:30 በጦር ኃይሎች የሚከናወን ይሆናል።

💐💐💐 እንግዶቻችሁን ጋብዙ! 💐💐💐

Master Mind

20 Oct, 17:10


Life Skill Training
ሺመልስ አበበ
የኢቲኬር ማናጀር እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ
🗓 Date: ሰኞ ጥቅምት 11
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

18 Oct, 14:08


ውድ የባህርዳር እና በዙሪያዋ ለምትገኙ ኢቲኬሪያንስ ጀግኖቹ ከዛንዚባር የውጭ ጉብኝትና መዝናናት በኋላ እኛ ጀግኖቹን የባህር ዳር ፕሮሞተሮች፣የአሶሸት መሪዎች እና የሀቢት ተመራቂዎችን ለመመረቅ፣እውቅና ለመስጠት፣ለማበረታታት ከታች በተጠቀሰው ቀን የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቲወስ መባና ታለለቅ ሊደሮች ስለሚገኙ
1.እሁድ ጠዋት ነባር የጀመሩ ፕሮሞተሮችን ብቻ ባጅ ለብሰው ወይም የኢቲኬር መታወቂያ ይዘው እንድገኙ ቀስቅሱ/3:00-6:30/
2.ከሰአት 8:00-11:00  አዳዲስ ሰዎችን ለBOP ጋብዙ ከአ.አ በመጡ ሊደሮች ይሰጣል።

Master Mind

17 Oct, 07:17


በዚህ ሳምንት በሲነርጂ ቴሌግራም ጉርፕ ሀሙስ ቀን 7/2/2017 ምሽት 3:00 በኢትኬር ናሽናል ዳይሬክተር እና ማስተር ትሬይነር ተመስገን ሀይሉ የሚሰጠውን ድንቅ ስልጠና በዚህ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብተው ይከታተሉ

Master Mind

16 Oct, 05:27


በዚህ ሳምንት በሲነርጂ ቴሌግራም ጉርፕ ሀሙስ ቀን 7/2/2017 ምሽት 3:00 በኢትኬር ናሽናል ዳይሬክተር እና ማስተር ትሬይነር ተመስገን ሀይሉ የሚሰጠውን ድንቅ ስልጠና በዚህ https://t.me/+tKp_uoeKKbI3ODBk ገብተው ይከታተሉ

Master Mind

14 Oct, 12:58


#etcarezanzibar

The fun continues
የ ኢቲኬር ዛንዚባር 2ኛ ቀን የመዝናኛ እና የ እረፍት ጊዜ በፎቶ
የ ኢቲኬር ዛንዚባር ፕሮሞ ያሳኩ የምርት አስተዋዋቂዎች በዛሬው ውሎ በ ህንድ ውቅያኖስ ዳርቻ ቆይታን እያደረጉ ይገኛሉ።
#etcare #icare #youcare #wecare
#etcareofficial

Master Mind

13 Oct, 01:55


Life Skill Training
ሺመልስ አበበ
የኢቲኬር ማናጀር እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ
🗓 Date: ሰኞ ጥቅምት 04
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Master Mind

12 Oct, 19:07


#etcareplus
#zanzibarfarewell
የኢቲኬር ዛንዚባር ተጓዦች የሽኝት መርሐግብር ተከናወነ::
ኢቲኬር ፕላስ በዛሬ መርሐግብሩ በነገው እለት ወደ ዛንዚባር ጉዞ የሚያደርጉ የምርት አስተዋዋቂዎችን ሽኝት እና ባሳለፍነው ረቡእ ከገቢዎች ሚኒስቴር የተሸለምነውን ታላቅ እውቅና ሽልማት ከምርት አስተዋዋቂዎቹ ጋር በጋራ አክብሯል::
በዝግጅቱ ላይ ንግግር የዓደረጉት የድርጅቱ መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ይህ ሽልማት የምርት አስተዋዋቂዎቹ ታታሪ ሰራተኝነት ውጤት እንደሆነ ገልፀው በቀጣዩ አመት ከዚህም ከፍ ላሉ ሽልማቶች ለመስራት የምርት አስተዋዋቂዎቹ ድርሻ ከፍ ያለ በመሆኑ በርትተው እንዲሰሩ አደራ ብለዋል::
በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የኢቲኬር የ ሪሰርች እና ዲቨሎፕመንት አጋር የ ፒኤንድ ጂ ተመራማሪ ዶክተር ዮናስ ግዛው ኢቲኬር የሚያመርቷቸው ምርቶች ላይ አጠር ያለ ገለፃዎችን ሰጥተዋል::
በመቀጠልም የኢቲኬር ዛንዚባር ተጓዦች የመልካም ምኞት እና የስኬት ተሞክሮ ያካፈሉ ሲሆን ዝግጅቱ በኬክ ቆረሳ ማብቂያውን አድርጓል::
የኢቲኬር የዛንዚባር ጉዞን ያሳኩ የምርት አስተዋዋቂዎቹን በመያዝ በነገው እለት ወደ ዛንዚባር የሚያቀና ሲሆን በዛንዚባር ቆይታው የሚያከናውኗቸውን ተግባራት በኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች የምናጋራችሁ ይሆናል::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial