ማህደረ ጤና☞mahdere tena @mahderetena Channel on Telegram

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

@mahderetena


በዚ ቻናላችን የምናቀርባቸው
ጠቅላላ ጤንነት
ሰለ ኮሮና በየቀኑ መረጃ እንሰጣለን 💑
ጤና ነክ እውነታዎች🍇🍉2 : 4
ጤናማ አመጋገብ🍔 4 : 6
የጤና በረከቶች🍓 6 : 8
ልጆችና ጤና👪 8 : 10
ተላላፊ በሽታዎች💀10 : 12
እርግዝና እና ልጅ ማሳደግ 12 : 2
☞ተቀላቀሉን እና ተጠቀሙበት
@mahderetena
ለጥያቄዎ በአፋጣኝ መልስ ያገኛሉ 👇👇 @mahderetena_bot

ማህደረ ጤና☞mahdere tena (Amharic)

ማህደረ ጤና☞mahdere tena በዚ ቻናላችን የምናቀርባቸው ጠቅላላ ጤንነት ሰለ ኮሮና በየቀኑ መረጃ እንሰጣለን 💑 ጤና ነክ እውነታዎች 🍇🍉 2 : 4 ጤናማ አመጋገብ 🍔 4 : 6 የጤና በረከቶች 🍓 6 : 8 ልጆችና ጤና 👪 8 : 10 ተላላፊ በሽታዎች 💀 10 : 12 እርግዝና እና ልጅ ማሳደግ 12 : 2 ☞ተቀላቀሉን እና ተጠቀሙበት @mahderetena ለጥያቄዎ በአፋጣኝ መልስ ያገኛሉ 👇👇 @mahderetena_bot

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

20 Jan, 13:37


2017 ena 2018/9 group ያላቹ እንገዛለን አናግሩን @kalex27

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

09 Nov, 08:31


vitamin A,B6,C,E ena calcium,magnesium,iron,potassium,protein ሎሚ በነዚ ንጥረ ነገሮች የበለፀገ ነው፡፡
ለጤናችን ያለው ጠቀሜታ
• ለስርዓተ ምግብ መፈጨት
• ትኩሳትን ለማከም
• ለጥርስ ጤንነት
• ለፀጉር እንክብካቤ
• ለቆዳ ጤንነት
•ክብደት ለመቀነስ
• የደም ግፊትን ለመቀነስ ይረዳል
@eyugn

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

09 Nov, 08:31


☕️☕️በደንብ እንዲነቁ ከፈለጉ ቡና መጠጣት ያለብዎት 4 ሰዓት ለይ ነው፡፡
ቡናን በመጠኑ የሚወዱ ሰዎች በጨጓራ ካንሰር የመያዝ እድላቸው ጠባብ መሆኑን ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል፡፡☕️☕️
Join us
☕️healthy365days☕️

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

09 Nov, 08:31


የወሲብ ፍላጎት ያለመኖር!!
በጣም ብዙ ወይም ከፍተኛ ሊሆን ይችላል፡፡ በጣም አነስተኛ ሲሆን አንድ ሰው ስለ
ወሲብ ፍላጎት ሳያስብ ሊቀር ይችላል፡፡ ሌሎች የወሲብ ፍላጎት ባይኖራቸውም
በሴክስ ግን ይደሰቱበታል፡፡ ችግሩ በጣም ከባድ ሲሆን ደግሞ የወሲብ ፍላጎት
አይኖርም፡፡ ሊከሰት ይችላል ብለው ሲያስቡም ይጨነቃሉ፡፡ አንዳንዴ
በማስተርቤሽን፣ የወሲባዊ ፋንታሲና በማንኛውም ግንኙነት የወሲብ ገፅታ ላይ
ምንም አይነት ፍላጎት አያሳድርም፡፡ አንድ ሰው ያለው አነስተኛ የወሲብ ፍላጎት
የቱንም ያህል አነስተኛ ቢሆን እና በየትኛውም ጊዜ ቢከሰትም አንኳን ይህ ሁኔታ
ችግር ሊሆን የሚችለው ግለሰቡ ወይም ተጓዳኞቹ እንደ ችገር ሆኖ ሲያገኙት ብቻ
ነው፡፡
ምልክቶቹ
በየትትኛውም የወሲባዊ እንቅስቃሴ ላይ ፍላጎት አለመኖር፤
የወሲባዊ እንቅስቃሴዎች ማነስ
የወሲባዊ እንቅስቃሴ አለመኖር እና ስነልቦናዊ ችግር ሲፈጠር፤
ስለ ወሲብ የደበዘዘ ስሜት መኖር፤
ግለሰቡ በአካል ወሲባዊ እንቅስቃሴ ቢኖረውም ስነልቦናዊ ፍላጎት ግን
አይኖረውም፤
የሴት ብልት መድረቅ ሲከሰት፤፤
የብልት አካባቢ ስሜት ሲቀንስ፤
የወሲባዊ እርካታ ላይ ለመድረስ አለመቻል፤
መንስኤዎቹ
እድሜ፡- ወንዶችም ሆነ ሴቶች ሲያረጁ በሰውነታቸው ውስጥ በርካታ ለውጦች
ይከሰታሉ፡፡ አንዳንዶቹ ለውጦችም የወሲባዊ ፍላጎትን ሊያውኩ ይችላሉ፡፡
ጾታ፡- ምንም እንኳን ወንዶችም ሆነ ሴቶች የወሲብ ፍላጎት መቀነስ
ቢደርስባቸውም በብዛት የሚከሰተው ግን በሴቶች ላይ ነው፡፡
ማረጥ፡- በሴቶች ዘንድ የማረጥ ምልክቶች የፈሳሽ መቀነስ፣ የኤስትሮጂን መጠን
መቀነስ ሲሆኑ ይህም ሴቶችን ለወሲብ ሊያነሳሳ የሚችል ነው፡፡
የሆርሞን መጠን፡- የቴስቴስትሮን መጠን ማነስ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ላይ
የወሲብ ፍላጎት መቀነስን ያስከትላል፡፡
የማህፀን አካባቢ ችግሮች፡- በርካታ ሁኔታዎች ሴቶች ወሲብ ሲፈፅሙ
እንዳይመቻቸው ሊያደርጋቸው ይችላል፣ እነዚህም የማህፀን አካባቢ ችግሮች፣
የብልት መድረቅ፣ አንደሜትርዮሲ፣ የማህፀን እጢ፣ ኦቫርያን ሲስት፣ በኦፕራሲዮን
የተነሳ የተከሰተ ጠባሳ ወዘተ ናቸው፡፡
ከመድኃኒት ጋር መለማመድ፡- የድብርት ስሜትን ለማከም የሚያገለግሉ
መድኃኒቶች የወሲብ ፍላጎትን ሊያዳክሙ ይችላሉ፡፡ በእርግጥ የነዚህ መድኃኒቶች
በብዛት የጎን ጠንቃቸው የወሲብ ፍላጎት መቀነስ ነው፡፡ ሌሎች ተመሳሳይ ችግር
የሚያስከትሉት ደግሞ አንዳንድ የኬሞቴራፒ መድኃኒቶች፣ ለደም ግፊት ህመም
የሚሰጡ መድኃኒቶችና ለአእምሮ ህመም የሚሰጡ መድኃኒቶች ናቸው፡፡
ድብርት፡- በአጠቃላይ ድብርት ሲከሰት በአብዛኛው የደስተኛነት ስሜት መቀነስ
የሚከሰት ሲሆን የወሲብ መነቃቃትንና እንቅስቃሴን የመቀነስ አዝማሚያ አለው፡፡
ጭንቀትና ውጥረት፡- በእነዚህ የደስተኛነት ስሜት ቀናሽ ሁኔታዎች የተነሳ
የምትሰቃይ ከሆነ የወሲብ ፍላጎትን በጊዜያዊነት ወይም በዘላቂነት ሊቀንሰው
የሚችል ሲሆን ይህም ባለው ጭንቀትና የጥፋተኝነት ስሜት ሊወሰን ይችላል፡፡
ስለወሲብ መጥፎ ተሞክሮ ሲኖር፡- የወሲባዊ ፍላጎት መቀነስ የሚከሰተው ወሲብ
ሲደረግ ህመም ከተከሰተ፣ በልጅነት ወቅት ጉዳት ያስከተሉ ሁኔታዎች ከነበሩ
ወይም ከፍተኛ የወሲብ ፍራቻ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ወሲባዊ ጥቃት ደርሶባቸው ወይም
ወሲብን እንደሀጢያት የሚቆጥሩ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ የወሲብ ፍላጎታቸው
አነስተኛ ነው፡፡
ከተጓዳኝ ጋር መለማመድ፡- አንድ ሰው ከወሲብ ተጓዳኝ ጋር በጣም ሲለማመድ
የወሲብ ፍላጎቱ ሊቀንስ ይችላል፡፡
ፍላጎትን ለመጨመር በራስ የሚደረጉ ህክምናዎች፡- ለሁሉም የወሲብ ችግሮች
መድኃኒት የግድ ላያስፈልግ ይችላል፡፡ አንዳንዶቹ መንስኤዎች በአንቺና በተጓዳኝሽ
አማካኝነት ሊፈቱ ይችላሉ፡፡ የተወሰኑት ደግሞ ከተወሰኑ ጊዜያት በኋላ ይከስማሉ፡፡
ስለዚህም ትግስትና መግባባት ብቻ ናቸው የሚያስፈልጉት፡፡
. አንዳንድ ጊዜ ከተጓዳኝ ጋር ስለችግሩ ማውራት በቂ ሊሆን ይችላል፡፡
ለተጓዳኞቻቸው ስለወሲባዊ ፍላጎቶቻቸው የሚያወሩ ሴቶች የሚያረካ የወሲብ
ህይወት የማግኘት እድላቸው ከፍ ያለ ነው፡፡
. ወሲብ ከመፈፀምም በፊት ሪላክሴሽን ቴክኒኮችን መጠቀም፡፡
. በብልት መድረቅ የተነሳ የሚመጡ ለወሲብ የመነሳሳት ችግሮችን ለመፍታት
ማለስለሻዎችን መጠቀም
. ወሲብ የሚደረግበቴን ፕሮግራም መቀየር፡፡ ይህም ቀስቃሽ ማሳጅ፣ አዳዲስ
የወሲብ ፖዚሽኖች፣ የወሲብ አነቃቂ ቪድዮዎችን መጠቀም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ወይም ደግሞ መፃህፍትን መጠቀም ሊሆን ይችላል፡፡
የህክምና መፍትሄዎች
ህክምናው የሚወሰነው በመንስኤው ላይ ነው፡፡ ችግሩ የተከሰተው አካላዊ በሆነ
ሁኔታ የተነሳ ከሆነ ተገቢው ህክምና እንዲደረግ ሀኪም መጠየቅ፡፡ ይህም
መድሀኒቶችን፣ የኑሮ ዘይቤ ለውጥን፣ ኦፕራሲዎን ወይም የምክር አገልግሎት
ሊሆን ይችላል፡፡
የሚከተሉት ከተከሰቱ በሀኪም ይታይ
ቀድሞ ባልነበረ ሁኔታ ወሲባዊ ግንኙነት ህመም ያለበት ይሆናል፡፡ ተገቢውን
ትኩረት የሚፈልግ ኢንፌክሽን ወይም ሌላ ህመም ሆናል፡፡
የአባላዘር ህመም ሊደርስበት የሚችል እድል ካለው፡፡
በሴቶች ላይ ለሚከሰት አነስተኛ የወሲብ ፍላጎት መቀነስ ችግሮች የሚከተሉትን
ህክምና መከተል ይቻላል፡፡
የብልት ማለስለሻ
ለብልት ድርቀት የሚሆኑና ያለ ሀኪም ማዘዣ የሚገዙ ጄሎች፣ ክሬሞች ናቸው፡፡
ኮንደም የምትጠቀሚ ከሆነ ወተር ቤዝድ ማለስለሻዎች ተመራጭ ናቸው፡፡ እንደ
ፔትሮሊየም ጀል፣ ሜኔራል ዘይት ወይም ቤቢ ኦይል ኮላቴክስ ኮንደሞች ጋር
መስተጋብር በመፍጠር እንዲቀደዱ ደርጋቸዋል፡፡
ቶፒካል ኤስትሮጅን
ለአረጡ ሴቶች የሚታዘዝ ሲሆን በተለይም የብልት መድረቅን የሚያክም ነው፡፡
መድሃኒቶች
ቪያግራን ሴቶች ፈፅሞ መውሰድ የለባቸውም.
Share
@eyugn

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

09 Nov, 08:31


🍎ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነው🍊🍊
Shares
ዛሬ በክብደት መቀነስ ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለክብደት መቀነስም ይሁን
ክብደትን ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎችና ፕሪንስፕሎች(መመሪያዎች) ተመሳይ የሆኑ
ምክሮች ሲሁኑ እነሱም ጤናማ የምግብ አመጋገብ ዘዴን መከተል፣የሚመገቡትን
የምግብ መጠን መወሰንና ተከታታይ የአካል እንቅስቃሴን ማዘዉተር ናቸዉ፡፡
በየጊዜዉ የተወሰነ ክብደት እየቀነሱ ለመቀጠል ከፈለጉ ከዕለት ተዕለት የአኗኗር
እንቅስቃሴዎት ዉስጥ ጤናማ ባህሪያትን በማካተት የአኗኗር ዘይቤዎ አካል
ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ክብደትን ለመቀነስ ከፈለጉ ምንም አይነት ተዓምር መጠበቅ አያስፈልግም፡፡ጤናማu
አኗኗሮትን ለማጠናከርና ቀጣይንት ያለዉ ክብደትን ለመቀነስ ካሰቡ የሚከተሉት 20
ምክሮች እነሆ፡-
1. በየቀኑ ከ30 እስከ 60 ደቂቃዎች የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ
2. በቀን ሦስት ጊዜ ጤናማ ምግብ መመገብ፡፡ ከነዚህ ዉስጥ አንዱን ወይም
ሌላዉን መዝለል መራብን ስለሚያመጣ መክሰስን በብዛት እንዲመገቡ
ያደርገዎታል፡፡ ስለዚህ ይህን ከማድረግ መቆጠብ
3. አትክልትና ፍራፍሬ ምግቦችን ማዘዉተር
4. በየጊዜዉ የክብደት ክትትል ማድረግ/መለካት
5. በቀላሉ የሚገኙ ጣፋጭ ምግቦችን በቤት ዉስጥ ያለማስቀመጥ
6. ከቤተሰብ ጋር ሊደረጉ የሚችሉ እንቅስቃሴዎችን ማከናወን
7. ጤናማ ምግቦችን በመጀመሪያ መመገብ፡- ለምሳሌ ፓስታና ሰላጣ መመገብ
ቢገባዎ አስቀድመዉ ሰላጣዉን በመመገብ የመጥገብ ስሜትዎን ያምጡ
8. ለሚመገቡት ምግብ መጠን ትኩረት መስጠት
9. እንቅስቃሴ ሊፈጥሩ ለሚችሉ ነገሮች እድል መፍጠር
10. ከቤተሰብ ጋር አብረዉ መመገብ ጥሩ ነዉ፡፡ነገር ግን ቴሌቪዥን እያዩ
መመገብ ምን ያህልና ምን እየተመገቡ እንደሆነ ለመገመት ስለሚያስቸግርዎ
ጥንቃቄ ያድረጉ፡፡
11. እየተመገቡ ያሉትን ምግብ ማወቅ
12. እንቅስቃሴዎትን ማቀያየር
13. ጭንቀትን መቀነስ
14. የቤት ምግብን መመገብ
15. ጤናማ መክሰስ መመገብ
16. ቀኑን ብዙ ፋይበር ባላቸዉ ምግቦች በመመገብ ይጀምሩ
17. በምሳ ሰዓት ለ10 ደቂቃዎች ወክ ማድረግ
18. ለሳምንቱ የሚጠቀሙበትን የምግብ ፕሮግራግራም/መርሃ ግብር አስቀድሞ
ማዉጣት
19. ምግብ ሲያምሮት/የምግብ መጓጓት ካለዎት ሀሳብዎትን ለመርሳት በሌላ ነገር
መጠመድ
20. እራስን መሸለም/ማበረታታት
🌟Share🌟
🥀@eyugn🥀

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

09 Nov, 08:31


የስልክ ሱሰኝነት መፍትሄ...
ሰዎች በቀን ከ80 እሰከ 150 ጊዜ የእጅ ስልኮቻቸውን እንደሚነካኩ ቢያመለክትም
ሰዎችይህ ሁኔታ በጎ ልማድ ወይም በጎ ያልሆነ በሚለው ጉዳይ
ስምምነት ላይ አልተደረሱም።
ስልክ ጤናማ ግንኙነት፣ ጥሩ የስራ አካባቢ እና ተግባቦታቸው የተሻለ
እንዲሆን እንዳደረገላቸው ሰዎች ያምናሉ።
ስልክን ሰዎች በተደጋጋሚ ሲጠቀሙ ብዙ መልካም ነገሮች
ያመጣላቸውን ያህል ችግሮችን እንደሚያስከትል ይነገራል።
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ሰዎች ለቴክኖሎጂ ጥገኛ በሚሆኑበት
ወቅት እውቀት ፣ የትኩረት ደረጃቸው ላይ እና ማህበራዊ ክህሎታቸው
ላይ የተለያዩ ችግሮችን ያስከትላል።
በመሆኑ በህይወት የዕለት ከዕለት ውሎ ልምድ በመሆን በጎ ያልሆነ
ተፅዕኖ እያሳረፈ የሚገኘውን የስልክ ሱሰኝነት እንዴት መከላከል
ይቻላል የሚለውን የሚከተለውን ይመስላል።
1. የስልክ አጠቃቀምን መከታተል
ሰዎች በስልክ ሱሰኝነት በሚጠቁበት ወቅት ለዚህ ምክንያት የሆነው
መተግበሪያ(አፕልኬሽን) በሌላ መተግበሪያ መቀየር ያስፈልጋለ።
ከዚህ ባለፈ “ስፔስ” እና “ሞመንት” የተሰኙ መተግበሪያዎችን
በመጠቀም በቀን ውስጥ ያለን የስልክ አጠቃቀም መከታተል እና
ለመጠቀም የሚፈልጉት መጠን ማስቀመጥ እንዲቻል ያደርጋል።
2. ስልክን አዘውትሮ መነካካትን ማቆም
በስልክ ውስጥ የሚገኙት አብዛኛዎች መተግበሪያዎች ማለትም
ፌስቡክ፣ኢንስታግራም ፣ ፒንቴሬስት እና ሌሎች የማህበራዊ መገናኛ
ብዙሃን የተዘጋጁት ሰዎች ሲጠቀማቸው
በቀላሉ ማቆም እንዳይችሉ እና ያለገደብ መረጃዎችን ለተጠቀሚዎች
እንዲያቀርቡ በማድረግ ነው።
በመሆኑም ሰዎች በዚህ ምክንያት የእጅ ስልካቸውን መነካካት በቀላሉ
ማቆም ስለማይችሉ ብዙ ቁም ነገሮች እና ህይወትን መቀየር
የሚቻልበትን ጊዜ እንዲባክን ምክንያት ይሆናል።
ስለዚህ እንደዚህ አይነት የስልክ መተግበሪያዎችን በማጥፋት ውድ
ጊዜን ከብክነት መከላከል እንደሚቻል መረዳት ያስፈልጋል ተብሏል።
3.አዕምሮን ማዘጋጀት
በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ የሚወጡ የማረጋገጫ መልዕክቶች
ለምሳሌ ፎቶ እና ሌሎች መራጀዎች በፌስቡክ ላይ ከጫኑ በኋላ
የሚመጡት ማሳወቂያዎች ዶፐሚኔ
የተባለውን እና በሰውነታችን ደስታን የሚፈጥረውን ኬሚካል
እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል።
ከዚህም መራቅ እና አዕምሮን መቆጣጠር እንዲቻል ተመስጦን፣ ዮጋ፣
የአካል እንቅስቃሴ እና ሌሎች አዕምሮን ንቁ የሚያደርጉ
እንቅስቃሴዎችን ማዘውተር ያስፈልጋል።
4.የመተግበሪያዎችን (አፕልኬሽን) ትክክለኛ አካላዊ ውጤቶችን
መጠቀም
ዘመናዊ ስልኮች የበዙ እና ለቁጥር አታካች የሆኑ አገልግሎቶች
ለተጠቃሚዎች ማቅረብ ይችላሉ።
በስልክ ውስጥ ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል የሂሳብ ማሽን፣
ካሜራ ፣ ማስታወሻ መፃፊያ፣ መፃህፍት እና ሌሎችንም ይገኙበታል።
በመሆኑም መደበኛ መፃህፍትን እና ማስተዋሻዎችን ፣ የሂሳብ ስራን
ከስልክ ውጭ ባሉ መሳሪያዎች በመጠቀም እና ከስልክ ጥገኝነት ነፃ
በሆነ መልኩ ለመጠቀም መሞከር ያስፈልጋል።
5.ከጎደኛ ድጋፍን ማግኘት
በማንኛው ሁኔታና ጊዜ ከሱስ ለመላቀቅ አስፈላጊው ነገር ሰዎች
በችግሩ እንደተጋለጡ አምነው መቀበል ይጠበቅባቸዋል።
በዙሪያችን ለሚገኙ ሰዎች የስልክ ሱስን ማቆም እንደሚፈልጉ
በማሳወቅ የተለያዩ አስተያየቶች ማግኘት ሰዎች ራሳቸውን ከችግሩ
ማውጣት እንዲችሉ ይረዳል።
6. አስፈላጊ ያልሆኑ መልዕክት ማሳወቂያዎችን መዝጋት ሲሆን፥
በሰባተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ ለበርከታ ሰዓት ስልክ እንዲጠቀሙ
የሚያደርጉትን ቀለሞች ወደ ነጭ እና ጥቁር መቀየር ያስፈልጋል
ተብሏል።
Shares
@eyugn

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

26 Oct, 08:18


https://t.me/Ni_Tronbot?start=5ov288yodb7d

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

06 Oct, 09:25


Cherry game Task ለሚሰሩ ሰዎችና እና Invite ለሚያደርጉ ሰዎች በአጠቃላይ 70 ሺ ዶላር የሚያስገኝ ሽልማት አዘጋጅቷል ።

ይሄ ኤርድሮፕ ሚጠናቀቀውም በ13 ቀናት ውስጥ ሲሆን ብርም ለማግኘትም ብዙ ጊዜያትን አይወስድም ።

እናንተም 3 ሰው Invite አርጋቹ Task ሰርታቹ የውድድሩ ተካፋይ መሆን እንዳትዘነጉ

➩ 13 Days left .....

ለመጀመር 👇

https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_460974811

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

02 Sep, 09:01


⚡️ ቀጣዩ CATS ነው

ልክ እንደ DOGS ሁሉ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርንበት ቀን አንስቶ ያለውን ጊዜ በማስላት Cats Token እየተሰጠ ይገኛል ... ከ Dogs ጋር ተመሳሳይነት ያለው Airdrop ነው

DOGS ብዙም ያልሰራችሁ በ CATS የምትካሱበት እድል ሰፊ ነው ... አሁንም ቢሆን በቂ ግዜ ስላለ በቶሎ መስራት ጀምሩ በኋላ ከመቆጨት🔥

August is Dogs Season
September might be Cats Season

ለመጀመር :- t.me/catsgang_bot/join?startapp=7cBRKBc7WZfm_ppCSCDU_

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

29 Aug, 13:00


https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=460974811

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

18 Aug, 11:19


pedophilic disorder (ከህፃናት ጋር በወሲብ የመሳብ ትልቅ የአዕምሮ በሽታ)

ይህ pedophilic disorder የተባለው ትልቅ የአዕምሮ እክል እጅግ ከባድ በሽታ ነው ሰዎች በዚህ በሽታ በሚጠቁ ጊዜ ከ13 እና ከዚያ በታች እድሜ ባላቸው ህፃናት ላይ የወሲብ ፍላጎት እንዲኖራቸው ያደርጋል ፤ እነዚህ ሰዎች ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችም ላይ ይህንን የመፈፀም ፍላጎት ያድርባቸዋል ከላይ እንደተገለፀው ይህ ነገር ከባድ የአዕምሮ በሽታ ነው።

ምንም እንኳን በጥናት መረጋገጥ ባይችልም ሰዎች በልጅነታቸው ይደርስባቸው የነበረ የፆታ ጥቃት ካለ በዚያ እያደረገ ሄዶ ትልቅ ሰው በሚሆኑ ወቅት በዚህ የአዕምሮ እክል የመጠቃት ሰፊ አድል እንዳላቸው ይታመናል።

ይህ በሽታ ይድናል?

በጭራሽ የሚድን በሽታ እንዳልሆነ ሳይንስ ያስረዳናል ከ 2001 እስከ 2003 ድረስ ህፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት ባደረሱ 1100 ሰዎች ላይ በተደረገ ጥናት 63% ሰዎች ደግመው ህፃናትን የማጥቃት ፍላጎት ያላቸው ናቸው


ባለሙያዎች ያ ሰው ወደ ጥቃት መልሶ እንዳይገባ ሊረዱት ቢችሉም እንዲድን ግን ሊያደርጉት በጭራሽ አይችሉም ብሎ ሳይንሱ በግልጽ አስቀምጧል።

ታራሚ ቤቶች?

በህግ ሰዎች አጠራር ታራሚ ቤት በተለምዶ እስር ቤት አንድ ሰው የሚገባው ካጠፋው ጥፋት ያገግማል ይታረማል የሚል እምነት ስላለ ነው ነገርግን በዚህ በሽታ የተጠቁ ሰዎች የማገገም ወይም የመዳን ምንም እድል እንደሌላቸው ግልጽ ሆኗል።

እንደ ሳውዲ ባሉ ሀገራትም ይህ ስለሚታወቅ ነው የመድፈር ወንጀል የሚፈፅሙ ሰዎች የሞት ፍርድ እንዲፈረድባቸው የሚደረገው

ስለዚህ እነዚህ ሰዎች በበሽታ ስቃይ ውስጥ ሆነው እነዚህን ጥቃቶች ይፈፅማሉ የመዳን አማራጭም የሌላቸው በመሆኑ ከሌላ ጥፋት ለማዳን እስከወዲያኛው ከዚህች ምድር መሸኘት ብቸኛው አማራጭ ይሆናል።

#ፍትህለሔቨን
#Justiceforheven

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

06 Aug, 09:33


🥳Your Total Refers = 0 User(s)

🙌 Your Invite Link =
https://t.me/TonInstantBot?start=Bot19624366

🪢 Invite to Earn 0.0012
$TON Each Invite

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

05 Aug, 20:41


Start and enter YOUR AGE👇

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

05 Aug, 20:01


አዲስ Ton የሚከፍል bot መጥቶል🥳🥳🥳
ለትንሽ ጊዜ ሊሆን ስለሚችል የሚከፍሉት ፈጥናችሁ ስሩ እንያመልጣችሁ

ለAvacoin ወይም ለሌላ Airdrop transaction #fee ተቸግራችሁ ከሆነ ከታች ባለው ሊንክ ተጭናችሁ በቀላሉ በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ!

ፍጠኑ ፍጠኑኑኑኑኑኑ
ሰዎች ቶሎ ሚከፍሉንን እንስራ።

ቀላል ነው ቤተሰብ telegram join ያላችሁበት አመት ቆጥሮ ton ይሰጣቹሃል claim ሚለውን ንኩት
ፍጠኑ ፍጠኑኑኑኑኑኑ👁👁
ሰዎች ቶሎ ሚከፍሉንን እንስራ እነዚህ አዛ ናቸው።

መውጣት የሚችለው 0.1Ton 😍  ማውጣት ትችላላችሁ እንዳያመልጣችሁ አሁን ለምትሰሩት airdrop transaction fee ይጠቅማችኋል

ለምሳሌ > Tapswap,Hamster ,blum ወዘተ....

ቀላል ነው ቤተሰብ telegram join ያላችሁበት አመት ቆጥሮ ton ይሰጣቹሃል claim ሚለውን ንኩት

በመጀመሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ #START በሉት ከዛን በደንብ ስሩ ቤተሰብ
👇👇👇👇

https://t.me/YourAgeTon_bot?start=0027560973
ቶሎ ሳይዘጋጋጋጋ

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

31 Jul, 19:39


አዲስ Ton የሚከፍል bot መጥቶል🥳🥳🥳
ለትንሽ ጊዜ ሊሆን ስለሚችል የሚከፍሉት ፈጥናችሁ ስሩ እንያመልጣችሁ

ለAvacoin ወይም ለሌላ Airdrop transaction #fee ተቸግራችሁ ከሆነ ከታች ባለው ሊንክ ተጭናችሁ በቀላሉ በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ!

ፍጠኑ ፍጠኑኑኑኑኑኑ
ሰዎች ቶሎ ሚከፍሉንን እንስራ።

ቀላል ነው ቤተሰብ telegram join ያላችሁበት አመት ቆጥሮ ton ይሰጣቹሃል claim ሚለውን ንኩት
ፍጠኑ ፍጠኑኑኑኑኑኑ👁👁
ሰዎች ቶሎ ሚከፍሉንን እንስራ እነዚህ አዛ ናቸው።

መውጣት የሚችለው 0.1Ton 😍  ማውጣት ትችላላችሁ እንዳያመልጣችሁ አሁን ለምትሰሩት airdrop transaction fee ይጠቅማችኋል

ለምሳሌ > Tapswap,Hamster ,blum ወዘተ....

ቀላል ነው ቤተሰብ telegram join ያላችሁበት አመት ቆጥሮ ton ይሰጣቹሃል claim ሚለውን ንኩት

በመጀመሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ #START በሉት ከዛን በደንብ ስሩ ቤተሰብ
👇👇👇👇

https://t.me/YourAgeTon_bot?start=0027560973
ቶሎ ሳይዘጋጋጋጋ

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

12 Jul, 19:50


የ Dogs ምስል ፈጣሪ የቴሌግራም መስራች ፓቬል ዱሮቭ ነው ምስሉ ላይ እንደምታዩት የሱ ስራ ነበር ያውም በ 2010!

Dogs አሁን ካሉ Airdrop ለምን የተሻለ ሆነ?

1. በቴሌግራም በነበራችሁ ቆይታ ነው ቶከን የሚሰጣችሁ

2ኛ እና ዋነኛው ደግሞ ውስጥ የቶከን አቅርቦት ነው ያለው

በAirdrop ታሪክ ፈጥኖ Premarket የገባ ፈጣኑ ፕሮጀክት ነው

ጊዜው አልረፈደም https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=UbnOUeQdR5y_aINvckWwaA

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

25 Jun, 18:25


Online ሥራ መስራት ለምትፈልጉ
.አሜሪካ ሀገር የሚገኘው ታዋቂው harvard university

ባወጣው ጥናት መሰረት አለም ላይ በብዙ ሰዎች ታብ ታብ እየተደረጉ ዶላር የሚሰጡትን company ከ 1-3 በተጠቃሚ ብዛታቸው አስቀምጦል 3ስቱንም ስሩዋቸው ብዙ ብር ታገኙበታላችሁ አብሶ 3ተኛው ለብዙዎቻቹ አዲስ ስለሆነ ግቡና ስሩት ታተርፋበታላችሁ የሁሉንም ሊንክ ከታች አስቀምጫለሁ ግቡና ዶላር እፈሱ
1ኛ  Hamster  የተጠቃሚ ብዛት 22.5 ሚሊየን ሰዎች እናንተም ተቀላቅላችሁ ዶላር መስራት  ከፈለጋችሁ ይሀው ሊንኩ 👇

https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId460974811

2ኛ  tapswap የተጠቃሚ ብዛት 16.6ሚሊየን ሰዎች እናንተም ተቀላቅላችው ዶላር መስራት ከፈለጋችሁ ይሀው ሊንኩ??

🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

3ኛውና አዲሱ  Blum የተጠቃሚ ብዛት6.2ሚሊየን ሰዎች እናንተም ተቀላቅላችው ዶላር መስራት ከፈለጋችሁ ይሀው ሊንኩ👇
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_mRKGVa5jIy

መልካም እድል 🙏

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

22 Jun, 05:23


https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId460974811
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

05 Jun, 15:38


#እንድታውቁት🚨

2 የወተት ምርቶች የደህንነትና የጥራት መስፈቶች አሟልተው ባለመገኘታቸው ምክንያት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተላለፈ።

1ኛ. #Sultan Instant Full Cream Milk Powder (400g) , (PD 19/02/2024, & Exp 18/02/2026 B.NO.56

2ኛ. #Nura Super Instant Full Cream Milk Powder (400g) PD 01/11/2023 እና Exp 31/10/2025 BT 23246006 LOT No. 230915 291123003127

የወተት ምርቶች የደህንነትና የጥራት መስፈርቶች ያላሟሉ በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የንግድና ቀጠናዊ ትስስስር ሚኒስቴር አሳስቧል።

@tikvahethiopia

ማህደረ ጤና☞mahdere tena

30 May, 10:15


#Attention ⚠️

" ራኒቲዲን #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት #ታግዷል " - የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን

ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል #ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።

የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ? የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል።

በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል።

" በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም #እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል።

" በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል #ታግዷል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።

" የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት #እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል።

#TikvahEthiopiaFamilyAA
#TikvahEthiopiaFamilyMekelle

@tikvahethiopia