እሺ በቅድሚያ እንኳን ወደ Computing & informatics በደህና መጡ😀
በጠቅላላ ለማየት ያክል በዚህ ዘርፍ ውስጥ 4 ታዋቂ ዘርፎች አሉ
1 software engineering
2 computer science
3 information science
4 information technology
ሁሉንም በዝርዝር እና ከ Applicationናቸው ጋር እንይ፡፡
1 Software engineering - ይህ feild በይበልጥ የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና logic የሚጠይቅ ነው፡፡ ዋና አላማውም ሶፍትዌር ማቀልጸግ እንዲሁም deployment ላይ ያተኩራል፡፡ በዚህ ፊልድ ውስጥ ስለ app development, web development, software development እና system maintaining ላይ በትኩረት ይሰራል፡፡ ብትገቡበት መልካም ፊልድ ነው፡፡
• ዲግሪ በ SE ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC software engineering
2 computer science - ይህ ቲዮሪ የሞላው department ነው😁 ተግባር ተኮር ላይ ብዙም አያተኩርም፡፡ ይህ ፊልድ ኮምፒውተር ኮምፒውተር እንዲሆን የሚያስችሉትን ነገሮች ላይ ያተኩራሉ ለምሳሌ ስለ operating systems በጥልቀት ይማራሉ programming course ይወስዳሉ ግን ዋና ትኩረቱ ስለ science of computers ነው ትንሽ theory አለው፡፡
• ዲግሪ በ CS ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC software engineering
TIP 1 : ለምሳሌ ኮምፒውተር ላይ ሁለት software layers አሉ system software እና application software ስለዚህ ስለ system software በጥልቀት የሚያጠናው እና apply የሚያደርገው computer science ሲሆን application software የሚሰራው ደግሞ software engineering ነው፡፡
3 information science - ይህ department የሚያተኩረው ስለ መረጃ ነው፡፡ በተለይም ስለ degital መረጃዎች፡፡ ይህ ፊልድ አብዛኛው ሰው ያልተረዳው ቢሆንም በውስጡ ስለ cyber security እና deta science በተጨማሪም artificial intelligence እና data analysis በተጨማሪም Networking እና database አለው፡፡
• ዲግሪ በ IS ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC artificial intelligence
- MSC information science
- MSC software engineering
...
4 information technology : ይህ department ተግባር ተኮር ከሚባሉት አንዱ ነው፡፡ ዋና አላማው information እና technology አጣምሮ መስራት ነው ከሌሎቹ ትንሽ ለየት የሚያደርገው physics ትንሽ አለው😫 ምክንያቱም computer maintainance ስለምትማሩ electronics part ላይ physics አለው በተጨማሪም ስለ logic get ምናምን ትማራላችሁ፡፡ networking በደንብ የምትማሩ ሲሆን it specialist ስትሆኑ የኔትዎርክ ጓደኛ መሆናችሁ አይቀርም በተጨማሪም database በደንብ ትማራላችሁ ልክ እንደ is፡፡
• ዲግሪ በ IT ካላችሁ ማስተርሳችሁን በሚከተሉት department መስራት ትችላላችሁ፡፡
- MSC software engineering
TIP 2 : የ computing ዘርፍ መግባት ከፈለጋችሁ ፍቅር እና መሰጠት ይፈልጋል፡፡ አራቱም almost 75% ተመሳሳይ ናቸው፡፡ የትኛውም ብትማሩ አዲስ ነገር መፍጠር ካልቻላችሁ እና አቅማችሁ ካላሳያችሁ ብዙም ውጤታማ አትሆኑም
@FreshManCommunity
@FreshManCommunity