እኔ እና እሷ💖 @lovers_zonn Channel on Telegram

እኔ እና እሷ💖

@lovers_zonn


...
🌹🌹🌹💝💝
❤️​​ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ:: ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል::
#አፍቃሪው
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
@Zordan_bot
@zoordan
@kemitiye94

እኔ እና እሷ💖 (Amharic)

አፍቃሪው እና አፍቃሪውን ገንዘብን የምንጠቀስ እሷ💖 በእኔ ዘዴ የሚገኝ ደስታ ነኝ፡፡ ማፍቀር በእኔ ዘዴ እንዲሁም በእሷ💖 ደስ የሚበዛ ምላሽና ከማፍቀር የሚገኝ መፈቀርም በእሷ💖 ደስ የሚበላ፣ መልካም ስሜቶችን መጠቀም ላይ የምንገኘው ህልም በእኔና እሷ💖 የተግባርነትበሮች ሁኔታዎችን ለማግኘት ተጠቃሚ ላይ እንችላለን፡፡ በአንደኛውም ስሜት ሸፍኖያቾችን ለማግኘት እና በሌሎች ምልክቶች ያሳርፋል፡፡ አፍቃሪው እና አፍቃሪውን ገንዘብን የምንጠቀስ ምላሽ እሷ💖 እኔ እና እሷ💖 በሸክም ጽፈቶች ላይ በመጠበቅ ወደዋሕ መጽናናት እና ምርመራሻነት እንዲሁም በስልጠናና ስለሚያስደነቅቁ እና መረጃዎች እንዲሁም በሌሎች ጽሁፎችን ለማፈልገን እንችላለን፡፡

እኔ እና እሷ💖

08 Sep, 17:36


አንተ ለሁሉም ተፈጠርክ እንጅ ሁሉም ላንተ አልተፈጠረም!
>> ፈጣሪ ላንተ የሚያሥፈልግክን ያውቃል ያሠብከውን አሥጥሎክ ያላሠብከውን ይሠጥካል!

Someone🪄
┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

28 Aug, 19:18


I rly loved😘 this song🎵 from Mikael Belayneh's new album....listen to it 🎧
┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

17 Aug, 19:50


#አስተውል‼️ በሌላ ሰው ውድቀት

ፍፅሞ
#አትሳቅ ጊዜ ባንተ ላይ ምን እንደሚያመጣብህ አታውቅምና !!

መልካም አዳር🙌

እኔ እና እሷ💖

28 Jul, 20:56


በህይወትህ ጠባቂ ስትሆን ብዙ ነገር ይገባሀል… በጣም ብዙ ነገር…ግን ከሁሉም በላይ ምን ይገባሀል መሰለህ… ጠባቂ ስትሆን አታማርም…ሁሌም ተመስገን ነው እምትለው! …ምክንያቱም ያ እምጠብቀው ቀን በማመስገን ውስጥ ነው እና እምታገኘው…


      #Mis_s... 😊
┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

04 Jul, 18:48


🦋የምታጣው ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ስትሆን፣ካለፉት ጊዜያት የበለጠ ጠንካራ ትሆናለህ🦋

┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

13 Jun, 18:10


🍁ሁሉም ሰው እንደ ጨረቃ🌙 ነው ለማንም የማያሳየው ግማሽ ጎን አለው።

Someone🪄
┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

08 Mar, 19:25


በደረትህ ላይ ከባድ ስሜት እንዳለ ለጓደኞችህ እና ለቤተሰብህ ማስረዳት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እንነጋገር . . .?

┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

29 Jan, 20:34


ያጣናቸው ሰዎች ከላያችን ላይ ቦጭቀው የሚወስዱብን ነገር አለ።በመሄዳቸው ያጎሉብናል። እነዚህ ጉድለቶች ቀን በገፋ ቁጥር ልብ ላይ ዘልቀው የሚፈጥሩት ህመም በቀላሉ አይሽርም። ወደ ውስጥ በተመለከትን ቁጥር ጎዶሎነታችን ላይ የምንደርስበት ሰዎች አለን። በራሱ ጨለማ ተውጦ የማያውቅ ማነው?.... አመታት ቢያልፉም እንደ አዲስ የምናለቅስለት ሰው አናጣም። ይህ ስቃያችን በጎጇችን ሰላም፤ በመኝታችን ደግሞ እንቅልፍ ይከለክለናል ....

ፀሐይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?

    ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
                    :¨·.·¨:
                 🌺 እኔ እና እሷ🌹
                 ┈┈••◉❖◉●••        
          ••●◉Join us share◉●••                       
         ❤️ @Lovers_Zonn ❤️
      ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
                 ◉--Leo_07--◉
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

09 Dec, 13:18


"መተው" መዳኛ ነው ....
...ተመልከት..

ባህር ላይ የወደቁት
ትተው ስለናቁት
እየዋኙ ወጡ...
ባህሩን የታገሉት
እያዩ ሰመጡ. . .

#.... 🥀
Abi

እኔ እና እሷ💖

19 Oct, 20:13


ቅኔ ነው ትዝታ..
...

እኔ እና እሷ💖

07 Sep, 13:18


ስለራሳችን ነን ብለን የምናስበውን ብንሆን የተሻለ ማንነት ይኖረን ነበር . . . .

#Mis_s..

እኔ እና እሷ💖

02 Sep, 09:42


ተስፋ ከእምነት ከተሰራ፣
ያሻግራል ከመከራ፤


    ┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
                    :¨·.·¨:
                🌺 እኔ እና እሷ🌹
                 ┈┈••◉❖◉●••        
          ••●◉Join us share◉●••                       
         ❤️ @Lovers_Zonn
      ━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
                 ◉--Leo_07--◉
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

21 Jun, 14:13


🍁🌹....
ለአንዳንድ ሰዎች ፍቅር ማለት አፍቅሬሻለው ስትላቸው እኔም ብሎ መመለስ ብቻ ይመስላቸዋል።


┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
:¨·.·¨:
🌺 እኔ እና እሷ🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
◉--ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ--◉
◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

06 Jun, 15:57


. . . .እዳው ተችሎ ነው ሰው የሚወደደው......
 
   #Mis_s.. 🥀

እኔ እና እሷ💖

18 May, 15:24


ልብን እንደ መሰጠት መልሶ መቀበልም ቀላል ቢሆን ኖሮ😔 ልቦች ባልተሰበሩ ነበር አይኖችም ባላነቡ ነበር ምሽቶች የሀዘን ማራገፊያ ባልሆኑ ነበር💔
Abi...
  
┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
                    :¨·.·¨:
                🌺 እኔ እና እሷ🌹
                 ┈┈••◉❖◉●••        
          ••●◉Join us share◉●••                          
         ❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
                 ◉ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
         

እኔ እና እሷ💖

10 May, 05:01


..🧚‍♀🧚‍♀

ሂጂ እስኪ..... እግርሽን ብቻ ለመራመድ አትጠቀሚው.... ባታውቂው ነው እንጂ ልብም እኮ ይሄዳል..... ልብሽን ራቅ በይበት.... ከሚያሳዝኑሽ . . . ከሚያከስሙሽ. . .ከሚሸኑቁሩሽ . . . ከሚያደሙሽ. . .ሁሉ ወደራስሽ. . .ወደውስጥሽ. . . ከልብሽ. . ወደልብሽ. . .ሂጂበት. . .ተሸሸጊበት. . .


  . . .
          🧚‍♀🧚‍♀
    #.....
┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
                    :¨·.·¨:
                🌺 እኔ እና እሷ🌹
              ┈┈••◉❖◉●••        
          ••●◉Join us share◉●••    
            ❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
                 ◉ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

እኔ እና እሷ💖

08 May, 13:43


  
. . .ቀንህን ስትጀምር ለተሰጠህ እድል አመስግነህ ጀምር .....የዛሬዋን ጀምበር ማየትህ ለነገዋ ዋስትና አይሆንህም.... በማማረር ብቻ እድሜህን አትጨርሰው!! ትላንት በምእራብ የገባችው ፀሀይ በምእራብ አትወጣም!! ሁሉም ነገር ላይ ያለውን ለውጥ ተመልከት... ካልተሳኩልህ ነገሮች ጀርባ ያሉትን አቅጣጫዎች ልብ በል!! ተመሳሳይ አቅጣጫን እየተጠቀምክ ከሆነ መውጫውን ቀይረህ ሞክረው!. . .

አይመስህልም??
                          .  ..
     #.....

እኔ እና እሷ💖

19 Apr, 11:57


እናቴ መርፌ ውስጥ ክር እንዳስገባላት ጠራችኝ።
በዚሁ ቅፅበት የአንድ ሰው ምክር ትዝ አለኝ ፦

«እናትህ መርፌ ውስጥ ክር እንድታስገባላት ከጠየቀችህ ተቀብለህ ወዲያውኑ አታስገባው። ይልቁንም ያረጀችና እድሜዋ የገፋ  እንዳይመስላትና  ቀልቧ እንዳይሰበር አውቀህ ታግለህ ታግለህ አስገባው» ብሎ መክሮኝ ነበር ።

እኔም ማስገባቱ  ቀላል እንዳልሆነ እየነገርኳት ጥቂት ደቂቃዎችን ታገልኩ ። በድንገት አንድ ጥፊ ፊቴ ላይ አረፈ 👋

«ድሮውንም እውር ያደረገህ ይሄ ሞባይልና ፌስቡክ ነው»  😊

አላህ ከ እናቶቻቹ እቅፍ አያርቃችሁ።
©️
#Ramadan_28
اللهم تقبل صيامنا ، وقيامنا 🙏🙏

🧢Yaki

እኔ እና እሷ💖

15 Apr, 02:18


🦋💐...
የፌሽታሽ 'ለት አቶስቷሹ
የደስታሽ ቀን ሳቅ ቀዳሹ
አይገኝም በእንባሽ ጊዜ
ይተውሻል ለኑዛዜ
ይሸጥሻል ምሬት ስሞ
አያይሽም ላፍታ ቁሞ

እውነት ስልሽ
ስትወድቂ ነው ሰው ሚርቅሽ
ስታጪ ነው ሰው ሚሸሽ

ልብ በይ
ከሐዘንሽ ነው አዳም መቅዳት
ጽልመት ሚገፍ እንደ ንጋት
ከውድቀት ነው ባልን ማፈስ
ሚሳለሙት እንደ መቅደስ


┄┄┄┄┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄┄
                    :¨·.·¨:
                🌺 እኔ እና እሷ🌹
             ┈┈••◉❖◉●••        
          ••●◉Join us share◉●••    
            ❤️ @Lovers_Zonn ❤️
━━━━━✦✿🌹✿✦━━━━━━━
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦
                 ◉ᴀʙɪ-ʙᴀʙᴀ
                  ◦◦✧✢🍁✢✧◦◦

1,308

subscribers

384

photos

21

videos