Mereb: መረብ @mereb_2012 Channel on Telegram

Mereb: መረብ

@mereb_2012


መረብ ቁጥር አንድ የሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርም ነው።የታፈኑ ድምፆች ከፍ ብለው እንዲሰሙ እንሰራን። ስለፍትህ እንተጋለን ።

Mereb: መረብ (Amharic)

ማከማለጥ: ሜርት ቁጥር አንድ የሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርም ነው። ይህ ፋሲል ከተመላለሰ ላይ ለፍትህ መረብር የተገናኘ ድምፅ ፣ ፍቃድና እንዲሰሙ ሊኖር ይችላል። የሜርት አዳዲስ ድምፅዎችን ለማስተዋወቅ እና ለመረብ ድምፅ ከፍ ብለው መጠን እንደመጠኘች ለማስመልከት እንሰጣለን። የሜርት ማከማለጥ ፈንታዎችን ከፍተኛ ምናሌዎች እና አሳዛኝ ታሪኮች ያገኛሉ። እኛ የአዝናኝ ልግስና እና የውሳኔ ስርጭት የሆኑ ተጠቃሚዎችን እንደሚያስተዳድር እንወያይ።

Mereb: መረብ

12 Apr, 00:39


🌔 *ابتداء من آذان مغرب اليوم وحتى غروب آخر شمس في  شهر رمضان أكثروا من قول*:
🌔  [ *آللهُمّ إنڪَ عَفوٌ تُحِبُ آلعَفو فاعفُ عنآ* ]
🌔  *لا تفرط في ثانية.*
     *ولا تفتر من التكرار* ..
    *فإذا عفا الله عنك*.
      *أفلحت*
     '  *ونجوت*.
          *وسعدت*..
🌔  *يقول إبن القيم رحمه الله*:
     *إذا كنت تدعُو و ضاق عليك الوقت.*
  *و تزاحمت في قلبك حوائجك*.
*فاجعل كل دُعائك أن يعفو الله عنك.. فإن عفا عنك أتتك حوائجك من دون مسألة*.
🌔  [ *آللهُمّ إنڪَ عَفوٌ تُحِبُ آلعَفو فاعفُ عنآ* ]
  *استشعر مايتضمنه معناها حيث أن العفو هنا* :
*عفو في الأبدان*
*وعفو في الأديان*
*وعفو من الديان*
-  *فعفو الأبدان :شفاؤك من كل داء*.
- *وعفو الأديان : توفيقك في الخير ، والعبادة ، والطاعات*
*وكل أعمال الآخرة*.
- *وعفو الديان : الصفح والعفو*  *والغفران من الله العفو الكريم المنان* ..
*بمحو الذنب*
*والتجاوز عنه*..
*وترك العقوبة عليه*.
🌔  *ومن معاني العفو في اللغة*
  *الزيادة ، والكثرة، فعفو المال زيادته*
{  *يسألونك ماذا ينفقون قل العفو*}
*أى ما زاد عن النفقة الاصلية*.
*فعفوه بأن يعطيك ما تسأل*.
*وفوق ما تسأل* .
*فأكثروا من قولها* .
*فهى والله تغنى عن كل دعاء*
🌔 *ماهو الفرق بين المغفرة والعفو*؟
🌔 *المغفرة :أن يسامحك الله على الذنب ولكنه سيبقى مسجلا في صحيفتك*.
🌔 *اما العفو :فهو مسامحتك على الذنب مع محوه من الصحيفة وكأنه لم يكن*
🌔  *ووصى الرسول صل الله عليه وسلم  به السيدة عائشة رضي الله عنها في شهر رمضان، و فى ليلة القدر*.
   *وأكثروا منه وذكروا به من تحبون*
🌔  *والصلاة والسلام على أشرف المرسلين*

Mereb: መረብ

13 Feb, 08:58


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته





📝 ሀገር ውስጥ የሚረከብ

📝 አካውንት ቁጥር 👇🏽

1000526698413
ሙሐመድ አወል ሰልማን
ቃሲም ወርቁ ኑሪ
ሙሐመድ አደም አለማየሁ



የቁር ኣን ፍላጎት በህዙ ዘንድ በጣም ጨምሯል እንድረስ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ፤

የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ፤ ቢያንስ አንድ አንድ ቁርኣን እናበርክት በማለት በሸሃችን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል የተጀመረውን ቁርኣን የማሰባሰብ ሂደት ለመደገፍ እና የበኩሎን ለማድረግ በዚህ የዋትሳፕ ግሩፕ አባል ይሁኑ ፤ *የአንድ ቁርኣን ዋጋ 300 በኢትዮጵያ ብር* ላልሰሙትም ያድርሱ፤

https://chat.whatsapp.com/HUNIqUo4h7kDjeVc5pgyFa

ዝርዝር ሁኔታዎችን በቅርብ የምናሳውቅ ይሆናል
ቢያንስ አንድ አንድ ቁርኣን


Telegram:

https://t.me/Mohammedzainzh/5399

ለኸይር እንሽቀዳደም ሼር እናድርግ

Mereb: መረብ

14 Jan, 12:34


አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ በወበረካቱሁ ይኽ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው።
ለምክር ቤቱ የተሻለ ጉዞ የእርሰዎ ከኛ ጋር  መሆን ዋስትናችን ነው።
https://t.me/AmharaMejlis

Mereb: መረብ

17 Dec, 08:39


የነዚ ቤቶች ዕድለኞች እነማን ይሆን???? ቀኑ ደረሰ

@MIDROCINVESTMENT ግሩፕ ደንበኞች በሙሉ ተዘጋጂተው እድለኞችን በጉጉት ይጠብቃሉ

በ2015 ታህሳስ 29 የገና የእለቱ እለት የእድሉ ባለቤቶች ይታወቃሉ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት የመኖሪያ ቤት ሽልማት ሼር ፎርዋርድ ላደረጉ ለእድለኞች ሊያበረክት ነው የድርጅታችን ባለቤት የሆኑት ሸህ አላሙዲን  በወሰኑት ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ(ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን በሽልማት ለማንበሽበሽ ዝግጂቱን ጨርሷል;;
በመሆንም ይሄን መልዕክት ሼር ፎርዋርድ አድርጉ ተደራሽነቱን በበላይነት ላስፈፉ
1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
4ኛ እና 5ኛ ለሚወጡ ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ (ሞተር)
ቀጥሎ ላሉ 1000 እድለኞች የአመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በሗላ
👉 t.me/midrocinvestment  ይህን ፅሁፍ ለ60 እና ከዛ በላይ ወዳጂ ጓደኛዎ ግሩፕ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ60 በላይ ሼር ፎርዋርድ ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!

  t.me/MIDROCINVESTMENT  👈ይቀላቀሉ

Mereb: መረብ

14 Sep, 16:24


https://t.me/Hudamesjidtefseer?livestream

Mereb: መረብ

10 Aug, 18:46


ታላቅ ኢጅቲማዕ እና የዳዕዋ ኮንፈረንስ

በስልጤ ዞን በየ ዓመቱ ሲካሄድ የቆየውና ለረጅም አመታት ተቋርጦ የነበረው አመታዊ የ"ኢጅቲማዕና የዳእዋ ኮንፈረንስ" እነሆ በአላህ ፍቃድ ከፊታችን ጁመዓ ምሽት ጀምሮ በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ በታላቅ ድምቀት ይካሄዳል።

በፕሮግራሙ በስልጤ ዞን ለበርካታ አመታት ዒልምን ሲያስተምሩ የቆዩ ታላላቅ መሻኢኾች እንዲሁም አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚመጡ ተጋባዥ ዑለሞች እና ታዋቂ ዱዓቶች ይሳተፋሉ።

📆 ከጁምዓ ነሓሴ 06/2014 ዓ.ል እስከ እሁድ ነሓሴ 08/2014 ዓ.ል
(ለ 3 ተከታታይ ቀናት)

🕌 በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ በትልቁ(አቡበክር መስጅድ)

🖐 ማሳሰቢያ:

ከሩቅ አካባቢ ለሚመጡ እንግዶች የምግብ እና ማደሪያ መስተንግዶ ተዘጋጅቷል።

https://t.me/fewaidworabe

Mereb: መረብ

10 Aug, 18:46


ይኽንን መልክት ሙስሊም ወንድም እህቶች ሼር አድርጉት

Mereb: መረብ

10 Aug, 18:46


የክርስቲያኑ ወገን ጥያቄ 👉ቆይ ግን ግርም እሚለኝ ትርጉም ስተረጉሙ እዴት ነው እምተረጉሙት ግን ምግብ ግረዛ ከሴት መወለድ ምንማለት ነው እዲያው ይሄን ሁሉምያውቅ የለእዴ ሌላ ምክንያት ፈልጉ ይህ የክርስቶስን ጌትነት አያፈርሰውም በጣም ያልገባችሁ እና ያልተገለጠላችሁ ነገር አለ ፈልጉ በጣም ቢያንስ የጌታን ሁሉንቻይነት ልትረዱ ይገባል ሌላው ስለጌታ ፆታ ስለሽንት መሽናት መፀዳዳት አይወራም ለምን ካልሽኝ እየሱስ ሰው ያረገውን ሁሉ አርጐአል ከማግባት ሌላ ምክንያቱም ከሰው ነው የተወለደው አትሞኙ ሰውከሆነ እዴት አምላክ ሆነካልሽኝ መጀመሪያ ቃልነበር ቃልም በግዚአብሄር ዘድ ነበር ቃልም ሰው ሆነ ቃልም እራሱ እግዚያብሄር ነበር የሚለውን ከመፅሀፍ አውጭና ጥቅሱን በደብ አብቢ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ተርጉሚ ነፊሳ ኘሊስ አድነገር ልጨምርልሽ መፀሀፉ ላይ የሌለ ቃል መሰየም መገመት ማሰብ ለኔ ስተት ነው ለምሳሌ ጌታ ፆታ ምን ይሰራለታል ወድ ነው ሴት ነው የለም ምንማለት ነው አይጠየቅም መፀኃፍ ላይ ሰምቼም አላቅም ግን ጌታ በወንድ ስም አተ እጅ አቺ ተብሎ አልተጠራም
👇 👇 👇 👇
በማለት ለጠየቀው ክርስቲያን ወገን በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር ዒሣ የተሠጠ ምላሽ ክፍል 1
t.me/muhammedchannel

Mereb: መረብ

27 Jul, 19:12


فيلم Thor الجديد، من انتاج مارفل وديزني، لماذا تم منعه في بعض الدول؟

ملاحظة:
هذا المقطع لا أستطيع نشره في اليوتيوب والانستغرام والفيسبوك وبقية المنصات، بسبب دعمهم للشذوذ، لذا ساهم معي في نشر هذا المقطع بما تستطيع، في الواتساب والقروبات.. ولك مني الشكر.

Mereb: መረብ

11 Jul, 09:09


ባሉበት ሆነው የኮምፒውተር ትምህርት ይማሩ ...


ክፍያ.......በነጻ !

ክፍያ.......በነጻ !

https://t.me/abdu_pc

https://www.youtube.com/channel/UClXq1QhBaeSe2qeGkIsiD4w

Mereb: መረብ

09 Jun, 21:14


በሀገራችን የመጀመሪያው ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም

በሌሎች ሀገሮች አይተነው የተመኘነው እንደዚ አይነት ፕሮግራም በሀገራችን ለመጀመሪያ ግዜ ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል። ከ56 ሀገራት በላይ ተወካዮች የሚሳተፋበት ታላቅ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ለመወዳደር ለመዳኘት ለመደገፍ ወደ ሀገራችን የተለያዩ እንግዶች እየገቡ ይገኛሉ።

ማንም መቅረት የሌለበት ድንቅ ፕሮግራም ነው ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን መግቢታ ትኬቶች በዳሽን ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎች ያገኙታል።

የአንድ ሰው normal መግቢያ 500 ሲሆን vip 1000 ነው።

#እሁድን_በስቴድየም

🌀 share ይደረግ

Mereb: መረብ

30 May, 19:19


«የማህበረ ቅዱሳንና የሞዐ ተዋሕዶ ዲያቆናት ፣አባላትና ደጋፊዎች የመጅሊስ የበላይ ጠባቂ ሆኑ እንዴ? ወይስ ሳናውቀው መጅሊስ ለነርሱ ተላልፎ ተሸጠ ወይ?» ብለህ ልትገረም ሁሉ ትችላለህ።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

አንድ ነገር «ሕጋዊ» ወይም «ሕገ ወጥ» ለመባል ጉዳዩ ተመዝኖበት ይህ አቋም የተያዘበት ሕግ ሊኖር ግድ ይላል። መመዘኛው ሕግ (ሕግ፣ ደንብ፣ መመሪያ ወዘተ) ከሌለ አንድ ነገር በባዶ «ሕገ ወጥ» ሊባል አይችልም። እንዲሁ አንድ ተግባር ላይ ያለአንዳች ማስረጃ «ሕገ ወጥ» የሚል ስያሜ ብቻ በመለጠፍ እንድትቀበል የሚገፋፋ አካል ካለ ያ አካል «ሕገ ወጥ» ወይም «ሕጋዊ» እያለ ያለው ከግለሰባዊ ፍላጎቱ ተነስቶ ነው ማለት ነው። የተጣሰ ሕግ ሳይሆን «ሕገ ወጥ» ብሎ መፈረጅ ራሱ ሕገ ወጥ ነው።

በየትኛውም ደረጃ ያለ ግለሰብ ፍላጎቱን ወይም አቋሙን እርሱ «ሕገ ወጥ» ብሎ ስለፈረጀ ብቻ ሕገ ወጥ እንዲሆንለት የሚሻ ከሆነ ያ አካል ስለሕግ ደንታ የሌለው፣ በሕግ ቃላት ሽፋን ፊውዳላዊ አሠራሩን እውን ለማድረግ እየተጋ ያለ አካል ነው ማለት ነው። የእርሱንም ንግግር እንዳለ ተቀብለው አብረው «ሕገ ወጥ» የሚሉ ሰዎች፣ የመንግስት አካላትም ሆነ ሚዲያዎች ካሉ ለህግና ተቋማዊ አሰራር ደንታ የሌላቸው፣ ወይም የግለሰቡ አቋም ከእነርሱ ፍላጎት ጋር ስለገጠመ ብቻ የሚናገሩ መሆናቸውን መረዳት አይከብድም።

ስለአንድ ተቋም እውቀቱና መረጃው የሌለው ማንኛውም አካል አቋም ከመያዙ በፊት ስለጉዳዩ ተቋማዊ ሕጉንና ደንቡን፣ የስልጣን ተዋረዱንና በሕግ የመወሰን መብት ከተሰጣቸው አካላት መካከል የብዙኃኑ አቋምና ውሳኔ ምን እንደሆነ ማየት ይገባል። በመጅሊስም ጉዳይ መሆን ያለበት ይኸው ነው።

መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ፣ ሥራ አስፈጻሚና መሪ አለው። ከመሪው ይልቅ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ ከሥራ አስፈጻሚዎች ደግሞ ጠቅላላ ጉባኤው ሥልጣናቸው ከፍተኛ ነው። ከጠቅላላ ጉባኤው ደግሞ ብዙሃኑ የደገፉት ሀሳብ ከተቃረኑት በተሻለ ተቀባይነት አለው። በግልጽ አነጋገር ከመጅሊስ መሪ ሐጂ ዑመር እድሪስ ይልቅ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ ከሥራ አስፈጻሚዎቹ ይልቅ ደግሞ የጠቅላላ ጉባኤው የበለጠ ስልጣን አላቸው።

ይህን ሳያከብሩ ሐጂ ዑመር አሁን እያደረጉ እንዳሉት ከጠቅላላ ጉባኤው አብላጫ ድምጽ «በላይ ነኝ» ወይም በሥልጣን የሚበልጣቸውን «የጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ ሕገወጥ ነው። ሕጋዊው እኔ ነኝ» ሲሉ «በየትኛው ሕግ?» ብለህ ብትጠይቅ የሚያቀርቡት መረጃ የላቸውም። ያላቸው «የእገሌ ጎራ መሪ ነኝ፤ በርካታ ሚዲያዎች፤ ፖለቲከኞችና ድርጅቶች ይደግፉኛል፤ ተሰሚነት አለኝ፤ እኔ የምለውን የሚሰሙ ተከታዮች አሉኝ» የሚል ማን አለብኝነት ብቻ ነው።

በመጅሊስ ጉዳይ ተቋማዊውን አሠራር፣ የሕግ የበላይነትንና የሕዝበ ሙስሊሙን ፍላጎት ስታነሳ ጉዳዩን በሙፍቲ ግለሰባዊ ስብዕና መለካት የሚፈልጉ፣ ግራ ቀኙን ሰምተውና አመዛዝነው «እውነቱ የቱ ጋር ነው?» ብሎ አቋም ከመያዝ ይልቅ ሁለት ሦስተኛዎቹን የመጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ አባላት ዑለሞች ድምጽ ባላወቀ የሚያልፉ ሰዎች አሉ። የክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤቶችን ውሳኔዎችን ተቃርነው፣ ከ2004 ጀምሮ በይፋ ሕዝበ ሙስሊሙ «መሪዎቼን በነጻነት የመምረጥ መብቴ ይከበርልኝ» ብሎ ሲያደርጋቸው የነበሩትን ትግሎችንና የተከፈለውን ዋጋ ጭምር ከቁብ ሳይቆጥሩ ጉዳዩን አለባብሰው ለማለፍ ይሞክራሉ።

በተለይ ደግሞ ያንን ትግል ደግፈው የነበሩ አንዳንድ ሚዲያዎችና ግለሰቦች ጉዳዩን ከተቋማዊ ጉዳይነት ይልቅ ቡድናዊና ግለሰባዊ በማድረግ በሚዲያ ብቻ በሚያውቋቸው ሙፍቲ ንግግር አስታክከው፣ በጥልቅት በማያውቁት የሙስሊሙ ጉዳይ በጭፍኑ ሰምጠው ከመግባት አልፈው ከእውነታው ተቃራኒ የመቆም አዝማሚያ ማሳየታቸው ከጅምሩም የሕዝበ ሙስሊሙን ትግል የደገፉት በጊዜው እነርሱ ሊጥሉት ይፈልጉት የነበረውን የኢሕአዴግን መንግስት «በማዳከም ረገድ ያግዘናል» በሚል ሀሳብ እንጂ ለእውነት፣ ለነፃነትና ለዲሞክራሲ ከመቆም እንዳልነበር ግልጽ እየሆነ ነው።

በእርግጥ «ሙፍቲን እንደግፍ» በሚል በቤተ ክርስቲያን አካባቢ ኮሚቴ ሲቋቋም «ይህ ጉዳይ የሙስሊሞች ነው፤ እኛን አይመለከትም» ብሎ አካሄዳቸውን የተቃወመ ክርስቲያን ወዳጄ ስለጉዳዩ ከወራት በፊት ቀድሞ መረጃውን አድርሶኝ ነበር። እሱን መሰል ቅን ወዳጆቼና ቤተ ክርስቲያናቸው እንድትጠናከርላቸው የሚሹ በርካታ ክርስቲያኖች ለራሳቸው የሚፈልጉትን ተቋማዊ አንድነት «ለመጅሊሱ ይጠላሉ» ብዬ ማሰብ አልችልም። እንደውም ሰሞኑን ጋዜጠኛ ፋሲል የኔ ዓለም ከዚሁ ጋር ተመሳሳይ አቋሙን ገልጿል። እንደሚከተለው ጽፎ ነበር...

«ለሙስሊም ወገኖቼ የማስተላልፈው አንድ ነገር ነው። የሃይማኖት ተቋማት መጠናከር ለአገር ሰላምና መረጋጋት የሚኖረው ጥቅም ከፍተኛ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በመከፋፈሉ ቤተክርስቲያኗ እና ኢትዮጵያ ምን ያክል ተጎድተው እንደነበር የምታውቁት ነው። የእናንተ መጅሊስ ከሁለት መከፈልም ተቋሙንም ሆነ አገርን በከፍተኛ ደረጃ ይጎዳል። ስለዚህ የማንንም ጣልቃ ገብነት ሳትሹ፣ ችግራችሁን በራሳችሁ ለመፍታት ሞክሩ። እንኳንስ አንድን ተቋም አገር መምራት የሚችሉ ብዙ ሙስሊም ሊቆች አሉ። ተጠቀሙባቸው።»

ሆኖም ሰሞኑን በገሃድ እንደሚታየው ማኅበሩ አካባቢ ያሉ ጽንፈኛ ሰዎችና ሚዲያዎች የሙስሊሙ ተቋም መዳከም ለእነርሱ የጥንካሬ ምንጭ የሚሆን መስሏቸው ድንበር ተሻግረው በሙስሊሙ መጅሊስና ተቋማዊ መብት ጉዳይ «ዲያቆን» የሚለውን ማዕረጋቸውንና ገለልተኛ መስለው በሚዲያ ዘርፍ የወሰዱትን ስምሪት ረስተው እንደ አንድ ኡስታዝና ሙስሊም አክቲቪስት በሚዲያ ሲፈተፍቱ ማየት ያሳፍራል።

አንተ ሙስሊሙ ይሉኝታ ቀፍድዶህ በተቋምህ መጅሊስ ጉዳይ ባይተዋር ሆነህ ስትሽኮረመም እነሱ በአንተ ተቋም ይራኮታሉ። «የማህበረ ቅዱሳንና የሞዐ ተዋሕዶ ዲያቆናት ፣አባላትና ደጋፊዎች የመጅሊስ የበላይ ጠባቂ ሆኑ እንዴ? ወይስ ሳናውቀው መጅሊስ ለነርሱ ተላልፎ ተሸጠ ወይ?» ብለህ ልትገረም ሁሉ ትችላለህ።

በሃይማኖታቸው ሳይሆን በሰው ሃይማኖት መልካምና የተሻለ ነገርን ከመመኘት በዘለለ ጣልቃ በመግባት ለሕዝበ ሙስሊሙ ሳይሆን ለራሳቸው ማን እንደሚጠቅማቸው ስሌት በመስራት «ሙፍቲን እንደግፍ» ብለው በኮሚቴ ደረጃ ተዋቅረውና ተናበው እየሠሩ ያሉ አካላት ፍላጎታቸው ከምን አስተሳሰብ እንደመነጨ ይገባኛል። ፍላጎታቸው ከሃይማኖት ስለሚዘል «ጥቅማችንና ፍላጎታችን ያለበት ጉዳይ ሁሉ ጉዳያችን ነው» በሚል መርህ የሚመሩ፣ «ድንበራችን ጥቅማችን ያለበት ድረስ ነው» በሚል አተያይ የተቀረጹ ቡድኖች ናቸው። በሙስሊሙ መጠቀሚያነት ማራመድ የሚሹት ፖለቲካዊ ዓላማ እውን የሚሆነው ደካማ፣ ልፍስፍስና ሽባ መጅሊስ ሲኖር ነው። ይህን ፍላጎታቸው እውን እንዲሆን አውቆም ይሁን ሳይገባው በመጅሊስ መጠናከር ላይ እንቅፋት የሆነን አካል ባላቸው ስልጣን፣ በሚዲያና በተለያዩ መልኮች ይደግፋሉ። ሙፍቲም በመጅሊስ ጉዳይ «ከጎናችን ቁሙ» ብለው ለክርስቲያኖች ጭምር ጥሪ ማድረጋቸው «ጥሪ ቀርቦልናል።» በሚል በግልጽ የችግሩ አካል ሆነው ለመቆም የተመቻቸው ይመስላል።

Mereb: መረብ

19 May, 17:40


ወገኖቻችን ምን እያደረጉ ነው ያሉት?

ወገኖቻችን የአልሞት ባይ ተጋዳይ መንፈራገጥ ላይ ናቸው። ቡጭሪያቸው ወዲያም ወዲህም ነው። ያገኙትን ይነከሳሉ፣ ያረፈደ ብልጠታቸው እስላሙን የጦስ ዶሮ አድርጎ በሴራ ለማስበላት ብዙ ሞክረው ቀላል በማይባል ደረጃ ተሳክቶላቸዋል።

ይዞ ሟችነት እንዲህ ነው! ያላቸው አማራጭ ሁለት ነው። የገርገራ (የጣዕረ ሞት) ጊዜን ማራዘም (Decreasing at a decreasing rate) ላይ መሰንበት! ከመሞት መሰንበት! አሊያም እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀልን መርህ አድርጎ ይዞ ሟችነት ላይ ምንችክ ማለት!!

ወዳጄ የክርስቲያን አክራሪነት እያስደነገጠህ ከሆነ አይግረምህ ነገሩ “ሀከዛ” ነው!

ግና መፍትሄው ምንድን ነው ካልከኝ አድምጠኝ።

የግሪቫንስ ፖለቲካ የሚባል አለ። የመጥፋት፣ የመረሳት ስጋት ያለባቸው አካሎች ወደ ተረትነት ከመቀየራቸው በፊት ማንኛውንም ነገር ያደርጋሉ። እሪሪሪታው እየየየው ይቀጥላል። ዓላማው መንፈሳዊ ሳይሆን ብሶተኛ፣ የተበዳይነት ስሜትን ያዳበረ በቀለኛ ኃይልን መሰብሰብ ብቻ ነው። ይህ ተወገርኩ ተቀጠቀጥኩ፣ ነደድኩ እየየው ለሚዲያ ማሳያ ይፈልጋል። በደሉ እውነተኛ ከሆነ እውነተኛ ታጋዮችን ያፈራል። ቤተ-ክርስቲያኗ ብትነጥፍ እንኳን እየተበደለች ከሆነ አላህ ከውስጧ በደልን የሚገፈትሩ ወንዶችን፣ ትውልዶችን ይፈጥራል። አላህ ሃይማኖትህን ሳይሆን መበደልህንና ጥረትህን ነው የሚመለከተው።

ግና እሪታውና ኡኡኡታው ማሳያ አልባ፣ ሀቅ የከዳው የሴራ ጩኸት ከሆነ ጊዜ ያከስመዋል። ግና በራሱ አቅም ማንሰራራት የተሳነው ያገኘው ጋር በመጋጨት፣ በመደቆስ፣ በመገፋት ውሥጥ እሮሮ የኳተረው አቅም ሆኖ ቀስ በቀስ ተመልሶ ለመምጣት “የጠላት ያለህ!” እያለ ይቦጭርሃል! ስለዚህ ወዳጄ እስከመጨረሻው ዝምብለህ ልታካትማቸው ከፈለግክ በፍጹም በፍጹም እትንካቸው፣ የመበደልን ጉልበት አትስጣቸው! ብቻ ይዘውህ እንዳይሞቱ ራስህን ከቻልክ ከጦስ ዶሮነት አግልል፣ ካልቻልክ ራስህን ተከላከል! ከዚያ ያለፈ ዝምምምምም በላቸው! ያኔ ልጆቻችን በተረት ተረት አሊያም ታሪክ መጽሀፍ ላይ ያውቋቸዋል። እነሱም የማይቀረውን ተፈጥሯዊ ሞታቸውን ከብዙ መንፈራፈር በኋላ ይሞታሉ። ያኔ የሮም ታሪክ ራሱን ይደግማል! ደወልና ደዋዩ ብቻ ይቀሩና ታርፋለህ!! እናም አትንካቸው! አጀንዳም አታድርጋቸው! ረስተሃቸው ዝምምም ብለህ በራስህ ላይ ሥራ!!