ሸገር ዲሽ Software✌️ @shegardishsoftware Channel on Telegram

ሸገር ዲሽ Software✌️

@shegardishsoftware


All Dish Risiver software

ሸገር ዲሽ Software✌️ (Amharic)

ሸገር ዲሽ Software✌️ ከላይ እና አፕሊኬሽንን የጉዞ ፋይሎችን እና ቼንአለን መጨረሻ ለመሸጥ ያለው እና አዳዲስ ስእሎችን የመረጡት መረጃችን። አዳዲሱን ለመጠቀም ማስታወሻዎችን ለማድረግ እና ማሳወቅ በማሳወቅ ይሁኑ። ሸገር ዲሽ Software✌️ እናዝናለን ሸገር ራዲዮን ያዳምጡ።

ሸገር ዲሽ Software✌️

12 Feb, 12:52


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Net Audio (ማንኛውም ቻናል እያያችሁ ሪሞታችሁ ላይ Audio Button ስትነኩ የተለያዩ የራዲዩ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ትችላላችሁ ለምሳሌ ብስራት ራዲዮ, ሸገር FM, ኢትዮ FM 107.8, JFM 106.7, ትርታ ራዲዮ, ጣዕም ራዲዮ, አራዳ FM, አዋሽ ራዲዮ, 97.1, EBC Radio, EBC 104.7, OBN Radio, VOA አማረኛ, DW አማረኛ, Solar Music, የኔ Vibe, Ethiopicalink, Ethio Best, እሪበከንቱ, ጃኖ ራዲዮ, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ኦርቶዶክስ መዝሙር2, ፕሮቴስታንት መዝሙር, ፕሮቴስታንት መዝሙር2, Habesha Menzuma, Habesha Neshida, የቤኪጃ ሙዚቃ, የቤኪጃ ሙዚቃ2, የቤኪጃ መረጃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ ከ 18+, እንግሊዘኛ ሙዚቃ2, የስልጤ መንደር ወዘተ...)
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
11_2_2025
V
3.13

ሸገር ዲሽ Software✌️

10 Feb, 16:44


💸 USDT መሸጥ የሚፈልግ ካለ እገዛለሁ!

 
❤️USDT ለመሸጥ ስመጡ ያላቹን  SCREENSHOT መላክ አለባቹ ከዛ ዋጋ ተናገሩ ።

ከዛ ውጪ USDT ለመሸጥ ነው ትገዛለክ ወይ ስንት ነው ምገዛው የመሳሰሉ ጥያቄዎች አላስተናግድም።

➡️  4ት usdt  ወይም ከዛ በላይ ያላቹ ብቻ የምገዛው።

➡️ለመሸጥ ስትወስኑ ብቻ
📱 @Must08 በኩል ያናግሩኝ

❤️ብራቹን በ Telebirr or CBE የፈጠነ የምልክላቹ።✌️

Call +251912341710

ሸገር ዲሽ Software✌️

06 Feb, 10:16


❗️❗️ይሔ የ LEG N24+ JAGUAR HD ሪሲቨር Software ነው

What's New👀
📹FIX YOUTUBE
💸add NEW UI SYSTEM
🛒FIX SOMEBUGS

06/02/2025

ሁሌም አዳዲስ software የሚለቀቁበትን ይህንን Link Join ብታደርጉ ተጠቃሚ ትሆናላችው 🫴🫴
➡️ @ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

04 Feb, 16:58


🙂አልፎ አልፎ ለምትጠይቁኝ ለማስታወስ ያክል ነው🙂

🛰 🔛 🇦🇪 Al Yah 1 52.5° East

🇹🇯 🔛 Football HD (tjk)
📍 🔛 11785 H 27500 3/4
🔑 🔛 12 34 00 46 AB CD 00 78🔓

🇹🇯 🔛 Varzish Sport HD (tjk)
📌 🔛 11785 H 27500 Auto
🔑 🔛 03 A0 1B BE 20 C1 6D 4E🔓

🌟 @ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

02 Feb, 09:18


😎ማንኛውም Server በ 2/3 ደቂቃ ለማስሞላት እኛን ብቻ አናግሩ ዲሽ ባለሙያዎች በማንኛውም ሰዐት ልካቹ በፍጥነት ለማስከፈት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ✌️

✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ

✔️TeleBirr ➡️+251913064008

✔️ CBE Birr +251913064008

   
✔️ንግድ ባንክ   
            1000280375547
              Sani Mustefa Ali

አስቸኳይ ከሆነ
+251912341710 ይደውሉ

@ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

31 Jan, 15:50


🙂24H Sport የ 6 ወር የ 1 አመት ባላቹበት ሆናቹ በፍጥነት ለማስሞላት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ ብቻ ይጠቀሙ።

LEG N24 Pro iron

Popular T40 Pro

Popular T40 Extreme


✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ

✔️TeleBirr ➡️+251913064008

✔️ CBE Birr +251913064008

    ✔️ንግድ ባንክ   
            1000280375547
              Sani Mustefa Ali

አስቸኳይ
ከሆነ +251912341710 ይደውሉ

@ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

27 Jan, 14:47


👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል

❗️ማሳሰቢያ❗️
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

27 Jan, 14:46


👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል

❗️ማሳሰቢያ❗️
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

27 Jan, 07:32


👆👆✔️ይሔ የሁሉም LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24new  አዲስ software አጫጫን የሚያሳይ Video ነው ለባለ1 እና ባለ 2 Tuner ለሚቀበሉ

➡️Software ከፈለጋቹ https://t.me/ShegarDishSoftware/5192 ⬅️⬅️ይሄን ሊንክ ይንኩ

➡️ ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር ነው  SPTV  በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም  ያስችለናል ።

➡️Quality የሚዘጋው ችግር ተስተካክሏል👌

⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ

📹 youtube  በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል
😎 add Vip & Af Vip
😎 Apollo Iptv
🇨🇦 Sptv ለማስሞላት
@Must08 / @Must08 / @Must08
ሁሌም አዳዲስ የ ሁሉንም ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ🫴🫴
@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

26 Jan, 12:53


New software
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K

What's
🆕
➡️FIX SDS amos እና osn ያለ ኢንተርኔት እንዲሰሩ ማድረጊያ
➡️ADD New UI ( New background Color )
➡️fix some Bugs
@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

25 Jan, 18:23


🙂SPTV ተጠቃሚዎች Sptv ማለቁን ወይም ምን ያህል ጊዜ እንደሚቀረው ለማወቅ ከፈለጋቹ Video ተመልከቱ ቼክ አድርጉ።

@ShegarDish08 ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

24 Jan, 18:59


🙂LEG ሪሲቨሮች ላይ AMOS ፣ VIP  OSN እና ሌሎችን በሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን ለመክፈት ማድረግ ያለብን ነገሮች ዛሬ በተዋረድ እናያለን ።

LEG N24 Pro Max
LEG N24+ forever
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4k እነዚህ ሪሲቨሮች server active ለማድረግ ሪሞቱ ላይ
Page+ 1111 በመንካት Server hide የሆነውን ON አድረገን Unhide ማድረግ ከዛ server setting የሚል List 3ኛ መስመር  ላይ ያገኛሉ ከዛ ውስጥ በመግባት LEG N24 max እና LEG N24+ forever ከሆነ URL 10 ላይ ሪሞቱ አረንጓዴ ከለር በመንካት connect እስኪደርግ ወይም Expird date እስኪያሳየን መጠበቅ 
LEG ULTRA JAGUAR 4k ከሆነ URL 40 ላይ Connect እስኪያረግ ወይም exp ቀን እስኪያሳይ መጠበቅ ሌላው
ይህ ሪሲቨር ከሌሎቹ የሚለየው SDS ወይም ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ከፈለጉ server setting ላይ SDS የሚልውን ON በማድረግ  መጠቀም ይችላሉ ስለ sds አሰራር ካሁን በፊት የለቀቅነው መረጃ አለ እሱን ተመልከቱ ወይም ቀጣይ እንለቃለን🙏

LEG N24 Pro Max Prime  ይህ ሪሲቨር ከላይ እንደጠቀሰኳቸው ሁኖ ግን መጀመሪያ ሪሞቱ ስለሚለይ F1+1111 በመንካት server Unhide ማድረግ ትችላላችው ሌላው ደግሞ ሪሞቱ ከላይ በጠቀስኳቸው ስለሚሰራ በነሱ ሪሞት ከሆነ ደግሞ Page+ 1111 መጫን ማስተካከል ትችላላችው

LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር ሰርቨር List ለማግኜት software መጫን እና factory reset ማድረግ ከዛ menu ውስጥ server List ይመጣላችኃል  ይህ እንደ LEG ULTRA Jaguar 4K ሁሉ SDS ስለሚሠራ sds List ለማግኘት audio+1111 በተንን በመጫን  sds server ማግኜት ይችላሉ።

LEG N24 Pro
LEG N24 Pro Iron
LEG N24 Pro Iron Prime እነዚህ ሪሲቨሮች
ሰርቨር active ለማድረግ Menu
🟥 multimedia 🟥 serveሩ hide ከሆነ 🟥 ሪሞት ላይ 1506 መንካትና የፈለጋችሁትን ሰርቨር active ማድረግ ።
የሚቀበሉት ሰርቨሮች ዝርዝር VIP ፣ Nashare ፣ Gshare Plus ይቀበላል ሁሉንም በጥራት ይሠራል።

LEG N24+ Plus በዚህ ሪሲቨር ላይ ሰርቨር active ለማድረግ Menu🟥  setting🟥 ሰርቨሩ hide ከሆነ (xcam የሚል ከሌለ ) ሪሞቱ ላይ 1512 በመጫን unhide ማድረግ እና Xcam List እንዲመጣ ማድረግ
የሚቀበለው server ዝርዝር Nashare እና Gshare Plus ናቸው


LEG H14 M18  N24 old እነዚህ ሞዴሎች software መጫን በቂ ነው 
Gshare Plusም ይሠራል funcam እንዲቀበል ማድረግም ይቻላል

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Jan, 19:26


LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል  እንይ :-
LEG N24+ FOREVER
LEG N24+ ULTRA JAGUAR
LEG N24 PRO MAX
LEG N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው
መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው
በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power swicth ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ  ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል ::

LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር sofware  fileu አሁን ካሉ ከሁሉም ሪሲቨሮች በላይ (37MB )ስለሆነ  አንድ folder በመክፈት ስሙንም  files በማለት የሪሲቨሩን የመጨረሻ software ደግሞ Gxrom.bin በማድረግ folderu ውስጥ ማስገባት ከዛ በኋላ ፍላሹን ስክተን የጀርባውን Power swicth on ማድረግ ወዲያው ደግሞ የፊት ለፊቱን Power በተን ጫን ብሎ መያዝ መቁጥር ሲጀምር  መልቀቅና ቆጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛ በራሱ ይበራል


@ShegarDishsoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Jan, 15:27


✔️ EthioShare ወደ Funcam የተቀየሩትን ሪሲቨሮች Online Update አድሮጋቹ YouTube መጠቀም ትችላላቹ
➡️YouTube እንዲሰራ ተደርጓል
➡️Apollo iptv ተሻሽሏል
➡️New IU Styl

ነገር ግን
➡️ETv pro & MY HD & አይሰሩም

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

22 Jan, 08:27


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD SMART
GOLDSTAR 7700HD SMART
GOLDSTAR 7800HD SMART
GOLDSTAR 7900HD SMART
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
EthioShare ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው
2. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ)
3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል

@ShegarDishSoftware
VF21894 20_1_2025

ሸገር ዲሽ Software✌️

21 Jan, 10:58


👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android Receiver የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, Eutelsat 36°E, Yahsat 52°E, Nss 57°E አዳዲስ ቻናሎች ዝርዝር የያዘ ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishSoftware
21_1_2025

ሸገር ዲሽ Software✌️

21 Jan, 10:38


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
21_1_2025
V
3.12

ሸገር ዲሽ Software✌️

21 Jan, 10:31


👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥Fix Some Bug
🔥 ወደጎን አቅጣጫ ስትነኩበ 10 በ 10 ቻናል ዝርዝር ያሳያል
🔥 ETV Package Still Under Fixing
21_1_2025 V3.2.0
@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

21 Jan, 07:58


👆👆👆ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Update New UI

👁ማሳሰቢያ👁
SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም
ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ
@ShegarDishSoftware
20_1_202
5

ሸገር ዲሽ Software✌️

21 Jan, 07:58


👆👆👆ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Original UI SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@ShegarDishSoftware
20_1_202
5

ሸገር ዲሽ Software✌️

18 Jan, 18:43


👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት


@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

17 Jan, 10:22


🫡✔️SPTV 1 HD and SPTV 2 HD ቻናሎች ዛሬ አርብ ነገ ቅዳሜ የሚያሳዩት ተጠባቂ ጨዋታዎች

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / Gshare /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

16 Jan, 13:51


🔤🔤🔤🔤
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
ረሲቨሮች የሚሆን
Software ነገ የምንለቅ ይሆናል መልካም ቀን👍

ሸገር ዲሽ Software✌️

16 Jan, 11:19


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል

@ShegarDishSoftware
16_1_2025
V179

ሸገር ዲሽ Software✌️

16 Jan, 11:18


👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል
@ShegarDishSoftware
16_1_2025
V179

ሸገር ዲሽ Software✌️

16 Jan, 11:17


☄️☄️☄️
🙂መልካም ዜና ለ
GOLDSTAR 9000 Ghost
LIFESTAR 9090HD Diamond
ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን

ሸገር ዲሽ Software✌️

15 Jan, 07:35


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
15_1_2025
V
3.11

ሸገር ዲሽ Software✌️

15 Jan, 07:34


👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Added RF Out
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
15_1_2025
V
3.11

ሸገር ዲሽ Software✌️

11 Jan, 14:22


👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Fix Some Bug
18_7_2024 V3.1.6

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

11 Jan, 06:34


😎ለ Server Reseller -🙂 Binance ካላቹ Account ከኔ የከፈታቹ ያለምንም Fee ወይም ተቆራጭ ከ50 Mango Coin 🥭 ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ!

1USDT= 1 🥭 Coin

Inbox
✉️ @Must08 ⬅️አናግሩኝ

ሸገር ዲሽ Software✌️

09 Jan, 19:07


🚫ማሳሰቢያ 🚫
✔️አዲሱ NOVA Tv Software
ከ EthioShare ወደ Funcam ለተቀየሩት ሪሲቨሮች አይሰራም  ያልተቀየሩት ላይ ብቻ ነው የሚጫነው የሚሰራው።

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

09 Jan, 12:11


👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን (Default resolution በራሳችሁ set አድርጋችሁ) እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት ጥራቱን ማስተካከል ትችላላችሁ) በተጨማሪም እራሱ currently እንዳለው ኢንተርኔት Speed automatically እየቀያየረ እንዲያሳይችሁ ከፈለጋችሁ optimization የሚለውን on አድርጉት
2. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል

@ShegarDishSoftware
VF21789 9_1_2025

ሸገር ዲሽ Software✌️

09 Jan, 12:11


👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
💐SUPERSTAR 95HD SMART
🌻SUPERSTAR 96HD SMART
🌹SUPERSTAR 97HD SMART
🌾SUPERSTAR 98HD SMART
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ)
2. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR.... TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል

@ShegarDishSoftware
VF21791 9_1_2025

ሸገር ዲሽ Software✌️

09 Jan, 10:09


🤩 መልካም መረጃ ለሁሉም EthioShare ረሲቨር ተጠቃሚዎች LIFESTAR ካንፓኒ ለሁሉም ከታች ለተዘረዘሩት ረሲቨሮች ነፃ NovaTv ሰርቨር የእድሜ ልክ የሚያገለግል በአዲሱ 2025 አመት ሰጥቷል ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው ጥቅሙም የሀገር ውስጥ እና ተፈላጊ የውጪ የሳተላይት ቻናሎችን ያለ ዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መጠቀም ያስችላል በቅርቡም አዲስ አበባ ውስጥ ዲሽ መስቀል ይከለከላል በተለይ ደግሞ የጋራ መኖሪያ ላይ ይሔንን ቀድሞ የተረዳው LIFESTAR ከጊዜው ጋር ይሒዱ ብሎ በአዲሱ አመት አዲሱን ዘመናዊነት ጀባ ብሏችሗል እናመሰግናለን LIFESTAR

አዲሱን Official Nova TV Software አስር ተለቋል🫴🫴🫴

🍭LIFESTAR 1000HD Platinum
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
💐SUPERSTAR 95HD SMART
🌻SUPERSTAR 96HD SMART
🌹SUPERSTAR 97HD SMART
🌾SUPERSTAR 98HD SMART
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8

ሸገር ዲሽ Software✌️

06 Jan, 07:32


👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200& 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD 96/97/98 HD SMART

አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ነው።
What's New
🔥Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
👁አጫጫኑ👁
ከዚህ ቀደም መቀየርያ ሶፍትዌሩን ላልጫናችሁ ብቻ አጫጫኑ መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለተወሰነ ደቂቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን ሰርቨር በ serial number ማስሞላት ነው

@ShegarDishSoftware
12_8_2024
V
2.16

ሸገር ዲሽ Software✌️

05 Jan, 14:03


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
🔥 Support FuncamPlus V146 IKS
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
6_8_2024
V
3.08

ሸገር ዲሽ Software✌️

05 Jan, 06:39


🤩ኢትዮሳት ቻናሎችን  በCANAL+ ዲኮደር ሪሲቨር መጠቀም ትችላላቹ
https://youtube.com/watch?v=4_UZfHu9IPI&feature=shared

ሸገር ዲሽ Software✌️

04 Jan, 11:11


👆✔️ይሔ የሁሉም LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24new አዲስ software ነው ። ለባለ1 እና ባለ 2 Tuner ለሚቀበሉ

➡️ ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር ነው SPTV በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም ያስችለናል ።

➡️Quality የሚዘጋው ችግር ተስተካክሏል👌

⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ ምክንያቱም ካሁን በፊት የምትጠቀሙት ሰርቨር ስለማይኖር ።

📹 youtube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል
😎 add Vip & Af Vip
😎 Apollo Iptv
🇨🇦 Sptv
ሁሌም አዳዲስ የLEG ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ🫴🫴
@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

04 Jan, 11:11


🚫ማሳሰቢያ 🚫
Software ስትጭኑ Upgrade Fail ካላቹ  Information ገብታቹ በሪሞት 🛑 በተን ከዛ 112 ንኩ ይጭንላቹኃል።

@ShegarDish08  ሸገር ዲሽ ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

04 Jan, 07:29


😎SPTV ተመልሷል Enjoy it

👍የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች
✔️SPTV / VIP /  24H Sport / Amos / Funcam / Forever / Apollo / Gshare / EthioShare / Etv pro iptv / MY HD / E-vission pro ሁሉም አለን

Online ነኝ
✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ


አስቸኳይ
ከሆነ +251912341710 ይደውሉልኝ።

ሸገር ዲሽ Software✌️

02 Jan, 17:04


I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index1230.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1722184804351104&inviterId=978420020377605&language=en&campaignType=christmas&time=Jan-01-2025-Jan-07-2025

ሸገር ዲሽ Software✌️

29 Dec, 19:27


🤩መልካም ዜና Amos 4w ተጠቃሚዎች Sport 1HD & 5 Sport HD & One HD ተመልሰዋል።
https://youtube.com/shorts/eVLDAj0y7OI?feature=shared

ሸገር ዲሽ Software✌️

28 Dec, 16:01


📣CANAL +  የነበሩ ሀገርኛ ቻናሎች እየሰሩ አደለም ስርጭታቸውን ያቆሙ ይመስለኛል።

😒ሀገረኛ ቻናሎችን ከ Nilesat ጋር በ አንድ ሰዐን የመጠቀማችን ነገር ያበቃ ይመስላል😔

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

27 Dec, 07:46


👆👆Update MangoPay Application

✔️SPTV / VIP / Funcam / Forever / Apollo ለመሙላት የምንጠቀምበት App ነው።

➡️Resellers ለመሆን የምትፈልጉ ዲሽ ባለሙያዎች ብቻ የፈለጋቹትን User Name & Password ላኩልኝ Account
እከፍትላቹኃለው።
@Must08 አናግሩኝ Coin ከኔ ገዝታቹ መሙላት ትችላላቹ።

@Must08 ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

26 Dec, 06:01


🔥መረጃ
🔥LifeStar & GoldStar & SuperStar ሪሲቨሮችን ከ EthioShare ወደ Funcam የተቀየሩትን ሪሲቨሮች ወደ EthioShare ወደ በፊት መመለስ ፍላጎት ያላቹ እኛ ጋር በማምጣት Software እና EthioShare የ 1 አመት ማስጫን ማስሞላት ትችላላቹ ይመቻቹ።

❤️ስለሪሲቨሮች Hardware ሆነ Software ችግር እኛ ጋር መፍትሄ ያገኛሉ✌️❤️

❤️ለጀለሶቻቹ ዲሽ ባለሙያ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ዲሽ ባለሙያዎች Share አድርጉላቸው❤️

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

24 Dec, 19:59


👆👆 ይሔ የ
MediaStar 2727 Mini Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Add SPTV  Channel
@ShegarDishSoftware
24_12_2024

ሸገር ዲሽ Software✌️

24 Dec, 19:53


👆👆 ይሔ የ
MediaStar 2525 Mini Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Add SPTV  Channel
@ShegarDishSoftware
24_12_2024

ሸገር ዲሽ Software✌️

24 Dec, 09:28


👆👆የሁሉንም ቻናሎች ድርድር ያያዘ software ለ LEG N24 Pro iron & N24 Plus & Popular & VAR & Vanstar Pro ሪሲቨሮች
➡️All Amos 4w Ch sport 1HD ጨምሮ
➡️24h sport 51.5E
➡️All Nilesat
➡️All 36E
➡️All ethio sat NSS 57E
@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Dec, 18:46


❤️የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ @Must08
➡️ VIP Full Package
የ 3ወር የ 6ወር ነ 1 አመት
➡️ AF-Vip African Vip ከ 1ወር 3ወር 6ወር 1 አመት
➡️ SPTV    1ወር       350ብር
➡️ SPTV    3ወር        750ብር

❗️ ከ EthioSare ወደ Funcam የሚቀየሩት ዋጋ ይጨምራሉ❗️
➡️ SPTV    1ወር       400ብር
➡️ SPTV    3ወር        850ብር

➡️ 24H Sport 6 ወር 800ብር
➡️ 24H Sport 1 አመት 1300ብር
➡️ ETV PRO Android 15 Month 1100ብር
➡️ ETV PRO Receiver 15 Month 750ብር
➡️ Forever + Apollo5 1 Year 2200ብር
➡️ Forever 1 Year 1750ብር
➡️ Apollo5 1 Year 1900ብር
➡️ EthioShare 1 Year 750ብር
➡️ Funcam 1 Year 1150ብር
➡️ Funcam + Apollo 1 Year 1250ብር
➡️ Super G-Share 1 አመት   850ብር
➡️ Super G-Share 6 month 600ብር
➡️ MyHD IPTV 15 Month 700ብር
➡️ Forever SDS 1 Year 2000ብር

👍ለማስሞላት በቴሌብር Or ንግድ ባንክ  1000280375547 SANI Mustefa Ali ወይም TeleBirr  0913064008 ሣኒ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ
ፎቶ አንስታችሁ
✔️ @Must08 ✔️ላይ መላክ ብቻ ነው።

🚫ማሳሰቢያ🚫
  ከ አጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ


@ShegarDish08       ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Dec, 11:02


👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000HD Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app"
የሚለው ተስተካክሏል
2. Fix YouTube Kids
3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል
5. Online Update Option ተካቷል አዳዲስ ሶፍትዌር ሲለቀቁ Online ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
6. Amos ላይ በ EthioShare ሰርቨር ሁሉም የ Sport ቻናሎች እንዲከፍት ተደርጓል ለምሳሌ SPORT 1 HD (English Premier League) , 5 SPORT (Champions League) HD, ONE HD (LaLiga) ....
VF21533 23_12_2024

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Dec, 11:02


👆👆👆 ይሔ የ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
💐SUPERSTAR 95HD SMART
🌻SUPERSTAR 96HD SMART
🌹SUPERSTAR 97HD SMART
🌾SUPERSTAR 98HD SMART
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app"
የሚለው ተስተካክሏል
2. Fix YouTube Kids
3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል
5. Online Update Option ተካቷል አዳዲስ ሶፍትዌር ሲለቀቁ Online ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
6. Amos ላይ በ EthioShare ሰርቨር ሁሉም የ Sport ቻናሎች እንዲከፍት ተደርጓል ለምሳሌ SPORT 1 HD (English Premier League) , 5 SPORT (Champions League) HD, ONE HD (LaLiga) ....
VF21511 23_12_2024

@ShegarDishSoftware

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Dec, 06:55


⭐️በAMOS 4W ላይ የተጨመሩት Sport 1HD & 5 Sport HD & One HD
ቻናሎች በFOREVER SERVER አና FUNCAM PLUS SERVER መስራት ጀምረዋል።


Tp - በ 11103 V 30000 ላይ 

➡️ ONE HD (🇪🇸 LALIGA ያሳያል!)
➡️5 STAR HD
➡️5 SPORT HD
➡️5Live HD
➡️SPORT 1 HD ይገኙበታል።

➡️Forever  1 አመት    1750Birr

➡️Funcam  1 Year  1100birr

ለማስሞላት
@Must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

22 Dec, 11:50


https://t.me/Must08/s/122

ሸገር ዲሽ Software✌️

26 Oct, 08:27


😎SPTV በድጋሚ መስራት ጀምሮዋል መልካም ቀን 🔥🔥🔥🔥

ሸገር ዲሽ Software✌️

25 Oct, 10:14


🫡✔️SPTV 1 HD and SPTV 2 HD ቻናሎች ዛሬ አርብ & ነገ ቅዳሜ እና እሁድ የሚያሳዩት ተጠባቂ ቻምፒየንስሊግ እና ኢሮፓሊግ ጨዋታዎች ።

✔️✔️VIP & Sptv & 24H Sport Amos & iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ሳኒ  ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Oct, 20:03


አዲሱ Yacine TV Black
ምንም አይነት External Player አይፈልግም
ለAndroid TV or Android Box እና ስልኮች የሚሆን ነው።

ለIphone ስልክና ለpc
🫴🫴
https://bit.ly/score808pro

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Oct, 19:24


👆👆👆 ይሔ ከ Ethioshare ወደ Funcam ለተቀየሩ ረሲቨሮች የሚሆን አዲስ ሶፍትዌር ነው
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200& 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD 96/97/98 HD SMART

አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ነው።
What's New
🔥Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
👁አጫጫኑ👁
ከዚህ ቀደም መቀየርያ ሶፍትዌሩን ላልጫናችሁ ብቻ አጫጫኑ መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለተወሰነ ደቂቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን ሰርቨር በ serial number ማስሞላት ነው

@ShegarDishSoftware
12_8_2024
V
2.16

ሸገር ዲሽ Software✌️

23 Oct, 19:23


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
🔥 Support FuncamPlus V146 IKS
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
6_8_2024
V
3.08

ሸገር ዲሽ Software✌️

20 Oct, 15:39


Now Live Liverpool  Vs Chelsea የ English Première League ጨዋታ  BeinSport 1HD ይከታተሉ።

ቻናሎችን ለማስከፈት
@Must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

18 Oct, 16:59


SPTV 1 HD and SPTV 2 HD ቻናሎች ቅዳሜ & እሁድ የሚያሳዩት ተጠባቂ ጨዋታዎች ።

✔️SPTV ቻናሎችን ለማስከፈት
@must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

ሸገር ዲሽ Software✌️

18 Oct, 16:49


👍24H Sport ቻናሎቹን ለማስከፈት
➡️ የ 6ወር 750ብር
➡️ የ 1 አመት   1300ብር
Code ከኔ 
✔️@Must08✔️ ማግኘት ትችላላቹ

😎24H Sport 1& 24H Sport 2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር  ወይም Popular& T40 ሪሲቨሮች
1 ባለ 90 cm ዲሽ 
2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
1 swicth  ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን  ከዛ  ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ  10971 Hor 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል  ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11074 Hor 02915 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
➡️ Findsat 8620  ፋይንደር ላይ 11074 Quality አይመጣም ሊደብቅ ይችላል ስለዚህ በstrong tp 10971 V 25000 አድርጋቹ ስሩ ።

➡️አንዳንድ ፋይንደር  ላይም Quality ሊደብቅ ይችላል።


❤️ለዚ ቻናል አስተማማኝ Orginal ሪሲቨር ከፈለጉ LEG N24 pro iron ሞዴል ተጠቀሙ❤️

❤️ቻናሎቹን ለማስከፈት
➡️ የ 6ወር 750ብር
➡️ የ 1 አመት   1250ብር
Code ከኛ 
@Must08 ማግኘት ትችላላቹ።

⭐️ አማራ ክልል እና ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን  ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና
ቻናሉን አሠርታቹ
  Serial Number
ወደኛ
➡️ @Must08 👈መላክ ብቻ ነው።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
✔️@Must08✔️
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

18 Oct, 06:54


❤️የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ
➡️ VIP Full Package
የ 3ወር የ 6ወር ነ 1 አመት
➡️ AF-Vip African Vip ከ 1ወር 3ወር 6ወር 1 አመት
➡️ SPTV    1ወር       350ብር
➡️ SPTV    3ወር        700ብር
➡️❗️ ከ EthioSare ወደ Funcam ይጨምራሉ❗️
➡️ ETV PRO Android 15 Month 1000ብር
➡️ ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር
➡️ Forever + Apollo5 1 Year 2100ብር
➡️ Forever 1 Year 1700ብር
➡️ Apollo5 1 Year 1800ብር
➡️ EthioShare 1 Year 650ብር
➡️ Funcam 1 Year 1000ብር
➡️ Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር
➡️ Super G-Share 1 አመት   800ብር
➡️ Super G-Share 6 month 500ብር
➡️ MyHD IPTV 15 Month 700ብር
➡️ Forever SDS 1 Year 2000ብር

👍ለማስሞላት በቴሌብር Or ንግድ ባንክ  1000280375547 SANI Mustefa Ali ወይም TeleBirr  0913064008 ሣኒ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ
ፎቶ አንስታችሁ
✔️ @Must08 ✔️ላይ መላክ ብቻ ነው።

🚫ማሳሰቢያ🚫
  ከ አጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ


@ShegarDish08       ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

17 Oct, 08:07


😎አብዛኞቻቹ ጋር SPTV 1HD & SPTV 2HD  Black ጨለማ ሆኖ ለዘጋባቹ  ቻናሉን Delete  አድርጋቹ ድጋሚ Search ስታደርጉት ይሰራላቹኃል።

@ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software✌️

17 Oct, 07:42


🔥SPTV ወደ ነበረበት ተመልሷዋል።

✔️SPTV  CHANNEL እንቢ ካለችሁ - በድጋሚ Search በማድረግ ይሰራል።

❤️ መልካም ቀን

➡️ሌላው አብሮ የገባ Tony Test የሚል ቻናል አለ

@Must08 @Must08 @Must08

ሸገር ዲሽ Software✌️

16 Oct, 16:32


‼️SPTV በአሁን ሰዐት እየሰራ አደለም ሁሉም ጋር ነው!

❤️እስኪስተካከል በትዕግሥት ስለምትጠብቁ እናመሰግናለን!

ሸገር ዲሽ Software✌️

16 Oct, 09:15


🔥New Mango🥭 Coin Application አውርዱ ለ Resellerሮች

https://appstore.metamango.org/download/MangoPay.apk

Coin ከፈለጋቹ 👉 ✔️@Must08 ✔️ አናግሩኝ