የፋቅር ጥቅስ❤️❤️ @lovequote123 Channel on Telegram

የፋቅር ጥቅስ❤️❤️

@lovequote123


1+1=

የፋቅር ጥቅስ❤️❤️ (Amharic)

እዚህ የቴሌግራም ቻንኣሊ 'የፋቅር ጥቅስ❤️❤️' እናቶችን እና እናንተን የፋቅር ፈቃዳችሁን አስቀድሞ ገብቶ ለተከፈለላችሁ ቀላል ነገሮች እና ጥበብ እንቀላቀጥ። 'የፋቅር ጥቅስ❤️❤️' የቴሌግራም እናቶችን ወደ የፋቅር ጥቅስን ለመምረጥ ያልቻለ ፈቃዳችንን ለመከታተል ገብቶ በሚያስተምሩ ትምህርታዎችን ይመልሱ። 'የፋቅር ጥቅስ❤️❤️' በተጨማሪም የፋቅር ዙቀጨ አይነት ናቸው ብላችሁ፣ የቴሌግራሙን የፋቅር ፈቃዳችሁን ለመብራት ከፍተኛ መረጃዎችን በነገር እስክንመልስልን ድረስ እንችላለን።

የፋቅር ጥቅስ❤️❤️

03 May, 03:31


እኛ 1 አሸንፎ ከ የመጀመሪያው ተቀማጭ ወደ ተጨማሪ X5 ማግኘት 🤑
1) ወደ ቢሲ 1ዊን ድር ጣቢያ ይሂዱ: https://1wfhcg.ከፍተኛ/
2) የማስተዋወቂያ ኮድ PRO5X በመጥቀስ ፈጣን ምዝገባ ውስጥ እንሄዳለን እና የስልክ ቁጥሩን እናረጋግጣለን
3) የማስተዋወቂያ ኮድ ጋር ስኬታማ ምዝገባ በኋላ, X5 ወደ ተቀማጭ ወደ መለያው ይወድቃል! ማለትም ፣ በ 1000 ሩብልስ ከፍ እናደርጋለን-5000 ሩብልስ እናገኛለን።
ዝግጁ! በተቀበለው ጉርሻ ላይ ነፃ ውርርድ እናደርጋለን እና አሸናፊዎቹን እናስወግዳለን ። 🔥

የፋቅር ጥቅስ❤️❤️

02 Mar, 09:11


#ዓድዋ

እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ !

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

የፋቅር ጥቅስ❤️❤️

14 Jan, 07:40


ወንድማችንና የሥራ ባልደረባችን አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በህክምና ሲታገዝ ቆይቶ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

የጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞችም በአንጋፋው የራዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አስፋው መሸሻ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን።

አስፋው መሸሻ ረጅም አመታትን በተሻገረ አገልግሎቱ በጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ይተላለፍ በነበረው ኑሮ በአሜሪካ ከተሰኘው ፕሮግራም እስከ እሁድን በኢቢኤስ መሰናዶ ድረስ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ባልደረባችን ነበር።

በህልፈተ ህይወቱ የተሰማንን ልባዊ ሀዘን በድጋሚ እየገለጽን ለቤተሰቦቹ ወዳጅ ዘመዶቹ አድናቂዎቹና የሙያ ባልደረቦቹ ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።

ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እንገልጻለን።

የፋቅር ጥቅስ❤️❤️

17 Sep, 12:25


በአዳማ ናዝሬት የሶስት ልጆች እናተ የሆነችው ወ/ሮ ሙሉ ዘለለው በአሁኑ ሰአት ሁለቱም ኩላሊታቸው ፌል ስላረገ በየ ሳምንቱ ሙሴ ሆስፒታል ዳይኒሲስ እያረገች ትገኛለች በመሆኑም ለአንድ ጊዜ እጥበት 5000 ብር ስለሚፈጅ አቅማቸውም ስለማይፈቅድ ውጭ ሄዳ ንቅለ ተከላ እስኪደረግላት ድረስ ሁላችንም የምንችለውን ወገን ለወገን ደራሽ ነውና እባካቹን ስንል በትህትና ያቅማቹን እንድታደርጎ በአክብሮት እንጠይቃለን መታቹ ማየትም ሆነ መጠየቅ ምትፈልጎ በተመቻቹ ሳት ማየትም መጠየቅም ትችላላቹ

አዲስአለም ታደሰ በየነ
1000436103801

#share

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

1,272

subscribers

336

photos

1

videos