National lottery admnisration @national_lotery Channel on Telegram

National lottery admnisration

@national_lotery


national_lottery
New acount
👇👇👇👇
#telegram👉 https://t.me/Admas_Media
#facebook👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100095298751358

National Lottery Administration (English)

Are you feeling lucky? Look no further than the National Lottery Administration Telegram channel! Stay up to date with the latest lottery results, jackpot announcements, and exclusive promotions. Who is it? The National Lottery Administration is your go-to source for all things related to the lottery. What is it? It is a channel where you can find information about upcoming draws, winners, and tips on how to increase your chances of winning big. Join now to be part of this exciting community and never miss out on a chance to strike it rich! Follow us on Telegram at @national_lotery and Facebook at https://www.facebook.com/profile.php?id=100095298751358 for even more lottery fun! Don't miss your opportunity to change your life with the National Lottery Administration channel.

National lottery admnisration

10 Jan, 10:54


የገና ስጦታ ሎተሪ ዕጣ ዛሬ  በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችንም በመግለጫው ላይ ያገኛሉ።

National lottery admnisration

03 Jan, 06:07


መደበኛ ሎተሪ 1728ኛ ዕጣ በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National lottery admnisration

19 Dec, 17:15


መደበኛ ሎተሪ 1727ኛ ዕጣ በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National lottery admnisration

19 Dec, 17:14


አድማስ ዲጂታል ሎተሪን መደብ 30 ይቁረጡ ሚሊየነር ይሁኑ አሁኑኑ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር በመቁረጥ ዕድለኛ ይሁኑ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

11 Dec, 15:39


የ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው !
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚለ፤የን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት በኢንሹራንስ ባለሙያነት በማገልገል ላይ ይገኛል ፡፡ ከስራው በተጓዳኝ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቴክስት በማድረግ ከመዝናኛም ባሻገር ዕድልን መሞከሪያ በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ሲሞክር ቆይቷል ፡፡የኋላኋላም በ29ኛው ዙር ዕድል ፊቷን ወደ እርሱ በማዞሯ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርገዋለች ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከቤት ኪራይ በመውጣት የራሱን ኮንደሚኔም ቤት እንደሚገዛ ገልጾልናል ፡፡

National lottery admnisration

11 Dec, 15:39


ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ በጅግጅጋ ነዋሪ ሲሆኑ ከመደበኛ ስራቸውም በተጓዳይ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር የቆየ ልምድ አላቸው ፡፡ መቸም ዘወትር ሎተሪን የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

National lottery admnisration

11 Dec, 15:39


በመካኒክ ባለሙያነት የተሰማራው ወጣት ያብስራ ወርቅነህ በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ያብስራ የሸኖ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ በጅምር ላይ ያለውን አዲስ የመኖሪያ ቤቱን እንደምያጠናቅቅበት ገልጾልናል ፡፡

National lottery admnisration

09 Dec, 17:53


30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው

National lottery admnisration

04 Dec, 14:03


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 29ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
#ሼር_follow_በማረግ_መረጃዎችን_መከታተ_ትችላላቹ

National lottery admnisration

04 Dec, 14:02


የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ማቲዎስ መንዲዳ የቶምቦላ ሎተሪ የአራተኛ ዕጣ ዕድለኛ ሲሆን ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ማቲዎስ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ በመሆኔ ከብዙ ሙከራዎች በኋላ ሎተሪ ዛሬ ዕድለኛ አድርጎኝ ፈጣሪ ይመስገን የደስታየ ምንጭ ሆነዋል በማለት ገልጸዋል ፡፡

National lottery admnisration

03 Dec, 15:06


ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን ፣ዓለም አቀፍ የፀረ-ፆታዊ ጥቃት/ነጭ ሪቫን/ እንዲሁም አለም አቀፍ የጸረ -ኤች አይ ቪ /ኤድስ/  ቀን በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ህዳር 24/2017 ዓ.ም ተከብሯል፡፡ በሀገራችን የሚፈፀመውን የህፃናት ጥቃት እና ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከል እና የህፃናት ደህንነትን ለማስጠበቅ የማህበረሰቡ ተሳትፎ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እንዲሁም በፆታዊ ጥቃት ላይ ግንዛቤ እንዲኖር በተለያዩ ትምህርታዊ በሆኑ ውይይቶች በዓሉን በተቋም ደረጃ ተከብሯል፡፡የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በደማቅ ሁነታ ያከበሩ ሲሆን በሀገራችን በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጀ እየተሰራጫ የመጠውን የኤች ኤይ ቪ/ኤድስ/ በሽታን ቀድሞ ለመከላከል የሁሉም ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ቤዛ ግርማ ገልጸዋል ፡፡

National lottery admnisration

03 Dec, 15:06


30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው
#ሼር_follow_በማረግ_መረጃዎችን_መከታተ_ትችላላቹ

National lottery admnisration

28 Nov, 16:36


ደረሰ

የ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች ዕድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

19 Nov, 15:46


29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የመውጫው ቀን እየተቃረበ ነው፣ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

17 Nov, 15:47


እርሶ ሊሁኑ ይችላሉ አሁኑኑ ሚሊነር ለመሆን 605 ላይ ማንኛዉንም ምልክት በመላክ ዕድለኛ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌከም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

17 Nov, 15:43


የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ የ700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ!
   በንግድ ስራ የተሰማሩትና የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺህ ብር ቼካቸውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ አቶ ተስፋዬ በቀለ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

National lottery admnisration

07 Nov, 16:38


መደበኛ ሎተሪ 1724ኛ ዕጣ ዛሬ ጥቅምት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

#ሼር_follow_በማረግ የሎተሪዉጤቶችን ይከታተሉ

National lottery admnisration

05 Nov, 14:02


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 በገበያ ላይ ነው፡፡ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

05 Nov, 13:59


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 28ኛ ዙር ዕጣ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

National lottery admnisration

02 Nov, 14:11


ልዩ ዕድል ሎተሪ ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀሩት
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

National lottery admnisration

29 Oct, 18:15


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ28ኛው ዙር ዕድለኞችን ሊያበስር የመውጫው ቀን ደረሰ!

4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን እየጠበቁ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን 9695 አጭር መስመር ይደዉሉ
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

National lottery admnisration

18 Oct, 13:16


የቡለሆራ ነዋሪው እና የፖሊስ ሰራዊት አባል የሆኑት አስርአለቃ ሙራድ ሸረፎ በሞከሩት የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700ሺህ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡

National lottery admnisration

18 Oct, 13:00


የአዲስ አበባ ነዋሪዋና የቤት እመቤቷ ወ/ሮ ፀሐይ ገበየሁ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ወደ ንግድ ሥራ እንደሚሰማሩበት ገልጸውልናል ፡፡

National lottery admnisration

18 Oct, 12:58


መምህሩ 4,000,000 / አራት ሚሊየን / ብር ተሸለመ !
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪው መምህር ማሙሽ ሔኖክ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለው ሲሆን በተለይ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ከተጀመረ ወዲህ በየዙሩ አድማስ ሎተሪን ይቆርጣል ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በመቁረጥ የመውጫውን ቀን ሲጠባበቅ ነበር እና ዕጣው ከወጣ በኋላ በማግስቱ ለማመን የከበደው ስልክ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተደውሎለት የ4ሚሊየን ብር አሽናፊ መሆኑን ብስራቱ ይነገረዋል ፡፡ ለማመንም ከበደኝ ይላል መምህር ማሙሽ ፡፡ ታዲያ የ4 ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ የንግድ ስራ ለመጀመር እንዳቀደ ተናግረዋል ፡፡

National lottery admnisration

10 Oct, 16:16


አድማስ ዲጂቲያል ሎተሪ መደብ 28 በገበያ ላይ ነዉ አሁኑ 605 A ወይ በቴሌብር *127# ላይ በመላክ የ4 ሚሊዮን ብር ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ይሁኑ

National lottery admnisration

03 Oct, 14:58


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 27ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

National lottery admnisration

02 Oct, 15:54


ህገ-ወጥ ሎተሪ የሚያጫውቱ ተቀጡ
አዲስ አበባ ውስጥ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የህገ-ወጥ ሎተሪ ሲያጫውቱ በተገኙ ግለሰቦች ላይ የእስረትና የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡
የፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት አዲስ ከተማ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም፣  መስከረም 3 እና 5 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሶስቱ ግለሰቦች ላይ በእያንዳንዳቸው ላይ በሁለት ዓመት የጊዜ ገደብ፣ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ከ2,500 እስከ 18,000 ብር የገንዘብ ቅጣት ወስኖባቸዋል፡፡
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ የፀና ፈቃድ ሳይኖር የሎተሪ ጨዋታ ማጫወት የሚከለክሉትን አንቀጾች በመጣሳቸው በፈፀሙት ወንጀል አቶ ዘውዱ ውባለም ወረታ አንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ብር 18,000 ብር፣ አቶ ሽኩር ወርቁ ደረጀ አንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ብር 2,500 ብር እንዲሁም አቶ ማሙሽ ደሬሎ ጫላ አንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ብር 2,500 ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በህገወጥ የሎተሪ አጫዋቾች ላይ የሚተላለፉ የፍርድቤት ውሳኔዎችን ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
#መደብ 17 በዚሁ እና በአድማስ ሚዲያ ፖስት የምናደርግ ይሆናል
#አድማስ_ሚዲያ 👉https://www.facebook.com/@AdmasmediaL/
👉https://www.facebook.com/ethiopianlottery
#Share_Follow_Like_

National lottery admnisration

29 Sep, 14:01


አድማስ ዲጂቲያል ሎተሪ ሊጠናቀቅ 4 ቀን ብቻ ቀረዉ የዚህ እድል ተካፋይ እንዲሆኑ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛዉንም ምልክት(ፊደል) ተጨነዉ እና በቴሌ ብር *127# ላይ በመላክ በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና ሌሌች አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ አሸናፊ ይሁኑ።

#Share_Follow_Like
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

27 Sep, 06:12


መደበኛ ሎተሪ 1721ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National lottery admnisration

21 Sep, 15:36


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 27 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት፡፡ በቀሩት ጊዜዎች ዕድልዎን ደጋግመው ይሞክሩ፡፡ የ4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች ሽልማቶችን ለማግኘት አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://www.facebook.com/ethiopianlottery

National lottery admnisration

13 Sep, 16:43


በ2017 ዓ.ም ሚሊየነር ለመሆን አላቀዱም? እንግዲያውስ በ10 ብር ብቻ ይቁረጡ፡፡ 605 ላይ ማንኛውም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር የ4 ሚሊዮን እና የሌሎች ዕድሎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ
ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ ፌስቡክ 👉 https://www.facebook.com/ethiopianlottery

National lottery admnisration

13 Sep, 16:42


የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ

National lottery admnisration

10 Sep, 16:39


ክቡራን የሎተሪ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ
የእንቁጣጣሽ 2017 ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
ለዕድለኞች እንኳን ደስ ያላችሁ!!
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

የፌስቡክ ገፃችን 👉https://www.facebook.com/ethiopianlottery

National lottery admnisration

07 Sep, 17:17


እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ !
#ሼር_ያርጉ
የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በገበያ ላይ ዉሏል፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡-
4 ሚሊየን ብር
2 ሚሊየን ብር
1 ሚሊየን ብር
700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
የፌስቡክ ገፃችን 👉https://www.facebook.com/ethiopianlottery