ኩልሲማ @kulsima Channel on Telegram

ኩልሲማ

@kulsima


እንዲህ አልኩ
"ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም"
ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን።★★★★★★★
Join @kulsima
For ግጥም
አስተማሪ ታሪክ
እና ለመሳሰሉት ...........
ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ደግሞ @Nejent

ኩልሲማ (Amharic)

ኩልሲማ ላይ ተረትነው እንዲህ አልኩ "ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም" በትርጉም ያነበብነውን ተግባር ላይ ህይወታችን ላይ ስናመጣው ስንተገብረው ነው ሙሉ የሚያደርገን። በዚህ ኬንለ የለም። እዚህ ኬንለ ለግጥም አስተማሪ ታሪክና ለመሳሰሉት በቀጣይ ይጠበቃሉ። ለማንኛውም አስተያየቶቻቹ ምንም አይኖሩ፣ ይሄን በኬንለ @Nejent ተቀላቀሉ። ስለዚህ ኩልሲማ ኬንለ አድርጉ።

ኩልሲማ

12 Feb, 06:43


የቀኑ መልዕክት💌





የምትፀልየውን ፀሎት እመነው!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

11 Feb, 07:06


የቀኑ መልዕክት💌





የአሸናፊነት ምስጢር እምነት ነው!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

09 Feb, 14:46


የቀኑ መልዕክት💌





ሰሪው አይሳሳትም!





🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

08 Feb, 05:51


የቀኑ መልዕክት💌





የማትቆይ ከሆ አትጠጋ!






🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

06 Feb, 05:45


የቀኑ መልዕክት💌





ሰጪውን የሚያስደስተው በሰጠህ ቀን መጠቀም ስትችል ነው!





🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

05 Feb, 04:58


የቀኑ መልዕክት💌





ማጨድ በምትፈልገው ጣዕም ዝራ!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

04 Feb, 05:03


የቀኑ መልዕክት💌





ለማምለጥ ከመሮጥ ለመያዝ መሮጥ ይሻላል!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

03 Feb, 07:39


የቀኑ መልዕክት💌





የአስተሳሰብ ጥራት የህይወት ጥራትን ይወስናል!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

02 Feb, 05:01


የቀኑ መልዕክት💌





ወንዙን ከተሻገሩት መርከቡን መሸከም አያስፈልግም!





🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

31 Jan, 04:48


የቀኑ መልዕክት💌





ሰው ከማንነቱ በላይም በታችም አያስብም!





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

30 Jan, 10:23


የቀኑ መልዕክት💌





ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም!





🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

29 Jan, 05:37


የቀኑ መልዕክት💌





ሁሉም ነገር የሚፈጠረው ሁለት ጊዜ ነው መጀመሪያ በሀሳባችን ሁለተኛው በገሀዱ አለም!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

27 Jan, 14:34


የቀኑ መልዕክት💌





አትስነፍ!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

27 Jan, 06:29


የቀኑ መልዕክት💌





አትስነፍ!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

24 Jan, 05:35


የቀኑ መልዕክት💌





ፍቅር ስራን ይጠይቃል!





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

23 Jan, 07:47


የቀኑ መልዕክት💌





ሰዎችን ለመቆጣጠር በሞከርክ ቁጥር በነሱ ቁጥጥር ስር ትወድቃለህ!





🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

22 Jan, 05:17


የቀኑ መልዕክት💌





መሄድ ለመረጡት አታጎንብስ
የጀናዛ ሰላት ሩኩዕ የለውም!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

21 Jan, 05:08


የቀኑ መልዕክት💌





          10 ቀላል መመሪያዎች
10. ፈጣሪ የሰጠህን አካል ተንከባከብ! ጤናማ
እና ንቁ የየቀን ውሎ ይኖርሀል!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

20 Jan, 06:11


የቀኑ መልዕክት💌





          10 ቀላል መመሪያዎች
9. ፈጣሪ የሰጠህን ጊዜ በትክክለኛው ነገር ላይ አውል!
የኋላ ኋላ ከመጸጸት ትድናላህ!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

19 Jan, 15:25


የቀኑ መልዕክት💌





          10 ቀላል መመሪያዎች
8.  ፈጣሪ የሰጠህን አእምሮ መልካም ነገር መግብ!
ለሕይወትህ የሚጠቅም መልካም ፍሬን ታፈራለህ!





🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

17 Jan, 06:22


የቀኑ መልዕክት💌





          10 ቀላል መመሪያዎች
7. ፈጣሪ የሰጠህን ራእይ ተከታተል! ዓላማ መር ሕይወት ትኖራላህ!





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

16 Jan, 05:20


የቀኑ መልዕክት💌





          10 ቀላል መመሪያዎች
6. ፈጣሪ የሰጠህን ሕይወት በማደራጀት ኑር!
ስኬታማ እና ለሌሎች ምሳሌ የሆነ ሕይወት ትኖራለህ!





🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

15 Jan, 06:59


የቀኑ መልዕክት💌





          10 ቀላል መመሪያዎች
5.  ፈጣሪ የሰጣችህን ሁለተኛ እድል ተጠቀምበት!
ካለፈው ስህተት በመማር ወደተሻለ ደረጃ ታድጋለህ!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

14 Jan, 07:30


የቀኑ መልዕክት💌




          10 ቀላል መመሪያዎች
4.  ፈጣሪ የሰጣችህን መሪዎች አክብር!
      ጨዋ ማንነት ታዳብራለህ!




🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

13 Jan, 06:10


የቀኑ መልዕክት💌



          10 ቀላል መመሪያዎች
3.  ፈጣሪ የሰጣችህን ቤተሰብ ተንከባከብ!
  ማንም የማይወጣልህ ሃላፊነቶችህን ትወጣላህ!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

12 Jan, 06:57


የቀኑ መልዕክት💌



          10 ቀላል መመሪያዎች
2.  ፈጣሪ የሰጣችህን ተሰጥኦ አሳድግ!
      በኑሮህ ወደላቀ ደረጃ ትደርሳለህ! 




🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

11 Jan, 08:00


የቀኑ መልዕክት💌



          10 ቀላል መመሪያዎች
1.ፈጣሪ የሰጠህን ማንነት ተቀበል!
  ከዝቅተኝነት ስሜት ነጻ ትወጣለህና!





🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

10 Jan, 08:42


የቀኑ መልዕክት💌






መንገዱን ከሳትክ መዳረሻውንም ትስታለክ





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

10 Jan, 07:12


የቀኑ መልዕክት💌






መንገዱን ከሳትክ መዳረሻውንም ትስታለክ





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

07 Jan, 12:51


የቀኑ መልዕክት💌






ወደ ሰው ስትጮህ ሰው ትረብሻለህ ወደ ፈጣሪ  ስትጮህ መልስ ታገኛለህ!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

06 Jan, 07:18


የቀኑ መልዕክት💌






ሁሌም የማሸነፍ እድል አለን!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

05 Jan, 05:04


የቀኑ መልዕክት💌






ምክር 4
ያለነሱ መኖር የማትችል ከመሰላቸው ተለይተህ አሳያቸው!







🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

04 Jan, 07:16


የቀኑ መልዕክት💌






ምክር 3
የተወህን ተወው የፈለገክን ፈልገው!







🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

03 Jan, 04:11


የቀኑ መልዕክት💌






ምክር 2
በመዘኑህ ልክ መዝናቸው!







🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

02 Jan, 08:50


የቀኑ መልዕክት💌






ምክር 1
ባስቀመጥሁ ሚዛን ልክ አስቀምጣቸው!







🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

01 Jan, 03:40


የቀኑ መልዕክት💌






ውቅያኖስ በእፍኝ አፈር አይደፈርስም!






🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

31 Dec, 06:43


የቀኑ መልዕክት💌






ካልገባን ማመን የገባን ውዝግብ ይሻላል!






🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

30 Dec, 05:49


የቀኑ መልዕክት💌






ድል መቼም ከፈሪዎች  ጋር ሆና አታውቅም!






🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

28 Dec, 07:59


የቀኑ መልዕክት💌






ወደ ፈጣሪህ ሽሽ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነው የሚመጣው!






🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

27 Dec, 06:51


የቀኑ መልዕክት💌






ይቅርታ ከመተው ጋር ነው!






🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima)

ኩልሲማ

26 Dec, 08:19


የቀኑ መልዕክት💌






ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል!






🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

25 Dec, 09:00


የቀኑ መልዕክት💌






ሰው በነበረበት ሳይሆን በደረሰበት ነው የሚለካው!






🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

24 Dec, 06:35


የቀኑ መልዕክት💌






ቀድመክ ወድቀክ ጣሉኝ አትበል!






🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

23 Dec, 06:27


የቀኑ መልዕክት💌






ለመማር እንቢ ያልከው ማንኛውም ትምህርት እስክትማር ድረስ ይደገማል!






🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

22 Dec, 05:54


የቀኑ መልዕክት💌






አብሽር ወጠር ሲል ሊላላ ነው!






🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

20 Dec, 06:48


የቀኑ መልዕክት💌






በድንጋይ ሚዛን ወርቅ አይለካም!






🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

18 Dec, 05:06


የቀኑ መልዕክት💌






በድንጋይ ሚዛን ወርቅ አይለካም!






🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

17 Dec, 10:33


የቀኑ መልዕክት💌






ፈጥሮሀል መራመድ ድርሻህ ነው
እድል ሰጥቶሀል መድረስ ምርጫህ ነው!







🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

17 Dec, 09:44


የቀኑ መልዕክት💌






ፈጥሮሀል መራመድ ድርሻህ ነው
እድል ሰጥቶሀል መድረስ ምርጫህ ነው!







🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

16 Dec, 05:22


የቀኑ መልዕክት💌






የዛሬው አንስ እርምጃክ የነገ መዳረሻህን ይወስናል!






🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

15 Dec, 04:54


የቀኑ መልዕክት💌






ትልቁ ጥፋት ህልምህ ላይ አለመድረስህ ሳይሆን
ወደ ህልምህ የሚወስደውን መንገድ አለመጀመርህ ነው!







🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

14 Dec, 06:11


የቀኑ መልዕክት💌






ጉድ አንድ ሰሞን ነው ያልፋል!






🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

13 Dec, 04:50


የቀኑ መልዕክት💌






ህይወት በሯን ስትዘጋብክ መክፈት ሳይሆን መገንጠል ነው ያለብክ!






🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

12 Dec, 07:15


የቀኑ መልዕክት💌






ከሺ ጦረኛ አንድ ጥበበኛ  ያስፈራል!






🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

10 Dec, 05:46


የቀኑ መልዕክት💌





ያሳለፍካቸውን ከባድ ቀኖች ዞር ብለህ ስታይ ስለነገ ውጤትህ እርፍት ይሰማካል!






🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

09 Dec, 05:18


የቀኑ መልዕክት💌





ለችግራችን ብቻ ስንጠራው ያልታዘበን አምላክ የተመሰገ ይሁን!






🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

08 Dec, 04:44


የቀኑ መልዕክት💌





ተማሪ በትምህርት አይቀጣም!






🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

07 Dec, 06:04


የቀኑ መልዕክት💌





ፈጣሪ እዚ ድረስ ያመጣን ትቶን ሊሄድ አደለም!






🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

06 Dec, 06:47


የቀኑ መልዕክት💌





እየዘራክ የመጣከው እየበቀለ ይከተልካል!






🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

05 Dec, 05:45


የቀኑ መልዕክት💌





በመብትህ ሰአት እንደ ግዴታ ከሰራህ በግዴታክ ሰአት እንደመብትክ ትሰራዋለክ!






🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

04 Dec, 05:56


የቀኑ መልዕክት💌





ሁሌም መፍትሄን አስብ ላንተ ያለኸው አንተ ብቻ ነህ!






🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

03 Dec, 06:34


የቀኑ መልዕክት💌





ችግርንና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው
!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

02 Dec, 07:00


የቀኑ መልዕክት💌





ነገሮች ሲዘገዩ ድርሻህ እስከማይመስሉ ድረስ ነው
ሲመጡ ደግሞ "ይህን ሁሉ?" እስከምትልበት ድረስ ነው!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

01 Dec, 11:45


የቀኑ መልዕክት💌





ምስጋና የመቀበልም የመጠየቅም ሚስጥር ነው
!




🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

30 Nov, 12:45


የቀኑ መልዕክት💌





ትንሽዬ ሀሳብ ጨለማን ሊያበራ ይችላል!





🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

29 Nov, 05:38


የቀኑ መልዕክት💌





በሌለህበት ቦታ የማይከላከልልህን ሰው ወዳጅ አድርገህ አትያዝ!






🙏የተዋበ ጁምዓ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

28 Nov, 04:47


የቀኑ መልዕክት💌





ዋጋ ካላስከፈለክ ዋጋ የለውም ማለት ነው!





🙏የተዋበ ሀሙስ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

27 Nov, 06:39


የቀኑ መልዕክት💌





ለሊትን ወደ ቀን መቀየር ከተቻለ ሸክማችንን ወደ ፀጋ ሊለውጠው ምን ይሳነዋል!






🙏የተዋበ ረቡዕ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

26 Nov, 16:47


የቀኑ መልዕክት💌




ሁላችንም ውስጥ ጊዜ ያፈነው አቅም አለ
መጥረግና ጊዜ መስጠት ብቻ ነው የሚጠበቅብን
!




🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

26 Nov, 10:53


የቀኑ መልዕክት💌




ሁላችንም ውስጥ ጊዜ ያፈነው አቅም አለ
መጥረግና ጊዜ መስጠት ብቻ ነው የሚጠበቅብን
!




🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

25 Nov, 10:52


የቀኑ መልዕክት💌




የሀገሪቷን መሪ አሰራር መመርመር ከጀመርክ፤ የራስክን ህይወት መመርመር ትተካል ማለት ነው!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏


@kulsima

ኩልሲማ

25 Nov, 07:19


የቀኑ መልዕክት💌




የሀገሪቷን መሪ አሰራር መመርመር ከጀመርክ፤ የራስክን ህይወት መመርመር ትተካል ማለት ነው!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏


@kulsima

ኩልሲማ

24 Nov, 08:18


የቀኑ መልዕክት💌





ድስት ቢገነፍል የሚያቆሽሸው ራሱን ነው!





🙏የተዋበ እሁድ🙏



@kulsima

ኩልሲማ

24 Nov, 08:00


የቀኑ መልዕክት💌




ድስት ቢገነፍል የሚያቆሽሸው ራሱን ነው!




🙏የተዋበ እሁድ🙏


@kulsima

ኩልሲማ

23 Nov, 07:05


የቀኑ መልዕክት💌




ባለው ያልጀመረ ቢኖረው አይሰራም!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

21 Nov, 05:55


የቀኑ መልዕክት💌





ትላንትን ካለቀክ ዛሬን ታጣለክ!




🙏የተዋበ ሀሙስ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

20 Nov, 06:18


የቀኑ መልዕክት💌





ስራን እንደሚከፈልክ ሳይሆን
እንዲከፈልክ በምትፈልገው ልክ ስራው!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

19 Nov, 07:52


የቀኑ መልዕክት💌





ህልም ነፃ ነው
ስኬት ግን ለታታሪው ብቻ ይሸጣል!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

19 Nov, 06:58


የቀኑ መልዕክት💌





ህልም ነፃ ነው
ስኬት ግን ለታታሪው ብቻ ይሸጣል!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

18 Nov, 06:51


የቀኑ መልዕክት💌





ፈተናውን ለመቀበል ዝግጁ ካልሆንክ ለለውጥ አትፀልይ!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

17 Nov, 12:22


የቀኑ መልዕክት💌





በተሰጠህ መድረክ ላይ ሁሌም ልዩነት ፈጣሪ ሁን!





🙏የተዋበ እሁድ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

16 Nov, 07:01


የቀኑ መልዕክት💌





ዓላማህ ገንዘብ ሳይሆን የገንዘብ ነፃነት ይሁን!





🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

15 Nov, 13:28


የቀኑ መልዕክት💌





ዓላማህ ገንዘብ ሳይሆን የገንዘብ ነፃነት ይሁን!





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

14 Nov, 11:20


የቀኑ መልዕክት💌





ከመወሰንህ በፊት 1ሺ ጊዜ አስብበት
ከወሰንክ በኃላ ግን  1ሺ ችግር ቢመጣም ወደፊት ብቻ ሂድ!






🙏የተዋበ ሀሙስ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

13 Nov, 07:00


የቀኑ መልዕክት💌





የውሳኔህ እንጂ የሁኔታዎች ውጤት አትሁን!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

13 Nov, 06:35


የቀኑ መልዕክት💌





የውሳኔህ እንጂ የሁኔታዎች ውጤት አትሁን!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

12 Nov, 09:24


የቀኑ መልዕክት💌





አብዛኛው የፈለጋችሁት ነገር  ከየፍርሃታቹ ጀርባ ነው!





🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

11 Nov, 05:40


የቀኑ መልዕክት💌





የምትፈራውን ነገር ደፍረህ ማድረግ ካልቻልክ ፍርሀት ህይወትህን ይወርሰዋል!





🙏የተዋበ ሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

10 Nov, 12:33


የቀኑ መልዕክት💌





አንዳንድ ችግሮች ሊሰብሩን አይደለም የሚመጡት ሊጠግኑን ነው!





🙏የተዋበ እሁድ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

10 Nov, 05:53


የቀኑ መልዕክት💌





አንዳንድ ችግሮች ሊሰብሩን አይደለም የሚመጡት ሊጠግኑን ነው!





🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

08 Nov, 08:29


የቀኑ መልዕክት💌





ብቸኝነት ከራስ ጋር መተዋወቅ ማለት ነው!





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

07 Nov, 08:10


የቀኑ መልዕክት💌




ላንተ የተፃፈ ሲሳይ ባልጠበከው መንገድ ወዳንተ ይመጣል!




🙏የተዋበ ሀሙስ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

06 Nov, 09:28


የቀኑ መልዕክት💌




እስኪያልፍ ማጎንበሱ አይከፋም!




🙏የተዋበ ረቡዕ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

04 Nov, 08:09


የቀኑ መልዕክት💌




ጨለማው ላይ ብታፈጥ ያለ ሰዓቱ አይነጋም!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏




@kulsima

ኩልሲማ

04 Nov, 07:57


የቀኑ መልዕክት💌




ጨለማው ላይ ብታፈጥ ያለ ሰዓቱ አይነጋም!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

03 Nov, 04:46


የቀኑ መልዕክት💌




ፈፅሞ ህልምህ ላይ ተስፋ እንዳትቆርጥ!




🙏የተዋበ እሁድ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

02 Nov, 18:25


የቀኑ መልዕክት💌




የሰው ብርታቱ የዛሬው ኑሮው ሳይሆን የወደፊት ህልሙ ነው!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

02 Nov, 10:51


የቀኑ መልዕክት💌




የሰው ብርታቱ የዛሬው ኑሮው ሳይሆን የወደፊት ህልሙ ነው!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

01 Nov, 07:39


የቀኑ መልዕክት💌




እጅ መስጠት ለሀያሉ ፈጣሪ ሲሆን ማሸነፍ ነው!




🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

31 Oct, 04:58


የቀኑ መልዕክት💌




በጣም የሚያምር ትዕግስት ቅሬታ የሌለበት ነው!




🙏የተዋበ ሀሙስ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

30 Oct, 07:48


የቀኑ መልዕክት💌




ውብ ሚያደርግህ ስነ ምግባርህ ነው!




🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

29 Oct, 11:57


የቀኑ መልዕክት💌




ውብ ሚያደርግህ ስነ ምግባርህ ነው!




🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

28 Oct, 04:54


የቀኑ መልዕክት💌




ትሁት የሚያደርግህ ስህተት ትዕቢተኛ ከሚያደርግ ስኬት ይበልጣል!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

27 Oct, 07:39


የቀኑ መልዕክት💌




ሃሳብ ሲታመም ዝም ካልክ ኑሮህ ይታመማል!




🙏የተዋበ እሁድ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

26 Oct, 04:58


የቀኑ መልዕክት💌




ትልቅ ህልም ካለህ ስለ ርዝመቱ አትጨነቅ!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

25 Oct, 05:40


የቀኑ መልዕክት💌




ወደኃላ መመልከታችን ምን ያህል ትተን እንደመጣን ለማወቅ እንጂ ለመመለስ እንዳይሆን!




🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

24 Oct, 06:42


የቀኑ መልዕክት💌




የህይወት ደስታ ጥግ ማየት ከፈለክ የዋጋ ጥግ ክፈል




🙏የተዋበ ሀሚስ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

24 Oct, 06:14


የቀኑ መልዕክት💌




የህይወት ደስታ ጥግ ማየት ከፈለክ የዋጋ ጥግ ክፈል




🙏የተዋበ ሀሚስ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

23 Oct, 09:52


የቀኑ መልዕክት💌




ተጓዥ መቼም አይቀርም!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



I am the founder of
#VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

22 Oct, 08:10


የቀኑ መልዕክት💌




ለምታንፀባርቀው ስሜት ተጠንቀቅ አካባቢክ ላይ ያበራልና!



🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



I am the founder of
#VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

22 Oct, 08:00


የቀኑ መልዕክት💌




ለምታንፀባርቀው ስሜት ተጠንቀቅ አካባቢክ ላይ ያበራልና!



🙏የተዋበ ማክሰኞ🙏



I am the founder of
#VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

21 Oct, 06:15


የቀኑ መልዕክት💌




ችግሩ ማልቀስ ላይ ሳይሆን ለቅሶ ላይ መቆየቱ ነው!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏



I am the founder of
#VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

20 Oct, 08:04


የቀኑ መልዕክት💌




ሁሉም ሽልማቶች ፈተናውን ላሸነፈው ናቸው!



🙏የተዋበ እሁድ🙏



I am the founder of
#VIGOROUS_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

19 Oct, 08:55


የቀኑ መልዕክት💌




ማርፈድ ያስቀጣል መቅረት ግን ያሳጣል!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

19 Oct, 07:14


የቀኑ መልዕክት💌




ማርፈድ ያስቀጣል መቅረት ግን ያሳጣል!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

18 Oct, 05:44


የቀኑ መልዕክት💌




ህልም ሊሳካ ሲል ተስፋ አስቆራጭ ነገር ይበዛል!





🙏የተዋበ ጁምዓ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

17 Oct, 11:13


የቀኑ መልዕክት💌




መሰናክሎች ተራ ሰዎች ልዩ ሰው እንዲሆኑ የሚሰጡ ኪኒኖች ናቸው!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

16 Oct, 05:17


የቀኑ መልዕክት💌




አንተ
ምክንያቱ ነህ ወይስ ውጤቱ!





🙏የተዋበ ረቡዕ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

14 Oct, 12:03


የቀኑ መልዕክት💌




ማንበብ እየቻለ የማያነብ ሰው ማንበብ ከማይችል ሰው የተሻለ አይደለም!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

14 Oct, 11:11


የቀኑ መልዕክት💌




ማንበብ እየቻለ የማያነብ ሰው ማንበብ ከማይችል ሰው የተሻለ አይደለም!




🙏የተዋበ ሰኞ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

13 Oct, 08:16


የቀኑ መልዕክት💌




ህይወት ለሰጪዎች የምትሰጥ ከተቀባዮች ደግሞ የምትወስድ ናት!




🙏የተዋበ ቅዳሜ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima

ኩልሲማ

12 Oct, 07:26


የቀኑ መልዕክት💌




በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሁን አታቁም!




🙏የተዋበ እሁድ🙏



I am the founder of #VIGOROUS_INTERNATIONAL_BUSINESS_EMPIRE
@kulsima