Vana Decentralized network ሲሆን በግል በተጠቃሚዎች ባለቤትነት የተያዘ Private ላይ የሚያተኩር እና በተጠቃሚዎች ባለቤትነት የተያዘ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለማቀጣጠል የታሰበ project ነው ። Vana Decentralized AI መስክን ለማሳደግ መረጃን ወደ currency ይለውጣል።
• ከ Coinbase፣ Paradigm፣ Polychain እና ከሌሎች ኢንቨስተሮች የ25 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አግኝቷል።
የቫና Pre-mine ቴሌግራም ቦት አሁን ላይ ጀምሯል ።
የ Vana ነጥቦችን ለመሰብሰብ ቦቱን ይጠቀሙ፣ በTGE ጊዜ ቶክኖቹ ወደ $VANA convert ይጀረጋሉ ።
በቴሌግራም ላይ VANAን መሰብሰብ ይጀምሩ።
Daily task እና ቻሌንጆችን በማጠናቀቅ እንዲሁም ጓደኞችን በመጋበዝ ተጨማሪ የVana ነጥቦችን ያግኙ።
Tip፡ የቫና ነጥቦችን ለመሰብሰብ "TinyTask" ይስሩ።
👇🔗link
https://t.me/VanaDataHeroBot/VanaDataHero?startapp=6229031550