💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦 @ibnu_seiid Channel on Telegram

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

@ibnu_seiid


ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።

ማንኛውም አስተያየት ሲኖራችሁ @ibrahimseidbot ላይ አስፍሩት።
ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙን።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

T.me/ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦 (English)

Welcome to the 💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦 Telegram channel! This channel is a community of passionate individuals who share a common interest in the Arabic language and culture. Whether you are a native Arabic speaker looking to connect with others or someone who wants to learn more about the rich history and traditions of Saudi Arabia, this channel is the perfect place for you. Join us for discussions, language exchange, and educational resources to help you deepen your understanding of Arabic. Let's come together to celebrate the beauty of the Arabic language and the vibrant culture of Saudi Arabia. Join us today and become a part of our growing community! 🇸🇦🌟

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

07 Feb, 11:46


ጥላ ዝናብን አያስቆምም ነገር ግን በዝናብ ውስጥ እንዳንቆም ይረዳናል።

ሰብር ፈተናን አያስቀርም ነገር ግን በፈተና ውስጥ የማለፍ ጥንካሬን ይሰጠናል ።🕊


......

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

07 Feb, 11:16


🌟ምንም አትፍራ.

ልብህና ሀሳብህ ንፁህ እስከሆነ ድረስ‼️

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

07 Feb, 06:37


صلى الله عليه وسلم

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Feb, 19:32


ጀመዓው እንደት ናችሁ⁉️

ሰለዋት እያወረዳችሁ ኸሚስ ምሽት ነው‼️

#ደናደሩልኝ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Feb, 17:50


👉 ኢላሂ ፍቅር ከሌለለው ትዳር
እንዲሁም
ያለ ትዳር ካለ ፍቅር በአንተ እጠበቃለው።🤲

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Feb, 17:29


ሴትነት ማለት የሰዉነት ጥግ የፍቅር ቁንጮ ነዉ!! አንዳንድ ወንድ በሴት ቢበደልም በደሉን የምታስረሳዉና የምትክሰዉ ደግሞ ሴት ናት!ከሴት ወዴትም አይሸሽም!! እናቱን የሚጠላ አለ እንዴ?

#ሴት

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Feb, 17:19


السلام عليكم ورحمة الله

#የእዚህ ቻናል አባል የሆናችሁ ወንድም እና እህቶች ቻነሉን ሼር እያደረጋችሁ እንጂ

#ለኸይር ስራ ትንሽ የለውም እና

#ሸር_ሸር_ሸር አድርጉ እስኪ🥀
👇👇
https://t.me/Ibnu_seiid
https://t.me/Ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Feb, 10:44


አንዱ ምን እንዳለ ታውቃለክ ??
ጌታዬ ሆይ ! እኔ በሚስቴ በጣም ስለምቀና ሌላ ሰው በሚያት ጊዜ በአይኑ ላይ እንቁራሪት አስመስላት ፡፡

#ለፈገግታ

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Feb, 05:32


▪️ልክ እንደመንገደኛ

🔻ከኢብኑዑመር - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዓለይሂወሰለም - በትከሻዬ ያዙኝ እና እንዲህ አሉኝ ፦ " ዱንያ ላይ ልክ እንደእንግዳ ሁን ፤ ወይም ልክ እንደ መንገድ የሚያልፍ ሰው ሁን። " ኢብኑዑመር - ረዲየሏሁዐንሁ - ደግሞ ይህን ይሉ ነበር ባመሸህ ጊዜ ንጋትን አትጠባበቅ ፤ ባነጋህ ጊዜ ደግሞ ምሽትን አትጠባበቅ ፤ ከጤንነትህ ለበሽታህ ያዝ ፤ ከህይወትህ ደግሞ ለሞትህ ያዝ። (ቡኻሪ ዘግቦታል።)

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

05 Feb, 17:34


ጥሩም ሆነ መጥፎ ከሰራህ መልሶ ላንተ ነወ።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

05 Feb, 10:35


🏷 በመራራቅ ውስጥ በጣም የሚያስፈራው ነገር ይናፍቁህ ወይ  ይርሱህ አለማወቅህ ነው!!

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Feb, 19:11


"አንተ የአደም ልጅ ሆይ አንተ ማለት የቀናት ድምር ነህ።ከህይወትህ አንድ ቀን ባለፈ ቁጥር የአንተ ክፍል እየሄደ እንደሆነ አስብ"

ሀሰኑል በስሪይ

#ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ,,,,

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Feb, 17:56


شعبـان شهـر السـقـي ،
ورمضان شهر الحصاد
سارعوا وأعدوا فهي 🌟
أيام ويهل هلال رمضان.

أعاننا الله وإياكم ..🌙
ورزقنا الإخلاص والقبول.

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Feb, 14:45


ለትዳር ቀጥሮሽ ከዛ በተለያዩ ውሸት በሆኑ
ምክኒያቶች በሚቀረው ወንድ አትዘኚ እንዲሁም ከሙናፊቅ ስላራቀሽ አላህን አመስገኚና ፈገግ በይ
.....!

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Feb, 09:40


• በነገራችን ላይ…ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣ በድብቅም የሚወዷችሁ፤  እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው።

ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው።እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Feb, 19:30


መልካም ለይል...!🌴

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Feb, 17:56


ጨዋነት ዝምታ ሳይሆን የሚናገሩትንና የማይናገሩበትን ቦታ ማወቅ ነዉ። ከንግግር የሚሻል ዝምታ እንዳለ ሁሉ ከዝምታ የሚሻልም ንግግር አለ ሁሉም በቦታዉ ሲሆን ዝምታም ጌጥ  ንግግርም ወርቅ ይሆናል።

#ጨዋነት

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:30


በሁለተኛው ዓመት ነበር።

የዛሬው ጥያቄ እና መልስ ይህን ይመስል ነበር።ተሳትፏችሁ ደስ ይል ነበር ማሻአሏህ,,,,
አሏህ በኢልም ላይ ኢልምን ይጨምርላችሁ🤲🤲

ደህና እደሩልኝ,,,,,

ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:25


11.በስንተኛው ዐመተ ሂጅራ ነው የረመዳን ወር ፆም የተደነገገው??

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:20


የመጨረሻው ጥያቄ👇👇

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:18


ስማቸው ሙስሊም ቢን ሀጃጅ በን ሙስሊም,,,አልቁሸይር አነይሳቡሪይ ይባላሉ።

ቀድሞ መላሽ-Eku👏👏👏

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:14


10.የኢማሙ ሙስሊም ሙሉ ስማቸው ማን ይባላል??

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:12


የተከበሩ ወራቶች 4ናቸው።
1.ዙልቃኢዳ
2.ዙልሂጃ
3.ሙሀረም
4.ረጀብ ናቸው።

ቀድሞ መላሽ፦Eku👏👏👏mashallah
5point

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:09


Edit ማድረግ አይቻልም።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:07


9.የተከበሩ ወራቶችን ዘርዝሩ,,, ቅድም 4 ናቸው ብለናል,,,

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:06


ከዚህ ቡሀላ ያሉት ጥየቄዎች ደረቅ ናቸው በደምብ ተሳተፋ እሺ ውዶች,,,,

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:03


መልሱ ፦ መ -ሁሉም የነብዩ ﷺ ሙዕጂዛዎች ናቸው።

ቀድሞ መላሽ፦Eku🏆🏆🏆
4point

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 19:01


8.ለነብዩ ﷺ የተሰጠው ሙዕጂዛ ምን ነበር?
ሀ.ኢስራዕ ወልሚዕራጅ
ለ.የጨረቃ መከፈል
ሐ.ቁርዐን
መ.ሁሉም

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 18:58


መልሱ - መ ፦ ሻዕባን ነው።

ቀድሞ መላሽ፦ Eku 🏆🏆🏆
3point

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 18:56


7.በሂጅራ አቆጣጠር ስምንተኛው ወር የቱ ነው?
ሀ.ረመዷን
ለ.ዙልሂጃ
ሐ.ሰፈር
መ.ሻዕባን

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 18:54


መልሱ - ሐ ፦ ነብዩላህ ኢብራሂም ነው።

ቀድሞ መላሽ፦ Eku👏👏👏
2point

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 18:51


6.የነብያት አባት ተብሎ የሚጠራ ነብይ ማን ነው?
ሀ.ነብዩላህ አደም
ለ.ነብዩላህ ኢሳ
ሐ.ነብዩላህ ኢብራሂም
መ.ነብዩ ሙሀመድﷺ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 18:48


መልሱ -ሀ፦ በ8ኛው ዐመተ ሂጅራ ነበር።

በትክክል የመለሰችው፦ Eku👏👏👏

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Feb, 18:45


ሁላችሁም ተሳተፋ! ሁለት ሰው ብቻ??

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

19 Jan, 07:30


አንዳንዴ!!

በቅርብ ሆነህ ዋጋ ቢስ ከምትሆን በርቀት ሆነህ መከበር ትልቅ ረፍት ነው።

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

18 Jan, 12:29


...ሳይቃጠል በቅጠል

ጊዜው ወደ ዚና ለመቅረብ እጅግ ቀላል የሆነበት ነው...ወንዶችን ለመሳብ የምትጥር እንስት ፣በሷፈተና በቀላሉ የሚወድቀውም ወንድ ጥቂት የሚባል አይደለም..

ወንድ ሆኖ ወደተሳሳተ መንገድ የሚወስደውን መንገድ ቀድሞ የሚዘጋጋ..ሴቷ በድምፅም ይሁን በተለያዩ መፈተኛ መንገዶች ስትመጣበት ልክ እንደ ነብዩላህ ዩሱፍ(ዐሠ) معاز الله የሚል ትውልድ...ከረሱል የተላለፈለትን ከኋላዬ ከሴቶች በላይ ፈተናን አልተውኩላችሁም የሚለውን መልእክት አምኖ ተቀብሎ የዚናን መንገዶችን የሚርቅ ወንድ አላህ ይጠብቀው...

#የዲን_ወንድሜ ሆይ
ሴቶች ደካማ ጎኖችህ መሆናቸውን አምነህ ተቀብለህ መንገዶችን መዘጋጋትህን አትዘንጋ..አትቅረቢኝ ማለት አያሳፍርህ..ይህን ማለትህ ዚናን ከመስራት በላይ ሚያሳፍር አይደለምና

ኡስታዝም የሆንክ እንደሆን ድምፅሽን አስውበሽ መቅራትሽ የተፈቀደው ሴቶች ጋር እንዲሁም ሀጅነቢይ በሌለበት ለብቻሽ ስትሆኚ ነው..ለነፍሴ እሰጋላታለሁና ከቻልሽ ድምፅሽን አስተካክለሽ ቅሪ አልያ ሴት ኡስታዝ ፈልጊ ማለት የሚያስፈራ ጉዳይ አይደለም...(ብዙ ሁኔታዎችን እየሰማሁ ስለሆነ ነው)

እያንዳንዷ የዚና እርምጃ የልብን ብርሀን የሚሰርቅ ነውና እንጠንቀቀው

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

18 Jan, 10:47


ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

💡قبل رمضان 🌙

🌙"ከረመዳን በፊት" 💡🎴በሚል ርዕስ፡

🟢በወንድም አቡ ሐማድ [حفظه الله] የዳዕዋ ፕሮግራም በአሏህ ፈቃድ ይቀርባል።

🔜ሰአት➡️ቅዳሜ ከምሽቱ 3️⃣🔤0️⃣0️⃣ጀምሮ።

📌የሚተላለፍበት ቻናል፡
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

🎴  https://t.me/ruhmerek

🌹በሱና ቻናሎች ጀመዓ የተዘጋጀ🌹

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 18:16


" ሀቅን አትናቅ አናሳ ሰዎች ስለተከተሉት ፤ባጢልን ደግሞ አትከተል ተከታዬች በመብዛታቸው ምክንያት "

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 07:42


📌



مركز دار العلم لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية.

🔈 ዳሩል ዒልም መርከዝ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ በአዳሪ መርኃ ግብር ተማሪዎችን በማስተማር  ላይ ይገኛል።
አሁን ባሉን ዉስን ቦታዎች ካሉን ታማሪዎች በተጨማሪ የተወሰኑ ታማሪዎችን በአዳር የምንቀበል መሆናችንን እንገልጻለን።


🛑 የምንቀበላቸዉ ተማሪዎች ዉስን መሆናቸዉን እንገልጻለን!

👇መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች

ፆታ ወንድ
እድሜው ከ9 አመት በላይ የሆነ።
ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ።
ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወርሃዊ መሸፈን የሚችል።

የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

➡️ቁርአን ሒፍዝ            ➡️አቂዳ
➡️ቁርአን ሙራጀዓ         ➡️ሐዲስ
➡️ቁርዓን በነዘር           ➡️ፊቅህ
➡️ተጅዊድ                  ➡️ኣዳብ      

                እና ሌሎችም

🎴ለበለጠ መረጃ:-
                         0911171786
                         0910034682

    🎴            ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ1
         🌐        ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ2
                

📍አድራሻአንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ጀርባ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 03:59


#أذكار_الصباح
أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيطَانِ الرَّجِيمِ

﴿اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ﴾.
🍃🌻

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 03:59


#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلاَئِكَتِكَ، وَجَمِيعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَرَسُولُكَ))
(أربعَ مَرَّاتٍ).
🍃🌻

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 03:59


#أذكار_الصباح
بسم الله الرحمن الرحيم
﴿قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ* اللَّهُ الصَّمَدُ* لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ* وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُواً أَحَدٌ﴾
(ثلاثَ مرَّاتٍ).

بسم الله الرحمن الرحيم
﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ* مِن شَرِّ مَا خَلَقَ* وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ* وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ* وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ﴾
(ثلاثَ مرَّاتٍ).

بسم الله الرحمن الرحيم
﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ* مَلِكِ النَّاسِ* إِلَهِ النَّاسِ* مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ* الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ* مِنَ الْجِنَّةِ وَ النَّاسِ﴾
(ثلاثَ مرَّاتٍ).
🍃🌻

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 03:59


#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصَرِي، لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ. اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالفَقْرِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ))
(ثلاثَ مرَّاتٍ).
🍃🌻

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 03:59


اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد. قال النبي صلى الله عليه وسلم من صلى على حين يصبح عشرًا وحين يمسي عشرًا ادركته شفاعتي يوم القيامة.🌸
🍃🌻

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

17 Jan, 03:58


ጁምአን በዚክር እንጀምረው አህባቢ

صباح الخير 👇👇

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:42


ጥያቄና መልሳችን ይህን ይመስል ነበር።ለተሳትፏችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር,,,,🏆🏆🏆
አላህ በኢልማችሁ ላይ ኢልምን ይጨምርላችሁ።በቀጣይ አላህ ካለ ጥያቄዎችን በዛ አድርገን እንገናኛለን,,,


ደህና እደሩልኝ
#ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ


#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:38


የጁምዐ ቀን አዳቦች፦

👉 መልካም ስራዎችን ማብዛት፣አላህን ማመፅን መተው
👉 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማድረግን ማብዛት
👉 ጥሩ የሆነ ኒያን ማድረግ(ወደ መስጂድ ሲሄድ የአላህን ትዕዛዝ ለመቀበል፣በሰላተል ጁምዐ የሚገኘውን አጅር ፈልጎ መሆን አለበት።
👉 ከተቻለ ለጁምዐ ብቻ የምንለብሰውን የተለየ ልብስ ማዘጋጀት
👉 ለጁምዐ ትጥበት ማድረግ
👉 ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)
👉 ሲዋክ(መፋቂያን)መጠቀም
👉 ከሁለተኛው አዛን ቡሀላ ግብይትን አለማድረግ (ጁምዐ ግዴታ የሆነበት ሰው ላይ)
👉 ቀደም ብሎ ወደ መስጂድ መግባት
👉 ወደ ጁምዐ ሲሄድ በእግሩ መሄድ(ግድ ካልሆነ መጓጓዣን አለመጠቀም)
👉 ወደ መስጂድ ከገቡ ቡሀላ የሰዎችን ትከሻ አለመተላለፍ
👉 ሁለት ረከዐ ተሂየተል መስጂድ መስገድ(ኢማሙ ኹጠባ እያደረገ የገባ ቢሆንም እንኳን)
👉 ሱረቱል ከህፍን ማንበብ
👉 በተለያዩ ዚክሮች ራስን ቢዚ ማድረግ
👉 በተቻለ ልክ ወደ ኢማሙ መቅረብ
👉 የመጀመርያውን ሰፍ ለማግኘት መሽቀዳደም
👉 በኹጥባ ወቅት ከንግግር ራስን መቆጠብ
👉 በጁምዐ ቀን ዱዐ ተቀባይነት የሚያገኝበትን ወቅት መጠባበቅ የመሳሰሉት ናቸው።

💥ተግብረው አጅሩን ከሚያገኙ ያድርገን,,, አሚን🤲🤲

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:37


ማሻአሏህ ሁላችሁም መልሳችኋል🏆🏆🏆

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:32


7.በጁምዐ ቀን ተወዳጅ የሆኑ ተግባራትን ጥቀሱ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:27


አንድ ጥያቄ ይቀረኛል አላችሁ??👍👍

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:22


መልሱ -ለ ፦ የነብዩ ሙሀመድﷺ ህዝቦች ናቸው።

ቀድሞ መላሽ፦Grandma-princess👏👏🏆🏆🏆

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

16 Jan, 19:18


6.የመጀመሪያ ጀነትን የሚገቡ ህዝቦች የማን ህዝቦች ናቸው?
ሀ.የአደም
ለ.የነብዩ ሙሀመድ ﷺ
ሐ.የኑህ
መ.የሙሳ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

07 Jan, 11:11


አንዳንዴ.... ዝም የምንለው ውስጣችን
ያለውን ነገር የሚገልፅልን ቃል ስላጣን ነው!!

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

07 Jan, 06:36


አንድ ቀን...
ቀኑ ያለ እኛ ይነጋል ነግቷል እኛ ግን የለንም ሰዎች ኦንላይን ቢፈልጉንም አያገኙንም ቴክስትም ቢፅፍ ጠፍተናል ዘመድ አዝማዱም እኛን ቶሎ እየረሳን ነው ያ ቀን..

ከመምጣቱ በፊት የዛሬዋን ማለዳ እንጠቀማን መልካም ስራዎችን እናዘውተር የወንጀል ፀያፍነትን በማስታወስ ወንጀልን እንራቅ ያ የሰው ልጆች ጥላት የሆነውን ሸይጧን እኖበድለው እናስቀይመው ከኛ እናርቀው እኛ እንድፈራው ሳይሆን እኛን እሚፈራብንን መንገድ እናብጅ‼️

አልሀምዱሊላህ ለዛሬዋ ቀን ላበቃኋኝ ላበቃሀን የዛሬዋን ቀን ያላገኙ ብዙ አሉና አላህ መልካም ነገር እምሰሩበት እምታዩበት እምሰሙበት ያድርጋችሁ ያድርገን...

@Ibnu_Seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

07 Jan, 03:45


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000010🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Jan, 18:53


የህይወት ህግ‼️
ሙሉ የሆነ ደስታ ቀጣይነት ያለው ሀዘን የለም
ይህንን ነገር ከተረዳህ ተረጋግተህ ትኖራለህ

#እየተኛችሁ_ጀመዓው

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Jan, 17:35


: اللهم اجعلنا مِمَّن طاب ذِكرَهُم وحَسُنت
سيرتهم و استمر أجرهم في حياتهم
وبعد مَماتِهم 🤲

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Jan, 14:24


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000009🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Jan, 12:47


"በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች!"

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም

             ሰኞ 6/7/1446 ዓ.ሂ

       

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Jan, 11:21


💥ድቅድቅ ያለ ጨለማን
ወደብርሀን የሚቀይር ጌታ🌹الله🌹

💥ሀዘንህን ትካዜህን ሀሳብህን አስከፊ
ጊዜያትህን በሴኮንድ ውስጥ ወደ ደስታ
መቀየር የሚያቅተው ይመስልሀል...?

አትጠራጠር ለአላህ ሁሉም ነገር
ከምታስበው ከምናስበው በላይ ቀላሉ ነው
ሰበብ ማድረስ እና እሱን መለመን ብቻ...

🤲አላህ ለኔም ላንቺም ለናተም እንደ 
ፀሀይ  የምትደምቁበት/የምትፈኩበት ቀን
  ያምጣልን ያምጣላችሁ ...🤲

እስኪ ዱአ እንዳረግ.....‼️

T.ME/IBNU_SEIID

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

06 Jan, 02:11


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000008🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

05 Jan, 18:21


..
💥ከንቱ ሆኜ እንዳልቀር የዱኒያ ላይ ጌጥ
~ በምድራዊ ደስታ ጠልቄ እንዳልሰምጥ
~ አደራ ረሂሙ በራህመትህ እየኝ
~ ከውዶችህ መንገድ እባክህ ወፍቀኝ
~ ሐያቴን በኢማን ሀብቴን በበረካ
~ ቀልቤን በዲን አጥራው ኑሮዬ እንዲፈካ
~ ደግሜ ደግሜ ስምህን ጠርቼ
~ አልሃምዱሊላሂ ልበል አፍ አውጥቼ
~ አላህ ያ ረሂሙ አላህ ያ ረበና
~ ላረክልን ሁሉ ይድረስህ ምስጋና...‼️

#ወሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏህ

#join&#share
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

05 Jan, 09:04


💥አንዳድ ጉዳዩቻችን ሳይሳኩልን ሲቀሩ ደጋግመን ስንሞክር ሲከሽፍብን ታግሰን ሰበብ እስካደረስን ድረስ  አሏህ እያሰማመረው ነው የሚቆየው ኢንሻአላህ‼️

ነገሮች ሲቆዩ ይበልጥ ውበት ይኖራቸዋል አሏህን በመያዝ ሰበቦችን እንዳርስ አሏህ ታማኝ እና ቃሉን የማያጥፍ ጌታ ነው ምንም አትጠራጠር‼️

ከችግርም ቡሀላ ጥሩ ህይወት አለ
ኢንሻአላህ እምንወደወን ነገር ይሰጠናል ሶብር እና ሰበብ ብቻ አላህ ከምናስበው በላይ ይስጠን🤲...

@Ibnu_Seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

05 Jan, 08:34


ለምትወዱት ሰው ልትሰጡት የምትችሉት
ትልቁ ነገር የምትወዱትን ነገር ነው!!

#ስጦታ ተሰጣጡ!! 

ለኔም ስጡኝ  ውዴታችን እንዲጨምር‼️

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

05 Jan, 03:11


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000007🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Jan, 23:34


‏« اللَّهُمَّ إنِّي اسألك القُرآن، فلا تحرمني فضله بسوء ما عندي، واغفر لي ذنوبي التي تَحولُ بيني وبينه، وهب لي علمًا وفتحًا لا يُغلق، اللَّهُمَّ يا مُنجِّي يونس من ظُلمة الحُوت وظُلمة البحر، نجِّنِي من ظُلمة الفكر إلى نُور القُرآن وفهم القُرآن، وارفعني بالقُرآن وآتني ياربِّ عزّ الدنيا والآخرة »

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Jan, 23:28


اللهم إني أسألك العافية في الدنيا والآخرة،
اللهم إني أسألك العفو والعافية في ديني
ودنياي، وأهلي ومالي، اللهم استُر عوراتي،
وآمِن رَوعاتي، اللهم احفظني من بين يدي
ومن خلفي، وعن يميني وعن شمالي، ومن
فوقي، وأعوذ بعظمتك أن أُغتال من تحتي

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Jan, 19:52


ጥያቄና መልሳችን ይህን ይመስል ነበር።ለተሳትፏችሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር,,,,🏆🏆🏆
አላህ በኢልማችሁ ላይ ኢልምን ይጨምርላችሁ።

ደህና እደሩልኝ
#ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ


#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

04 Jan, 19:48


መልስ፦
ተውራት ---ለነብዩህ ሙሣ
ኢንጂል ----ለነብዩላህ ዒሳ
ዘቡር -----ለነብዩላህ ዳውድ
ቁርዐን(ፉርቃን)------ለነብዩ ሙሀመድ ﷺ
ሱሁፍ --------ለነብዩላህ ኢብራሂም

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Jan, 16:32


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000004🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Jan, 13:28


እስቲ እንታረቅ❗️

🔅ምድር የሰው ልጆች ሆይ በቃኝ! ከዚህ በላይ አልታገሳችሁም!ከዚህ በላይ እኔ ላይ በሰላም መኖር አትችሉም!  ግፋችሁ በዛ!ከስሬ አድርጌ የዋጋችሁን እሰጣችኋለሁ! እያለች ይመስላልና እስቲ ወደ አላህ እንመለስ!

🔅እርሱ ይቅር እንዲለን እኛም ይቅር እንባባል/አውፍ እንባባል!

🔅አላህ እንዲታረቀን እስቲ እኛም እንታረቅ!

  🔅 መሪና ባለስልጣኖቻችንም
በየቦታው  እየፈሰሰ ያለውን ደምና የተበዳይ እምባን ለማስቆም ከመቼውም በላይ ጥረት ያድርጉ!

🔅ምድር እንደወትሮዋ ቀጥ ብላ እንድትቆምና ያለ ስጋት እንድንኖርባት ግፍና በደልን ከምድራችን ላይ እናስቁም።

🔅የዛሬ የጁሙዓ ልዩ ዱዓችን ላይም የሀገራችን የሰላምና ፍትህ ጉዳይ ላይ ይበልጥ ያተኮረ ብናደርገው መልካም ነው።

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Jan, 12:31


‏اللهُم‌ فيِ يومٌ الجمعه,السَلام‌ والامّان‌,‏اللهُم ‌السعَاده الدائمه.

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Jan, 07:22


اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹
اللهم صل وسلم على نبينا مٌحمد🌹

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Jan, 06:31


ጀመዐው  ዛሬ ጁሙዓ ነው አሉ⁉️

በሉ በውዱ ነብያችን ላይ ሶለዋት እያወረዳችሁ‼️


اللهم صل وسلم على نبينا محمد🌹
||
T.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

03 Jan, 03:53


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000004🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Jan, 18:49


ያረሂም..

ሱጁድ ላይ ሆኜ ትኩረቴን ዱንያ ስትሰርቀኝ፡
ተውበት አድርጌ ወደ ወንጀል ስመለስም
ይቅር በለኝ🤲

ከአንተ በቀር መጠጊያ የለኝምና🌹

#........

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Jan, 17:26


#ሞት

"ደስታን ቆራጭ የሆነውን ሞት አስታውሱ"

ሞትን ማስታወስ በሀብት ውስጥ ሆኖ የተረጋጋ ህይወት ለመኖር እንዲሁም በድህነት ውስጥ ተኩኖ ደግሞ የተብቃቃ ህይወት ለመኖር የሚረዳ ፍቱን መድሃኒት ነው‼️


#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Jan, 16:37


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000003🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Jan, 10:32


#ፍትህ ለሙስሊም ሴት ተማሪዎች 👊👊


~  የሠውነት ጌጧን የገላዋን ሽፋን
~  የተውሂድ መንገዷን የእምነት ጋሻዋን
~  ወንጀል ማራቂያዋን የሴትነት ክብሯን
~  ይሄው ባደባባይ አውጪ አሏት ሂጃቧን


~ ምን አይነት ትውልድ ነው ከየት የመነጨ
~  ሂጃብ  አስወልቆ በደስታ የፈነጨ
~  የእርሷ ፍላጎት መብቷ ተጥሶ
~  ምን ያደርጋል ትምህርት ሀራም ተንተርሶ🚫


         #ያቺን_ሴት  ....
 
   ~ የሂጃቧን ንግስት
   ~ የእስልምናን ልዕልት
~ ክብሯን የጠበቀች ሀራም ያልነካካት
~ ያቺ  ውድ እህቴን  ተው አትድረሱባት‼️
~ በነፃነት  ትማር ሂጃቧን አጥልቃ
~ መብቷን  አትንኩ ፍትህ ስጧት በቃ 🚫

#justice for Axum Muslim Girls

𝑓𝑟𝑜𝑚 👉[𝑑𝑒𝑛𝑖𝑛/𝑓𝑜𝑧𝑖𝑎]✍️

#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Jan, 06:08


💥ቀልባችን የሚትፈልገውን ትጠይቃለች አላህ ደግሞ ለሷ በሚበጀው ነገር ይመልስላታል ይሰጣታል..‼️

ምንኛ አዛኝ ጌታ ነው ያለን በአላህ
‼️

#አልሀምዱሊላህ ...

@Ibnu_Seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

02 Jan, 03:38


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000002🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

01 Jan, 18:39


በልቡ እሚወድህ...
-  በምታስከፍው ግዜ መልካምነትህን ያስታውሳል
-  በምጨክንበት ሰአት ርህራሄህን ያስታውሳል
- ከፈገግታህ ጀርባ ሀዘንህን ይመለከታል
- ግትር በሆንክ ግዜ ያስተናግድሀል
-  በምታበሳጨው ሰአይ ይታገሰሀል
💥የዚህ አይነት ጎደኛ ካለህ አላህን
በማመስገን አጥብቀህ ያዘው የዚህ
አይነት ሰዎች ጥቂቶች ናቸውና
..

#ደና_ደሩ
#ወሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏህ


#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

01 Jan, 15:34


🌱የቁርአን_ግብዣ

🌹000001🌹

#አል_ቁርኣን

~ቁርኣንን የምታዳምጥ ቀልብ
~አታዝንም   ~አትጨነቅም
~አትከፋም    ~ብቸኝነት አይሰማትም‼️

🌱እያዳመጣችሁ‼️
.
#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

01 Jan, 12:08


አብሽሩ ለ ኽይር ነው.…

ሁሉም ያልፋል إن شاء الله


@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

01 Jan, 06:03


🌸#ውብና ማራኪ ከሆኑ የሴት ልጅ ባህሪያቶች በጥቂቱ!


🌹ሀያዋና አይነፋርነቷ

🌹ትንሽ ማውራቷና ንግግር አለማብዛቷ

🌹ድምፇን ዝቅ አድርጋ መናገሯ

🌹 አረማመዷን አካሄዷ የተረጋጋ መሆኗ

🌹ትዕግስቷና ከአሏህ ዘንድ የደረሰባትን ነገር መውደዷ

🌹ሁል ጊዜ አሏህ ማመስገኗ

በተሰጣት ኒዕማ [ ፀጋ] መብቃቃቷ

🌹ለፅዳትና ለንፅህና ትኩረት መስጠቷ


🌹በችግር ጊዜ ባለት ሂክማ [ ጥበቧ]

🌹በአዛኝነቷና በውሳኔዋ መካከል ሚዛናዊ መሆኗ

①① 🌹ከፊት ለፊቷ ያለን አካል ማክበሯና ደረጃ ላለው አካል ቦታ መስጠቷ

①②🌹 እቤቷ ውስጥ በስርዓት ማስተናበሯ

①③ 🌹በዙሪያዋ ላለ [ ለሚመለከታት] በሆነ ጉዳይ ላይ ቶሎ መረዳቷና ፍጥነቷ

①④🌹 ሸሪዓዊ እውቀትን መጨመሯ

①⑤ 🌹በህይወቷ ላይ ብዙ የሚጠቅማትን ነገር ላይታ ማወቋ

①⑥ 🌹ልስላሴዋ

①⑦ 🌹ከውዳቂ ነገሮች መራቋና ከፍ ማለቷ

①⑧ 🌹እቤቷ ውስጥ መፅናቷ[ መርጋቷ]

①⑨ 🌹አሏህ በሾማት ነገር ላይ [ የቤት እመቤት] ባደረጋት ላይ መታዘዟ

20 🌹ለእቤቷ ለእያንዳንዷ ነገር ትኩረት መስጠቷ

②① 🌹ላለማባከን መትጋቷ

②② 🌹የቤቷን ሁኔታ ቅደም ተከተል ማስያዟ

②③🌹 **በሱንና ላይ መፅናቷ
    ሌላም ሌላም

🤲ጌታዪ ሆይ እኔንም እህቶቼንም አንተ በምትፈልገው መልኩ ፅናትን ስጠን ያረብ።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

31 Dec, 03:45


↪️የጥዋት ዚክር↩️

اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَدَنِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ سَمْعِيْ، اَللَّهُمَّ عَافِنِيْ فِيْ بَصَرِيْ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ. (3×)

💦አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ አላህ ሆይ ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላህ ሆይ ከክህደትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሶስት ጊዜ።

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.

↪️  አላህ ሆይ በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡ አላህ ሆይ ከፊት ለፊቴ ፥ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ’

اَللَّهُمَّ عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَاْلأَرْضِ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيْكَهُ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ، وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِيْ سُوْءًا أَوْ أَجُرُّهُ إِلَى مُسْلِمٍ.

🔻 ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ፥ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ የሆንክ አላህ ሆይ! የሁሉም ነገር ጌታ ነህ፡፡ የሁሉም ነገር የበላይ ተቆጣጣሪ ነህ፡፡ ከአንተ ሌላ የሚመለክ ሀይል የለም፡፡ ከነፍስ ክፉ ነገር፣ ከሸይጣንና አጋሮቹ ተንኮል፣ በራሴ ወይም በአንድ ሙስሊም ላይ ክፉ ነገር እንዳልጽምም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ’

بِسْمِ اللهِ لاَ يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي اْلأَرْضِ وَلاَ فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيْعُ الْعَلِيْمُ. (3×)

↪️  በአላህ ስም፣ እርሱ (አላህ) ከስሙ ጋር (በስሙ የተጠበቁትን) በሰማይም በምድርም ምንም ነገር አይጎዳቸውም፡፡ እርሱ ሰሚም አዋቂም ነው፡፡ ሦስት ጊዜ፡

رَضِيْتُ بِاللهِ رَبًّا، وَبِاْلإِسْلاَمِ دِيْنًا، وَبِمُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ نَبِيًّا. (3×)

💦  በአላህ፣ አምላክነት በኢስላም ሀይማኖትና በሙሀመድስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ነብይነት ረክቻለሁ፡፡” ሦስት ጊዜ.

يَا حَيُّ يَا قَيُّوْمُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لِيْ شَأْنِيْ كُلَّهُ وَلاَ تَكِلْنِيْ إِلَى نَفْسِيْ طَرْفَةَ عَيْنٍ.

↪️አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! በእዝነትክ እታገዛለሁ፡፡ ጉዳዩን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድረግልኝ፡፡ ለቅፅ በት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተዎኝ፡፡’

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
  

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Dec, 19:33


إلهي🤲

يارب! إنّ ذُنُوبي فِي الْوَرىٰ كَثُرَتْ
وَليْسَ لِي عَمَلٌ فِي الْحَشرِ يُنجِينِي
وَقَد أَتَيتُكَ بِالتّوحِيدِ يَصحَبُه
حُبُّ النَّبيّ وَهَذا الْقَدرَ يَكفِينِي‼️

#والسلام_عليكم_ورحمة_الله_وبركاته

||
T.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Dec, 19:11


اللهم بشرنا بالجنة ، اللهم ارزقنا الفردوس
الأعلى من غير حساب ولا سابقة عذاب
.

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Dec, 15:14


'
➧. ጌታዬ ሆይ

በዚህ ሀራም በተቀላቀለበት ዘመን
ሀላልን አስበው ለተጨነቁ ባሪያዎችህ
ሁሉ...

መንገዱን አግራላቸው!  🤲

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Dec, 12:58


ከ አላህ የሆነን ነገር ባጎደልክ ቁጥር

ከ ሂይወትህ አንድ ነገር ይጎላል‼️

¶¶
T.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Dec, 00:19


أستغفر الله لي ولوالديّ وللمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الأحياء منهم والأموات.🤲

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Dec, 00:08


ሰዎች ተኝተው ሳለ በለሊት መስገዱ፡ ጀነትን በሰላም ለመግባት ሰበብ ይሆናል።

የለይል ሶላት ጩኸትና ጫጫታ በሌለበት፡ ፀጥ ረጭ ባለ ወቅት ላይ በመሆኑ፡ ልዩ እርጋታ እርካታና ሰላም አለው።

በልብ ላይ መረጋጋት፡ በነፍሳችን ላይ ደግሞ ልዩ ለዛና ጣዕምን ይፈጥራል።

🌺🌸ለይል|ዊትር|ፈጅር🌴



#JOIN&#SHARE
⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ibnu_seiid
t.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Dec, 18:10


ድቅድቅ ባለው ጨለማ፡ ፀጥ ረጭ ባለው ለሊት፡ ጌታችን አሏህ እሱ በሚያውቀውና ለሱ በሚግገባ መልኩ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ፡

ማነው ማረኝ የሚለኝ ልምረው?
ማነው የሚጠይቀኝ ልሰጠው?
ማነው የሚለምነኝ እሺ ልለው? በሚልበት ወቅት፡

👉የለይል ሶላታችን ላይ ሁነን ያ ረብ 🤲 እኔ ነኝ እንበል።

ኢንሻ-አሏህ ያማረና ደስስስስ የሚል የዱንያ ህይወት እንኖራለን፡ ልባችንና ቀብራችንም ኑር በኑር ብርሃን በብርሃን ይሆናል፡ ይፈካል ያበራል።

ለይል/ዊትር‼️

T.me/ibnu_seiid
T.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Dec, 07:16


"5ት ነገሮችን ከ5ት ነገሮች በፊት ተጠቀማቸው።

① ህይወትህን ከመሞትህ በፊት --ሞት ሩቅ ነገር እኮ አይደለም ወገኖቸ፣ ከነጠላ ጫማህ የጣት ማስገቢያ የቀርረበ ነው፣እያየነው አይደል፣ቀልድ እኮ አይደለም፣በህይወት እያለን እድሉን ካልተጠቀምን ከሞት በኋላ ቁጭት ዋጋ የለው። አልሰማህም እንዴ ወገኔ?? አንዳንድ ዑለሞች ምን እንደሚሉ? ቀብር ውስጥ ያሉ ሟቾች ወደ ዚህ አለም ድጋሜ ብትመለሱና እና የአንድ ደቂቃ ያልሞላ እድል ቢሰጣችህ ምን ታደርጋላችሁ ቢባሉ "አንድ ጊዜ ብቻ "ሱብሃነሏህ" የምትለውን ቃል ብቻ ብለን ብንመለስ እንመኛለን " ይሉ ነበር!!"

② ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት

የታመመ ሰው ነገሩ ሁሉ ያስጠላዋል፣ምግብ፣መጠጥ፣ዒዳዳ ሁሉም ነገር ያስጠላዋል፣ከመያዛችን በፊን አሏህ ዓፊያ በሰጠን ሰዐት ለአኼራችን እንስራ፣ የዓፊያን ጥቅም የሚያቀው የተያዘ ሰው ነው ይባል የለ?? ስንትና ስንት ሰዎች እኮ አሉ እጅና እግራቸው ተኮድኩዶ፣ምላሳቸው ታስሮ፣አዕምሯቸው ተዛብቶ "ቢሞቱ ይሻላል" የሚያስብሉ!!! ይህ ቀን አሏህ አያምጣብንና ቢመጣ በጤንነት ሰዐት የሰሩት ነው የሚጠቅመው!

③ ትርፍ ጊዜህን ጊዜ ከማጣትህ በፊት

በተለይ ያላገባ ከማግባቱ በፊት፣ቀለል ያለ ስራ የሚሰራ ጫና ያለው ስራ ከመያዙ በፊት፣ንፁህ አዕምሮህ በተለያየ በተወሳሰበ የኑሮ ውጣ ውረድ ከመጠመዱ በፊት ይህን ትርፍ ጊዜ መጠቀም ብልህነት ነው። በኃላ ጊዜ አጥቸ ነው ሶላት የማሳልፈው፣የማልሰግደው፣ቁርዓን የማልቀራው፣ዒባዳ የማላደርገው ቢባል አሏህ ዘንድ ዑዝር ሊሆን አይችልም።የተፈጠርነው የዱንያ ጥማችንን ለማርካት አይደለም፣ይህን ሂዎት ሰፊ ጎላችን አኼራን በትርፍ ሰዓት የምንሰራው አድርገን ማሰብ ሞኝነትና የተፈጠርንበትን አላማ መሳት ነው። እውነቱን ለማውራት አብዛኛዎቻችን የዱንያ ስራችንን ከአኼራ እናስበልጣለን። በእውነቱ አለመታደል ነው፣እውቀት ያለመኖር ነው። አሏህም እኮ እንቅጩን ነግሮናል
"بل تؤثرون الحياة الدنيا "
"የዱንያን ህይወት (ከአኼራ ህይወት) ታስበልጣላችሁ"

④ ወጣትነትህን ከመሸምገልህ (ከመጃጃትህ) በፊት

ወጣትነት የእድሚያችን ወሳኙ ደረጃ ነው አቅማችን ደክሞ እቃ ለማንሳት እንኳ የማንችልበት የእርጅና ደረጃ ከመድረሳችን በፊት ይህን የወጣትነት ጉልበትና አቅም አሏህን በማምለክ ልናሳልፈው ይገባል።
በዚያ የጭንቅ ቀን አሏህ በሱ ጥላ ስር ከሚያደርጋቸው 7 ሰዎች መካከል የተጠቀሰው አንዱ " በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ፀንቶ የኖረ ወጣት " ነው አላሉንም ነብያችን??

⑤ ባለህ ነገር መብቃቃትህን(ሀብትህን) ከድህነትህ በፊት

እውነት ነው ድህነት መከራ ነው፣ብዙ መዘዝ ያመጣል፣የሰው እጅ ያሳያል፣ከሰው ዘንድ ያነስንና የቀለልን ያደርገናል፣በድህነት ሰበብ ስንቶቹ ከእምነታቸው አፈንግጠዋል፣ስንቶቹ ዲናቸውን ችላ ብለዋል፣ አሏህ የተብቃቃህ ባደረገህ ጊዜ የድህነት አረንቋ ውስጥ የሚትገባበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ተጠቀምበት ነው ነገሩ።
አሏሁ አዕለም

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

28 Dec, 17:45


በዓለማችን ታዋቂውና የተሻለ የሚባለው የእንግሊዝኛ ቁርኣን ትርጉም Sahih International ሲሆን የተዘጋጀውም በ3 ሰለምቴ አሜሪካውያን ሴቶች ነው።

♦️የመጀመሪያዋ ❝ኤምሊይ አሳሚ❞ ወይም አሚናህ ዑሙ-ሙሐመድ ትባላለች። የተወለደችው ካሊፎርንያ ሲሆን ቤተሰቦቿ እምነት የለሾች ናቸው። ኢስላም ሴቶችን እንደሚጨቁን ስትሰማ ለማጣራት ቁርኣንን ማንበብ ጀመረች። ከዚያ በወቅቱ በአሜሪካ በቂ የኢስላም መጽሐፍ ስላልነበሩ ወደ ሶርያ በመሄድ ከደማስቆ ዩኒቨርስቲ ዐረቢኛን አጥንታ ክሱ ቅጥፈት መሆኑን ስታረጋግጥ ኢስላምን ተቀበለች። ከዚያም በ1981 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።

♦️ ሁለተኛዋ ❝ሜሪ ኬኔዲ❞ የተወለደችው በኦርላንዶ ሲሆን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ምሩቅ ናት። ቤተሰቦቿ ክርስቲያኖች ናቸው። በኋላም ወንድሟ ኢስላምን ሲቀበል በእሱ ምክንያት በ1985 ኢስላምን ተቀበለች። ከዚያም በ1987 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።

♦️ ሶስተኛዋ ❝አመቱላህ ባንትሌይ❞ ስትሆን የካቶሊክ እምነት ተከታይ የነበረችና ከሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ የቢዝነስ ማኔጅመንት ምሩቅ ናት። የሰለመችው በ1986 በዓለምአቀፍ የሙስሊም ተማሪዎች ማህበር አማካኝነት በ20 ዓመቷ ነው። ከዚያም በ1987 ወደ ሳዑዲዓረቢያ ሄደች።

👉 በ1990 አካባቢ በሳዑዲ ሳሉ በአጋጣሚ ተገናኝተው ተዋወቁ። በዚያው ሰሞን ሙስጠፋ የተባለ ሰው ቁርኣንን በቀላል እንግሊዝኛ ለመተርጎም ጀምሮት እንደሞተ ሲሰሙ ስራውን ለመጨረስ ተነሱ። በዚህም ከዚያ በፊት ፍፁም አስበውት የማያውቁትን የቁርኣን ትርጉም በ1994 ጀምረው በሶስት ዓመቱ በ1997 አጠናቀቁት።

በኋላም መጽሐፉ በዓለም ላይ ቀላሉና የተሻለው የእንግሊዝኛ ትርጉም ለመሆን የበቃ ሲሆን ሶስቱም በህይወት በመኖራቸው የስራቸውን ፍሬ ለማየት ታድለዋል። ዑሙ-ሙሐመድ ኤምሊይም ከዚያ በኋላ ከ80 በላይ ኢስላማዊ መጽሐፍት አዘጋጅታለች። እነዚህ እህቶችም ኢስላም በቁርኣን ጭምር የሴቶችን እውቀት የሚተማመን መሆኑን ማሳያ መሆን ችለዋል።

Copy,,,,

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

28 Dec, 17:31


"ሰላትን የተወ የሆነ ሰው ከውርደት ይበቃዋል፤በዑለማዎች መካከል ከፍሯል አልከፈረም በሚለ ርዕስ መጨቃጨቃቸው (መኻለፋቸው)"

👉ራጂሁ(አመዛኙ) ሀሳብ ከፍሯል የሚለው ከመሆኑ ጋር

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

28 Dec, 15:08


اللهم نشكوا إليك ضعفنا وقلة حيلتنا من امرنا فأغثنا وارحمنا واغفرلنا ولا تكل امرنا لمن لايخافك ولا يرحمنا ولا تؤخذنا بما فعل السفهاء منا🤲🤲

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

22 Nov, 02:36


የፈጅር ወዳጆች ጌታቸዉን ወደዉ
እሱም የወደዳቸዉ ህዝቦች ናቸዉ ።
ወደሱ የናፈቁ እሱም ናፈቃቸዉ
የፈጅር ሰላት የቀናችን ቆንጆ ጅማሬ ነዉ

#ሰላተል_ፈጅር_አህባቢ

@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

21 Nov, 19:07


ስሙ'ማስ❗️

~ለማንም ሰው  ብለህ በሀሳብ አትወሰድ። ለሰው ብለህ ጣፋጩን እንቅልፍህን አትከላከል። ማንም መጥቶ እንቅልፍ የሚከለክልህ ሀሳብ አይሁንብህ። እንቅልፍ በመጣ ጊዜ ከማንም በላይ ሊታዘዙት የሚገባ ትልቅ ባለ ሥልጣን ነው።

በአጠቃላይ የምልህ ነገር ቢኖር ተኛ አትጨነቅ። ኤታባቱ። ደግ እደሩልኝ'ማ!

T.me/ibnu_seiid
T.me/ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

21 Nov, 15:33


ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ

አባታችን አደም 『عليه السلام』 የተፈጠሩት በየትኛው ቀን ነው

🌱ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌱

Add🎁የሱና ቻናሎች📥 የሚለውን በመንካት ውሰዱ🌹

ሀ}  እሁድ 『الأحد 』

ለ}  ሐሙስ 『الخميس 』

ሐ}  ጁሙዓህ 『 الجمعة 』

መ}   ሰኞ  『الاثنين 』

⚠️መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላቹም ማለት ነው⚠️

🔘🩵መልካም እድል🩵🔘

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

21 Nov, 10:07


ሙስሊም ወንዶች ኒቃብ የለበሰች ሴትን
ድንገት ሲመለከቱ ልክ የጀነት እንስትን
እንደተመለከቱ የሚሰማቸው ነገርስ!!!

የሚሰማን ነገር‼️

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

21 Nov, 05:28


ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር!

ከሰዎች ጋር ራስህን አነፃፅረህ መቼም ሰላም አይኖርህም፤ ህይወት ውድድር አይደለም! ማሸነፍ ወይም መሸነፍ አይደለም! #የዱኒያ ህይወት ማለት ከዚህ አለም ከመሰናበትህ በፊት ዘላለማዊ ለሆነው #የአኬራ ቤትህ  ስንቅ የምትይዝበት ነው።

ወዳጄ ውድድር አቁም!

.......

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

21 Nov, 04:12


አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ጀመዐው  እንደት ናችሁ።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

14 Nov, 11:15


..
ቻናሉ ላልተወሰነ ጋዜ ምንም አይፖሰትበት አድሚንም ሆነ ማንም የለም‼️

ያልሞተ ይገናኛል የሞተን ደግሞ በዱዓ ማስታወስ ግድ ነው⁉️

ሰላም በያላችሁበት አሏህ ያገናኘን🤲

#ወሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

14 Nov, 11:11


💥ወንድምህን እንዴት ታቀዋለህ ተብሎ ተጠየቀ...?

ችግሬን ችግሩ አርጎ የሚሸከም ስለኔ የሚጠይቅ ሳልኖር ስቀር የኔን ቦታ የሚሸፍን ድክመቴን የሚሞላ ጥፍቴን የሚያስተካክል ስለ ጌታየ የሚያስታዉሰኝ  ሲል መለሰ..

💥እንዴት አርገህ ትከፍለዋለህ ሽልማቱስ ...?
እሱ ሳያቅ በድብቅ  ዱዓ አረግለታለሁ

💥በአላህ መንገድ የተሳሰረ ወንድማማችነት
ምሳሌዉ እንደ እጅና አይን ነዉ
አይን ሲያለቅስ እጅ ያብሳል
እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል

💥ከመልካም ጎደኞቻችሁ ጋር ተገናኙ መልካም የሆኑ ጓደኞች የሚበሩ ፍኑሶች ናቸዉ  ብርሀኑን ላደርሱ  ትችላላቹህ  ምናልባት ዱንያ ሲጨልምባቹህ እንጂ ....

🤲ያረብ ባንተ መንገድ ላይ እምንዋደድ ባሪያወችህ አርገን🤲
አሚን አሚን
🤲

👉ለአሏህ_ብዬ_እወዳችኋለው🌹

ሰላም_በያላችሁበት 🙌
በዱዓችሁ አትርሱኝ👌

#ኢብኑ_ሰዒድ
#ወሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏህ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

14 Nov, 11:11


💥ወንድምህን እንዴት ታቀዋለህ ተብሎ ተጠየቀ...?

ችግሬን ችግሩ አርጎ የሚሸከም ስለኔ የሚጠይቅ ሳልኖር ስቀር የኔን ቦታ የሚሸፍን ድክመቴን የሚሞላ ጥፍቴን የሚያስተካክል ስለ ጌታየ የሚያስታዉሰኝ  ሲል መለሰ..

💥እንዴት አርገህ ትከፍለዋለህ ሽልማቱስ ...?
እሱ ሳያቅ በድብቅ  ዱዓ አረግለታለሁ

💥በአላህ መንገድ የተሳሰረ ወንድማማችነት
ምሳሌዉ እንደ እጅና አይን ነዉ
አይን ሲያለቅስ እጅ ያብሳል
እጅ ሲታመም አይን ያለቅሳል

💥ከመልካም ጎደኞቻችሁ ጋር ተገናኙ መልካም የሆኑ ጓደኞች የሚበሩ ፍኑሶች ናቸዉ  ብርሀኑን ላደርሱ  ትችላላቹህ  ምናልባት ዱንያ ሲጨልምባቹህ እንጂ ....

🤲ያረብ ባንተ መንገድ ላይ እምንዋደድ ባሪያወችህ አርገን🤲
አሚን አሚን
🤲

👉ለአሏህ_ብዬ_እወዳችኋለው🌹

ሰላም_በያላችሁበት 🙌
በዱዓችሁ  አትርሱኝ👌

   #ኢብኑ_ሰዒድ
#ወሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏህ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

14 Nov, 10:41


ሰላም....ለእነዚያ

በጊዜያቶች ሂደት
ለማይለዋወጡ ውብ ሰዎች!!

@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

14 Nov, 04:53


تَتُوبُ عَن الذُنُوبِ إذا مَرِضْتَ
وتَرجِعُ لِلذُنُوبِ إذا بَرِئْتَ
فَكَمْ من كُرْبَةَ نَجَّاكَ مِنهَا
وكَم كَشَفَ البَلَاء إذا بُلِيتَ
أمَا تَخشىٰ بأن تَأتِي المنَايَا
وأَنتَ عَلىٰ الخَطَايا قَد نَهَوْت

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

14 Nov, 02:52


የሆነ ጊዜ ላይ አሞኝ ከእናቴ
ውጭ ሁሉም ተኝተው ነበር!!

🌹እማ_ኡሚ🌹 በባህሪየ ሰው አይናፍቀኝም ግን ኡሚ ብቻ.....

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

13 Nov, 17:41


💥ጥያቄው_ምን_መሰላችሁ⁉️

ሁላችንም ከጊዚያዊ ነገር ዘውታሪ የሆነ ነገርን ነው የምንመርጠው ግን ዘላለማዊውን ነገር ለማግኘት ብለን በጊዚያዊ ነገር ተታለን ሳናገኘው እንቀራለን።

በዚሁ ነገር ዱኒያ እና አኼራን ማስታወስ እንቺላለን ዱኒያ ጊዚያዊ ሆና ግን ተብረቅርቃ ትታየናለች ጀነት ከሷ የተሻለች ሆና ሳለ ግና በኸበር ብቻ ስለሆነ ስላላየናት ብቻ ለሷ ያለን ቦታ ቀንሷል የዱኑያዊ ነገሮችን እያየን አኼራችንን ዘነጋን ።


ለማስታወስ የፈለኩት ከዱኒያ አኼራን እናስታውስ ዘላለማዊዋ ህይወት በአኼራ እንጂ ዱኒያ ላይ አይደለም ዱኒያ የፈለገች ብታሸበርቅልን እና ብታምርልን ጊዜያዊ ነች።

ግደላችሁም እሽ በሉኝ እና ቲኒሽ ስለ አኼራችሁ አስታውሱ አስተንትኑ በውሰጧ ሙስጦፋ አሉባት ሑረል ዓይኖች ጀነት ከስሯ ወንዞች የሚፈስባት ረሐብ ጥማት ሞት የሌለባትን ሀገር አስቡ እስኪ።

#ሰላም_እደሩልኝ_እወዳችኋለው🌹

#ወሰላሙ_ዐለይኩም
#JOIN&#SHARE

@IBNU_SEIID
@IBNU_SEIID

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

13 Nov, 15:41


አንድ ጥያቄ ለሁላችሁም

ሁለት ምርጫ ቢሰጣችሁ የቱን ትመርጣላችሁ

1 ለ24 ሰአት ቤተ መንግስት የመሰለ ቤት ውስጥ የፈለጋችሁትን ሁሉ እያደረጋችሁ እየተጠቀማችሁ ከምታሳልፉ

2 አንድ ክላስ ቤት ተሰቷችሁ ዘላለም ከምትኖሩ የቱን ትመርጣላችሁ


መልሱን ፈልጋለሁ ለምን እንደጠየኳችሁ አሳውቃችኋለው
👇👇👇👇👇👇👇

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

13 Nov, 08:01


ለውዷ ሙስሊም እህቴ

ሙስሊም_ለሆኑ_ሴቶች_ሁሉ_ይድረስልኝ⁉️

ለነዛ መንገድ ለሳቱ እንስቶች የነ ኸድጃ የልጅ ልጅ መሆናቸውን ለረሱ የነ ዓኢሻና የነ ሱመያ ተከታይ መሆናቸውን ለዘነጉ ሒሳባቸውን ስራዎቻቸውን ራሳቸውን ይገመግሙ ዘንድ ያግዛቸዋልና‼️

እህቴ ሆይ አንድን ነገር የከጀለ ማግኘት ይፈልጋል በጁ ለማስገባትም ይጥራል ሁላችንም ደስታና ሰላምን እንፈልጋለን የልብን ሰላምና እርጋታን የሚሞላ ደስታ ።

ከደስታ ፈላጊዎች አንዷ ትላለች:- ሁሉም ነገር ውስጥ ፈልጌ አላገኘውትም ምርጥና የቅንጦት ልብሶችን እለብሳለሁ : ከቤተሰቦቸ ጋር ዓለምን ዞርኩኝ : ከባሕር ወደባሕር ዳርቻ ተንሸራሸርኩ ጭንቀት እንጂ ሌላን አልጨመረልኝም። በሙዚቃና በዘፈን ውስጥ ፈለኩት በጣም ውድ የሆና የሙዚቃ አልበሞችን ገዛሁ እሱንም በማዳመጥ ሰአታትን አሳለፍኩ በዜማው ጨፈርኩ ጥፋትን እንጂ ሌላን አልጨመረልኝም። ደስታ ትገኛለች ብዬ ገመትኩ ተከታታይ ፊልሞችን እና ድራማዎችን በመመልከት የሳተላይት ቻናል ፕሮግራሞችን ቀያየርኩ መሳቅ እና መፍለቅለቅ ፈለኩ አዎ ሳኩኝ ግን ለተመሳሳይ ግዜ እየደማሁ ነበር ውስጤ ህመም ተሰማው አሁንም የጎደለ ነገር ነበር⁉️ ከጊዜ ቡኋላ ቁስሎቸ ጨመሩ ጭንቀቶቸ ቢከብዱኝ ጓደኞቸን አማከርኩ ደስታን ከቆንጆ ወንድ ጋር በመጣመር ታገኛለሽ  ፍቅር እና ውዴታ ትለዋወጣላችሁ የፍቅር መገለጫዎችንም ያዘንብልሻል ውበትሽንም እያወሳ በስልክ ያሽኮረምምሻል አሉኝ ስልክ ቁጥር ሰጡኝ  ይህንንም መተግበር ጀመርኩ ከአንድ ወጣት ወደሌላ ወጣት ተዘዋወርኩ እውነተኛ ደስታን ለመፈለግ ነበር ግን አላገኘሁትም ነገር ግን በተቀራኒው ነበር ከክብሬ ወረድኩኝ ከማንነቴ ከሐያኤ።  በዚህ ሁሉ ሁኔታ እምነቴና እኔ በተለያየ መንገድ ስንጓዝ ነበር በርግጥም ወደ ጀሐነም ሸሸሁ ወደ አሰቃቂው እና አስፈሪው።
ትላለች እፈልጋለሁ ስለኔ እና እንደኔ ስለሰጠሙ እንስቶች እኛ ሰለባዎች ነን አዎ እድለኞች አይደለንም እኛ ጠፍተናል ግራ ተጋብተናል እንዲህ የምለው ለራሴ ለመሞገት አይደለም ለሰጠሙትም እንስቶች እንዱሁ ይሄን የምለው ስትመለከቷቸው እዘኑላቸው ራሩላቸው ሂዳያ እንዲያገኙ ዱዓ አድርጉላቸው እነሱ በጀሐነም መንገድ እየሰጠሙ ነው ና
። 

#እህቴ_ሆይ ጀነት ለመድረስ ካሰብሽ ሰላማዊ ወደሆነው የአሏህ እይታ ነይ አደራሽን ሸሪዓን ተግብሪ በማንኛውም ጉዳይ በማንኛውም ሁኔታ በማንኛውም ጊዜ ወደ አሏህ ተጠጊ ከሱ አትዙሪ እሱን የሚስተካከል ማንም ምንም የለም አሏህ የሕይወትን ፀጋ ችሮሻል ወደየትኛው የሸይጧን መንገድ ነው የምትሄጂው የሒይወትሽ ጉዞ በተቅዋ ካልተሞላ ጥፋት ላይ እንደሆንሽ ግልፅ ነው ።

#እህቴ_ሆይ ሩቅ ነሽ እና ቅረቢ ከልብሽ ምክሬን ስሚ አስተንትኚ አሰላስይ የኢማንን ጥፍጥና ታገኛለሽ። የጌታሽን ውዴታ የልብሽን ሰላም ትወፈቂያለሽ።

አሏህ እንዲህ ይላል:- እነዚያ ንግግርን የሚያዳምጡትንና መልካምን የሚከተሉትን (ባሮቼን አብስራቸው)..

ሸር ሸር ሸር
#JOIN&#SHARE

T.ME/IBNU_SEIID
T.ME/IBNU_SEIID

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

13 Nov, 07:47


እህቶች አላችሁ 👍👍

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

13 Nov, 05:40


አሚን በል

የኔ ጌታ
ሁሉ በእጅህ
ሁሉ በደጅህ ነዉና
ሁሉን ነገር ላንተው ትተናል።

አንተው አግራው፣ አንተው አብጀው፣ አንተው ከዉነው።🤲


#መልካም_ቀን

@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

12 Nov, 17:52


..
كن قويا فالحياة لا تقبل الضعفاء
ጠንካራ ሁን ህይወት ደካሞችን አትቀበልም‼️

#ወሰላሙ_ዐለይኩም

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

12 Nov, 15:03


💥ወዳጄ ሐቢቢ⁉️

🖇በዚህ ዱኒያ ላይ ጠንካራ ሁን #ሕይወት_ደካሞችን_አትቀበል በዚህ ሂወት ላይ ጠንካራ ሁን ህይወት ደካሞችን አትቀበል። #ጠንካራ_ሁን ወዳንተ ከሚመጣው አውሎ ንፋስ: #ጠንካራ_ሁን ከተደቀነብህ ሙሲባ/ችግር : #ጠንካራ_ሁን በጉዳዮች ላይ። ዘመናት ይፈትኑሀል ወደ ሞኞች ስትሄድ ታያለህ ለመሸሽ ግን ጠንካራ ሁን። ህይወት ደካሞችን አትቀበልም። ምናልባት ትሰደዳለህ ከሀገርህ ትርቃለህ የናትህን ምግብ ዳግም ትናፍቃለህ #ግን_ብርቱ_ሁን ሕይወት ደካሞችን አትቀበልም። ያ ሞትህን እና ውድቀትህን ለሚጠባበቀው በለው  ከፈንን አታዘጋጅልኝ እኔ አልሞትኩም ገና ጡንቻየ መሬት መንቀጥቀጥን እና መብረቅን ያስተናግዳል ። #ጠንካራ_ሁን ሕይወት ደካሞችን አትቀበልም ጠንካራ ሁን በፈተናዎች እና በብርቱ ጉዳዮች ፊት አንድ ነገር አለመህ እውነታው ግን ሌላ ይሆንብሐል #ግን_ብርቱ_ሁን ሒወት ደካሞችን አትቀበልም  ራስህን ትመለከታለህ በዱንያ ፊት ብቻህን አይንህ ውስጥ የገባች ትንሽ ነገር ልታጠፋህ ስትል ትመለከታለህ ግን ጠንካራ ሁን ። ሕይወት ደካሞችን አትቀበልም።ዱኒያ ላይ ራስህን ብቸኛ ሁነህ ታገኛለህ ያለ ወዳጅ ያለ ጓደኛ ያለ ወንድም የዱኒያን መከራ ለብቻህ ትጋደላለህ....

💥ግን አስታውስ ዱንያ የፈለገ ቢሆን ለደካሞች ቦታ የላትም
  የአሏህ ዐዘ ወጀልን ቃል አስታውስ:- (ለጌታህ ፍርድም ስትል ታገስ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህ እና)

#JOIN&#SHARE

T.ME/IBNU_SEIID
T.ME/IBNU_SEIID

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

12 Nov, 04:30


ሀቢቢ ውሎህን አሏህን በሚያስደስት ነገር አሳልፈው..

የመጨረሻ ቀንህ እንደሆነ አስበህ ጊዜህንና አካልህን በመልካም ነገር ላይ ቢዚ አድርግ...

መልካምን ውሎ ተመኘን


@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

11 Nov, 17:54


#ከዚህ_በላይ_ምናለ

ስቃይን ዋጥ አርጎ ፈገግ እንደማለት
ውስጥ እየቆሰለ ስቆ እንደመሸኘት
የልብን ስብራት ይዞ እንደመሰንበት
ከዚህ በላይ ታዲያ ምናለ ጀግንነት..


#አሏህ_ይጠግነን_በረሕመቱ ያሽረን🤲

#ወሰላሙ_ዐለይኩም

@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

11 Nov, 14:43


🌕 🌘 أذكار المساء🌘 🌕

من كتيب صحيح الأذكار لإمام السنة المحدِّث الألباني رحمه الله .


🌘1 - ((أَمسينا وَأَمسي الْمُلْكُ لِلَّهِ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ . رَبِّ إنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذِه الليلة وَخَيْرَ مَا بَعْدَهاُ وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ هَذِاِ الليلة وَشَرِّ مَا بَعْدَهاُ . رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوءِ الْكِبَرِ . رَبِّ أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ . ))
(مختصر مسلم: 1894)


🌘 - (( اللَّهُمَّ بِكَ أَمسينَا، وَبِكَ أَصبحنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ المصيرُ , ))
(الصحيحة: 262) .

🌘 - ((اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي،لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ, أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي، فَاغْفِرْ لِي؛ فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلاَّ أَنْتَ)) .
(مختصر البخاري: 2420)

🌘 - ((يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ, أَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ, وَلاَ تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ)) .
(صحيح الترغيب: 661)

🌘- ((اللَّهُمّ عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ, فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالأَرْضِ, رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ، أشهد أن لا إله إلا أنت, أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي، وَشَرِّ الشَّيْطَانِ وَشَِرَْكِهِ, وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءًا أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ)) .
(صحيح الكلم: 21)

🌘 - ((اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ, اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِينِي, وَدُنْيَايَ, وَأَهْلِي, وَمَالِي, اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي وَآمِن رَّوْعَاتِي, اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ, وَمِن ْ خَلْفِي, وَعَنْ يَمِينِي, وَعَنْ شِمَالِي, وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي)) .
(صحيح الكلم: 23),(صحيح ابن ماجه: 3135)

🌘- ((لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اَللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ, لَهُ الْمُلْكُ, وَلَهُ الْحَمْدُ, وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ)) .
(صحيح الترغيب: 656),(صحيح الترمذي: 5077)

🌘 - ((بِسْمِ اللهِ الَّذِي لاَ يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ؛ فِي الأَرْضِ وَلاَ فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ)) .
ثلاث مرات . (صحيح الترمذي: 3388)

🌘 - ((اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بصري لاإله إلاَّ أَنْتَ, اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ وَالْفَقْرِ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ، لاَ إِلَـهَ إلاَّ أَنْتَ)) . تعيدها ثلاثًا حين تصبح,
وثلاثًا حين تُمسي .
(صحيح أبي داود: 5090)

🌘 - ((لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اَللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ, لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ يُحْيِي وَيُمِيتُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ)) . عشر مرات .
(الصحيحة: 2563)

🌘 - ((سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ)) . مائة مرة .
(مختصر مسلم: 1903),(صحيح أبي داود: 5091)

🌘 - ((سُبْحَانَ اللهِ)) . مائة مرة .
((الحَمْدُ للهِ)) . مائة مرة .
((اللهُ أكْبَرُ)) . مائة مرة .
((لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اَللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ, لَهُ الْمُلْكُ, وَلَهُ الْحَمْدُ, وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ)) . مائة مرة .

(صحيح الترغيب: 658)

🌘 -( قُلْ : قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ، وَالمُعَوِّذَتَيْنِ ، حِينَ تُمْسِي وَتُصْبِحُ ثَلاَثَ مَرَّاتٍ ، تَكْفِيكَ مِنْ كُلِّ شَيْءٍ )
(صحيح الترمذي ).
(وأبو داود )رقم/5082

🌘 - آية الكرسيّ: ((اللّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ . . .)) .
(صحيح الترغيب: 658)

🌘- ((رَضِيتُ بِاللهِ رَبًّا, وَبِالإِسْلاَمِ دِينًا, وَبِمُحَمَّدٍ نَّبِيًّا)) .
(الصحيحة: 2686),(الضعيفة تحت رقم: 5020)

🌘 - ((أَمسينا عَلَى فِطْرَةِ الإِسْلاَمِ، وَكَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَدِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ، وَمِلَّةِ أَبِينَا إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا مُّسْلِمًا -وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ-)) .
(الصحيحة: 2989),(تراجع العلامة: 370)

🌘 - ((سُبْحَانَ اللهِ وبحمده عَدَدَ خَلْقِهِ, وَرِضَا نَفْسِهِ, وَزِنَةَ عَرْشِهِ, وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ)) . ثلاث مرات . (الصحيحة: 2156)

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

11 Nov, 14:43


قالوا لها : في الخمار تُبدين كبيرة ؟
قالت : في عين الله أكبر .
•┈┈••✾•◆✿◆•✾••┈┈•
قالوا لها : ملابسك واسعه كالعجوز ؟
قالت : القبر أضيق فلا تـغـتر .
•┈┈••✾•◆✿◆•✾••┈┈•
قالوا لها : إلا تشعرين بالحرّ الشديد ؟
قالت : نار جهنم اشد حراً !

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

11 Nov, 07:41


ስለ ህይወት ሲጠይቁህ
በነቢዩላህ ዩሱፍ
#ውበት፣ በአባቱ #ሀዘን
እና በወንድሞቹ
#ክህደት ላይ ናት በላቸው።

ስለ ዱኒያ ማወቅ ከፈለክ ሱረቱ ዩሱፍን
ሙሉ በማስተንተን አንብብ👌

يقول الله تعلى:-
نحن نقص عليك أحسن القصص...

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

11 Nov, 04:20


ወዳጆቼ ሆይ .... ምናልባትም ነገን ላናይ እንቺላለን እና ተውበትን ከማዘግየት እንታቀብ። ምናልባት አብዝተን የምንመኘው ነገ እኛ የሌለንበት ነገ ሊሆን ይችላል። አብዝተን የናፈቅነው ህይወት የኛ ህይወት ላይሆን ይችላል።

ስለዚህ ዛሬን ኑሩት!

.......

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 20:01


መልካም ለይል...!🥀

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:53


የዛሬው ጥያቄና መልሳችን ይህን ይመስላል።የተሳተፋችሁ ሁሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይር,,,🏆🏆🏆
#ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ,,,

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:49


- ሩቃን ከሌላ ሰው የማይጠይቁ
-ገድ የማያዩ
- የማይተኮሱ(በብረት)
- በጌታቸው ላይ ሚመኩ ናቸው።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:38


6.70ሺ የሚሆኑ የለምንም ሂሳብ ጀነትን ይገባሉ የተባሉት ምን አይነት ሰዎች ናቸው?

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:28


መልሱ፦ሐ -ሱና

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:22


5. ነብዩﷺ እና ሰሀባዎች ከአቂዳም ይሁን ከስራ ሰርተውት ያለፉት ----------ይባላል።
ሀ.ኢባዳ
ለ.ኢማን
ሐ.ሱና
መ.ሁሉም

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:16


መልሱ፦ለ-በዲን ላይ አዲስ ነገርን የፈጠሩ(ሙብተዲኦች) ናቸው

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:11


4ሰው ብቻ ተሳተፉ እንጂ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:05


4.የቂያም ቀን ከነብዩﷺ ሀውድ የሚባረሩት ምን አይነት ሰዎች ናቸው?
ሀ.መናፍቃን
ለ.በዲን ላይ አዲስ ነገርን የፈጠሩ
ሐ.ከበባድ ወንጀሎችን የሰሩ ሰዎች
መ.አማኞች

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 19:00


መልሱ፦ ሐ-ቀብር ውስጥ ጥያቄዎችን የሚጠይቁ ናቸው።

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 18:51


3.ነኪር እና ሙንከር የተባሉት መላዕክት በየትኛው የስራ ድርሻ ነው የተወከሉት?
ሀ.ዝናብን በማዝነብ
ለ.የሰዎችን ስራ የሚመዘግቡ
ሐ.ቀብር ውስጥ ጥያቄን የሚጠይቁ
መ.የጀሀነም በር ጠባቂ

💥Ibnu Seid /O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

10 Nov, 18:46


መልሱ፦ መ በሁለት
ሸፋዐተል ኩብራ
ሸፋዐተ ሱግራ

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Oct, 10:41


አሰላሙ_ዐለይኩም

Dinar Graphic Design ነፃ የትምህርት ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ  https://t.me/+yRZTtpoTphE1MDVk በመክፈት ቻናሉን ይቀላቀሉት
አመሰግናለሁ👇👇👇

https://t.me/+yRZTtpoTphE1MDVk
https://t.me/+yRZTtpoTphE1MDVk


~~~~

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Oct, 09:46


#ወንድ ልጆቻችሁን ስለ ሴት ልጅ ክብር አስተምሩ!

@ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Oct, 05:35


💥መደበቅ ያለበትን ደብቃ ማየት የሚገባው እንዲመለከት ላደረገች እንስት..
💥ያአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈንባት🤲
#ፍትህ በመሰተር ውበቷን ለመደበቅ  ለታገለቺው እህቴ

@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Oct, 03:05


لِمَاذَا أنتُمْ صَامِتُنْ.؟

اسْتغْفِر
ُ اللَّه

رَبِّ اغْفِرْ وَارْحَمْ وَأَنْتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ

رَبَّنَا اغْفِرْ لَنَا وَلِإِخْوَانِنَا الَّذِينَ سَبَقُونَا بِالْإِيمَانِ وَلَا تَجْعَلْ فِي قُلُوبِنَا غِلًّا لِّلَّذِينَ آمَنُوا رَبَّنَا إِنَّكَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ


#ኢስቲغፋር እናብዛ ወዳጆቼ አሏህ ያግራልንና......!!

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

30 Oct, 02:40


"ياعبادي، إنّكم تُخطئون بالليل والنهار وأنا أغفر الذنوب جميعًا فاستغفروني أغفر لكم"

●‏أستغفرالله الذي لا إله إلا هو الحيّ القيوم وأتوب إليه.

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 19:32


መልካም ለይል...!🌴 🌴

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 18:52


#መርሳት የሚሸጥ ቢሆን ኑሮ
ከወርቅ በላይ ውድ ይሆን ነበር!!

@ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 17:21


👉እንዴ 1 ሰው ብቻ ሌሎቻችሁስ ባላየ ነው የምታልፉት ማለት ነው እ

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 17:20


💥በኢስላማዊ ወንድማችነት መካከል ሊኖሩ ሚገቡ ነገሮች፦
👉 ለአላህ ብሎ መውደድ
👉 ለአላህ ብለን እንደምንወደው መንገር
👉 በመናገኘው ወቅት በሱ ላይ ሰላምታን ማቅረብ
👉 ሲታመም መጠየቅ
👉 ሀዘኑን መጋራት
👉 የደስታው ግዜ ተካፋይ መሆን
👉 ዐይቡን መደበቅ
👉 እሱ ባጨው ላይ አለማጨት
👉 ስሜቱን መጠበቅ,,,,,

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 14:17


💥ህይወት ያደከመቺውን ሰው እንዴት አድርጋቹህ ታፅናኑታላቹህ

በቁርአን አንቀፅ እስኪ comment👇👇

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 12:01


عن قتادة السدوسي قال :

إنَّ المَلَائِكَةَ تَفْرَحُ بِالشِّتَاءِ لِلمُؤْمِنِ ؛ يَقْصُرُ النَّهَارُ فَيَصُومُهُ وَيَطُولُ اللَّيْلُ فَيَقُومُهُ.

[الزهد للإمام أحمد].

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 11:15


﴿قُل يا عِبادِيَ الَّذينَ أَسرَفوا عَلى أَنفُسِهِم لا تَقنَطوا مِن رَحمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغفِرُ الذُّنوبَ جَميعًا إِنَّهُ هُوَ الغَفورُ الرَّحيمُ﴾

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 09:24


🌹ትሸፍነው እንጂ ሙተነቂቦች መቼስ አላችሁ ع🌹👑


ትሸፍነው እንጂ በመላ አካላቷ🌸
ጅልባቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ🌸

ጀነት እዲያስገባሽ ነው ና ምኞቴ🌸
የአላህን  ትዛዝ ጠብቂው እህቴ''🌸

ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪዬ እንደይደፍራት🌸
''ባለጌና አጃቢ በሩቅ እዲፈራት''

ስሞን እንዲጠብቅ ሰውም እዲያከብራት
በውበት  ላይ ውበት  እንዲጨምርላት'🌸'

👑ለሴት ልጅ መሸፈን  አላህ  መረጠላት''
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት
👑

#ኒቃቧንም_ትለብሳለች_ትምርቷንም_ትማራለች‼️‼️

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 07:37


#ማንም እንዳያየው ብለህ ያጠፋሀው ወይም የደለትከው የሰርች ሊስት [ Search list ]  ድብቅን አዋቂ በሆነው ጌታ ክትትል ስር መሆኑን አትዘንጋ!!


ከዝንጋቴህ ንቃ

@ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 03:26


#أذكار_الصباح
((اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ: فِي دِينِي وَدُنْيَايَ وَأَهْلِي، وَمَالِي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي، وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَينِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي، وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي)).
🍃🌻

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

29 Oct, 03:23


عن عمر بن الخطاب رضي الله عنه ،
أنه سمع نبي الله ﷺ يقول :

"لَوْ أنَّكُمْ تَوَكَّلُونَ عَلَى اللهِ حَقَّ تَوَكُّلِهِ لَرَزَقَكُمْ كَمَا يَرْزُقُ الطَّيْرَ : تَغْدُو خِمَاصًا وَتَرُوحُ بِطَانًا".

[مسند الإمام أحمد].

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

28 Oct, 19:49


{قُل إنَّ المَوتَ الَّذي تفِرُّونَ مِنهُ فإِِنَّهُ مُلاقيكُم}
"ያ! የምትሸሹት ሞት እሱ የሚያገኛቹ ነው፣በላቸው!!"

(ሱረቱ አል- ጁሙዐህ ቁጥር 8)

#ወሰላሙ ዐለይኩም!

@ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

28 Oct, 18:40


1 ሰዎች ሞትን ቢረሱትም ሞት ግን ሰውን አይረሳም!

2 የሰውን ወንጀል አትከታተል የራስህን ወንጀል ትረሳለህና!

ሁሌም ስለራስህ ወንጀል አስብ!!

@ibnu_seiid
@ibnu_seiid

💥Iʙɴᴜ Sᴇɪᴅ/O𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 C𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕/🇸🇦

28 Oct, 17:41


ያረብ ፅናትን ጨምርልን...!🤲 🤲

3,476

subscribers

290

photos

136

videos