The son of God @thesonofgod1 Channel on Telegram

The son of God

@thesonofgod1


ሻሎም ሻሎም የአባቴ ልጆች 🤚🤚
በመጀመርያ የእዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለ ሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🔥🔥
በዚህ ቻናል የሚለቀቁ spiritual priach, music, video እንድትባረኩ ይሁን 🔥🤚
አስተያየት, ጥያቄ 👉 @ATSGOD

#YouTube 👇
https://youtube.com/@THESONOFGOD-S.G?si=R-VmI9EFhmf8

JOIN US
t.me/ThesonofGod1

The Son of God (Amharic)

ሻሎም ሻሎም የአባቴ ልጆች 🤚🤚
በመጀመርያ የእዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለ ሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🔥🔥
በዚህ ቻናል የሚለቀቁ spiritual preach, music, video እንድትባረኩ ይሁን 🔥🤚
አስተያየት, ጥያቄ 👉 @ATSGOD

#YouTube 👇
https://youtube.com/@THESONOFGOD-S.G?si=R-VmI9EFhmf8

JOIN US
t.me/ThesonofGod1

በምንም በአስተያየት ላይ ላሉ ለስላህ የተሻለ በትክክል እንሆናለን፡፡ በርሶዎች ላይ እና በድምፅ የሚሆነው በአስተያየት ብቻ ይሆናል፡፡ ለስለሆነው በትክክል በመላክ ላሉ አዳዲስ ጊዜውን ማስታወቅ እንችላለን፡፡ እንቅስቃሴ ከማወቅ ይችላሉ፡፡

The son of God

16 Feb, 00:41


🆕Baga gammaddan🆓

🌐Internet app hundumaaf bilisaan (0.00birr) addatti kan saffisu

👇kunoo FREE INTERNET tuqaa seenaa👇

     👇🏻📶 Get & Download Now 📶👇🏻

The son of God

15 Feb, 21:42


🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የ ካርተን ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ


👉 Add ur channel

The son of God

15 Feb, 20:07


📛6⃣6⃣6⃣📛 ILLUMINANTII

👌Maalummaa fi Dhiibbaa isaa
Akkamitti jalaa miliqquun danda'ama ?
      
👇ᵍᵃᵈᶦ ᵗᵘᵠᵃᵃ ᵒˡ ˢᵉᵉⁿᵃᵃ👇

The son of God

15 Feb, 16:54


🔗 Подними свой сайт на новый уровень с Trust SEO!
Ищешь надежный способ увеличить органический трафик и укрепить позиции в поисковой выдаче? Вечные ссылки — это твой шанс!🌟
🔥 Что мы предлагаем:
▪️ Web 2.0 ссылки с прогоном Tier 2.
▪️ Ссылки в комментариях — естественное продвижение через авторитетные сайты.
▪️ Trust-backlinks.
▪️ Прогон Tier 2 — укрепляем основные ссылки для еще более эффективного SEO.
▪️ Крауд-ссылки.
🚀 Результаты говорят сами за себя: наши клиенты увеличивают трафик на 150% всего за несколько месяцев.
👥 Подписывайся на Telegram-канал (@trust_seo), чтобы первым получать советы и эксклюзивные предложения по продвижению!
👉 Для сотрудничества пишите @trustseo

The son of God

15 Feb, 16:52


በፓስተር ናቲ

እርእስ ነፍሴን መለሳት

¶..መዝሙር 23÷3..ነፍሴን መለሳት ስለስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ

''ነፍስ የስሜት የእውቀትና የፍቃድ ማእከል ናት ''

ንጉስ ዳዊት ነፍሴን መለሳት ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ይሆን?

ዳንኤል 4÷34..ዘመኑም ከተፈጸም ቡሃላ እኔ ናቡከደነጾር አይኔን ወደሰማይ አነሳሁ አእምሮዬም ተመለሰለኝ ልኡልንም ባረኩ ለዘላለም የሚኖረውን አምላክ አመሰገንኩ አከበርሁትም ግዛቱ የዘላለም ግዛት ነውና÷መንግስቱም ለልጅ ልጅ ነውና...

36ኛዉ ቁጥር ላይ በበዚያን ጊዜ አይምሮዬ ተመለሰልኝ ለመንግስቴም ክብር ግርማዬና ውበቴ ወደ እኔ ተመለሰ አማካሪዬና መኳንንቶቼም ፈለጉኝ፣በመንግስቴም ውስጥ ጸናሁ፣ብዙም ክብር ተጨመረልኝ።

¶..ነፍሳችን ከተመለሰች በኃላ አእምሯችንም ሲመለስ በርካታ ያጣናቸው ነገሮች ወደኛ መመለስ ይጀምራሉ።እንፈለጋለን፣ክብርም ይጨመርልናል።

¶..እግዚአብሔር ጤናችን ስለሆነ ፈውስንም ጤናንም አናጣም።እግዚአብሔር ምንጫችን ስለሆነ በለመለመ መስክ ያሳድረናል በእረፍት ውሃ ዘንድም ይመራናል ።

¶..በዓለም ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ ነፍስን የሚያጠቁና የሚያታግሉ ናቸው።ብዙ ጊዜ ሰይጣናዊ ዓለምና ክፉ ሰዎችም የሚያጠቁት ነፍስን ነው።

2ኛ ጢሞቴዎስ 2÷25 ፈቃዱን ለማድረግ በዲያብሎስ ህያዋን ሆነው ከተያዙበት ወጥመድ ወጥተው ወደ አዕምሮ ይመለሳሉ ብሎ የሚቃወሙትን በየዋህነት ይቅጣ።ይላል

¶..ነፍስን የሚያጠፋው ጠላት ነው ።ነፍስን የሚያጠፋው የተሳሳተ ትንቢትና ጥንቆላ ነው።

¶..ለዚህ ነው አንዳንዴ እግዚአብሔር ለሌላ ክብር ፈጥሮን ያለነው ግን ከዛ በተቃራኒ የሚሆነው።ብዙ ቅዱሳን ሰዎችም በዚህ መንገድ አልፈዋል።

¶..ነፍሳችን ከተመለሰች ግን ሞት ላይ መሳቅ እንጀምራለን፣ነፍሳችህን ዲያቢሎስ ላይነጥቃት በሽታ ላይነጥቃት ሟርት ላይነጥቃት ተላልፋ ትሰጠናለች።

¶..ነብያት ይሄን ክብር ተለማምደዋል አብርሃም ሞት ነጥቆት ሳይሆን በፍቃዱ ነው ነፍሱን የሰጠው ዛሬም ይሄ ክብር እኛን ማግኘት ይችላል።

¶..ማርቆስ 5 ላይ ለብዙ አመት ሞትን ወደተሸከመ ሰው ዘንድ ኢየሱስ ሄደና መናፍስቱን አስወጣለት አእምሮውም ተመለሰለት ከዚያም ጌታ እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንዳደረገለት ወደዘመዶቹ ሄዶ እንዲናገር አዘዘው።

አእምሯችን ሲመለስ እና ነፍሳችን ስትከናወን ጤና ይኖረናል

¶..የያእቆብ ህይወትን ስንመለከት 17 አመት የሃዘን ሪፖርት ሰማ ሃዘንን ተሸክሞ ከኖረበት ህይወት ሲላቀቅ ግን የነፍሱ ሂወት ታደሰች ከሃዘኑም ከተላቀቀ ቡሃላ ያእቆብ አማካሪ ነው የሆነው።

¶..መዝሙር 124÷7 ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች።ይላል፣ብዙ ጊዜ ጠላት የሚፈልገው ነፍሳችንን ነው
አንዳንዴ ደግሞ ነፍሳችን ከተሳሳተ ነገር ጋር ልትተሳሰር ትችላለች።

ዋናው ነገር ግን ነፍሳችን መመለሷና መከናወኗ ቁልፍ ነገር መሆኑን ማወቃችን ነው።

የእግዚአብሔር ቃል እየሰማን አለመመለስ ስለማንችል በእውቀት በመገኘቱ እንመለሳለን።

¶..ጠቢቡ ሰለሞን ነፍስ እውቀት የሌላት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሏል።አንዳንዴ ብዙ ነገር ይኖረንና በነገሩ ላይ እውቀት ከሌለን ግን የተሳካ መንገድን መጓዝ ይሳነናል፣

¶..ዳዊት በመዝሙሩም የእግዚአብሔር ህግ ነፍስን እና አእምሮን እንደሚመልስ ይናገራል። አእምሮን ሁሉ ለክርስቶስ ለመማረክ ...እያለ ይቀጥላል።በዚህም ውጊያው ብርቱ መሆኑን ያወሳል።

¶..የእግዚአብሔር እስትንፋስና በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መሆናችን ነፍሳችንን ይመልሳል።

¶..ቀደም ብለን ያነበብነው መዝሙር፣23÷4 ዳዊት ነፍሱ ከተመለሰች በኃላ በእምነት እንዲህ አለ...
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነሱ ያጸናኑኛል።በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፣በጠላቶቼ ፊትለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈ ነው።

¶..እግዚአብሔር ነፍሳችንን ሲመልስ ሁኔታዎች የሚሉንን ሁሉ አሜን ማለት እናቆማለን።ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስላለ አንፈራም
ነፍሳችንም ስለተመለሰች አርፈናል።

ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው


@ThesonofGod1
@ThesonofGod1

The son of God

15 Feb, 14:12


𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥𝐨𝐭𝐚 𝐊𝐚𝐧𝐧𝐞𝐞𝐧 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐝𝐡𝐚𝐭𝐭𝐞𝐞𝐭𝐭𝐚𝐚 
Do you join below channel

wave @ongrace1

The son of God

15 Feb, 10:50


የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1

The son of God

15 Feb, 10:33


🎉Safe cryptocurrency investment platform🥇🥇🥇
💳Supports USDT (Polygon, TRC20, BEP20, ERC20), BNB, ETH, POL, TRX recharge, the system automatically converts to TRX according to the real-time exchange rate. 💄
✍🏻Minimum deposit is 10TRX, minimum withdrawal is 5TRX🎊
📱Register to get 100,000 TRX as a fund guarantee.
🧧Daily investment income 9%-36%💸
🚀vip1: Deposit 10 TRX, earn 9% daily income
🚀vip2: Deposit 1001 TRX, earn 10% daily profit
🚀vip3: Deposit 10,001 TRX, earn 12% daily income
💥Recruiting global partners🤝🤝
🎁Invitation reward: 14% - 17% commission, can be withdrawn immediately👍
📞Registration link: https://tron.soy
😎Official Telegram channel: https://t.me/tronheadquarters1
🎮Facebook group: https://www.facebook.com/groups/1466838994012556

The son of God

15 Feb, 07:35


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

15 Feb, 04:31


🆕Baga gammaddan🆓

🌐Internet app hundumaaf bilisaan (0.00birr) addatti kan saffisu

👇kunoo FREE INTERNET tuqaa seenaa👇

     👇🏻📶 Get & Download Now 📶👇🏻

The son of God

14 Feb, 19:52


🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌
Dhimmoota Kam Irratti Gorsa Ogeessaa barbaadduu
👇🏻Kan barbaaddan filachuun👇🏻
join request seenaa

The son of God

14 Feb, 16:27


በፓስተር ናቲ

እርእስ ነፍሴን መለሳት

¶..መዝሙር 23÷3..ነፍሴን መለሳት ስለስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ

''ነፍስ የስሜት የእውቀትና የፍቃድ ማእከል ናት ''

ንጉስ ዳዊት ነፍሴን መለሳት ሲል ምን ለማለት ፈልጎ ይሆን?

ዳንኤል 4÷34..ዘመኑም ከተፈጸም ቡሃላ እኔ ናቡከደነጾር አይኔን ወደሰማይ አነሳሁ አእምሮዬም ተመለሰለኝ ልኡልንም ባረኩ ለዘላለም የሚኖረውን አምላክ አመሰገንኩ አከበርሁትም ግዛቱ የዘላለም ግዛት ነውና÷መንግስቱም ለልጅ ልጅ ነውና...

36ኛዉ ቁጥር ላይ በበዚያን ጊዜ አይምሮዬ ተመለሰልኝ ለመንግስቴም ክብር ግርማዬና ውበቴ ወደ እኔ ተመለሰ አማካሪዬና መኳንንቶቼም ፈለጉኝ፣በመንግስቴም ውስጥ ጸናሁ፣ብዙም ክብር ተጨመረልኝ።

¶..ነፍሳችን ከተመለሰች በኃላ አእምሯችንም ሲመለስ በርካታ ያጣናቸው ነገሮች ወደኛ መመለስ ይጀምራሉ።እንፈለጋለን፣ክብርም ይጨመርልናል።

¶..እግዚአብሔር ጤናችን ስለሆነ ፈውስንም ጤናንም አናጣም።እግዚአብሔር ምንጫችን ስለሆነ በለመለመ መስክ ያሳድረናል በእረፍት ውሃ ዘንድም ይመራናል ።

¶..በዓለም ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ ነፍስን የሚያጠቁና የሚያታግሉ ናቸው።ብዙ ጊዜ ሰይጣናዊ ዓለምና ክፉ ሰዎችም የሚያጠቁት ነፍስን ነው።

2ኛ ጢሞቴዎስ 2÷25 ፈቃዱን ለማድረግ በዲያብሎስ ህያዋን ሆነው ከተያዙበት ወጥመድ ወጥተው ወደ አዕምሮ ይመለሳሉ ብሎ የሚቃወሙትን በየዋህነት ይቅጣ።ይላል

¶..ነፍስን የሚያጠፋው ጠላት ነው ።ነፍስን የሚያጠፋው የተሳሳተ ትንቢትና ጥንቆላ ነው።

¶..ለዚህ ነው አንዳንዴ እግዚአብሔር ለሌላ ክብር ፈጥሮን ያለነው ግን ከዛ በተቃራኒ የሚሆነው።ብዙ ቅዱሳን ሰዎችም በዚህ መንገድ አልፈዋል።

¶..ነፍሳችን ከተመለሰች ግን ሞት ላይ መሳቅ እንጀምራለን፣ነፍሳችህን ዲያቢሎስ ላይነጥቃት በሽታ ላይነጥቃት ሟርት ላይነጥቃት ተላልፋ ትሰጠናለች።

¶..ነብያት ይሄን ክብር ተለማምደዋል አብርሃም ሞት ነጥቆት ሳይሆን በፍቃዱ ነው ነፍሱን የሰጠው ዛሬም ይሄ ክብር እኛን ማግኘት ይችላል።

¶..ማርቆስ 5 ላይ ለብዙ አመት ሞትን ወደተሸከመ ሰው ዘንድ ኢየሱስ ሄደና መናፍስቱን አስወጣለት አእምሮውም ተመለሰለት ከዚያም ጌታ እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንዳደረገለት ወደዘመዶቹ ሄዶ እንዲናገር አዘዘው።

አእምሯችን ሲመለስ እና ነፍሳችን ስትከናወን ጤና ይኖረናል

¶..የያእቆብ ህይወትን ስንመለከት 17 አመት የሃዘን ሪፖርት ሰማ ሃዘንን ተሸክሞ ከኖረበት ህይወት ሲላቀቅ ግን የነፍሱ ሂወት ታደሰች ከሃዘኑም ከተላቀቀ ቡሃላ ያእቆብ አማካሪ ነው የሆነው።

¶..መዝሙር 124÷7 ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች።ይላል፣ብዙ ጊዜ ጠላት የሚፈልገው ነፍሳችንን ነው
አንዳንዴ ደግሞ ነፍሳችን ከተሳሳተ ነገር ጋር ልትተሳሰር ትችላለች።

ዋናው ነገር ግን ነፍሳችን መመለሷና መከናወኗ ቁልፍ ነገር መሆኑን ማወቃችን ነው።

የእግዚአብሔር ቃል እየሰማን አለመመለስ ስለማንችል በእውቀት በመገኘቱ እንመለሳለን።

¶..ጠቢቡ ሰለሞን ነፍስ እውቀት የሌላት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሏል።አንዳንዴ ብዙ ነገር ይኖረንና በነገሩ ላይ እውቀት ከሌለን ግን የተሳካ መንገድን መጓዝ ይሳነናል፣

¶..ዳዊት በመዝሙሩም የእግዚአብሔር ህግ ነፍስን እና አእምሮን እንደሚመልስ ይናገራል። አእምሮን ሁሉ ለክርስቶስ ለመማረክ ...እያለ ይቀጥላል።በዚህም ውጊያው ብርቱ መሆኑን ያወሳል።

¶..የእግዚአብሔር እስትንፋስና በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መሆናችን ነፍሳችንን ይመልሳል።

¶..ቀደም ብለን ያነበብነው መዝሙር፣23÷4 ዳዊት ነፍሱ ከተመለሰች በኃላ በእምነት እንዲህ አለ...
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነሱ ያጸናኑኛል።በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፣በጠላቶቼ ፊትለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈ ነው።

¶..እግዚአብሔር ነፍሳችንን ሲመልስ ሁኔታዎች የሚሉንን ሁሉ አሜን ማለት እናቆማለን።ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስላለ አንፈራም
ነፍሳችንም ስለተመለሰች አርፈናል።

ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው


@ThesonofGod1
@ThesonofGod1

The son of God

14 Feb, 15:56


ምን አይነት መዝሙር 🎹 ይፈልጋሉ ?

wave ለመግባታ 2000 በላይ sub ያላችሁ inbox me 👇
@free_wave1

The son of God

14 Feb, 15:07


🤔 WAAQAYYO OSOO LAFAA FI SAMII HIN UUMIN DURA EESSA TURE

Deebii quubsaa kunooti
👇🏻Gadi tuquun seenaa👇🏻

The son of God

14 Feb, 12:52


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

14 Feb, 09:48


📢 🚀 SpaceTax Game – Join & Secure Your Airdrop!
💰 Free STC Coins for Early Members!

Join our Telegram Community now: https://t.me/spacetax_de
Be the first to access our Play-to-Earn game!
Claim your Airdrop when the game launches!

Limited Spots Available – Join Now! 🔥

The son of God

14 Feb, 06:52


🎁
5+5×5-5 = ?

The son of God

14 Feb, 05:04


🌐 I F O O M E E R A

Qormaata Exit exam kana ilalachuuuf ...

         👇View Result👇

The son of God

14 Feb, 04:48


Akkamitti miidhaa Phonography irraa fagaannaa
Barnoota ajaa'ibaa dargaggootaaf
👇kunoo OPEN CHANNEL tuqaa seenaa👇
Phonography jalaa haa baanu‼️

The son of God

11 Feb, 16:37


💵 $100 + $50 for Grabs Every Night 💵

🎲 Predict the Dice & Win $100! 🎲

The dice roll LIVE every night—can you guess the outcome? $100 is on the line! Will you be one of tonight’s winners?

🚀 Want More Chances?
🔹 Invite a friend = Get 1 extra combo chance!
The more you invite, the better your shot!

🎯 Win Even More—Daily $50 Lottery!

🎮 How to Play:
1️⃣ Open the Dice Mini-App
2️⃣ Connect your wallet & join the table
3️⃣ Lock in your prediction
4️⃣ Watch the roll LIVE & claim your prize!

🏆 Luck is rolling—get in the game NOW! 🚀

@dicemaniacs

The son of God

11 Feb, 12:12


🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌
Dhimmoota Kam Irratti Gorsa Ogeessaa barbaadduu
👇🏻Kan barbaaddan filachuun👇🏻
join request seenaa

The son of God

11 Feb, 10:41


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

11 Feb, 07:50


🌐 EXIT EXAM 😱
Ibsa ministerri barnootaa baaseen
Pro. Birhanu Nega akka jedhanitti Exit exam ilalchisee...

See more👇

The son of God

11 Feb, 04:42


💬30 min left hurry up ❗️
🎁200 mobile card gift🎁

5 + 5 × 0 + 5 =

The son of God

10 Feb, 19:15


🏈 Predict the Super Bowl LIX champion and share 300 USDT!

Which team will win this year, the Chiefs or the Eagles?

Complete 3 simple steps on X (formerly Twitter) to enter the giveaway 🔥

👉 Join now!

The son of God

10 Feb, 17:29


ምን አይነት መዝሙር 🎹 ይፈልጋሉ ?

wave ለመግባታ 2000 በላይ sub ያላችሁ inbox me 👇
@free_wave1

The son of God

10 Feb, 16:43


🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የ ካርተን ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ


👉 Add ur channel

The son of God

10 Feb, 10:16


Who want by oromic study bible
MACAAFA QULQULLUU QO'ACHUU NI BARBADDUU


👇Kunoo Gadi tuquun seenaa
barachaa itti eebbifamaa ❤️🙏

The son of God

10 Feb, 07:22


Channelii maalii barbaaddaa
What do you want channel

Wave @OnGrace1

The son of God

10 Feb, 05:55


“ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”
— ሮሜ 5፥8

@ThesonofGod1
@ThesonofGod1

The son of God

10 Feb, 03:51


🎉 Exciting News, PandPenny Family! 🎉
🐼 PandPenny is officially LIVE! 🚀💰 We're thrilled to embark on this journey with all of you amazing supporters!
🔗 **Contract Address:

9efbyBmN6kWM95tqxgDL4t3aGFKCSDqriEmmoZ2mpump

You can now trade, HODL, and share the joy of PandPenny. Let's take this meme coin to the moon together! 🌕
Don’t forget to spread the word and invite friends to join our vibrant community!
#PandPenny #Launch #Crypto #MemeCoin

https://t.me/pandapenny1

The son of God

10 Feb, 01:08


🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌
Dhimmoota Kam Irratti Gorsa Ogeessaa barbaadduu
👇🏻Kan barbaaddan filachuun👇🏻
join request seenaa

The son of God

09 Feb, 22:44


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

09 Feb, 19:52


🎁
5+5×5-5 = ?

The son of God

09 Feb, 12:33


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

09 Feb, 03:28


🤔 WAAQAYYO OSOO LAFAA FI SAMII HIN UUMIN DURA EESSA TURE

Deebii quubsaa kunooti
👇🏻Gadi tuquun seenaa👇🏻

The son of God

08 Feb, 19:28


With the right strategy and foundation, it has always been incredible to win.📈
You could be on this side of the market as well

Check out some of our trades from the last week at https://t.me/elitegoldsignalshub

You too can make the most from our Free Daily Signals 📈 

Unlock your earnings potential with Elite Gold Signals which is free, Grow THOUSANDS $ after following THE signals! Hard to lose and free knowledge!🔒

Knowledge is power when the knowledge is about money 
⁣  
Free Analysis And Trading Bots 
📲 Telegram ➡️ link on bio
89.5% Accurate Signals 
Free knowledge!
Free great signals!
⁣  

Join 👉👉 https://t.me/elitegoldsignalshub

Join👉👉 https://t.me/elitegoldsignalshub

Join 👉👉 https://t.me/elitegoldsignalshub

The son of God

30 Jan, 17:39


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

30 Jan, 06:48


ቡራኬ 🙌 Blessing

💎 በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

“ከእግዚአብሔር ቤት ባረክናችሁ።”
  — መዝሙር 118፥26

“We have blessed you from the house of the Lord.”
  — Psalms 118:26

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share 👉🏼 @AgapeGLC

@ThesonofGod1
@ThesonofGod1

The son of God

30 Jan, 06:13


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

29 Jan, 16:04


ይህን👆 ስም የምትወዱት

The son of God

29 Jan, 15:09


🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌
Dhimmoota Kam Irratti Gorsa Ogeessaa barbaadduu
👇🏻Kan barbaaddan filachuun👇🏻
join request seenaa

The son of God

29 Jan, 04:01


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

28 Jan, 17:32


የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1

The son of God

27 Jan, 18:38


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

27 Jan, 09:03


🚨ምን ይፈልጋሉ?
@free_wave1

The son of God

27 Jan, 04:49


Channelii maalii barbaaddaa
What do you want channel

Wave @OnGrace1

The son of God

26 Jan, 17:37


ምን አይነት ሴት ነች 😘😘

ማቴዎስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ከነናዊት ሴት :- ²² እነሆም፥ ከነናዊት ሴት ከዚያ አገር ወጥታ፦ ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረኝ፤ ልጄን ጋኔን ክፉኛ ይዞአታል ብላ ጮኸች።


ኢየሱስ:- ²³ እርሱ ግን አንዳች አልመለሰላትም።


ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው በኋላችን ትጮኻለችና አሰናብታት እያሉ ለመኑት።


ኢየሱስ:- ²⁴ እርሱም መልሶ፦ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ።


ከነናዊት ሴት:- ²⁵ እርስዋ ግን መጥታ፦ ጌታ ሆይ፥ እርዳኝ እያለች ሰገደችለት።


ኢየሱስ:- ²⁶ እርሱ ግን መልሶ፦ የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም አለ።


ከነናዊት ሴት:- ²⁷ እርስዋም፦ አዎን ጌታ ሆይ፤ ቡችሎችም እኮ ከጌቶቻቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች።


ኢየሱስ:- ²⁸ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ፦ አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።


መልካም ቀን 🤗

@ThesonofGod1
@ThesonofGod1

The son of God

26 Jan, 15:06


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

26 Jan, 05:49


የትኛውች የ tv ቻናል ይመለከታሉ🤔
@free_wave1

The son of God

26 Jan, 04:30


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

25 Jan, 20:19


Akkamitti miidhaa Phonography irraa fagaannaa
Barnoota ajaa'ibaa dargaggootaaf
👇kunoo OPEN CHANNEL tuqaa seenaa👇
Phonography jalaa haa baanu‼️

The son of God

25 Jan, 15:55


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

25 Jan, 08:07


🚀 Fast & Reliable WhatsApp Number Checking! 🚀

Need to check thousands of numbers in just seconds? With our service, you can verify up to 100k numbers for just $1!
🔹 Multiple check modes (Account status, Profile Photos, etc.)
🔹 Lightning fast: 20k checks per second
🔹 Test with 10,000 numbers for FREE! 🎉
👉 Start now:
👉 Telegram bot: @check_wa_phones_bot
👉 Website: wachecker.io

The son of God

25 Jan, 04:52


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

The son of God

25 Jan, 00:20


ከቤት ሳልጠፋ

በህይወት ሳለው
ሁሌ እንደማስበው🤔🤔

አንተን አገልግሎ
መኖር አንተን መስሎ🙇‍♀🙇‍♀

መንፈሳዊ ኑሮ
አንተን አስከብሮ🙏🙏

የአለምን ነገር እንክት
አርጎ ተፍቶ
አለቅልቆ ደፍቶ😲😲

ወዲያ ወዲ ማለት
አንተ በሌለህበት😟😟

ሁሉን ነገር ትቶ
ልቤ ተረጋግቶ
አይኔ አንተን አይቶ😍😍

እግሮቼም ተተክለው በቤት
እንዲኖሩ
በቃል ትህዛዝ ሁሌም
እንዲመሩ🚶‍♀🚶‍♀

መዳን መዳን እንዲሆን ልክ
እንደ ክርስቶስ
ከስቃይም ስቃይ ሞት ግን
እኛን መፈወስ☺️☺️

እኔ ግን አቃተኝ እጅጉን ከበደኝ
እንኲን ሌላን ማዳን ለራሴም
ተሳነኝ😭😭

እግሬ በአንተ ቤት ልቤ ለአለም
ነው
ተቃራኒ ሲሆን በህይወቴ ያለው😳😳

ሃሳብ ካሳቤ ይጋጭብኝ ጀመር
እንዲሆን ያሰብከው ያኔ እኔ
ሳልፈጠር😒😒

በውዱ ደም ገዝተ በቤት
ያኖርከኝ
እንድጠፋ አይደለም አለም
እንዲወስደኝ🙅‍♀🙅‍♀

ያየህልኝን የተመኘውትን ኖሬ
ሃሳቤን ከሃሳብጋ አጣምሬ🙋‍♀🙋‍♀

ታይቶ ከሚጠፋ ከብልጭልጭ
አለም አይኖቼን አንስቼ
በህይወቴ ሁሉ አንተን አስደስቼ😂😂

ከቤት እንዳልጠፋ ጌታ
በእውነት እንዳልጠፋ
እፈራለውና
አልፈልግምና
ወዳጄ ነህና🤷‍♀🤷‍♀

ፍፁም ሚስጥረኛ
እንዳልሆን ፈራለው የአለም
መዝናኛ🙆‍♀🙆‍♀

ሁሌም እንደምልህ ምህረት ይብዛልኝ
ከቤት ሳልጠፋ ሁሌ እየናፈከኝ
መኖር ይበቃኛል አንተው እያገስከኝ

     Reyni Tamiru

@poemsforchrist11💁‍♀
@poemsforchrist11
@ThesonofGod1
@ThesonofGod1

2,858

subscribers

216

photos

97

videos