Latest Posts from ግዕዝ ለኵሉ (@geezzlekulu) on Telegram

ግዕዝ ለኵሉ Telegram Posts

ግዕዝ ለኵሉ
This Telegram channel is private.
ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!!

ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!

ንዑ ንኩን ጠቢበ !

ኑ ጠቢብን እንሁን !

https:/geeZzlekulu

የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ

https:/geeZzlekulu
6,840 Subscribers
117 Photos
15 Videos
Last Updated 06.03.2025 20:26

Similar Channels

EOTC Library
30,352 Subscribers
የአብነት ት/ቤት
18,177 Subscribers
ልሳነ ግእዝ ⛪️
16,920 Subscribers
ንግሥ
2,419 Subscribers
@Seleslamenwk
1,773 Subscribers
HOME || ቤት 🏚
1,287 Subscribers

The latest content shared by ግዕዝ ለኵሉ on Telegram

ግዕዝ ለኵሉ

25 Jan, 11:40

1,712

🔵ተጻራሪ/ተቃራኒ

🚶‍♂️ሼር 🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️
https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

25 Jan, 05:49

1,703

😀 አመሰገንኩ😀

✔️ አነ ቀደስኩ
✔️ አነ ዘመርኩ
✔️ አነ ሰባሕኩ
✔️ አነ ወደስኩ

😀 አምላኬን አመሰግናለሁኝ 😀

✔️ አነ እቄድስ አምላኪየ
✔️ አነ እዜምር ለአምላኪየ
✔️ አነ እሴብሕ አምላኪየ
✔️ አነ እዌድስ አምላኪየ

😀 አምላኬን ስለ ሁሉ ነገር አመሰግናለሁኝ 😀

✔️ አነ እቄድስ አምላኪየ በእንተ ኵሉ ነገር
✔️ አነ እዜምር ለአምላኪየ በእንተ ኵሉ ነገር
✔️ አነ እሴብሕ አምላኪየ በእንተ ኵሉ ነገር
✔️ አነ እዌድስ አምላኪየ በእንተ ኵሉ ነገር

📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

25 Jan, 05:28

1,419

🔤ጊዜው በ1990ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ነበር።ቀድሞ የ፬ቱ መጻሕፍተ ትርጓሜ ምስክር የነበሩ እና ዛሬ በሊቀ ጵጵስና ማዕረግ ያሉ ሊቅ
🔤ይፈልጉሃል🔤ተብየ ከፊታቸው ቀረብኩ።ከባረኩኝ በኋላ 🔤ልጄ🔤ምን ምን ተምረሃል🔤አሉኝ።

🔤ይህንንም ያንንም ብየ የባጥ የቆጡን ስል አቋረጡኝና🔙ግዕዝን ተምረሃል🔤ቅኔስ ታውቃለህ🔤🔜አሉኝ ደነገጥኩ።🔙አባቴ አልተማርኩም አልኳቸው።🔜እርሳቸው ግን 🔙በል ልጄ🔤ይህንን ሳታውቅ መቸም ።🔙ተምርያለሁ🔜 ብለህ እንዳታስብ።

🔤ለምን ብትለኝ🔤ልሳነ ግዕዝን በራቅሃት መጠን ምሥጢር ትርቅሃለች።ትናንትም ባዕድ ትሆንብሃለች እልሃለሁ።

ለግዕዝ ቋንቋ ቅርብ ባልሆንክ መጠንም ከአስፈላጊው እውቀት ሁሉ ትጎድላለህ።ግዕዝ ለኢትዮጵያ እና ለተዋህዶ ሃይማኖት ምሥጢር መካተቻ ነውና ብለው አሰናበቱኝ።

📎በእርግጥም የትውልዱ ትልቁ ጎደሎ ይህ እንደሆነ የገባኝ ያኔ ነው ይሉናል

👇

#ዲን_ዮርዳኖስ_አበበ
ግዕዝ ለኵሉ

24 Jan, 19:24

1,560

ኦ አርድአ ግዕዝ ዳኅና ኅድሩ ወኅድራ !
ግዕዝ ለኵሉ

24 Jan, 10:54


ግዕዝ ለኵሉ pinned «🔂ዘርፍ አያያዥ 🔂 🔹 አምላክ እና ሰማይ =  አምላክ ዘሰማይ = የሰማይ አምላክ = ሰማይ  የአምላክ  ዘርፍ ሲሆን "ዘ" ዘርፍ አያያዥ ነው ። 🔹መላእክት እና ራማ = መላእክት እለ ራማ = የራማ መላእክት = ራማ   የመላእክት ዘርፍ ነው ። 🔹ፈጣሪ እና ሰማይ = ፈጣሪ ዘሰማይ = የሰማይ ፈጣሪ = ሰማይ የፈጣሪ ዘርፍ ነው ። 🔹 ብእሲ  እና  ሰላም = ብእሲ እንተ ሰላም = የሰላም ሰው  = ሰላም …»
ግዕዝ ለኵሉ

24 Jan, 10:51

1,628

🔂ዘርፍ አያያዥ 🔂


🔹 አምላክ እና ሰማይ =  አምላክ ዘሰማይ = የሰማይ አምላክ = ሰማይ  የአምላክ  ዘርፍ ሲሆን "ዘ" ዘርፍ አያያዥ ነው ።
🔹መላእክት እና ራማ = መላእክት እለ ራማ = የራማ መላእክት = ራማ   የመላእክት ዘርፍ ነው ።
🔹ፈጣሪ እና ሰማይ = ፈጣሪ ዘሰማይ = የሰማይ ፈጣሪ = ሰማይ የፈጣሪ ዘርፍ ነው ።
🔹 ብእሲ  እና  ሰላም = ብእሲ እንተ ሰላም = የሰላም ሰው  = ሰላም  የብእሲ ዘርፍ ነው ።
🔹 ውዳሴ እና ማርያም = ውዳሴ ዘማርያም = የማርያም ምስጋና = ማርያም  የውዳሴ ዘርፍ ነው ።
🔹 ቅዳሴ እና እግዛእ = ቅዳሴ እንተ እግዚእ = የጌታ ቅዳሴ = እግዚእ  የቅዳሴ ዘርፍ ነው ።
🔹መሰንቆ እና ዳዊት = መሰንቆ ዘዳዊት = የዳዊት መሰንቆ =ዳዊት የ መሰንቆ ዘርፍ ነው ።
🔹እንዚራ እና  ዳዊት = እንዚራ እንተ ዳዊት = የዳዊት በገና  = ዳዊት  የእንዚራ ዘርፍ ነው ።
🔹ብሩር እና መንግሥት = ብሩር ዘመንግሥት = የመንግሥት ገንዘብ = መንግሥት የብሩር ዘርፍ ነው ።
🔹ዜማ እና ሊቃውንት = ዜማ እንተ ሊቃውንት = የሊቃውንት ዜማ = ሊቃውንት የዜማ ዘርፍ ነው ።
🔹ውዳሴ እና ማርያም = ውዳሴሃ ለማርያም = የማርያም ምስጋናዋ = ማርያም  የውዳሴ ዘርፍ ነው ።
🔹ቅዳሴ እና እግዛእ = ቅዳሴሁ ለእግዚእ = የጌታ ቅዳሴው = እግዚእ  የቅዳሴ ዘርፍ ነው ።
🔹መሰንቆ እና ዳዊት = መሰንቆሁ ለዳዊት = የዳዊት መሰንቆው =ዳዊት የ መሰንቆ ዘርፍ ነው ።
🔹እንዚራ እና  ዳዊት = እንዚራሁ ለዳዊት = የዳዊት በገናው  = ዳዊት  የእንዚራ ዘርፍ ነው ።
🔹ብሩር እና መንግሥት = ብሩሩ ለመንግሥት = የመንግሥት ገንዘቡ  = መንግሥት የብሩር ዘርፍ ነው

🔹 ዘርፍ አያያዥ ምንጊዜም ዘርፍ አያያዥ ቃሉ  ዘርፍ ከሚይዘው ሗላ ነው ሚመጣው ።

🔺ለምሳሌ ፦ አምላክ ዘሰማይ  ብሎ  ዘሰማይ ያለው <ዘ> ከሗላ ነው የመጣው ። ሰማይም እንደዚያው ከሗላ ነው ።

🔺 በእነዚህ ሁሉ ምሳሌዎች "ዘ" ዘርፍ አያያዥ በመባል ይጠራል ። ትርጉም ላይ ግን ከተናባቢ ዘርፍ አይለይም ። አምላከ ሰማይ እና አምላክ ዘሰማይ  ትርጉማቸው አንድ ነው ።

📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

24 Jan, 10:39

1,466

🔂ዘርፍ አያያዥ 🔂
     🔸  🔸 🔸

ስለ ዘርፍ አያያዥ ከማወቃችን በፊት የተናባቢ ዘርፍን ጽንሰ ሐሳብ ማወቅ አለብንና ከላይ ባሉ ትምህርቶቻችን ተናባቢ ዘርፎችን ማየት ትችላላችሁ https://t.me/geeZzlekulu/746

ዘርፍ አያያዥ ተናባቢ ቃላትን ለመተካት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው ። ይህን ዘዴ ለመጠቀም አራት ፊደላት ያስፈልጉናል ።

✔️
✔️እንተ
✔️እለ
✔️



📱 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

24 Jan, 04:16

1,684

🔸ለዘወትር ንግግር የሚጠቅሙን ቃላት🔸

🔂እግዚአብሔር የሀብከ
✔️እግዚአብሔር ይስጥህ

🔂እግዚአብሔር የሀብኪ
✔️እግዚአብሔር ይስጥሽ

🔂እግዚአብሔር የሀብክሙ
✔️እግዚአብሔር ይስጣችሁ (ለወንዶች)

🔂እግዚአብሔር የሀብክን
✔️እግዚአብሔር ይስጣችሁ (ለሴቶች)

🔂እግዚአብሔር የሀቦሙ
✔️እግዚአብሔር ይስጣቸው(ለወንዶች)

🔂እግዚአብሔር የሀቦን
✔️እግዚአብሔር ይስጣቸው(ለሴቶች)

🔂እግዚአብሔር የሀቦ
✔️እግዚአብሔር ይስጠው

🔂እግዚአብሔር የሀባ
✔️እግዚአብሔር ይስጣት



✈️ https://t.me/geeZzlekulu ✈️
ግዕዝ ለኵሉ

11 Jan, 17:28

905

<<ሰርዐ ለነ ሰንበተ ለእረፍተ ዚኣነ ፍስሓ ወሰላም ለእለ አመነ>>

ሠናይ ዕለተ ሰንበት ይኩን ለክሙ !!!


https://t.me/geazlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

11 Jan, 16:23

995

vot ሲሆን ታይፕ ኢረር አያስተካክልም ..... አብዝፎ መጻሕፍት የሚለውን አብዝኆ መጻሕፍት በማለት አስተካክላችሁ አንብቡት 🤗