Neueste Beiträge von ግዕዝ ለኵሉ (@geezzlekulu) auf Telegram

ግዕዝ ለኵሉ Telegram-Beiträge

ግዕዝ ለኵሉ
Dieser Telegram-Kanal ist privat.
ዝንቱ ማኅበር ዘተርኅወ ለአፍቃርያነ ግእዝ !!!

ይህ ቻናል ለግእዝ ወዳጆች የተከፈተ ነው!!!

ንዑ ንኩን ጠቢበ !

ኑ ጠቢብን እንሁን !

https:/geeZzlekulu

የመነጋገርያና የመወያያ ግሩፕ

https:/geeZzlekulu
6,840 Abonnenten
117 Fotos
15 Videos
Zuletzt aktualisiert 06.03.2025 20:26

Der neueste Inhalt, der von ግዕዝ ለኵሉ auf Telegram geteilt wurde.

ግዕዝ ለኵሉ

07 Feb, 08:33

461

✈️https://t.me/geeZzlekulu
✈️https://t.me/geazlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

07 Feb, 08:11

467

📣የሁለተኛ ዙር የመዝሙረ ዳዊት ንባብ ትምህርት በ online
✔️በድምጽ ሪከርድ የታገዘ
✔️በሁለት ፈረቆች

ሰኞ ፣ረቡዕ እና አርብ
ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ
ከምሽት 3:00 - 5:00

ምዝገባው እስከ አርብ 30/5/2017 ነውና መማር ምትፈልጉ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ ቦታ ሳይሞላ!

ለመመዝገብ
✈️@Petros2
✔️እንዲሁም
🔵 0900774001

መገለጫችን የትምህርት ቅለት ነው !

ሼር በማድረግ ለሌሎች አድርሱ።

✈️https://t.me/geeZzlekulu
✈️https://t.me/geazlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

07 Feb, 06:13

483

' ግዕዝ ቋንቋ 'የአባቶቻችንን የጥበብ ማህደር መክፈቻ ቁልፍ

በዚህ ቻናል እንማር እንወቅ።
ተቀላቀሉ ታተርፋላችሁ።



https://t.me/Geezz12
☝️😌😌😌😌😌☝️
ግዕዝ ለኵሉ

07 Feb, 06:08

532

✔️ማብራርያ
✔️አነባባቸው እንዴት ነው ?

❤️https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

07 Feb, 06:01

549

➡️ሕጹጻን ፊደላት

ሕጹጻን ፊደላት የምንላቸው ሙሉ ያልሆኑትን ፊደላት ነው። አንዳንዶች ዲቃላ ሆሄያት በማለት ይጠራቸዋል።(የፊደል ዲቃላ ባይኖርም😇 )

ሙሉ ያልሆኑበት ወይም ሕጹጻን የተባሉበት ምክንያትም ከሁልጊዜው ከምናውቀው ሰባት ፊደላት ሁለት ፊደላትን ሰለሚያጎድሉ ነው።የሚጎድሏቸው ፊደላትም 🔹ካዕብ🔺 እና 🔹ሳብዕ🔺ናቸው።

ቈ         ቊ         ቋ         ቌ           ቍ
ኰ         ኲ        ኳ         ኴ            ኵ
ኈ          ኊ         ኋ          ኌ           ኍ
ጐ           ጒ        ጓ          ጔ           ጕ

❤️https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

07 Feb, 04:29

650

ከመ - እንደ

✔️ከማሁ
✔️እንደ እርሱ
✔️ከማከ
✔️ እንደ አንተ
✔️ከማሆሙ
✔️እንደ እነርሱ
✔️ከማክሙ
✔️ እንደ እናንተ
✔️ከማሃ
✔️እንደ እርሷ
✔️ከማኪ
✔️እንደ አንቺ
✔️ከማሆን
✔️እንደ እናንተ (ለሴቶች)
✔️ከማክን
✔️እንደ እነርሱ (ለሴቶች)
✔️ከማየ
✔️እንደ እኔ
✔️ከማነ
✔️እንደ እኛ




❤️https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

06 Feb, 18:33

900

ከመ ተመይጠት እምዘሖረት ማዕበለ ኀልዮ ገጻ ወመንበራ ኀቤየ መዪጣ እንዘ ትሰቲ ማየ ዘነበረ ....

" እምትማልም ዘተመሀርከ ነዊሕ ትምህርት ምንት ውእቱ ? ..." እምአይቴ ዘመጽአ ጥያቄ ከመ ኮነ እንዳዒ ...

ወአነሂ ብዙኀ ኢኀለይኩ ..." ኀዲገ ውእቱ ዘተመሀርኩ.." አውሣእኩ በትማዔ....

ወአውሥኦትየ ከመ የኀሥሥ ሐተታ አአምር .... ባሕቱ እምዘኀደጉ አሐዱ በእንተዘኮነ ሐተታ ምንተ እንዘ ኢየሐትት ላቲ እመንበርየ ተንሢእየ በሐዊር ጥቃሃ ሰተይኩ ማየ ዘኀደገቶ ወጢና ........


ከሄደችበት የሀሳብ ማዕበል እንደተመለሰች ፊትዋን እና ወንበሯን ወደ እኔ አዙራ የተቀመጠውን ውሃ እየተጐነጨች…

" ከትላንትህ የተማርከው ትልቁ ትምህርት ምንድን ነው?…" ከየት የመጣ ጥያቄ እንደሆነ እኔጃ…

  እኔም ብዙ አላሰብኩበትም… "መተውን ነው የተማርኩት። " ኮስተር ብዬ መለስኩ…

   መልሴም ግን ማብራሪያ እንደሚያስፈልገው አውቃለው…ግን ከተውኩት አንዱ ማብራራት ስለሆነ ምንም ሳላብራራላት ከመቀመጫዬ ተነስቼ አጠገቧ ሄጄ ጀምራ የተወቺውን ውሃ አንስቼ ተጐነጨሁ…

  አማርኛው  ከ @filimonhappy 🤍 የተወሰደ


🛫🛫 https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

31 Jan, 19:05

435

🔹ኦ ወልድየ ! እስመ እግዚአብሔር ዘየዐቅበከ በመዓልት ላዕለ ግብር ወበሌሊት ላዕለ አራት በሠርክ እንዘ ትነውም ወበጽባሕ እንዘ ትትነሣእ ሰብሖ አምላክከ ወተንብሎ አምላክከ ኢትርሳእ 🔹

🔹ልጄ ሆይ፤ ቀን በሥራህ ላይ ሌሊት ባልጋህ ላይ የሚጠብቅህ እግዚእብሔር ነውና ማታ ስትተኛ፤ ጧት ስትነሣ እግዚአብሔርን አምላክህን መለመንና ማመስገን አትተው፡፡🔹


🔵 ኅሩይ ወ/ሥላሴ [ብላቴን ጌታ]


✈️https://t.me/geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ

31 Jan, 18:27

589

ጓደኝነት ምን መምሰል እንዳለበት በአጭር ቃል ሲገለጥ !
ግዕዝ ለኵሉ

31 Jan, 18:20

632

🟡🟡ምስለ ጻድቅ ትጸድቅ
ወምስለ ብእሲ ንጹሕ ንጹሐ ትከውን
ወምስለ ኅሩይ ኅሩየ ትከውን
ወምስለ ጠዋይ ትጠዊ🟡🟡


🔴🟡ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ።
ከቅን ሰውም ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ
ከንጹሕም ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ
ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ🟡🔴


🔵 መዝ ፲፰፥፳፭



✈️https://t.me/geeZzlekulu