For all @for_allall Channel on Telegram

For all

@for_allall


For all (English)

Welcome to 'For all' - a Telegram channel dedicated to bringing valuable content to everyone. Whether you're a student, a professional, or simply looking to expand your knowledge, this channel is for you. 'For all' covers a wide range of topics, including education, self-improvement, technology, and much more. With daily updates and engaging discussions, you're sure to find something that interests you. Who is it for? It's for anyone who is curious, eager to learn, and open to new ideas. What is it? It's a hub of information, inspiration, and motivation. Join 'For all' today and start your journey towards personal and professional growth!

For all

04 Dec, 01:33


t.me/seed_coin_bot/app?startapp=6081235200

For all

02 Dec, 18:13


FINCH COIN ቦቱን ስትጀምር እራሱ 4 USD ሚያወጣ TOKEN ይሰጣቹሀል👀

☑️የሰራቹን ወዲያው ወደ TELEGRAM TON SPACE ማውጣት ትችላላቹ
👉🏻ለማወጣት 8 ሰው መጋበዝ ብቻ

⚠️አደራ ስታወጡ ወደ ቶን ኪፐር ወይም ቶን ስፔስ ላኩ ወደ EXCHANGE እንዳትልኩ

https://t.me/FinchAirdropBot?start=121131

ቤተሰብ ወደ ቶን SPACE አውጡ ምትሰሩትን

For all

26 Nov, 08:43


https://t.me/doctorx_meme_bot/app?startapp=r_6081235200

For all

08 Nov, 05:28


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=IdioVhfy

For all

31 Oct, 08:20


Forex trading መጀመር ምትፈልጉ እሄንን channel join አድርጉ የተለያዩ pdf አሉ......


https://t.me/+7jPYiSA0mdg1Yjg8

For all

28 Oct, 12:50


https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3jQ2vD7ZeibtisZ
🎁 You’re invited to unlock a mystery gift! 🎁

First 1,000,000 only! Clicking this link guarantees your qualification.

First come, first served, do not wait!

Join me on Bitget Wallet Lite now!

For all

21 Oct, 07:16


🧠 Experts from the University of Virginia have found that the human brain begins to age at the age of 27.

Interestingly, the peak of this organ's capabilities occurs at 22 years old.

🧠 የቨርጂኒያ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች የሰው ልጅ አእምሮ ማደግ የሚጀምረው በ27 ዓመቱ እንደሆነ አረጋግጠዋል።

የሚገርመው ነገር የዚህ አካል አቅም ከፍተኛው በ 22 ዓመት ዕድሜ ላይ ነው.


➡️ @for_allall

➡️@for_allall

For all

20 Oct, 20:41


The world's most expensive cheese is made from Donkey's🐴 milk.

Pule cheese or magareći sir, is a km Serbian cheese made from 60% Balkan donkey milk and 40% goat's milk. The cheese is produced in Zasavica Nature Reserve. Pule is reportedly the "world's most expensive cheese", fetching $1300 per kg.




የአለማችን ውዱ አይብ የሚዘጋጀው ከአህያ ወተት ነው።

Pule cheese ወይም magareći sir፣ ከ60% የባልካን የአህያ ወተት እና 40% ከፍየል ወተት የተሰራ የሰርቢያ አይብ ነው። አይብ የሚመረተው በዛሳቪካ ተፈጥሮ ጥበቃ ነው። ፑሌ በኪሎ 1300 ዶላር በማምጣት "በአለም ውዱ አይብ" ነው ተብሏል።





@for_allall
@for_allall
@for_allall

For all

02 Oct, 20:18


#DV2026

የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል።

ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።

ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።

ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።

ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል።

ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል።

ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም።

ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል።

ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል።

አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት።

ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው።

ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው።

አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።

🇺🇸 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ !🇺🇸

(ተጨማሪ ማብራሪያ እና እንዴት መሙላት እንደሚቻል የሚገልጽ መመሪያ በቀጣይ እናያይዛለን)

@for_allall

For all

01 Oct, 13:07


https://t.me/notpixel/app?startapp=f6081235200_s581063

For all

29 Sep, 12:48


t.me/catsgang_bot/join?startapp=c3xTdG_qXrCa2_sm4cgLd
Meow, lets see who is OG 😼

For all

02 Sep, 18:31


A woman is more responsive to romance when her stomach is full.



@for_allall 🌟

For all

02 Sep, 16:43


ጥርስዎን መቦረሽ ልብዎን ጤናማ ያደርገዋል። የድድ በሽታ ያለባቸው ሰዎች የካርዲዮቫስኩላር በሽታ የመያዝ እድላቸው ከ25-50% ከፍ ያለ ነው።

#Health

ይቀላቀሉ እና @for_allall ያካፍሉ።

For all

29 Aug, 06:38


#ይህንን ያውቃሉ


ከ 3 ቀናት በላይ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ከቆዩ, በቋሚነት ልትታወሩ ትችላላቹ .


If you are in total darkness for more than 3 days, you can become permanently blind.



Join

For all

27 Aug, 13:39


Maths social