Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

@fasjobs

Voice of Employees

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

03 Oct, 19:45

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5793731883

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

24 Sep, 17:20

t.me/empirebot/game?startapp=hero406913876
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

16 Feb, 17:18

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ? ለሁሉም የባንክ ሰራተኞች የተጠየቀ ጥያቄ ነው። ግልፅ ለማድረግ ያክል :-

➤ ደንበኛው 5,000 ብር ገቢ ለማድረግ ፈልጎ ነገር ግን የባንክ ሰራተኛው በስህተት 50,000.00 ገቢ አደረገለት እና ቀኑን ሙሉ አውቶራይዝ ሳይደረግ ዋለ ዘግቶ በሚወጣበት ሰዓት ላይ ልዩነት ሲያይ ሰራተኛው ደነገጠ በተመሳሳይ ሰዓትም አውቶራይዝ የሚያደርገው አካል የተሳሳተ ትራንዛክሽን እንዳ ለ መስኮት ሰራተኛው ትኬቱን ይዞለት መጣ እንዲስተካከልም ነገረው ። ከባልደረቦቹ ጋር ሰብሰብ ብለው ወደ ደንበኛውም ተደወለ ደንበኛው የሰጣትን 5000 ብር አመነ እንዲሁም በአሀዝም በፊደልም በትክክል ተፅፏል።

➤ በተጨማሪም ሰራተኛው ወረቀቱ ላይ ዲኖሚኔሽን በትክክል መፃፉን ያውቃል ።
በአጠቃላይ ደንበኛው የተሳሳተ ደረሰኝ 50,000.00 ገቢ እንደተደረገለት አምኗል ነገ መጥቼ አስተካክላለሁ ብሏል ነገር ግን ለደንበኛው በዕለቱ ሪቨርስም ይሁን ካንስል ተደርጎ በትክክለኛው ሲስተም ላይ እንዲያልፍ አላደርግም አሉት ሜከሩ በእለቱ ካሽ ዲፈረንስ አደረ የገንዘብ ቤት ሃላፊው ደግሞ ደንበኛው ደረሰኙን ይዞ እስኪመጣ ካንስልም ይሁን ሪቨርስ ተደርጎ ባላንስ ይሰራ ደንበኛው ሲመጣ ትክክለኛው ደረሰኝ ይሰጠው የተሳሳተው ቮይድ ይደረግ የሚል ከርክር ተነሳ ነገር ግን አልተሳካም ሜከሩ በዲፈረንስ አደረ እናንተ ብትሆኑ እንዴት ትመለከታላችሁ ?

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

14 Feb, 11:33

Teklewold Atnafu Assumes Chairmanship for Development Bank

➤ Teklewold Atnafu, monetary policy advisor to the Prime Minister, assumes the chairmanship at the Board of the Development Bank of Ethiopia (DBE), taking over from Tegegnework Getu.
 
➤ Tegegnework, an alumnus of Addis Abeba and Colombia universities, previously served as the secretary general and administrator of the UNDP.
 
Signed by Habtamu Hailemichael, director general of the Public Enterprise & Administration, Teklewold's appointment becomes effective beginning yesterday, February 12.

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

12 Feb, 17:27

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞቹን ማባረር ጀመረ።
ባንኩ እያባረረ የሚገኘው ለቅጥር ያቀረቡት የትምህርት ማስረጃ ከትምህርት ሚንስትር ጋር በመተባበር ፎርጅድ መሆኑን በማረጋገጡ ነው ። ባንኩ ሰራተኞች  ሲቀጠሩ በጅምሩ መስራት የነበረበትና መጨረስ የነበረበት ጉዳይ ሲሆን ነገርግን ትምህርት ሚንስትር ባወጣዉ አዲሱ ፖሊሲ እስከ ሚፀድቅ መቆየቱን አስረድቷል። በአሁኑ ሰዓት በቁጥር የበዙ ሰራተኞች ባንኩን ያለርህራሄ እንዲለቁ መደረጋቸው ተጠቅሷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የትምህርት ሚንስትር ለትምህርት ጥራት በሰጠው ልዩ ትኩረት መሰረት ውጤት በመደለዝ በጨረር በተለያዩ ቴክኒኮች ውጤት በመጨመር ወደ ግል ባንኮች የገቡ ሰራተኞች እንዳሉና እስካሁን በተደረገው ዳሰሳ ብዙ ሰራተኞች እንደተገኘባቸው ታውቋል። በቅርቡ እንደሚባረሩ ከ ውስጣዋቂ መረዳት ተችሏል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ 🙏

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

11 Feb, 20:47

Live stream started

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

01 Sep, 03:09

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት 51 ቢሊዮን ብር ለብድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ።

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

27 Aug, 13:03

👉 የምሽቱን ተጠባቂ የወንዶች 5,000.00 ሜትር ሩጫ ከ3:00 ጀምሮ በቀጥታ ለመከታተል ገፃችንን ይከተሉን 🙏 ሼር ላይክ ፎሎው አድርገው ይጠብቁን በዩቱብ ቀጥታ እናስመለክታለን።👌
👉 https://www.youtube.com/@Banksnetworks
👉https://t.me/fasjobs/472?single
የደረጃ ሰንጠረጁን ከዓለም አሜሪካ በ11 ሜዳልያ እየመራች ሲሆን ካናዳ በ4 ሜዳልያ እየተከተለች ነው ስፔን ጃማይካና ኢትዮጵያ እስከ 5 ያለውን ደረጃ ተቆጣጥረውታል ። ከአፍሪካ ሀገራችን ኢትዮጵያ በ 2 ወርቅ በ4 ብርና በ3 ነሃስ በ9 ሜዳሊያ በአንደኛነት እየመራች ሲሆን ጎረቤት ሀገር ኬንያ በ 2 ወርቅ በ2 ብርና በ2 ነሀስ በአጠቃላይ 6 ሜዳልያ በመሰብሰብ ሁለተኛላይ ተቀምጣለች።

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

18 Aug, 17:26

#Congratulations👌

#CBEbonuss_and_Incremental_released 😎

➲ አንጋፋው ባንክ በሰራተኞቹ መሳለቁን አሁንም ቀጥሏል።ባንኩ አጠቃላይ ሀብቱ ከትሪሊዬን መሻገሩን በእንኳን ደሳላችሁ ሲያስደምመን መቆዬቱ የሚታወስ ሲሆን ፍፁም ከአፈፃፀሙ ጋር የማይሄድ ደሞዝ ጭማሪ አድርጊያለሁ ሲል ተሳልቋል። ባንከ የሁለት ወር ቦነስና የሁለት ወር እርከን ጭማሪ ማድረጉን አሁን ከመሸ አስደምጧል። እንዲሁም ለcn ሰራተኞች የሁለት ወር ቦነስና 16.41 % የደሞዝ ጭማሪ አድርጓል።

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

11 Aug, 19:17

ቀልድ አልቀለድኩም ሰው በራሱ ይቀልዳል እንዴ?

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

11 Aug, 18:30

➲ ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ጭማሪውንና ቦነሱን አምና የሰማነው ባንኩ ለጋዜጠኞች እና ለሚዲያ ባለቤቶች መረጃውን አሳልፎ በመስጠት ተቀባብለው ከጌቱ ተመስገን እስከ ፋስት መረጃ ድረስ ዘገባበዘገባ እንዲህ የተባለው

''የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2014 (2021/22) በጀት ዓመት አመርቂ ውጤት በማስመዝገቡ ለሠራተኞች  እና ከባንኩ ጋር ለሚሠሩ የኮሜርሻል ኖሚኒስ ሠራተኞች ቦነስ እና የደሞዝ እርከን ጭማሪ ፈቀደ፡፡

በተጠናቀቀቅ በጀት ዓመት ለተመዘገቡ አመርቂ ውጤቶች ምስጋና ለማቅረብ፣ እንዲሁም በአዲሱ በጀት ዓመትም መልካም ተሞክሮዎችን በማጎለበትና ለታዩ ድክመቶችም የመፍትሄ አቅጣጫዎችን በመቀየስ እስካሁን ከነበረው የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ሠራተኞችን ለማበረታታት ባንኩ ቦነስ እና የደሞዝ እርከን ጭማሪ ፈቅዷል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ  ከእቅድ አንጻር የ114 ነጥብ 4 በመቶ አፈፃፀም በማስመዝገብ 27 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ይታወቃል፡፡''

ይህ ሁሉ የሆነው August 12/2022 GC ነበር ነገ ደግሞ ልክ ዓመቱ ነው August 12/2023 ዕለተ ቅዳሜ ቸር ወሬ ያሰማን🤝

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

06 Aug, 06:08

https://youtube.com/@Bankinginformationn

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

05 Aug, 18:04

ጉዳዩ የሚመለከተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ብቻ ነው ይሔንን ጉዳይ ለማጣራት የግል ጥረት አድርጊያለሁ ነገር ግን መልስ አላገኘሁም እውነትም ውሸትም የሚለኝ አጣሁ ነገሩ እንዲህ ነው የባንኩ ሰራተኞች በከፍተኛ ሁኔታ ፍልሰት ላይ ይገኛል እሱንም ምክነያት በማድረግ የሰሩት የደሞዝ ስኬል ነው ብዬ አስባለሁ ይህ ግምቴ ነው እስከመጨረሻው እያጣራን ነው ።
አስተያዬቱ በጨዋነት ነው መሳደብ ሳይሆን ተነጋግረን ለውጥ ለማምጣት ይሁን አውቃለሁ አብዛኛው ሰራተኛ ስለ ኤክሴሉ ምንም መረጃ የለውም የተወሰነው ቀድሞ አይቶታል እኔም ከደረሰኝ ቆይቷል ለማረጋገጥ ፈልጌ ነበር ነገር ግን እውነት ነው የሚሉ አሉ ምክነያቱም እንደ ኢሉዦን ስለሚጠቅማቸው ነው ።

Commercial Bank of Ethiopia Employees Channel

05 Aug, 17:57

አስተያየት ስጡበት