ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥 @k_youth_forgod Channel on Telegram

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

@k_youth_forgod


እያንዳንዱ ትውልድ ነፃ ይወጣል!!!

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥 (Amharic)

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥 የአማርኛ ለጌታ ተመልከቱ በዚህ ቴሌግራማ እየገነባና የእንቅስቃሴ እና አገልግሎት እየታሰባን ይገኛሉ። ይህ ከእይታቸን መነሻ አለበት ይሆናል፡፡ ለጌታ በተለያዩ መንገዶች በተተካሽ ስፒምንተት እና እንዲባለንቅ ሚኒስቴሩ መሰየም እንዳስከፈት የሚሆንበትን የአማርኛ እርምጃ እና የድንጋይ ምግባም ያሳያል። አሁንም ሌሎች ተጠቃሚዎችን ከእድሜዎች ጋር ተጠናክረናል። ይህ ታሪካዊ ባህል እየተፈጸመና እየታሰረ እንደሆነ እንጠቀማለን።

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

24 Apr, 09:25


ሰላም ያባቴ ልጆች

ቱሉ ዲምቱ የምትገኙ ክርስቲያን ህብረት ያላቹ እና

እና ሙሉ ወንጌል ወይም ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ያላቹ ልጆች አዉሩኝ be inbox


@k_youth_forGod

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

30 Mar, 07:58


ሰላም ያባቴ ልጆች የተደረገልኝን ላካፍላቹ ምክንያቱም እንደኔ የሆነ በቃ ጌታ የማይከብርበት ቦታ ካላችሁ እንዴት መውጣት እንዳለባችሁ ልንገራቹ በመጀመሪያ እግ/ርን አመሰግነዋለሁ በመቀጠልም ፂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ. እናም እኔ የጠላት እስራት ውስጥ ነበርኩኝ(porn film ay neber) ሰላም አልነበረኝም የሆነ በቃ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ ግን አንድ ቀን ጌታ ደረሰልኝ ፂዬ የፀለየችላቸወን ሰዎች ምስክርነት አየውና ወድያው እሷን ማገኝበት መንገድ ፈለኩኝ ከዛም አገኘዃት እንደማንም ንቃ ሳይሆን በትህትና አናገረችኝ በእውነት አምባ ነው የተናነቀኝ ግን በቃ ፀለየችልኝ መከረችኝ እናም በመንፈስ ቅዱሰ ሀይል ተፈታሁ አሁን ያ ነገር ለአይን ነው ያስጠላኝ(porn) የጌታ ቤተ መቅደሶች ነን ቤተመቅደሱን አናርክሰው ፂዬ እወድሻለውውውውውው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

15 Mar, 09:48


ሰላም ያባቴ ልጆች ወንዶ ገነት የምትገኙ ክርስቲያን ልጆች
አዉሩኝ
@k_youth_forGod

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

21 Dec, 06:56


‼️‼️
ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር
ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።
🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!

🛑Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html

🛑Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

18 Aug, 11:06


ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥 pinned «ሰላም ቤተሰቦቼ አመሰግናለው በጣም ከደብረብርሃን በጠየቁት መሰረት መልስ ስለሰጣቹኝ 😊🙏 ዛሬ ደግሞ ሀዋሳ የምትኖሩ ሙሉወንጌል ወይም ቀጠና ሁለት ቤተክርስቲያን ካላቹ ወይም ምታውቁት ሰው ካለ በውስጥ መስመር አዉሩኝ @k_youth_forGod @k_youth_forGod @k_youth_forGod @k_youth_forGod»

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

18 Aug, 11:05


ሰላም ቤተሰቦቼ አመሰግናለው በጣም ከደብረብርሃን በጠየቁት መሰረት መልስ ስለሰጣቹኝ 😊🙏

ዛሬ ደግሞ ሀዋሳ የምትኖሩ
ሙሉወንጌል ወይም ቀጠና ሁለት ቤተክርስቲያን ካላቹ ወይም ምታውቁት ሰው ካለ በውስጥ መስመር አዉሩኝ


@k_youth_forGod
@k_youth_forGod
@k_youth_forGod
@k_youth_forGod

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

17 Aug, 19:47


ሰላም ቤተሰቦቼ

ደብረብረሃን የሚኖር ሰው ወይም ምታውቁት ሰው ካለ በውስጥ መስመር አዉሩኝ

ደብረብርሃን ውስጥ

ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን

አዲስ ኪዳን ቤተ ክርስቲያን
ሌላም ምታውቁት ቤተ ክርስቲያን ካለ አዉሩኝ

ተባረኩልኝ


@k_youth_forGOd
@k_youth_forGOd
@k_youth_forGOd

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

16 Jul, 16:39


eshi semy b yebalal beporography
West yekoyehut le 4 ametat sihon
Le tsi Dewey teyekat keza tsi teselchelg
Ahun begeta tsega degalhu
Ahun pornography mayetm maseb
Alchelm

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

16 Jul, 16:38


Hi tsi endet neshi ...yemisrachi geta esyesus banchi bekuli kaschegeregni ke aselechi hiwot netsa woxichyalewu ..silanchi geta simu yikiber bexam nw mameseginish geta tsegawun abizitu yisxish edimeshin mulu bebetu yitkelish ...beka lela emilewu neger yelegnim tsi bemititseliyibet gize enenim asibign ...🙏🙏

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

09 Jul, 17:52


ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥 pinned «ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እኔ በ ፖርን እና በማስተርቢዩሽን የምሰቃይ ክርስትያን ነበርኩ እዚህ ሱስ ውስጥ ለ ሶስት አመት ሙሉ ተሰቃይቻለው በቃ እተዋለው ዛሬ ብቻ እያልኩ ድፍን ሶስት አመት ሞላኝ አንድ ቀን ዝም ብዬ telegram ላይ search ላድርግ ብዬ ገባው የብዙ ወጣቶች ምስክርነት ከሰማው በኃላ ለካ ብቻዬን አይደለሁም እያልኩ ምስክርነቱን በአግባቡ አነበብኩ ከዛም እኔም ለምን አልሞክርም ብዬ ተቀላቀልኩ…»

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

09 Jul, 17:51


ሰላም ለሁላችሁም ይሁን እኔ በ ፖርን እና በማስተርቢዩሽን የምሰቃይ ክርስትያን ነበርኩ እዚህ ሱስ ውስጥ ለ ሶስት አመት ሙሉ ተሰቃይቻለው በቃ እተዋለው ዛሬ ብቻ እያልኩ ድፍን ሶስት አመት ሞላኝ አንድ ቀን ዝም ብዬ telegram ላይ search ላድርግ ብዬ ገባው የብዙ ወጣቶች ምስክርነት ከሰማው በኃላ ለካ ብቻዬን አይደለሁም እያልኩ ምስክርነቱን በአግባቡ አነበብኩ ከዛም እኔም ለምን አልሞክርም ብዬ ተቀላቀልኩ tsi ከፀለየችልኝ በኃላ ትንሽ የአዕምሮ ሰላም ተሰማኝ በደንብ ስታናግርኝ ደስ አለኝ እናት እና አባቴ እንኳን የማይርዱኝን ነገር እርዳችኝ ለቤተሰብ ብናገር አንተ ክርስቲያን አይደለ እያሉ መቼም የሰው ችግር አይፈቱም እና የውስጥ ህመሜን ነው ለ tsi ያወያዋት እና በ ኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ተፈትቻለው እና ይህንን የሚያነብ ማንኛውም ወጣት ኢየሱስ የሁሉም ነገር መፍትሔ ሰጪ ነው እና ከዚህ ሱስ መላቀቅ ትችላለ በ ኢየሱስ በዚህ አጋጣሚ tsi በጣም አመሰግናታለው ብዙ ወጣት ችግር መፍተሔ የምትሰጪ የጌታ አገልጋይ ስለሆንሽ ጌታ ይባርክሽ።

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

26 Jun, 18:30


Lafto
Or
Mexico
Ye Christian fellowship ena bible study yalachu lijoch pls inbox me

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

04 Apr, 03:26


እንዴት ናችሁ የጌታ በቴሰብ? እግዝአብሔር ሁሉን የሚችል አምላክ ነዉ ስለዚህ ከየትኛዉም ነገር ነፃ ያወጣል አመኑበት እኔም በጣም አመሰግነዋለሁ ስሙ ይባረክ። በመቀጠልም ፂን በጣም አመሰግንሻለሁ ጌታ ዘመንሽንና መልካሙ አገልግሎትሽን ይባርክ።
ወዳጆቼ እግዝአብሔር ከ7 አመት በላይ ሲያስቸግረኝ የነበረውን የ masturbation & porn ን በፂ በኩል አሳርፎኛል አሁን በጌታ ነፃ ወጥቻለሁ ። በእንደዚህ አይነት ችግር ዉስጥ ያላችሁ ሁላችሁም ሰይጣን እድሜ ልካችንን የእሱ ባሪያ ሊያድርገን ይፈልጋል ለሌላ ሰዉ እንዳንናገር በተለያዩ ፍርሃት እስራት ይይዘናል። ስለዚህ አትፍሩ ለሰዉ አዉሩ እግዚአብሔርም አሳርፋችኋለሁ ። ግን ፂን አግኙአት ትፀልላችኋለች ታወራችኋለች ከዚያ በኋላ ትፈታላችሁ ። እኔም አውረቼአት ፀልያልኝ አውርታኛለች ከዚያ ነፃ ሆኛለሁ ። እናንተም ፀልዩ አዉሩአት።

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

31 Jan, 17:58


ሰላም እንዴት ናቹ ያባቴ ልጆች
አንድ ልጠይቃቹ ነበር ጅማ ዩኒቨርስቲ ያላቹ ክርስቲያን ልጆች ወይ ምታገለግሉ ወይ ደሞ ሰው እዛ ምታውቁ

inbox awrug

@k_youth_for_God

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

16 Dec, 13:42


ሰላም ጺ
ከሁሉም በፊት የፈጠረን አባታችን እግዛብሄር አንቺን የሰጠን ጌታ ይመስገንልኝ

ስሜ N ይባላል በአንድ ወቅት በማይመች አካሄድ ውስጥ ነበርኩ... በስልኬ የተለያዩ መልእክቶች ይላኩ ነበር የ pornography በሰአቱ ስለ እንደዚህ አይነት ነገር አላውቅም የሚላኩልኝ link ውስጥ ስገባ ብዙ አጋንታዊ የዝሙት ብቻ መጥፎ ነገሮች ሚታዮበት ነበር ከ አንዱ ለመውጣት ስል ሌላ ይመጣል በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ መጀመሪያ የላኩልኝ ሰዎች የኔን ፎቶ በ Photoshop የማይሆን ፎቶ እየሰሩ ያስፈራሩኝ ነበር ካርድ እንድልክ ከ ከላኩልኝ channel እንዳልወጣ.. እኔም በዛን ሰሞን ነበር social Medea የከፈትኩት... የሚሉኝን አደርግ ነበር ከዛን የ porn ተመልካች ሆንኩ በምመለከተው ነገር ሰው መሆኔን በጣም ነበር ምጠላው ሁለት ማንነት ነበረኝ ሰዎችን ሳገኝ በጣም አስመስሏል ነበር ጤነኛ ነኝ ሰው በፊት ብቻዬን ስሆን ግን ሚታየኝ ሞት ራስን ማጥፋት ራስን መጥላት ነበር በተደጋጋሚም ራሴን ለማጥፋት ሞክር ነበር ለኔ ጥሩ የሚባል ነገር እንደማይገባኝ ስለማስብ ለኔ ጥሩ የሆኑ ነገሮች እርቅ ነበር porn በመመልከቴ ትልቅ ጉዳት አድርሶብኝ ነበር አገልጋይ ነበርኩ ቸርች መሄድ ተራራ እንደመግፋት ያህል ይከብደኝ ነበር ከህልውናው ራኩ ደጋግሜ ንስሀ ብገባም ሰላም አይሰማኝም መተኛት አልችልም ነበር ሌላኛው ደሞ ከሰዎች ጋር የነበረኝ ህብረት የተበላሸ ሆነ አስቀይማቸው ነበር ፊታቸው ባስመስልም በከፍተኛ ደረጃ ሰዎችን እጠላ ነበር ከነዛም ውስጥ በጣም ምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ከኔ እንድትርቅ ብቻ ስለምፈልቅ የማይሆን ውሸት እና ትንሽ እውነታ ያለበት ምክኒያት ፈጥሬ አስቀየምኩዋት አስለቀስኩዋት በብዙ ጎዳዋት እሱዋ ፊት እንደማልፈልጋት እሆንና ብቻዬን ስሆን ደም እንባ አለቅሳለው ከዛም ከ እሱዋም ጋር ከቤተሰብ ጋር ከሌሎች ሰዎችመሰ ጋር እርቃለው ከዛን እንደዚህ ይሆናል እንደዛ ይሆናል እራሴን አጠፋ እና እሞታለሁ ነበር እቅዴ እንዳሰብኩት ግን አልሆነም porn በመመልከቴ ብዙ ነገር ደርሶብኛል አሳጥቶኛል

ከጌታ በፊት ራኩኝ
ከራሴ ጋር ተጣላው /እራሴን ጠላው
በጣም ምወዳትን ጓደኛዬን አጣሁ
አስመሳይ ፣ውሸታም ሆንኩ
ብቻ ምን ልበላቹ እራሴን አጣሁ ጓደኛዬን እዋሻት ነበር ከ አንዱ ለመውጣት ሌላ ውሸት ውስጥ ገባለው ከዛም ለመውጣት ሌላ ውሸት ከምላቹ በላይ በጣም ተሰቃይቼ ነበር በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እያለው ጺ የጸሎት አገልግሎት እንደምትሰጥ አየው አወራዋት porn ውስጥ እንዳለው ሳይሆን ከጌታ ጋርና ከጓደኛዬ ጋር እንድታረቅ ብዬ ነገርኩዋት መጀመሪያ መንፈሳዊ ህይወትሽ ይስተካከል ብላኝ በብዙ ከኔ ጋር ትተጋ ነበር ደውላ ትጸልይልኝ ነበር ባለሁበት አከባቢ ሰው አዘጋጅታ ያሳውቃል እንዲረዳኝ በብዙ ታገለግለኝ ነበር እሱዋም ሌሎቼ አገልጋዮች ይጸልዮልኝ ነበር ካለውበትም ልምምድ ወጣው ንስሀ ብገባም ሰላም የማይሰማኝ ከዛን በውሀላ ነጻ ሆንኩ ወደ ቸርች ተመለስኩ ማገልገል ጀመርኩ ጌታ በጣም ደግ አምላክ ነው እንደገና እድል ሰጠኝ....

እናም የአባቴ ልጆች በ porn ልምምድ ውስጥ ያላቹ ከዚህ ነገር ውስጥ መውጣት ይቻላል ዝም ባላቹ ቁጥር ጉዳቱም ከፍ ይላል እኔን በብዙ ጎድቶኛል የምወዳትን እህቴን አሳጥቶኛል እሱዋን በማጣቴ በጣም ነው የተጎዳውት በቀን ከሶስት ጊዜ በላይ አለቅሳለው እውተቱንም ባለመናገሬ እሰቃያለው ምንም አይጠቅማቹሁም አገልጋዮችን አውሩ ጌታም ይረዳቹሀል...... ለዚህ ለመለወጤ ምክንያት የሆንሽኝ ሳታወቂኝ በብዙ ለተጨነቅሽልኝ ሰዎችን ፈልገሽ ወደ ቀድሞ ህይወቴ ወደ ጌታ እንድመለስ የረዳሽኝ በቃ ቃል የለኝም ጺዬ ጌታ አንቺን ስለሰጠን በጣም እድለኞች ነን በብዙ ክብር ይግለጥሽ እንደኛ ለተጨነቁት እረፍት ሁኚ በጣም ነው ማመሰግንሽ ብርክ በይልን
ከብዙ በጥቂቱ ምስክርነቴ ሳልመሰክር በመቆየቴ በጣም ይቅርታ

ቅድስና ወጣትነት ለጌታ🔥

14 Dec, 17:25


ፅዬ በመጀመሪያ ስላንቺ ጌታን አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ማለት ጌታ ባንቺ ብዙ ነገር ሲናገረኝ ነበር ዉሳኔ እንድወስን ይቅርታ እንድጠይቅና እንዳደርግ እኔ ግን በህይወቴ ዉስጥ እኔን ያሳዘነኝ ማዘን እኔ የሰበረኝ መሰበር አለበት ብዬ አስብ ነበር በቀልን በበቀል ነበር የምመልስ የነበረዉ በህይወቴ ይቅርታ ማድረግም መጠየቅም አልወድም አልፈልግም ነበር በዛም ህይወቴ ልክ ያልሆነ መጣ በዛም መንፈሳዊ ህይወቴ ደከመ እና በዛ መሀል አንቺን አገኘሁሽ ያለዉን እያወራን ጌታ በብዙ እንዳስተዉል ይናገረኝ ነበር እና የጀመርኩት የበደሉኝን ይቅርታ እየጠየኩ ያሳዘኑኝንም ይቅርታ እያልኩኝ ቀጠልኩኝ ከጌታ ጋር ያለኝም ህብረት እንደ አዲስ አደስኩኝ መፀለይ ቃል ማንበብ ጀመርኩ ህይወቴ ሙሉ ለሙሉ ተቀየረ ጌታ ይባረክ በዛ መሀል ብዙ አስተዋልኩኝ ሰዉ በህይወት እስካለ ድረስ ተስፋ እንዳለዉ ጌታ በብዙ እንደሚናገር ማስተዋል የእኛ ፍንታ እንደሆነ ስለ ይቅርታ ልብ ከስህተታችን አሁን ካለንበት ለመዉጣት አንድ ቀን ማለት እንደሌለብን አንድ ብለን ዛሬ መጀመር እንዳለብን እና ዛሬ ሲሰጠን ነገን ይዘን ወደ ፊት እንድንዘረጋ አይደለም እንድናስተዉል እንድንመለስ ነዉ ጌታ አሁንም ቅርብ ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ