ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ @ethio_inter_miamifans Channel on Telegram

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

@ethio_inter_miamifans


ይህ የኢንተር ሚያሚ ደጋፊዎች ትክክለኛው ቻናል ነው።
ለ ሀሳብ እና አስተያየት

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ (Amharic)

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ በሚኒስት ሚያሚ ስልክ ከፍተኛ ያገለገለው ትክክለኛ ሻሌንት ነው። ይህ የኢንተር ሚያሚ የተቀነሱ ደጋፊዎችን ለማድረግ በእነሱ ላይ ያገለገለ ይገልጻል። ይህ ቻናል በሀሳብ እና አስተያየት ማቅረብ ተዘጋጅቶ ነው። የሴቶችና የወጣቶች እና ንግግር ፈላላል የማድረግ እርዳታዎች እንዲሁም ከእርስዎ እና አስተያየትዎ መረጃ እንዲያገኙ ለማድረግ ይችላል።

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 11:53


Allen 🥶


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 11:37


ሜሲ 🐐 እስካሁን 1230 የጎል አስተዋጽኦ አርጓል :

👕 1084 ጨዋታ
⚽️ 851 ጎል
🎯 379 አሲስት


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 08:10


GOAT Messi በለሊቱ ጨዋታ ፡፡

90 minutes of play
1 goal
1 shot on goal
65 touches
50 passes
82% pass accuracy
3 times created chances
2 crosses (2/2)
3 long balls (3/3)
9 Ground Duels (6/9)

እድሜ ቁጥር ብቻ ነው"🔥🐐🖤

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 07:42


ሜሲ በሌሊቱ ጨዋታ በአንድ አጋጣሚ 😁 🥶


የቪዲዮ ቻናላችንን እየተቀላቀላቹ 👇

https://t.me/+_HpEXtbUzqkyZjE0

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 06:37


They wanted the cold. Messi 🐐 brought the Heat 🔥



SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 05:57


ማሻራኖ 🗣 : ተጨዋቾቼ ባሳዩት ነገር በጣም ኮርቻለሁ ፤ ምክንያቱም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ(የአየር ፀባይ) መጫወት ማይቻል ስለሆነ ።


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 04:20


ሜሲ በእግር ኳስ ህይወቱ 1230 G/A ላይ ደርሷል ፡፡🔥

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:56


But Can He do it on a freezing cold night in kansas ? YES HE CAN 🥶 🐐


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:46


ዛሬ 851ኛ ጎሉን ነው ያስቆጠረው 🐐

በትንሽ ጨዋታ ይህን ያሀል ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያ ተጨዋች ነው።

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:29


2005
2006
2007
2008
2009
2010
2011
2012
2013
2014
2015
2016
2017
2018
2019
2020
2021
2022
2023
2024
2025 New

ሚሲ ከ 2005 ጀምሮ በሁሉም የውድድሩ አመት ጎል አስቆጥሯል 🐐

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:15


የሜሲን ጎል ለማየት 👇

https://t.me/+_HpEXtbUzqkyZjE0

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:11


MAN OF THE MATCH 🐐

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:07


What a finish 🐐 👏

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:05


የተጨዋቾች ሬቲንግ

🐐 8.5 🔝

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 03:02


የመጀመሪያ ዙር የኮንካካፍ ቻምፒየንስ ካፕ ጨዋታ

        ተጠናቀቀ

ስፓርቲንግ ኬ.ሲ  0 - 1 ኢንተር ሚያሚ
ሜሲ 56'

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 02:57


ለስፓርቲንግ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 02:56


ፋወል

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 02:56


የእጅ ለኛ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Feb, 02:55


+3 ደቂቃ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Feb, 20:48


|| የ ሊዮ ሜሲ ማናጀር ሁነው ያሰለጠኑ ምርጥ አሰልጣኞች በደረጃ 👇

🥇pep 🐐
🥈SCALONI"❤️
🥉LUIS ENRIQUE"🔥


SHARE
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Feb, 14:01


ኢንተር ሚያሚ ዘንድሮ በሚሳተፍባቸው በሁሉም ውድድሮች ተፎካካሪ ለመሆን የትኛውን ክፍል ማጠናከር አለበት ብላቹ ታስባላቹ ?


ሀሳባችሁን አጋሩን 👇📩


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Feb, 07:44


ቀጣይ የ 2025 የመጀመሪያ ኦፊሻል ጨዋታችንን ማክሰኞ እለት ለሊት 10 ስዓት ላይ በ ኮንካካፍ ቻምፒየንስ ካፕ ጨዋታ ከ ስፓርቲንግ ጋር የምናደርግ ይሆናል።


#Official Inter miami vs Sporting Kc


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Feb, 05:17


ለሊት በተደረገ የመጨረሻ የ Pre season የወዳጅነት ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ከ ኦርላንዶ ሲቲ ጋር ሁለት አቻ በሆነ ውጤት አጠናቋል ።

ለ ኢንተር ሚያሚ ፋፋ እና አሌንዴ ሁለቱን ግቦች አስቆጥረዋል ። እንዲሁም ሱአሬዝ አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል ።


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 19:02


Tampa ✈️


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 17:52


ውድ የአርሰናል ትሮል ተከታዮች ዋናው ቻናላችን ተዘግቶብናል እስክናስተካክለው ይሄንን ቻናል join ያድርጉ🙏

@ARSENAL_TROLL_CHANNEL

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 13:34


MATCH DAYYYYY!! 💪

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 11:37


በ MLS በአንድ የውድድር አመት ትልቁ የጎል አስተዋጽኦ 49 ጎል እና አሲስት ነው።


ዘንድሮ ሜሲ 🐐 ይሄን ሪከርድ የሚሰብረው ይመስላቹሀል ?


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 07:35


🗣ፌድሪኮ ሬዶንድ : ኢንተር ሚያሚ በ ፕሪምየር ሊግ ቢሳተፍ የ ዩሮፖ ሊግን ቦታ ይዞ ያጠናቅ ነበር ።

እንዲሁም Psg በ Mls ቢሳተፉ ከኛ በታች ሁለተኛ ሆነው ያጠናቅቁ ነበር ። 😄😄


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 06:01


🔜 የጨዋታ ቀን

የ pre season የመጨረሻ ጨዋታ

ኢንተር ሚያሚ vs ኦርላንዶ ሲቲ

📅 የጨዋታ ቀን : ዛሬ

ስዓት : ለሊት 9:30 🇪🇹

🏟 ሜዳ : ራይሞንድ ጀምስ ስታዲየም

🐐

SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

14 Feb, 05:16


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ 🌄


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

13 Feb, 21:04


ደህና እደሩ ቤተሰብ ❤️


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

13 Feb, 20:11


🚨 Official

የሊዮኔል ሜሲ 🐐 Mas+ መጠጥ በይፋ የኢንተር ሚያሚ አዲሱ ሀይድሬሽን መጠጥ ሆኗል ።


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

13 Feb, 19:12


GOAT 🐐 በዛሬው ልምምድ ላይ ❤️




SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

13 Feb, 14:22


Inter miami x ESPN West palm (106.3) 🔥


ኢንተር ሚያሚ ESPN West Palm (106.3) የኢንግሊዘኛ ቋንቋ ራዲዮ 📻 አጋራቸው መሆኑን ይፋ አርገዋል ።


SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:48


ሊዮኔል ሜሲ በጨዋታው ለ 60' ደቂቃዎች ብቻ ነው መጫወት የቻለው።

በ60 ደቂቃዎች :-

1 ጎል ⚽️
2 አሲስት 🅰
የጨዋታው ኮኮብ

ምን ማድረግ ይቻላል 🤷‍♂

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:41


የሪያን ሳይለር ጎል

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:39


የሊውስ ሱዋሬዝ ጎል

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:37


የኖህ አሌን ጎል

አሲስት ሜሲ 🤷‍♂ 🐐

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:34


የፌዴሪኮ ሮዶንዶ ጎል

አሲስት ሜሲ 🐐

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:32


የሜሲ ጎል 🐐

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Feb, 03:21


ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ጨዋታ...

ክለባችን ኢንተር ሚያሚ ከሜዳው ውጭ ተጉዞ ኦሎምፒያን የገጠመ ሲሆን ፤ ጨዋታውንም 5-0 በሆነ ውጤት ረምርመውታል።

የምንግዜውም ታላቁ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በጨዋታው ድንቅ ብቃቱን ያስመለከተን ሲሆን 1 ጎል እና 2 አሲስት በማድረግ የጨዋታው ኮኮብ ሆኖ አምሽቷል።

የተቀሩት ጎሎች :- ፌድሪኮ ሮዶንዶ ፤ ኖህ አሌን ፤ ሊውስ ሱዋሬዝ እና ርያን ሳይሎር ናቸው ያስቆጠሩት።

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

07 Feb, 19:04


📣OLD GROUP ያላችሁ BIG PRICE UPDATE🔼🔼

2019=600
2020=550
2021=550
2022=500
2023=200

INBOX ✉️  @Beka_Ramos
                    @Beka_Ramos
                                     
🔈 እኛ ምንፈልገው የተከፈተበት አመት እንጂ ያለውን memeber አይደለም 1 memeber ቢሆንም አዋሩኝ✔️

⭐️Star and  🤑ton መግዛት ምትፈልጉ inbox

💯 Trusted

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

05 Feb, 14:17


ትራምፕ ንግግር እያደረገ በነበረበት ሰዐት👀

የሜሲ ንብረት👀

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

05 Feb, 14:07


|| ነይማር ጁንየር በእግር ኳስ ህይወቱ ያሳካቸው ዋንጫዎች👑

Olympics: 🏆
Confederations Cup: 🏆
Champions League: 🏆
Super Cup: 🏆
Club WC: 🏆
La Liga: 🏆🏆
Copa del Rey: 🏆🏆🏆
Supercopa: 🏆
Ligue 1: 🏆🏆🏆🏆🏆
Libertadores: 🏆
French Cup 🏆🏆🏆
Coupe de la Ligue: 🏆🏆
Trophée des champions: 🏆🏆🏆

🇧🇷 Happy 33rd birthday to Neymar:


SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

05 Feb, 13:57


|| ከሜሲ ቀጥሎ ከሚጠቀሱ ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ የሚካተተው ከራሱ በላይ ሜሲን የሚወደው ነይማር ጁንየረ👑 ዛሬ 33ኛ አመቱን  እያከበረ ይገኛል እንኳን ተወለድክ፡፡🎂

Happy Birthday, Neymar 🎂🎁

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Feb, 16:22


አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ

☑️ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Feb, 15:11


MATCH DAYYYYYYY

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

01 Feb, 21:09


"ሜሲ የ2025 #official ጨዋታውን በኮንካፍ ዋንጫ ከsporting ክለብ ጋር ከ18 ቀን ቡሀላ ሀ ብሎ ይጀምራል ፡፡

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

30 Jan, 12:42


Leo Messi and Luis Suarez with a fan after the game! 💕

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Jan, 07:49


New look, new year 🩷

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Jan, 13:57


🚨 #Breaking : የአሜሪካ ኦፕን ካፕ 16 ክለቦችን በሚያሳትፈው ዋንጫ የgoat ክለብ #ኢንተር #ሚያሚን የማያካትት መሆኑ ተዘግቧል"💔

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Jan, 13:17


ሜሲ or ሮናልዶ

ዌል ፍሬድ ዛሃ 🗣 ሜሲ
🐐

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Jan, 08:06


ጎልልልልልልልል ሜሲሲሲሲሲሲ

ሜሲ 48ኛ ዋንጫውን አሳካካካካካካካካካ
😂

ሜሲን በ #official ጨዋታ ሜዳ ላይ ለመመልከት 22 ቀን ብቻ ቀረን

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Jan, 04:43


|| በትላንትናው በአል-ናስር እና በአል ፋትህ ጨዋታ የተገኘው ደጋፊ ብዛት፡፡

ሜሲ በባለፈው የወዳጅነት ጨዋታ ብቻ ከ50k በላይ ደጋፊ ወደ ሜዳ ገብተው ነበር 💀


SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Jan, 12:19


" የአምናው ፀጉር አስተካካይ" 🥺🔪

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

22 Jan, 14:52


ቻርሎቴዎች በኢንግሊዝ ፕርሜሊግ ደምቆ ወደ ቱርክ ሊግ ያቀናውን ዌልፍሬድ ዛሀን አስፈርመዋል ።

ለሚያሚ ፈታኝ የውድድር አመት

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

22 Jan, 09:00


የኢንተር ሚያሚ best 11

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

22 Jan, 08:56


አብዛኛው የmls ቲሞች እራሳቸውን እያጠናከሩ ነው ፡፡

ኢንተር ሚያሚ የተከላካይ መስመሩን እና የመሀል ሜዳውን ክፍተት ካልሞላ በጣም ነው ምንቸከገረው.

ሜሲን🐐 የሚያግዘው ተጫዋች ያስፈልገዋል ተሯሩጦ ኳስ የሚቀማ ፈጣን ወጣት ተጫዋች ያስፈልገናል

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 15:36


⠀⠀⠀⠀⣀⡤⢤⣄⠀⣠⡤⣤⡀⠀⠀⠀
⠀⠀⢀⣴⢫⠞⠛⠾⠺⠟⠛⢦⢻⣆⠀⠀
⠀  ⣼⢇⣻⡀     🐐 ⠀ ⢸⡇⢿⣆⠀
⠀⢸⣯⢦⣽⣷⣄⡀⠀⢀⣴⣿⣳⣬⣿⠀
⢠⡞⢩⣿⠋⠙⠳⣽⢾⣯⠛⠙⢹⣯⠘⣷
⠀⠈⠛⠃⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠙⠋⠁⠀

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Jan, 11:08


ጀማል ሙሲያላ :-

በልጅነቴ ከማልያዬ በስተጀርባ ስሜ ሁሌም ሜሲ ሚል ነበር የኔይማርም አንድ ነበረኝ ነገር ግን ሜሲ የኔ ጀግና እና የምወደው ተጫዋች ነበር ።"

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Jan, 04:08


Leo Messi with a fan 🤳

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 08:33


2005
2006
2007
2008
2009
2010
2011
2012
2013
2014
2015
2016
2017
2018
2019
2020
2021
2022
2023
2024
2025

Leo Messi has now scored in 21 consecutive years🐐

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 05:57


ይሄ ውበት ከየት የመነጨ ነው"❤️"🐐"

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 05:27


|| ምንም እንኳን የወዳጅነት ቢሆንም ኢንተር ሚያሚ በፔናሊቲ 3 -2 በማሸነፍ የውድድር አመቱን በዋንጫ ጀምረዋል"😁

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 05:23


🇺🇸 የክለብ የወዳጅነት ጨዋታ

             ተጠናቀቀ

     ኢንተር ማያሚ 2- 2 ክ አሜሪካ
#ሜሲ 45'

በፔናሊቲ👇

ኢንተር ሚያሚ 3 - 2 ክለብ አሜሪካ

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 03:10


ከtelegram ሳትወጡ በዚ ማየት ትችላላችሁ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 03:10


https://t.me/major_soccer_league?livestream

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

19 Jan, 03:06


የኢንተር ሚያሚ አሰላለፍ

Goat

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

18 Jan, 17:41


📅 የቅድመ ውድድር ዘመን የወዳጅነት ጨዋታ

🇺🇸 ኢንተር ማያሚ Vs ክለብ ሜክሲኮ 🇲🇽

⌚️|| ከንጋቱ 12:00

🏟️ ስታድየም ላስ ቬጋስ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

18 Jan, 15:28


📍Las Vegas 🤩🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

18 Jan, 08:47


MATCH DAYYYYYYYY IT IS! 💥💥🤩

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

17 Jan, 04:21


MLS 🤤🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

11 Jan, 06:30


ማርኮ ቫን ባስተን🗣

"ክርስቲያኖ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው ነገር ግን ሮናልዶ ከሜሲ ይበልጣል የሚሉ ሰዎች ስለ እግር ኳስ ምንም አያውቁም ወይም በመጥፎ አመለካከት የተሞሉ ናቸው ።"

"ሜሲ ሁሌም ከአመት አመት አንድ አይነት ተጫዋች ነው ፤ እሱን ለመምሰል የማይቻል እና እንደእሱ አይነት ተጫዋች ለመድገም የማይቻል ነው ፤ በ100 ዓመታት ውስጥ እንኳን ሜሲን የሚተካ ተጫዋች ይመጣል ብዬ አላስብም ፤ ሜሲ በልጅነቱ በእግር ኳስ የነገሰ አሁንም እንደነገሰ ያለ ነው።" ሲል ተናግሯል ።


SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

11 Jan, 04:43


ጋዜጠኛ 🗣 messi or ronaldo

የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ራያ 🧤🗣 messi🐐

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

07 Jan, 05:17


መልዐኩም እንዲህ አላቸው :-

እንሆ ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ  የምስራች እነግራችኋለሁ እና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ።  ሉቃስ ፪ "፲

ወንድም እህቶች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዐል በሰላም አደረሰን በዐሉን የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳከብ ያደርግልን እንዲሁ እንዳለነው የአመት ሰው ይበለን በቸርነቱ !
❤️🙏 🫶

መልካም አመት በዐል ለአዝግ ቤተሰቦች !

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

04 Jan, 20:22


|| ሊዮ ሜሲ በቦታው ባይገኝም ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ' Presidential Medal of Freedom ' የተሰኘው የክብር ሜዳሊያ ተበርክቶለታል።

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

04 Jan, 16:17


ሜሲ 'Presidential Medal of Freedom' የተሰኘ ሜዳሊያ ነው ሚበረከትለት🔥

በአሜሪካ አንድ ግለሰብ ከሚሸለመው ሽልማቶች ሁሉ የላቀው እና አንደኛው ነው ! 🔥

wow" messi wow messi🐐🐐🐐

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

04 Jan, 16:14


ሜሲ🐐 ከአሜሪካው ፕሬዝዳን ጆ ቫይደን ትልቅ ሽልማት ሊበረከትለት ነው😍

ይህን ሽልማት ከዚ በፊት ለ12 ሰወች ብቻ ነው የተበረከተ ነው❤️

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Jan, 19:01


He’s just a 𝒄𝒉𝒊𝒍𝒍 𝒈𝒖𝒚.

😏
👖

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

01 Jan, 06:42


በ አል ናስር ውሉ የተጠናቀቀው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ሀገራችን አንጋፋ ክለብ ቅዱስ ጊወርጊስ ለመዘዋወር ከ ጫፍ ደርሷል

ሙሉ መረጃውን ከ ስር ባለው ሊንክ ያገኛሉ 👇

https://t.me/Azg_comment
https://t.me/Azg_comment

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Dec, 04:07


NEVER GIVE UP⚡️🇦🇷

.

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Dec, 03:17


በዚ ሰሞን እየተሰራጩ ካሉ የውሸት ዜናዎች ውስጥ አንዱ ሜሲ ከኢንተር ሚያሚ ወደ ሲቲ የመዘዋወር ጉዳይ ነው ፡፡

ይሄ በጭራሽ የማይታሰብ ነው ለሚዲያ ማሟሟቅያ የተደረገ ነገር ነው ከዚ ቡሀላ ሜሲን🐐 አውሮፓ ላይ የመመልከት እድል ያለን አይመስለኝም ፡፡

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Dec, 10:17


ጋዜጠኛ 🗣 messi or ronaldo

የዌስትሀም ዩናይትዱ ኮከብ ተጫዋቾች ቦውን 🗣 messi

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Dec, 09:41


ፍትሀዊው ውድድር ዱባይ ዶር በ2012❤️😂

ይሄን ሽልማት ሜሲ 8 ግዜ እንደተዘረፈ ይታወቃል

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Dec, 05:59


Date Night 🖤😁

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Dec, 18:02


#Original

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Dec, 17:59


🕴copy

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Dec, 17:53


🚨በእግር ኳስ ታሪክ #official የሆኑ ብዙ የግል ሽልማት ያገኙ ተጫዋቾች፡-

🥇 ሊዮ ሜሲ - 53 🥶
🥈 ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 33
🥉 ማርኮ ቫን ባስተን - 20

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Dec, 13:11


ሜሲን ሜዳ ላይ ለመመልከት 26 ቀን ብቻ😍😍😍😍😍😍😍

ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ሜሲሲሲሲሲሲሲ🐐🐐🐐

በ official በሆነ ጨዋታ ለመመልከት ደሞ 57 ቀን
😍

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Dec, 11:17


🐐

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

22 Dec, 21:27


እስቲ ዕግር ኳስ የናፈቀው 😭😭 oooo lio ooo

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

16 Dec, 20:40


ዛሬ የአፍሪካ ምርጥ ተጫዋቾችን የተጎናፀፈው ሉቅማን 👇

🦶=ግራ እግር ሜሲ🐐
🦶🏿= ቀኝ እግር ነይማር
🏃🏽‍♂= ሩጫ ሜባፔ
🧛🏿= ጥበብ ነይማር
💪🏻= ጉልበት ድሮግባ ሲል መርጧል

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

16 Dec, 20:33


ኔይማር ጁኒየር ወደ ኢንተርሚያሚ መሄድ እና ከሜሲ እና ከሱዋሬስ ጋር አብሮ መጫወት እንደሚፈልግ ተናግሯል ።

MSN ጥምረትን  በ ድጋሚ ልናየው ነው

[ sachatavolieri]

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

12 Dec, 15:27


#OFFICIAL

ኢንተር ሚያሚ በ2025 ከሜዳው ውጪ ሚጠቀመውን ማልያ ይፋ አድርጓል ።"

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Dec, 12:44


Official ፡ ኢንተር ሚያሚ ኮንትራታቸውን ያላራዘሙ ስድስት ተጫዋቾችን ክለቡን እንደሚለቁ አስታውቋል።

• ሰርጊ ክሪቭትሶቭ
• ላውሰን ሰንደርላንድ
• ኮል ጄንሰን
• ኒኮላስ ፍሬሬ
• ፍራንኮ ነግሪ
• ፌሊፔ አንደርሰን

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Dec, 12:41


Official ፡ ጆርዲ አልባ ከኢንተር ሚያሚ ጋር ተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል።

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

09 Dec, 15:52


ክለባችን ኢንተር ሚያሚ የተከላካይ ክፍሉን ለማጠናከር ማርክ ባርትራን ከ ሪያል ቤትስ ማስፈረም ይፈልጋል።

[DiarioOleUSA]

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

07 Dec, 08:09


ኢንተር ሚያሚዎች የሊቨርፑሉን ንጉስ ሳላህን የማስፈረም ዕቅድ አላቸው፡፡

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

07 Dec, 06:25


ሊዮኔል ሜሲ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል የተመረጠበት ምክንያት። 🔥🐐

◉ 20 - ጨዋታ
◉ 20 - ጎል
◉ 11 - አሲስት
🏆 - ዋንጫ

🐐❤️

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

07 Dec, 06:23


•|| የአመቱ የ MLS ምርጥ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ በመባል ተመርጧል !! ❤️🐐

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

06 Dec, 06:18


ሙሉ የምድብ ድልድል🔥

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

06 Dec, 06:16


🚨OFFICIAL: ኢንተር ሚያሚ በምድቡ የሚያገኛቸውን ክለቦች👇

🇺🇸 Inter Miami
🇧🇷 Palmeiras
🇵🇹 Porto
🇪🇬 Al Ahly


SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

06 Dec, 06:15


🚨OFFICIAL

የአለም የክለቦች ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ የሚሆነው ኢንተር ሚያሚ ከ አል አህሊ በሀርድ ሮክ ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ ይሆናል !! ቀኑም ጁን 15 ነው !!

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

05 Dec, 14:25


ፍቅር እስከ መቃብር

📰 👸 × 🐐

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

05 Dec, 06:44


ሊዮኔል ሜሲ የ2024 የMLS ምርጥ 11 ቡድን ውስጥ መካተት ችሏል።


the goat🐐🇦🇷

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

04 Dec, 20:41


አርሰናል ከ ማን ዩናይትድ

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ሊንኩን ይጫኑ...

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Dec, 15:05


ሊዮ በኢንስታግራም ገፁ :-📸

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Dec, 21:23


loading ........

❤️

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Dec, 15:29


🐐

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

01 Dec, 12:47


ወድያ ሰርታችሁ ወድያው ማውጣት የምትችሉት

7 ሰአ ጋብዛቹ = 4 ዶላር

ለመጀመር ! 👇👇👇👇
https://t.me/FinchAirdropBot?start=37113

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

01 Dec, 09:10


18/12/2022🏆

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

01 Dec, 09:09


❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

30 Nov, 11:33


ያሲን shoooooooooooot💀😂

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

30 Nov, 07:37


እስቲ ላልገባው እናስገባለት 😇

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

30 Nov, 06:26


የእግር ኳስ ፈጣሪን🐐 ሜዳ ላይ ለማየት 2ወር ከ15 ቀን ቀረን፡፡❤️

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Nov, 06:04


📊 ሊዮኔል ሜሲ በ2024 ያለው ስታት፦

• 38 ጨዋታ
• 30 ጎል
• 19 አሲስት
• 49 G/A
• ኮፓ አሜሪካ 🏆
• ሰፖርተርስሺልድ🏆

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Nov, 06:00


የፊፋ የዓመቱ ምርጥ  እጩዎች ይፋ ሲደረጉ ሊዮኔል ሜሲ በሁለት ዘርፎች እጩ መሆን ችሏል

የመብላት እድሉ ዝቅተኛ ቢሆንም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትና የአመቱ ምርጥ 11 ውስጥ በሁለቱም እጩ መሆን ችሏል።

🐐❤️🔥

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Nov, 20:36


🐐|| ሊዮ ሜሲ በቅርቡ GOAT 10 የሚባል ወይን ያመርታል ፡፡❤️

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Nov, 16:36


ሊውዝ ሱዋሬዝ በ ኢንተር ሚያሚ ቤት እስክ 2025 መጨረሻ ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል ።

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Nov, 17:57


ኢንተር ማያሚ የቀድሞ የባርሴሎና ሌጅንድ ጃቪዬር ማሼራኖን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን ይፋ አድርጓል።

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Nov, 17:41


The best chip goals in UCL 😮‍💨

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Nov, 13:04


አለማችን ላይ አሉ ከሚባሉ ምርጥ አማካይኞች መካከል የሆነው የአርሰናሉ ማርቲን ኦዴጋርድ ከጋዜጠኞች ለቀረበለት ጥያቄ እና የሰጠው መልስ :-

ጋዜጠኛ 🗣: አብረኸው ተጫውተህ የማታውቀው ግን ከሱ ጋር መጫወት የምትፈልገው አንድ ተጨዋች ጥራ

ኦዴጋርድ 🗣: ሜሲ 🐐

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Nov, 04:43


orginal video ❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Nov, 04:41


የgoat የትኛው የፀጉር ስታይል ያበደ ነው

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

25 Nov, 16:25


--  ሊዮኔል ሜሲ የጣልያን የክብር ዜግነት ሊሰጠው ነው!

--! ሊዮኔል ሜሲ ከዚህ ቀደምም እንዲሁ የስፔን የክብር ዜግነት እንደተሰጠው ይታወቃል አሁን ደግሞ ጣልያን የክብር ዜግነት ልትሰጠው እንደሆነ ተዘግቧል።

-- የክብር ዜግነቱ የሚሰጠው በእግር ኳስ ባሳካቸው ክብሮችና የአያቶቹ የዘር ሀረግ ከጣልያን በመመዘዙ ምክንያት ነውም ተብሏል።

--  የሊዮኔል ሜሲ አያቶች ከጣልያን ለ ንግድ ወደ አርጀንቲና የሄዱ ሰዎች እንደነበሩም ተያይዞ ተገልጿል።

❤️🇮🇹

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Nov, 15:34


አርጀንቲና ❤️

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Nov, 14:39


ዴቪድ ቤካም በ ኢንስታግራም ስቶሪው

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Nov, 04:51


❤️😍

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

23 Nov, 04:49


የ2010 እና የ2015 ባላንዶር የበላበት አመት ሜሲ🥶🔥

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

22 Nov, 21:57


የፊፋ አለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ

              Full-Time

       አርጀንቲና 1-2 ሳውዲ አረቢያ
       
#ሜሲ 10'   #ሸሪር 48'
                          
#ሰሊም 53'

ከሁለት አመት በፊት በዚች ቀን😭❤️

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Nov, 07:45


ሊዮነል ሜሲ ወደ ወደ ቀድሞ ቤቱ ይመለሳል!

ሊዮነል አንድሬስ ሜሲ ኩቲቺኒ የባርሴሎናን 125ተኛ አመት ለማክበር የፊታችን ህዳር 29,2024 በሚካሄደው መርሀግብር ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።

Catalunya Radio

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 13:23


ኪራ TON

በአሁን ሰዐት ግዴታ እየሆኑ የመጡት ታስክ ቶን ለትራንዛክሽን እንዲውም ለመላላክ የግዴታ ያስፈልጋል እናም በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት ከፈለጉ እኛው ጋር ይገኛል

እኝን ለማግኘት 👉👉
@Bkf5f5 @Bkf5f5

100% TRUSTED
👑

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 05:45


❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 05:28


የ2024 ሜሲ🐐 እንዴት ነበረ በምን ተደሰታቹሁበት በምን አዘናችሁበት

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 02:49


👟ሊዮ ሜሲ 58ኛውን አሲስት ማድረጉን ተከትሎ ከአሜሪካዊዉ ዶኖቫን እኩል በኢንተርናሽናል መድረክ ብዙ አሲስት ያለው ተጨዋች መሆን ችሏል (58)

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 02:37


🚨ሰበር፡- ኢንተር ሚያሚዎች ዣቪ ሄርናንዴዝን የታታ ማርቲኖን ተተኪ አድርገው ለመቅጠር እያሰቡ ነው ፡፡

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 02:24


Goat በ 2024

👕 36 GAMES.
29 GOALS.
🅰️ 18 ASSISTS.
🔋 47 G/A
🏆 2 TITLES.

THE GREATEST OF ALL TIME 🐐

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 02:11


የአርጀንቲና ተጨዋቾች ሬቲንግ

ሜሲ 🔛🔝

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 02:08


አሁን በተጠናቀቀው ለ2026 የአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የሊዮኔል ሜሲዋ ሀገር አርጀንቲና ፔሩን 1-0 በሆነ ውጤት ስታሸንፍ ጎሉን ላውታሮ ማርቲኔዝ ያስቆጠረ ሲሆን የቁርጥ ቀን ልጇ ሜሲ አሲስት አድርጓል።

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Nov, 01:45


ሰበር

የክለባችን አሰልጣኝ ታታ ማርቲኖ ከአሰልኝነታቸው ለቋል።

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

18 Nov, 08:09


ከዛሬ 23 ወር በፊት 🏆

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

18 Nov, 05:54


🫰 ሙሉ ስታት

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

17 Nov, 18:15


T E A M 💙

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

17 Nov, 13:38


ያለ ፔናልቲ ብዙ ሀትሪኮችን መስራት የቻሉ ተጨዋቾች !

4. 🇵🇱 Lewandowski - 16
3. 🇺🇾 Suarez - 21
2. 🇵🇹 Ronaldo - 28

1. 🇦🇷 Messi - 44 💀💀

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

16 Nov, 15:39


የፓራጋይ ፕሬዝዳንት ለሊዮኔል ሜሲ መልዕክት አስተላልፈዋል :-

ውድ ሊዮኔል ሜሲ አንተ ላይ አንድ ሰው ጠርሙስ በወረወረብህ አሳዛኝ ክስተት በሀገሬ ስም ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ፤

አንተ በእዚ እና በአለም ዙርያ ለሚሊዮኖች አርአያ ነህ ይህ ጥልቅ አክብሮት የጎደለው ድርጊት ለአንተ ያለንን ፍቅር እና አድናቆት አይወክልም "ሲል ተናግሯል ።

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

16 Nov, 12:04


የአርሰናሉ ድንቅ ተከላካይ ቤን ዋይት ሮናልዶ ወይስ ሜሲ ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ ሜሲ 🐐 ሲል መልሷል።

SHARE"  @Ethio_Inter_MiamiFans
                 @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

16 Nov, 05:52


ኮለምቢያ በለሊቱ ጨዋታ መሸነፏን ተከቱሉ አርጀንቲና አሁን ባለችበት አንደኛ ደረጃ የምትቀጥል ይሆናል ፡፡

SHARE" 
@Ethio_Inter_MiamiFans
                 @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Nov, 14:21


📸 "ማይክ ታይሰን በአንድ ወቅት

10🇦🇷

SHARE" 
@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Nov, 07:16


ሜሲ በማታው ጨዋታ

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Nov, 05:35


የደረጃ ሰንጠረዥ🔝

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

15 Nov, 01:40


አሁን በተጠናቀቀው የ 2026 አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የሊዮኔል ሚሲዋ ሀገር አርጀንቲና በፓራጓይ 2-1 በሆነ ውጤት ሽንፈት አስተናግዳለች ።

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

13 Nov, 13:38


10 🥶

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

12 Nov, 16:57


የአለማችን ታላቁ ተጫዋች ማነው ?

ሮድሪ: 🗣"ሊዮኔል ሜሲ"  🐐 🇦🇷

@Ethio_Inter_MiamiFans @Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

12 Nov, 05:10


leo በትሬኒንግ ላይ ❤️🔥

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

11 Nov, 19:23


The goat Messi via IG story

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

11 Nov, 12:41


መሠረት በልጅነቱ😁

የመሰረት ትርጉሙ ብዙ ነው በአጭሩ የእግር ኳስ መሠረት❤️

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

11 Nov, 12:08


የሜሲ stats 🐐

👕 1080 games
⚽️ 850 goals
🎯 378 assists
🤝 1228 goal contributions


SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 09:58


ሊዮኔል ሜሲ በዚህ የውድድር አመት ለኢንተር ማያሚ

25 ጨዋታዎች
23 ግቦች
13 አሲስቶች

36 G/A በ25 ጨዋታዎች

🏆 MLS supporters shield ሻምፒዮን
🔝 የኢንተር ሚያሚ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 08:52


🚨 ሊዮኔል ሜሲ አሁን ላይ 850 ግቦችን አስቆጥሯል!

ይህን ያደረገው በጣም ፈጣኑ እና በእድሜ ትንሹ ተጫዋች ነው ። 🐐🤯🤯🤯

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 05:52


የጨዋታው ኮከብ የ41 አመቱ የአትላንታ ዩናይትድ በረኛ

እሱ ነው ይዟቸው የወጣው

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 05:52


ሱዋሬዝ ካምፓና

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:36


🚨የMessi ቀጣይ ጨዋታዎች

15/11 - 🆚 Paraguay ✈️
20/11 - 🆚 Peru 🏠

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:30


ዋናው የሊግ ዋንጫ ነው🔥

እሱን እናጣጥም❤️


ለሊግ ዋንጫ ክብር ያልታደሉ ብዙ አሉ

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:19


በጣም የሚያስጠላ ጨዋታ

ሜሲ ቲሙን ለማሳለፍ የተቻለውን አድርጎል

11 ለ 3 ነው የተጫወቱት
ሜሲ 🔥
አልባ🔥
ዊጋንዴት🔥

ሌሎቹ🫠

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:10


ወደቅን

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:09


90+8

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:08


ጆርዲ አልባ ሊገባ የነበረ ኳስ አፅድቷል🔥ከጠቀመን

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:07


የሚያሚ በረኛ ካልተመታበት በጣም ጎበዝ ነው😂

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

10 Nov, 03:06


ሲጀመርም ሳይነካ ነው የወደቀው😂

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

05 Nov, 18:34


ኖትኮይን እና ዶግስ ያመለጣችሁ አትዘኑ ያላመለጣችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ከሁለቱ በመቀጠል ሌላ 3ኛ ግዙፍ Airdrop ላስተዋውቃችሁ 🤗🔥

እስከዛሬ Telegram ላይ በሰራቹት Airdrop🪂 ማለትም $NOT እና $DOGS 🦴 ባገኛቹት ልክ Point አስልቶ ይሰጣችኋል።

ታፕ ታፕ የለውም አያሰለችም ጆይን አድርጋችሁ ሊስቲንግ ቀን መጠበቅ ብቻ 🔥

ቻናሉም ቦቱም ቬሪፋይ ተደርጓል

Don't miss it fam እንዳያመልጣቹ ለመጀመር 👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=nRpD9jic

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=nRpD9jic

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

04 Nov, 18:35


❤️

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 21:07


ደና ዕደሩ ቤተሰብ ❤️😊

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 19:21


📣OLD GROUP ያላችሁ BIG PRICE UPDATE🔼🔼

2017-2019=600 ብር✔️
2020=550 ብር✔️
2021=500 ብር✔️
2022=450 ብር✔️

INBOX ✉️  @SAD_XX_BOY
                    @SAD_XX_BOY
                                     
ማሳሰቢያ 🔈 እኛ ምንፈልገው የተከፈተበት አመት እንጂ ያለውን memeber አይደለም 1 memeber ቢሆንም አዋሩኝ✔️

⭐️Star and  🤑ton መግዛት ምትፈልጉ inbox

💯 Trusted

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 10:00


This kit. 🥶😍

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 03:09


የተጫዋቾች ሬቲንግ

Goat 7.6

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 03:08


what a pass messi🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 03:07


ሜሲ አግብቶ የተሻረበት ኳስ

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

03 Nov, 02:27


የMLS ጥሎ ማለፍ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ !

            ⌚️FULL TIME

አትላንታ ዩናይትድ 2 - 1 ኢንተር ማያሚ
      
ኢንተር ሚያሚዎች 90+4 ላይ በተቆጠረባቸው ጎል 2-1 ተሸንፈዋል ፡፡

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Nov, 15:59


GOAT🐐 በ NOVEMBER ወር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ፡፡

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

02 Nov, 15:58


📅  የጨዋታ ቀን

🇺🇸  !MLS CUP

▪️||  አትላንታ ዩናይትድኢንተር ማያሚ

⌚️|| ዛሬ ሌሊት 8:00

🏟️ || አታላንታ ዩናይትድ ስታድየም

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 18:51


የፎቶ ግብዣ 📸

ሊዮኔል ስካሎኒ

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 18:12


ኖትኮይን እና ዶግስ ያመለጣችሁ አትዘኑ ያላመለጣችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ከሁለቱ በመቀጠል ሌላ 3ኛ ግዙፍ Airdrop ላስተዋውቃችሁ 🤗🔥

እስከዛሬ Telegram ላይ በሰራቹት Airdrop🪂 ማለትም $NOT እና $DOGS 🦴 ባገኛቹት ልክ Point አስልቶ ይሰጣችኋል።

ታፕ ታፕ የለውም አያሰለችም ጆይን አድርጋችሁ ሊስቲንግ ቀን መጠበቅ ብቻ 🔥

ቻናሉም ቦቱም ቬሪፋይ ተደርጓል

ልክ እንደ ዶግስ በአጭር ግዜ ነው ሚጠናቀቀው

Don't miss it fam እንዳያመልጣቹ ለመጀመር 👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=nRpD9jic

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=nRpD9jic

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 16:44


🗣 ፋብሪዚዮ ፦ ሰዎች አንተን እንዴት እንዲያስታውሱህ ትፈልጋለህ ?

ሊዮኔል ሜሲ: " ሰዎች እኔን በራሳቸው መንገድ እንዲያስታውሱኝ እሱን ለእነሱ እተውላቸዋለሁ ፤ በእግርኳስ ህይወቴ ትልቁን ህልሜን የአለም ዋንጫ በማሳካቴ ፣ በግል ህይወቴና ላለኝ ድንቅ ቤተሰብ አመስጋኝ ነኝ ፤ ላሳለፍኩት ነገር ሁሉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ።"

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 15:57


​​🚨 The GOAT with the GOAT transfer journalist… 🤝🏻

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 11:37


1K ❤️

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 08:24


😮‍💨😮‍💨😮‍💨


@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

31 Oct, 08:22


Paws ልክ እንደ ዶግ ይሆናል ተብሎ የተጠበቀ ኤርዶሮፕ ነው በ Dog ፣ Not coin Binance የተደገፈ ትልቅ ፕሮጀክት ነው በኋላ እንዳትቆጩ ጀምሩ።

ለሚጀመር https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=s7EbIOEh

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Oct, 14:37


🐐 እስከነግርማ ሞገሱ 😪

@Ethio_Inter_MiamiFans
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Oct, 14:18


ከትሬኒንግ የተገኙ ምስሎች📸

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

29 Oct, 05:34


አምና ሜሲ ባላንዶር ሲበላ ሁለተኛ የወጣው ሀላንድ በኢኒስታግራም ገፁ👇

"FELICITACIONES "LEO MESSI👏

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 21:17


እግረ መንገዳቸው ነው እንዴ ሚሸልሙት 🫣

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 21:03


ላውታሮ 7ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል😐

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 20:49


🧤ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ
የ 2024 የወንዶች የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ (የያሺን ትሮፊ) አሸናፊ  ሆኗል🔥

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 20:22


🏆 የ 2024 የባላንድኦር ሽልማት ስነስርዓት በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇

https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 20:06


በባላንዶር ዝግጅት መግብያው ላይ ከበሩ ውጪ የቆሙ ሰወች Messi"messi "messi ሲሉ ተደምጠዋል ፡፡

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 19:14


📣OLD GROUP ያላችሁ BIG PRICE UPDATE🔼🔼

2017-2019=600 ብር
✔️
2020=550 ብር
✔️
2021=500 ብር
✔️
2022=450 ብር
✔️

INBOX
✉️ @SAD_XX_BOY
                   
@SAD_XX_BOY
                                     
ማሳሰቢያ
🔈 እኛ ምንፈልገው የተከፈተበት አመት እንጂ ያለውን memeber አይደለም 1 memeber ቢሆንም አዋሩኝ✔️

💯 Trusted

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

28 Oct, 15:34


ስካሎኒ 🗣 የዘንድሮው ባላንዶር ለላውታሮ ይገባዋል ፡፡

የሴሪአው #goldenboot አሸናፊ ነበረ

የኮፓ አሜሪካ #Goldenboot አሸናፊ ነበረ

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Oct, 13:33


🎁ይገምቱ ይሸለሙ🎁

አርሰናል ከ ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ ከስር ባለው የቴሌግራም ቻናል ሊንክ በመቀላቀል ገምቶ ያሸንፉ

https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

27 Oct, 06:58


ሊዮ ሜሲ በኢንስታግራም ገፁ :-

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 09:32


ሊዮኔል ሜሲ ወደ ኢንተርሚያሚ ከተጓዘ በኋላ ፦

🏟️ 37 ጨዋታዎች
⚽️ 33 ጎሎች
🅰️ 20 አሲስቶች
🏆 2 ዋንጫዎች

REAL 🐐

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:43


የMLS CUP ጥሎማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ!

              FT'

     ኢንተር ማያሚ 2- 1አታላንታ ዩናይትድ
 #ሱዋሬዝ⚽️      ሎብጃንዲዝ.⚽️
#ጆርዲ አልባ⚽️

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:13


ሜሲ አተራምሷቸው ገብቶ ነበረ ወደ ላይ ሰቀለው

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:11


ውዝውዝ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:09


አሲስት ሜሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲሲ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:09


ከ18 ክልል ውጪ ወዘወዘው

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:08


ምን አይነት ግሩም ጎል ነው wow🔥🔥🔥🔥🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:07


ጆርዲ አልባባባባባባባባባባባባ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:07


ጎልልልልልልልልልልልልልል

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 02:04


የዛሬው የአትላንታ ዩናይትድ በረኛ🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 01:59


ለጥቂት ወጣበት

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 01:59


ሚገርም ቦታ ቅጣት ምት ለሜሲ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 01:58


ወዴትም ሳትሄዱ በtelegram live ተከታተሉ

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 01:55


https://t.me/major_soccer_league?livestream

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

26 Oct, 01:53


✔️ፖል ፖግባ ጨዋታውን ሜዳ ተገኝቶ እየታደመ ይገኛል

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Oct, 17:52


አንድ የ ሊዮ ደጋፊ ይዞት የገባው ባነር :-

"ወደ ጠፈር ከመመለስህ በፊት ማልያህን ስጠኝ " 👽

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Oct, 16:00


ሊዮ አዲስ በሜዳ ላይ ሚጠቀመው ጫማ በአዲዳስ ዛሬ ይፋ ተደርጓል !😍

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Oct, 13:07


በMLS በዚ ውድድር አመት ከፍተኛ G/A ያስመዘገቡ ተጫዋቾች ፡፡

🥇MESSI 36 G/A
🥈EVANDER 34 G/A
🥉ACOSTA 33G/A

ሜሲ 15 ያክል ጨዋታዎችን አልተጫወተም 🥶

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

21 Oct, 05:33


✔️ ሮናልዶ የቦክስ ውድድር ሊመለከት በሄደበት ወቅት

የሱን ስራ እና ስሙን ሲያስተዋውቁ ዩቱውበር ነበር ያሉት👀

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 08:08


🇺🇸የሜጀር ሊግ ሶከር golden boot አሸናፊ  ቤንቴኬ በ23 ጎል አሸንፏል ፡፡

🥈ሱዋሬዝ 20 ጎል
🥈ሜሲ 20 ጎል

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 06:50


Lionel Messi!🐐👇

⚽️ 849 goals
🎯 377 assists 🏅
⚽️ 1226 G/A in 1077 games 🏅
🏆 46 trophies won 🏅
🥇 195 individual awards

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 06:19


✔️ በዚ የተከላካይ ክፍል የአለም ክለቦች ዋንጫ ላይ አንድም ጨዋታ አናሸንፍም ከየ ሊጉ ጠንከር ጠንከር ያሉ ተጋጣሚዎች ናቸው ሚመጡት ካልተቀረፈ ውሀ በላን፡፡

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 06:06


በሜጀር ሊግ ሶከር ታሪክ ሁለት ተጫዋቾች በአንድ የውድድር አመት 20 ጎል ሲያገቡ ለመጀመርያ ግዜ ነው፡፡🔥

Lionel Messi🐐 x Luis Suarez 🇺🇾🇦🇷

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 06:01


#RECORD

ሊዮኔል ሜሲ የኢንተር ሚያሚ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል ።❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 03:19


ዴቪድ ቤካም እና ሊዮኔል ሜሲ ዋንጫውን ከፍ ከማድረጋቸው  በፊት ዋንጫ ሲጠብቁበት የነበረው መንገድ 📸

SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:49


የጨዋታው ኮከብ GOAT❤️

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:46


ፍቅር እስከ መቃብር ❤️

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:42


🗣️ - ጂያኒ ኢንፋንቲኖ (የፊፋ ፕሬዝዳንት)፡  የምነግራችሁ ሶስት ነገሮች አሉኝ! 1ኛው፣ ዋንጫውን ስላሸነፋቹሁ እንኳን ደስ አላቹሁ!

2ኛው፣ ለ2025 የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ብቁ ሆናቹሀል!

እና 3ኛ፣  የመክፈቻ ጨዋታውን ከፊት ለፊት በሚገኘው ሃርድ ሮክ ስታዲየም እናንተው ታደርጋላቹሁ

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:36


ኢንፋቲኖ😍😁

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:35


መልካም አዳር የጠዋት ሰው ይበለን❤️

ጠዋት በሰፊው እንገናኛለን❤️

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:30


champion ❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥

ኢትዮ ኢንተር ማያሚ ፋንስ

20 Oct, 00:25


👔 2 ጨዋታ
⚽️ 6 ጎል
👟 2 አሲስት

SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans
SHARE"
@Ethio_Inter_MiamiFans