የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ @alnassr_cr7_ethiopia Channel on Telegram

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

@alnassr_cr7_ethiopia


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ (Amharic)

የእኛ ኮከብ እና የአል ናስሮ በኢትዮጵያ ለመኖር አሁን ይቅርታ ያግኙ! አል ናስሮ በኢትዮጵያ አገልግሎት እንዲጀምር በድረ-ገጽ ላይ ከተጣራ ሊመጣጥር ነው። ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 የአል ናስር ያስፈረመው የኢትዮጵያ ደጋፊዎችን እንኳን የምንከብርከውን መረጃዎችን ለመረጠ፣ እንደተጨመረበት በምንጮችና መከታተል እንዲቀርብ እንደሚያሳየን። ስለዚህ ከከተማዎች እንድትኖሩ በክፈት መጠቆምና መቀጠል ማስታወቂያዎቹን ስንወስዳ እንነሳን። አል ናስሮ ኮከብ CR7 ያገኙትን የሚስካ ሰነዶች በድምፅ በአስፈላጊ ምርጫ ከሚገባው የአል ናስሮ ልዩ መረጃ ታናሽ በመረጃ የሚደርግዎትን በአስፈላጊ ቦታዎች እና ማብራሪያዎች ማስመለስ እንደሚችል ያለ መረጃዎች ጥቅም አላቸው። ወደ ቢሮንና ሌንፈርድ እና ሁልጊዜ ለጠገበው ቤተሰብ እንሰጣለን።

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

11 Jan, 21:52


Sex or Love❤️😋

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

11 Jan, 21:40


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

11 Jan, 21:29


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

11 Jan, 05:22


አብዱልራህማን ጋሬብ :

"ፔናሊቲ ከሳትኩኝ ቡኋላ .. ክርስቲያኖ ሮናልዶ 34 ፍፁም ቅጣት ምቶችን አምክኛለሁ .. ቀላል ነገር ነው አለኝ።"

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

10 Jan, 20:15


ክርስቲያኖ ከደጋፊ ጋር 😂
SUUUUUUUUUUUIII

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

10 Jan, 10:49


THE GOAT.

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:54


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ 60 ጨዋታዎች 60 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። 🇸🇦🤯

- 60 ጨዋታዎች
- 60 ጎል
- 15 አሲስት

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:38


የሳውዲ ሊግ ሮሽን ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች !

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:35


ጎሎቹን ይመልከቱ 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:31


እንደተለመደው #ክሪስ የጨዋታው ኮከብ 🌟 በመባል ተመርጧል።

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:24


ኮሜንታተሩ:-🗣

#ክሪስቲያኖ_ሮናልዶ ሰዉ ሳይሆን ማሽን ነዉ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:12


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእድሜ ስታቲስቲክስ

ዕድሜ 27-275 ግቦች
ዕድሜ 39-917 ግቦች

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:10


- Player Ratings!

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:09


14ተኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ !

                    ተጠናቀቀ '

                አል ናስር 3 - 1 አል ኦክዱድ
     #ማኔ 30' 88'                       #ጎድዊን 6'
     #ሮናልዶ p 43'

🏟 | አል አወል ፓርክ ስታዲየም

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:00


የማኔ ጎል ይመልከቱ 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 19:00


🇸🇦 የ ሳውዲ ሮሻን ሊግ 14ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !
                    
                          90'

               አል ናስር 3-1 አል ኦክዱድ
                    #ማኔ            #ጎድዊን
                    #ክሪስ
                    #ማኔ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:59


ማኔ ወደ አቋሙ ተመልሶል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:58


ማኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ቀረቀረዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:57


አል ናስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:56


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:54


14ተኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ !

               85'

         አል ናስር 2-1 አል ኦክዱድ
   #ማኔ 30'                        #ጎድዊን 6'
  #ሮናልዶ p 43'

🏟 | አል አወል ፓርክ ስታዲየም

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:47


የክሪስን ጎል ይመልከቱ 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:40


🇸🇦 የ ሳውዲ ሮሻን ሊግ 14ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !

               70'

         አል ናስር 2-1 አል ኡክዱድ

         #ሜኔ
         #ክራስ⁷

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:26


🇸🇦 የ ሳውዲ ሮሻን ሊግ 14ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !

               60'

         አል ናስር 2-1 አል ኡክዱድ

         #ሜኔ
         #ክራስ⁷

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:15


14ተኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ !

              ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ '

              አል ናስር 2-1 አል ኦክዱድ
     #ማኔ 30'                        #ጎድዊን 6'
     #ሮናልዶ 43'

🏟 | አል አወል ፓርክ ስታዲየም

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Jan, 18:10


ሮናልዶ ለተከታታይ 23 ዓመት ኳስን ከመረብ በማገናኝት የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Jan, 21:36


Sex or Love❤️😋

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Jan, 21:28


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+Ko1toim86Y43NGE8
https://t.me/+Ko1toim86Y43NGE8
https://t.me/+Ko1toim86Y43NGE8

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Jan, 21:18


😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Jan, 21:09


Cold.

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Jan, 14:14


🗣 | ክሪስትያኖ ሮናልዶ :-

''ለአል ናስር ብዙ ሻምፒዮናዎችን (ዋንጫዎችን) ለማሸነፍ እንሞክራለን.. ለምሳሌ የኤኤፍሲ ቻምፒዮንስ ሊግ ከክለቡ ጋር የማሸነፍ ህልም ያለኝ ዋንጫ ነው። እንዲሁም የሊጉ ዋንጫ።''

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Jan, 17:41


በሙሉ ፍጥነት ስልጠና 🚀

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Jan, 15:49


አስተማሪዉና ተማሪዉ....

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Jan, 15:16


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🇵🇹🐐በ2007 የሰራዉ ታሪክ !

በሻምፒየንስ ሊጉ ቤንፊካ ላይ በ70 ደቂቃ ዉስጥ  ብቻ አስደናቂ 21 የተሳኩ ድሪብልሎችን በማሳካት በጉዳት ከሜዳ ወጥቷል
የእሱ ታሪክ እስካሁን አልተሰበረም።

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Jan, 14:47


ቀጥሎ ምን ተፈጠረ? 🤔

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

31 Dec, 19:33


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ2024 4ኛ ከፍተኛ ግብ አግቢ ሆኖ አጠናቋል።

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

31 Dec, 16:47


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለእናቱ ያስተላለፈው መልእክት

“መልካም ልደት ፣ እናቴ! በየቀኑ ስለ ምታነሳሺኝ እና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ስለምታደርጊልኝ ድጋፍ እናመሰግናለን።እወድሻለሁ!"።❤️

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Dec, 17:44


ከሁለት አመት በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለአል-ናስር ፈርሟል።

በ 88 ጨዋታዎች 79 ጎሎችን አስቆጥሯል አሁንም ተጠናክረው ቀጥለዋል 💪

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕      💬
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  comment

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Dec, 16:55


በአሁኑ ዝውውር መስኮት #ክሪስ ወደ ማንችስተር ሲቲ ።

ምንጭ [Daily Express]

ምን ታስባላችሁ ..?


❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Dec, 14:45


🛑 RED CR7 🛑

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Dec, 19:06


📸:- J7😍

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Dec, 16:01


Today job done

❤️      ⎙ ㅤ   ⌲          🔕   
ˡⁱᵏᵉ     ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ
@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Dec, 18:29


ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/+MrSTCdcl_384Njlk
https://t.me/+MrSTCdcl_384Njlk

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Dec, 18:19


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+zXfhs2LDrTQ3Y2Jk
https://t.me/+zXfhs2LDrTQ3Y2Jk
https://t.me/+zXfhs2LDrTQ3Y2Jk

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Dec, 18:09


😀ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Dec, 16:04


የአል ናስሩ አንደርሰን ታሌስካ አል ናስርን በመልቀቅ የጆዜውን ፌነርባቼ ለመቀላቀል መቃረቡ እየተዘገበ ይገኛል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Dec, 16:00


💛💙💦

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

23 Dec, 19:40


⁷Cristiano Ronaldo on IG. 🤍

@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

23 Dec, 15:22


አንቶኒዮ ጋስፓር (ፖርቱጋል ኤንቲ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያ)

“ክርስቲያኖን በቅርብ የማየው እና ምርጥ ዘመኖቹን እንዲሁም ትንሽ ብሩህ ዘመኖቹን የማሳልፍ እድል አግኝቻለሁ።

የሚገርመው ተስፋ ቆርጦ አያውቅም። ክርስቲያኖ የአለማችን ምርጥ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን ከእግር ኳስ ውጪም ቢሆን ለአዳዲስ ትውልዶች አርአያ ነው።

የጽናት፣ የትጋት እና የቁርጠኝነት ምሳሌ፣ ለዚህም ብዙ ማስረጃዎችን ሰጥቷል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

23 Dec, 14:41


ግቦችን ማስቆጠር?

ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡-

“ከዚህ በፊት እንደገለጽኩት፣ ከልጅነቴ ጀምሮ በተፈጥሮ የተማርኩት ነገር ነው። ጠንካራ ጎኖቼን ለማሻሻል ሁልጊዜ እሰራ ነበር.

በግራ እግሬም ሆነ በቀኝ እግሬ፣ በጭንቅላት፣ በፍፁም ቅጣት ምቶች ወይም ቅጣቶች። እነዚህ ግቦች የጥረቴ እና የችሎታዬ ውጤቶች ናቸው ብዬ አስባለሁ።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

20 Dec, 16:39


#ክሪስ በዛሬው ልምምድ 🔥💪🏼

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

20 Dec, 12:46


የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

ሁሉንም ዝግጅት ጨርሰናል ከአሁን ሰአት ጀምሮ በሰአቱ መረጃ ቶሎ ቶሎ እናደርሳችሁዋለን ።

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

19 Dec, 15:10


ጆሴሉ፡

በኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ ከአል ናስር ጋር ስንጫወት ክርስቲያኖ ሮናልዶን ለመመልከት በስታዲየሙ ውስጥ ወደ 40,000 የሚጠጉ ደጋፊዎች ነበሩ ነገር ግን እሱ ተቀይሮ ሲወጣ 20,000 የሚሆኑት ወጡ።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

19 Dec, 14:38




🗣| ጋዜጠኛ :

"
#ሮናልዶን በአንድ ቃል ግለፀው?"

🗣| ጀማል ሙሲያላ፡-

"GOAT " 🐐

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Dec, 17:19


📲:- #ክሪስ ከልጁ ጋር

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Dec, 19:33




Cristiano Ronaldo in training today. 🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

14 Dec, 10:28


የአትላንታው ተጫዋች ADEMOLA LOOKMAN

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ የኔ የምንጊዜም ምርጡ ተጨዋች ነው🐐

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

13 Dec, 18:18


የቀድሞ የ#ክሪስ የቡድን አጋር የሆነው ናኒ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በ2030 የአለም ዋንጫ ይጫወታል ብሎ እንደሚያምን ተናግሯል።

🗣️"
#ክርስቲያንኖ በ2030 የአለም ዋንጫ ይጫወታል? ጥርጣሬ የለኝም፣ እሱ ያደርገዋል!"

"
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በፖርቹጋል በ2030 የአለም ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ልዩ አመጋገብ ይጀምራል ብዬ አምናለው ሲል አሳቡን ሰቷል።"

እንደሚታወቀው የ2030ው የአለም ዋንጫ በፖርቹጋል ሞሮኮ እና ስፔን አስተናጋጅነት ይካሄዳል የፍጻሜ ጨዋታው በ በርናቢዮ ነው የሚደረገው።

Just imagine በሀገሩ ምድር ተጫውቶ በነገሠበት ሜዳ ዋንጫውን ቢያሳካው😮‍💨


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

06 Dec, 19:04


የተጫዋች ደረጃዎች!

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Dec, 18:58


🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

https://t.me/+OhhwWqXWnAgyZmY0

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Dec, 18:44


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Dec, 18:30


😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
           ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Dec, 18:12


የፍቅር ቻናል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Dec, 18:09


ለዓርብ ጨዋታ ዝግጅት ነዳጅ መሙላት ላይ ናቸው ⛽️⚽️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

04 Dec, 16:22


ቀጣይ ጨዋታ 🗓️

የሳውዲ ፕሮ ሊግ ⚽️

አርብ | vs አል ኢቲሃድ ✈️ | 20:00 🇸🇦

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 20:02


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

     ተጠናቀቀ

  አል ናስር 1-2 አል ሳድ
                 ⚽️ 53,አክረም አፊፍ
⚽️ 80,Own Goal
                   ⚽️ 90+9, አዳም ኡናስ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 19:53


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

     90

  አል ናስር 1-1 አል ሳድ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 18:42


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

     40

  አል ናስር 0-0 አል ሳድ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 18:41


ጊዶ በተጫዋቾች ብቃት ተቆጥቷል።

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 18:24


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

     23

  አል ናስር 0-0 አል ሳድ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 18:12


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ

     ተጀመረ

  አል ናስር VS አል ሳድ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 17:15


አሰላለፍ!

የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፉን መቀላቀሉን ያረጋገጠው አል ናስር ዛሬ ከአል ሳድ በሚያደርገው ጨዋታ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶን ለማሳረፍ ወስኗል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 15:36


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

03:00 || አል ናስር ከ አል ሳድ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Dec, 15:30


ክርስቲያኖ ጁኒየር 🔥🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Nov, 21:26


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል

ማየት ማመን ነው
🏆👇

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Nov, 21:15


የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር በመምረጥ እድሎን ይሞክሩ 🤩

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Nov, 20:56


🍿⚡️የCinema ቤት ፊልሞችን በቴሌግራም የሚለቅልን ቻናል ተገኝቷል አሁኑኑ ቻናሉን ይ🀄️🀄️ሉ  📢🔥🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/Hi8NJ3zE-GA2N2Nk
https://t.me/addlist/Hi8NJ3zE-GA2N2Nk

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Nov, 16:56


የአል ናስር ተጫዋቾች ሬቲንግ 😍

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Nov, 16:49


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ !

                     ተጠናቀቀ

           አል ናስር 2-0 ዳማክ
           #ሮናልዶ⚽️⚽️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Nov, 16:32


+9

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Nov, 16:31


#የሮናልዶን ጎል ይመልከቱ

https://t.me/The_Goat_cr7_photos
https://t.me/The_Goat_cr7_photos

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Nov, 16:25


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ !

                     85'

           አል ናስር 2-0 ዳማክ
           #ሮናልዶ⚽️⚽️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Nov, 16:23


አልናስር እያደረገው ባለው ጨዋታ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ  17 ደቂቃ እና በ 80 ደቂቃ ጎል አስቆጥሯል ጊዜ የማይሸረው ሰው ።

#915_career_Goal 🔥🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

27 Nov, 15:29


➐CR7. ☕️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

26 Nov, 17:18


➐wallpaperCr7⁴ᵏ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 20:40


የሮናልዶ ድንቅ ጎል 🔥 👇


https://t.me/kaiymarfamily

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 20:39


አል ናስር የ ኤዥያ ቻምፒየንስ ሊግ 16ኛው ዙርን ተቀላቅሏል 🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 18:21


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 18:10


እሱ ያስቆጥራል እኛም መቁጠራችንን እንቀጥላለን ። 🐐🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 18:07


የሮናልዶ ድንቅ ጎል 🔥 👇


https://t.me/kaiymarfamily

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 18:06


የኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ እሊት 5ኛ ጨዋታ መርሐግብር!

         ተጠናቀቀ

አል-ጋራፋ 1-3 አል-ናስር 
                      
#ሮናልዶ 46 እና 64
                        አንጄሎ 58
🏟️ |  አል ባይት ስታዲየም


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Nov, 18:04


ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀቀ🔥🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Nov, 14:53


🚨🎙️ ሉካ ሞድሪች #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ የነገው ጨዋታ ላይ እንዳማይሳተፍ ተናገረ

"እሱ ስላልመጣ ይቅርታ አድርግልኝሁልጊዜ ከእሱ ጋር መጫወት እፈልጋላውወደፊት ሌላ ቦታ ላይ ሜዳ ውስጥ እንደእንደማገኘው ተስፋ አደርጋለሁያእንደሚፈጠር ተስፋ አለኝ

ምናልባት ምድሪች ወደ አል ናስር 👀?

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

17 Nov, 14:15


🚨🗣️ ቫንደርሳር

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በልምምድ ጊዜ ምርጥ በሚባሉት ግብ ጠባቂዎች ላይ ቅጣት ምቶችን ይለማመድ ነበር ካልተሳካለትም ጎል እስኪያስቆጥር ድረስ በድጋሚ መሞከሩን አያቆምም ነበር

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

17 Nov, 13:43


ሰላም ነስራውያን ዛሬ 2700k መግባታችንን አስመልክቶ ትልቅ Give away የሚኖረን ይሆናል!

1ኛ ለወጣ 10000 ብር
2ኛ ለወጣ 5000 ብር
3ኛ ለወጣ monthly unlimited package
4ኛ ለወጣ ..
5ኛ ለወጣ ..የምንሸልም ይሆናል

ጥያቄዎቹን እዚህ ቻናል ላይ እና የስፖንሰራችን ቻናል ላይ ነው የምንጠይቀው

የስፖንሰራችንን ቻናል Join ብለው ይጠብቁን👇

@kaiymarfamily
@kaiymarfamily

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

16 Nov, 15:34


🇵🇹 #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ፣ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ በርናርዶ ሲልቫ እና ፔድሮ ኔቶ ለፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ከክሮሺያ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ አይጫወቱም። ፖርቹጋል በኔሽንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ መቀላቀላቸውን ስላረጋገጡ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ተጫዋቾቹን ለማረፍ ወስኗል።

ምንጭ፡ ከፋብሪዚዮ ሮማኖ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

16 Nov, 10:33


🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
Big Give away ይኖረናል ቤተሰብ የትም ቻናል ላይ ማታገኙትን ሽልማት ይዘንላችሁ መተናል።
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
-----------------------
❶,10000 birr
❷,5000 birr
❸,Monthly unlimited package
❹,weekly unlimited package
❺,Daily unlimited package
-----------------------
መጀመሪያ ላይ ለ10 ሰዉ share አድርጋችሁ  (Comment) ላይ Done ብላቹ ሳፉ💬
-----------------------
ግን Give away የሚጀመረው  አስታያየት መስጫ ላይ 20 በለይ ሰዉ Done ሲል ነዉ ቤተሰብ ።
-----------------------
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

🌟እሁድ ይጀመራል Give away family 🌟

don't forget reaction 👇
give away የሚሰጥበት Channel 👇
@kaiymarfamily
@kaiymarfamily

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

16 Nov, 07:18


🇵🇹 " #ሮናልዶ መሪያችን ነው" - ሮበርቶ ማርቲኔዝ

የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሮበርቶ ማርቲኔዝ በተጨዋቾቻቸው ብቃት መደሰታቸውን ገልፀዋል።

"ከእረፍት በፊት ግብ ማስቆጠር ተቸግረን ነበር። ከእረፍት መልስ 5 ግቦችን ማስቆጠር ችለናል፣ ተጨዋቾቼ ባሳዩት ብቃት ደስተኛ ነኝ" ያሉት አሰልጣኙ፣ ሁለት ግቦችን ያስቆጠረውን #ሮናልዶን "እሱ አሁንም መሪያችን ነው፣ ሜዳ ላይ ማድረግ ያለበትን ነገር በሚገባ ይፈፅማል" ሲሉ አመስግነዋል። 👑🐐

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 22:05


#ቀጣይ_ጨዋታ 🔥🔥🔥

🏆የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ 6ተኛ የምድብ ጨዋታ

         ፖርቹጋል 🆚  ክሮሽያ

🗓 ሰኞ

ማታ 4:45

ድል #ለፖርቹጋል 🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 22:02


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 22:01


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በታሪክ ብዙ የኢንተርናሽናል ጨዋታዎችን ያሸነፈ ተጨዋች መሆን ችሏል 😍

#ሮናልዶ 132
ራሞስ 131

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:59


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በዛሬዉ ጨዋታ ያገኘዉ ሬቲንግ 🫡

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:58


135 - የኢንተርናሽናል ግቦችን በማስቆጠር - ቀዳሚ
114 - ጎል ከፔናሊቲ ውጪ ጎል በማስቆጠር - ቀዳሚ
113 - በኢንተርናሽናል የነጥብ ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር - ቀዳሚ

🫡🫡🫡

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:55


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በዛሬ ጨዋታ

⚽️ 2 ጎል
🎯 1 አሲስት

🫡🫡🫡

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:42


910🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:41


🏆የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ 5ተኛ የምድብ ጨዋታ

                ተጠናቀቀ

         ፖርቹጋል 5-1  ፖላንድ
      #ሮናልዶ ⚽️⚽️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:39


+3

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:39


ፖላንድ ጎል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:39


#የሮናልዶን የመቀስ ምት ጎል ይመልከቱ🔥🔥

https://t.me/The_Goat_cr7_photos
https://t.me/The_Goat_cr7_photos

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:36


ሮናልዶዶ የሚገርም ጎልልልልል🔥🔥🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:34


Siuuuuuuuuuuuuuuuu🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Nov, 21:32


ፖርቹጋል 4-0 ፖላንድ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

14 Nov, 21:24


Sex or Love❤️😋

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

14 Nov, 21:12


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+ZTYrSszrPlc0OGE0
https://t.me/+ZTYrSszrPlc0OGE0
https://t.me/+ZTYrSszrPlc0OGE0

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

14 Nov, 20:59


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

13 Nov, 15:08


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ሽልማት ተበርክቶለታል!!

የ39 ዓመቱ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ አጠቃላይ የፖርቹጋል እግር ኳስን በተመለከተ በተሰናዳ ልዩ ዝግጅት ላይ ክብር አግኝቷል።

#ሮናልድ ፖርቹጋልን በአምበልነት እየመራ የአውሮፓ እና የኔሽን ሊግ የዋንጫ ባለቤት እንድትሆን አድርጓል።

#ሮናልዶ ለ21 ዓመታት በዘለቀው የፖርቹጋል ቆይታውም በዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠረ (133) እና ብዙ ግጥሚያዎችን ያከነወነ ተጫዋች (216) መሆንም ችሏል።

በዚህም በፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ታሪክ ውስጥ ትልቅ አስተዋፅኦን ያበከተውና እያበረከተ የሚገኘው #ሮናልዶ ሚገባውን እውቅና ተችሮታል።

በታሪክ ካየናቸው ምርጥ ተጫዋች አንዱ ለሆነው #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ዘላለማዊ ክብር መስጠት ይገባል!! 🐐👑👏

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

11 Nov, 21:10


The goat battle ተጀምሯል እና የ ሮናልዶ ወዳጅ ከሆናቹ ተቀላቀሉ እና እናሸንፋቸዉ ።💪💪💪

👉👉@kaiymarfamily👈👈

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

11 Nov, 17:34


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ:🗣

"እኔ እዚህ ሳውዲ ሊግ ውስጥ ነኝ ምክንያቱም ሁልጊዜ ማሸነፍ ስለምፈልግ።

ሁሉም ነገር ቀላል አልነበረም ነገር ግን በቅርቡ አንድ ነገር እንደማሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ።

" ሰዎች እዚህ ሳዑዲ ሊግ የመጣሁት ለገንዘብ እና ዝቅተኛ ቀላል ሊግ ስለሆነ ነው ይላሉ። ነገር ግን እኔ እዚህ ሊግ የመጣሁት ለእግርኳሱ ካለኝ ጥልቅ ስሜት እና ሁሌም ማሸነፍ ስለምፈልግ ብቻ ነው ።"🐐

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

10 Nov, 10:23


🌟Give away ይኖረናል ቤተሰብ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
-----------------------
ግን Give away የሚጀመረው አስታያየት መስጫ ላይ (Comment) 20💬 ይጀመር የሚሊ ሲኖር ነዉ።
-----------------------
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
@kaiymarfamily🌟

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Nov, 16:52


#ቀጣይ_ጨዋታ 🔥🔥

🏆የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ 5ተኛ የምድብ ጨዋታ

ፖርቹጋል 🆚 ፖላንድ

🗓 አርብ

ማታ 4:45

ድል #ለፖርቹጋል 🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Nov, 07:55


የሚፈልጉትን የጥቅስ አይነት በመምረጥ ይቀላቀሉ JOIN አድርጉ ።
👇👇👇👇👇👇👇

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

09 Nov, 07:35


🔴 የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 10 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው ። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN አርጉ 🏃‍♀️🏃‍♂️🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 19:00


የአል ናስር ተጫዋቾች ሬቲንግ...

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 18:56


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ !

                 Full-Time

        አል ሪያድ 0-1 አል ናስር
                                     #ማኔ 40'

🏟️ ልዑል ፋይሰል ቢን ፋሀድ ስታድየም

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 18:51


የባከኘ 5 ደቂቃ ተጨምሯል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 18:51


መደበኛው 90 ደቂቃ ተጠናቋል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 18:41


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

               80
     
         አል ሪያድ 0-1  አል ናስር
                                
#ማኔ

🏟️ |  ስታድየም ሉዑል ፈይሰል ቢን ፈህድ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 18:24


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

               65
     
         አል ሪያድ 0-1  አል ናስር
                                
#ማኔ

🏟️ |  ስታድየም ሉዑል ፈይሰል ቢን ፈህድ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 18:08


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ⚽️

                 49'

        አል ሪያድ 0-1  አል ናስር
                         #ማኔ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 17:52


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ⚽️

                 እረፍት

        አል ሪያድ 0-1  አል ናስር
#ማኔ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 17:48


+3

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 17:47


#የማኔን ጎል ይመልከቱ

https://t.me/The_Goat_cr7_photos
https://t.me/The_Goat_cr7_photos

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 17:42


ጎልልልልልልል ማኔ🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 17:30


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ⚽️

                 30'

        አል ሪያድ 0-0  አል ናስር

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

08 Nov, 15:02


#ዛሬ_የሚደረግ_ጨዋታ  🔥

🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

        አል ሪያድ 🆚  አል ናስር

| ከምሽቱ 2:00

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

07 Nov, 17:43


"#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ወደ አል ሂላል!🇸🇦🔵

"እንደ [Diario Sport] ዘገባ ከሆነ አል ሂላል የኔይማርን ኮንትራት በመጪው ጥር ላይ ማቆረጥ ይፈልጋሉ ።  በተጨማሪም በኔይማር የደረሰባቸውን ኪሳራ ለማካካስ
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶን ዋና ዒላማ አድርገው  ይዘውታል ሲል ዘግቧል ።

"ይህ እግር ኳስ ነው የሚፈጠረው አይታወቅም ። ነገር ግን አሁን ከወሬ የዘለለ ተጨባጭ መረጃ የለም ።

ምን ታስባላችሁ ቤተሰብ ..?🙌


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

06 Nov, 20:45


ክሪስ ከአል-ናስር ጋር ወደ ልምምድ ተመልሷል።  😍

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 20:40


⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን  ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።

ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች
#MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።

እንዲሁም እየተከታተሉን ከሆነ Reaction❤️👍😊🙏 በማረግ አበረታቱን በቅንነት ላይክ የምታረጉ ሁሌም የምትኮምቱ ክበሩልኝ


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 20:22


Good night family 😴

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 20:09


የ ተጫዋቾች ሬቲንግ!

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 20:03


አልናስር 5-1 አልዓይን

ታሌስካ
🔥 ጎሉን ለመመልከት👇
https://t.me/kaiymarfamily

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 20:00


የኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ የ4ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

            ተጠናቀቀ'

አል-ናስር 5-1 አል አይን
#ታሊስካ
#ክሪስ 🐐
#አንጄሎ
#ዌስሊ
#ታሌስካ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 20:00


ዌስሊ አሲስት

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:59


5_1

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:58


ታሌስካ 5ተኛውንንንንንንንን

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:58


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:56


+5

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:49


የዌስሊ 🔥 ጎሉን ለመመልከት👇
https://t.me/kaiymarfamily

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:47


ለአል ናስር ተቀይሮ ገብቶ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጠረረረ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:46


4_1

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:45


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልልልልልልል ናስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:43


ክሪስ ተቀይሮ ወጣ💔

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:41


የዉጤት ለዉጥ የለም

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:26


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !

                           61'

             አል ናስር 3-1 አል አይን
           ታሌስካ 06'      ክሬፕስኪ 56' (OG)
           🐐 #ሮናልዶ 31'
           ካርዶሶ 38' (OG)

🏟️ አል አዋል ፓርክ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:24


ብሮዞ ወጣ
ኸይበሪ ገባ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:22


ከቦክስ ውጪ የመቱት ኳስ አንግል ገጭቶ እንደገና ቤንቶን ነክቶ ገባባ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

05 Nov, 19:22


ጎልል አል አይንን
አል ናስር ገባባቸው

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 21:37


#ቀጣይ_ጨዋታ 🔥🔥

AFC ሻምፒዮንስ ሊግ ⚽️

አል ናስር vs አል አይን

📆 ማክሰኞ

🏠 ምሽት | 03:00

ድል ለ #አል_ናስር 🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 21:37


🔺 በእግር ኳሱ አርአያክ!!?️

🗣️ ሞርጋን ሮጀርስ

🚸 "#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ"

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 21:37


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በ 3 ወራት ውስጥ 40 ዓመቱ ይሆናል. 💔

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 21:36


አል-ናስር በሚቀጥሉት ቀናት #የክርስቲያኖ_ሮናልዶ ውል ማደሱን ያሳውቃል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 21:35


ፒዮሊ 🗣️:

"#ሮናልዶ ምንም እንኳን እድሜው ቢገፋም ገና ወጣት እንደነበረው አይነት ፍቅር እና ጉጉት አለው, ሁልጊዜም ለስኬቶች ይጣጣራል.

"ተጨማሪ ጎሎችን ለማስቆጠር እና ቡድኑን ለመርዳት የተቻለውን ሁሉ ይሰጣል። ይህ በእርግጠኝነት ያስደንቀኛል."

“#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ታላቅ ተጫዋች ነው እኔም እየሰማሁ ነው እናም ከእሱ ጋር በመስራት ደስተኛ ነኝ።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 15:07


ሩበን ዲያዝ፡ 🎙

"ክርስቲያኖ በእግርኳስ ታሪክ ምርጡ ተጫዋች ነው። ስታቲስቲክስ ለራሳቸው ይናገራሉ።"

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 14:51


ማን ዩናይትድ ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

03 Nov, 14:43


⚠️Free ተለቋል።
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/+X4QBg7I5uo5kNjQ0

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

02 Nov, 02:41


የደረጃ ሰንጠረዥ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 20:02


9ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ🇸🇦

              ተጠናቀቀ

      አል ናስር 1-1 አል ሂላል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 19:07


9ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ🇸🇦

           ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ

      አል ናስር 1-0 አል ሂላል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 19:04


የመጀመሪያው አጋማሽ የአል ናስር ተጫዋቾች ሬቲንግ!

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 18:49


9ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ🇸🇦

              እረፍት

      አል ናስር 1-0 አል ሂላል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 18:07


#የታሌስካን ጎል ይመልከቱ

https://t.me/The_Goat_cr7_photos
https://t.me/The_Goat_cr7_photos

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 18:01


9ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ🇸🇦

              ተጀመረ

      አል ናስር 0-0 አል ሂላል

ድል ለ#አል_ናስር🔥🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 18:00


🎙የአልሂላል አሰልጣኝ ሆርሄ ሄሱስ፦

"እዚህ የተገኘነው አልናስርን ለማሸነፍ ብቻ ነው"

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 17:47


🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 17:45


🎙️🇧🇷 #ቢንቶ

- 💬 "#የክርስቲያኖ_ሮናልዶ መገኘት ብቻውን በመልበሻ ክፍል ውስጥ ያለውን ድባብ ይለውጣል እና እንደ መሪ እኔ እንደማስበው ይህ ሁሉም የቻለውን እንዲሰጥ ያነሳሳል ።" 🔝

- 💬 "ስለ #ክርስቲያኖ ስራው የሚናገረው ብዙ ነገር ነው እና በሜዳ ላይ መገኘቱ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው."

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 17:42


🔥🔥🔥

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 17:36


🎙️ || ስቴፋኖ ፒዮሊ፡-

ጨዋታው ከባድ ቢሆንም በደጋፊዎቻችን ድጋፍ አል ሂላልን ማሸነፍ እንችላለን።


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 17:12


የአል ሂላል አሰላለፍ

03:00 | አል ናስር ከ አል ሂላል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 17:01


የ #አል_ናስር አሰላለፍ 🔥🔥🔥

03:00 | አል ናስር ከ አል ሂላል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

01 Nov, 15:10


🚨 አል-ናስር የስፖርት ኮከብ ለመቅጠር ይፈልጋል

እንደ ሳውዲ ስፖርት ዘገባ የሳውዲ አረቢያው አል ናስር የአጥቂ መስመሩን ለማጠናከር ትልቅ አጥቂ ለመመልመል እየፈለገ ሲሆን የቡድኑ ዋነኛ አማራጭ የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ቪክቶር ጆከርስ ነው።

የስካይ ስፖርት ጀርመናዊው ጋዜጠኛ ፍሎሪያን ፕላተንበርግ ይህንን ዜና አረጋግጦ አል ናስር ይህንን ስዊድናዊ አጥቂ ለመመልመል ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

31 Oct, 21:38


Sex or Love❤️😋

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

31 Oct, 21:28


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk
https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk
https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

31 Oct, 21:17


😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀

❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

30 Oct, 16:10


ከትላትናው ምሽት ጨዋታ በኋላ አንድ የአል ናስር- ደጋፊ የተናገረው

🗣️አርብ ዕለት አል ሂላሎችን ፈልጋቸዋለው

የአል ናስር እና አል ሂላልን ጨዋታ ላለፉት 4 እና 5 ወራት እየተጠባበኩ ነበር ተኝቼም ሆነ ተነስቼ ስለ አል ሂላሉ ጨዋታ ብቻ ነበር ሳስብ የነበረው

እናም አሁን ቀኑ ደርሷል አል-ናስር አል-ሂላልን  3-0 ያሸንፏል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Oct, 20:03


የኪንግስ ካፕ የ 16ቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ !

               ተጠናቀቀ'

     አል ናስር 0-1 አል ታዎን

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Oct, 18:19


የኪንግስ ካፕ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ

              እረፍት

     አል ናስር 0-0 አል ታዎን

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Oct, 17:31


የኪንግስ ካፕ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ

              ተጀመረ

     አል ናስር 0-0 አል ታዎን

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Oct, 16:51


አሰላለፍ 😍

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Oct, 15:49


#ዛሬ_የሚደረግ_ጨዋታ 🔥🔥

የኪንግስ ካፕ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ

     አል ናስር ከ አል ታዎን

ምሽት: 2:30

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

29 Oct, 14:56


➐ክሪስ ዛሬ ይጫወታል።🐐

🔥🔥🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

28 Oct, 19:23


በዚህ ውስጥ የሚካተት ብቸኛው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው።

የሪያል ማድሪድ ምርጥ XI
የማንቸስተር ዩናይትድ ምርጥ XI
የጁቬንቱስ ምርጥ XI
የፕሪሚየር ሊግ ምርጥ XI
የላሊጋው ምርጥ XI
ሴሪ A's Greatest XI
የቻምፒየንስ ሊግ ምርጥ XI
የዩሮ ምርጥ XI
የፖርቹጋል ታላቁ XI

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

28 Oct, 18:56


🏆 የ 2024 የባላንድኦር ሽልማት ስነስርዓት በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

27 Oct, 19:19


POV: ሮናልዶ የባርሴሎና ባለቤት ነው!

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

27 Oct, 18:38


🇫🇷🇪🇸🇵🇹 ላፖርቴ፣ ኦታቪዮ እና ሲማካን ከአል-ሂላል ጋር ላለው ጨዋታ ዝግጁ ይሆናሉ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 18:23


ክሪስቲያኖ በዚህ ሲዝን ሶስት ጨዋታዎችን አምልጦታል።

- ኤኤፍሲ ሻምፒዮንስ ሊግ - አል ሾርታ 1-1 አል ናስር

- የኪንግስ ዋንጫ - አል ሀዚም 1-2 አል ናስር

- የሳውዲ ፕሮ ሊግ - አል ክሎድ 3-3 አል ናስር

Cr7 🐐🐐

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 17:11


ስቴፋኖ ፒዮሊ ከአል ናስር ጋር፡-

8 ጨዋታዎች
7 ድሎች
1 አቻ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 17:09


8ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ ⚽️

                   ተጠናቀቀ

       አል ኩሁሉድ 3-3 አል ናስር
#ላፖርቴ⚽️
#ታሌስካ⚽️⚽️

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 15:57


8ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ ⚽️

                   እረፍት

       አል ኩሁሉድ 2-2 አል ናስር

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 15:34


#የታሌስካን ጎል ይመልከቱ

https://t.me/The_Goat_cr7_photos
https://t.me/The_Goat_cr7_photos

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 15:05


8ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ ⚽️

                   ተጀመረ

       አል ኩሁሉድ 0-0 አል ናስር

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 14:46


የአል ናስር አሰላለፍ !

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 12:02


ስቴፋኖ ፒዮሊ ዛሬ ለ #ክሪስ እረፍት የሰጡበት ምክንያት።

ማክሰኞ ግማሽ ፍፃሜ (አል ታዎን vs አል ናስር)

አርብ የሳውዲ ፕሮ ሊግ (አል ሂላል vs አል ናስር)


@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

25 Oct, 11:59


#የዛሬ_ጨዋታ 🔥🔥

8ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ

       አል ኩሁሉድ ከ አል ናስር

⌚️ አመሻሽ 12:05

ድል ለ #አል_ናስር 🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

24 Oct, 20:41


ስቴፋኖ ፒዮሊ ነገ አል ናስር ከ አል ኩሁሉድ በሚያረገው ጨዋታ ለክርስቲያኖ ሮናልዶ እረፍት ሊሰጡት ወስነዋል። [Ali_alabdallh]

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

24 Oct, 14:26


🚨 @Ali_alabdallh 🚨

በህክምና ምርመራ መሀመድ ሲማካን ከጉዳት ነፃ እንደሆነ እና ቁስሉ ብቻ እንዳለው አረጋግጧል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

23 Oct, 15:27


ስቴፋኖ ፒዮሊ ከአል ናስር ጋር፡-

7 ጨዋታዎች - 7 ድሎች

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 18:06


FT - የተጨዋቾች ሬቲንግ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 17:59


🌍 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ !

                  ተጠናቀቀ

          🇮🇷 ኤስቴግላል 0-1 አል ናስር
                       #ላፖርቴ
🏟️ ራሺድ ስታድየም

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 17:09


የኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ የ3ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ መርሐግብር!

                 ሁለተኛዉ ተጀመረ

                 ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 17:08


የመጀመሪያ አጋማሽ የተጫዋቾች ሬቲንግ!

ክሪስ 🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 16:51


የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 16:41


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ !

                   33'

             ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

22 Oct, 15:19


የጨዋታ ቀን - 🇮🇷 እስትግል vs አል ናስር 🇸🇦

አል ናስር ዛሬ ወደ ስራ ተመልሷል።

በሮናልዶ መገኘት የሚበረታታ ከእስቴግላል ጋር ከባድ ጨዋታ ይሆናል።

ከፊት እግር ጀምረን ይህን ጨዋታ በጥቂት ቀደምት ግቦች በፍጥነት ጨርሰን እንደምንጨርስ ተስፋ እናደርጋለን።

በ6 ጨዋታ የማሸነፍ ጉዞ ላይ ነን እና በዚህ መንገድ መቀጠል እንፈልጋለን።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

21 Oct, 11:56


🚨 @Ali_alabdallh 🚨

ስቴፋኖ ፒዮሊ ማክሰኞ ከኤስቴግላል ጋር ለሚኖረው ጨዋታ 10 የውጪ ተጫዋቾችን ጠርቷል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 20:17


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ

                    ተጠናቀቀ!

        አል ሻባብ 1-2 አል ናስር
                       #ላፖርት69'
                       #ሮናልዶ PK 90+5'                  

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 18:53


7ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ  ጨዋታ ⚽️

                እረፍት

       አል-ናስር 0-0 አል ሸባብ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 18:47


+4

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 18:43


ኦኦኦ ክሪስ ለጥቂት ወጣበት

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 18:31


7ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ  ጨዋታ ⚽️

                30'

       አል-ናስር 0-0 አል ሸባብ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 18:16


7ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ  ጨዋታ ⚽️

                15'

       አል-ናስር 0-0 አል ሸባብ

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 17:31


የአል ናስር አሰላለፍ😍

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 15:03


የአል ናስር የውጭ ሀገር ዜጎች ከአል ሸባብ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ፡-

🇧🇷 Bento
🇪🇸 Laporte
🇫🇷 Simakan
🇭🇷 Brozovic
🇵🇹 Otavio
🇸🇳 Mane
🇧🇷 Talisca
🇵🇹 #Ronaldo

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 10:38


🚨 ዳሪዮ ሄሬራ 🇦🇷 በዛሬው እለት በአል ናስር እና በአል ሸባብ መካከል ለሚደረገው ጨዋታ በዳኝነት ተሹሟል።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 10:31


#ክርስቲያኖ ከአል ሸባብ ጋር 👀🔥

👕 • 5 ጨዋታዎችን ተጫወተ
⚽️ • 5 ጎሎች አስቆጥሯል።
🅰️ • 1 አሲስት አድርጓል።

ዛሬስ ?🤔

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

18 Oct, 10:22


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በ39 አመቱ 5 ኢንተርናሽናል ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

17 Oct, 18:29


🚨 ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በአንድ አመት ውስጥ ብቻ  285 ሚሊየን ዶላር በማግኘት የዓለማችን ውዱ ተከፋይ ነው።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

17 Oct, 17:54


#ቀጣይ_ጨዋታ  🔥🔥

7ኛ ሳምንት የሳኡዲ ሮሻን ሊግ  ጨዋታ ⚽️

       አል-ናስር ከ አል ሸባብ

📆 አርብ (ነገ)

⏱️ ፡ ምሽት 3:00

ድል ለ #አል_ናስር 🔥🔥

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Oct, 20:41


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ተጠናቀቀ

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Oct, 19:34


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        እረፍት

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Oct, 18:46


የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታ!

        ተጀመረ

    ስኮትላንድ 0-0  ፖርቹጋል

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Oct, 17:54


የፖርቹጋል አሰላለፍ 😍

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia

የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ

15 Oct, 16:31


አል-ናስር 3ኛ ማልያቸውን  ይፋ አድርገዋል ።

@AlNassr_CR7_Ethiopia
@AlNassr_CR7_Ethiopia