አቤናከቤ @abekebie Channel on Telegram

አቤናከቤ

@abekebie


አቤናከቤ (Amharic)

አቤናከቤ የህዝብ የዳሰሳ ምላሽ ቦታ ነው ፡፡ ይህ ህዝብ የሚያርግ እና የሚመከት የተለያዩ መዋጮችን እና በተለያዩ ሁኔታዊ አካባቢን ለመከታተል እና ህግ ለመልሰን የሚሹ ወጣቶች እና ግምት ከማጠናከር በጊዜ ለተነሳስን መደብ ማድረግ ይቻላል፡፡ እስካሁን በራሱ ላይ የሚገኙ ሰላም እና ታሪክ መሰጠት በሽባችሁ ደሳለኝ፡፡ አቤናከቤ፡፡ እረ በእኛና ብቻዬን ከልብሷ ለተገኘ ደረሰ እንዴት እንቆም እና በምላሹ ላይ እንጠቀሙ።

አቤናከቤ

04 Aug, 13:52


😳😳😳😳😳😳😳

አቤናከቤ

04 Aug, 13:50


አስተማሪ: ተማሪዎች 10-2 ስንት ነው?..
.
.
ተማሪዎች : እኔ እኔ እኔ እኔ ቲቸር

.,
.መምህር: እሺ አቤ ተናገር
.
አቤ: 12
.
መምህር :አንበሳ! ጎበዝ ጎበዝ እሺ ተማሪዎች የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስቴር ማን ይባላሉ ?
.
.
ተማሪዎች : እኔ እኔ እኔ እኔ ቲቸር
.
.
መምህር: እሺ ከቤ ተናገር
.
.
ከቤ:ኃይለ ገብረስላሴ
.
መምህር :አንበሳ! ጎበዝ ጎበዝ እሺ ተማሪዎች እንግዲህ መንግስት ደሞዝ እስከ ሚጨምርልን ድረስ በዚህ ጥሩ ደረጃ ላይ በደረሰው ድድብናችሁ ትቆያላችሁ እሺ!
.
.
ተማሪዎች:እሺ

አቤናከቤ

02 Aug, 14:34


ባል:ስሚ እኔ ለሀገሬ ሟች ነኝ😔😔😘.
.
.
.
.
.
ሚስት:😖😖😖😖😖😖😖
ሀገሬ ደግሞ ማነች?

አቤናከቤ

02 Aug, 14:27


😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😂😂😂😂😂

አቤናከቤ

02 Aug, 14:22


መጥተናል መጥተናል መጥተናል

አቤናከቤ

02 Aug, 14:22


እንዴት ናችሁ? አላችሁ?

አቤናከቤ

02 Aug, 14:21


ጠፍተን ነበረ ተመልሰናል

አቤናከቤ

09 Dec, 11:55


አቤናከቤ:
😳😳በአቤና ከቤ ቀልዶች😳😳
❤️ቀንዎን በሳቅ  ይጀምሩ😁😁😁
❤️ከድካምዎ ኧፎይ ይበሉ
❤️ይደሰቱ 
❤️ይዝናኑ

❤️ለቤተሰብዎ❤️
❤️ለወዳጅ ዘመድዎ❤️
❤️ለጓደኛዎ❤️

share share share  ያድርጉ

👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
         join join join

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስለምናስብልዎ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

አቤናከቤ

09 Dec, 11:54


🎴Siinqee Bank SC🎴🚩For Fresh graduate

▪️Position - Graduate Trainee

▪️Required N0 : 100+
▪️Qualification:Degree in Management , Economics, Accounting, Business Administration or related  field of studies 
▪️Find More Details here
          💧💧💧💧💧
    https://bit.ly/3Fcwwsh



▪️Registaration Date: December 12 -  17/2022

አቤናከቤ

09 Dec, 11:52


እናንተ ሀበሾች ግን
ብርቱካን🍊
ሙዝ🍌
ፖፖያ 🍑
  ፖም🍏 ወዘተ የመመገብ ልምድ የሌላቹ ለምንድን ነው? ሲባል...
:
.
.
.
.
.
.ያው
#ፍራፍሬን ነጮች #ፍሩት ብለው ስላስጠነቀቁን እየፈራነው ይሆናል🤣😜🤣😂😂

አቤናከቤ

09 Dec, 11:46


የእንሰሳት ሳይንስ እምትማር ልጅ አፍቅረህ ፍቅርህን አልረዳ ስትልህ...

ድሮም ከከብት ጋር እየዋልሽ ፍቅር እንዴት ይገባሻል።

አቤናከቤ

17 Mar, 12:39


https://youtu.be/KSTe_73ge7A


ስለ ፍቅር
ስለ ስኬት
ስለ ስራ
አሁኑኑ ካሉበት ሁኔታስ መለወጥ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ
ይጫኑ መጫን ብቻ