ኑስሁል ጀሚል ለሁለተኛ ግዜ ተለቀቀ በጣም በሚያምር መልኩ ተስተካክሎ
1 ርእሶቹ ተስተካክለዋል
2 የኪታቦቹ መርጂእ እና ተእሊቅቹ ተስር አርጊያቸዋለው
3 መጨመር ያለበትን ነገር ጨምሪያለሁ
4 የተደጋገሙ ቃላቶች ተሰርዘዋል
5 የጡሁፋን ሳይዝ ጨምሬበታለሁ ለዚህም ገፁ ተ69_92 አድጓል
6 የጡሁፍ ስተቶች ተስተካክለዋል
ነገር ግን ተሰው ላይ ስተት አይጠፋም
ስተት ያያቹህ ተንቢህ አርጉኝ
ኢማሙል ሙዘኒይ ያሉትን አንብቡት እማ እንዲህ አሉ
قال الإمام المزني -وهو تلميذ الإمام الشافعي-: قرأت كتاب " الرسالة " - وهو من تأليف الإمام الشافعي - على الإمام الشافعي ثمانين مرة، فما من مرة إلا وكان يقف على خطأ ،فقال الشافعي: "هيه !- أي حَسبُك وأكفف -" أبى الله تعالى أن يكون كتابٌ صحيحاً غير كتابه
ስለዚህ ስተት አይጠፋም ነው
🔴👉1https://t.me/ahmeyusufmehmed2
🔴👉2https://t.me/ahmedyusufmehemed