እዉነተኛ ሚዛን መረጃ @esssatt Channel on Telegram

እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

@esssatt


ኢሳት ESAT (Amharic)

ኢሳት ESAT አዲስ አልነበራችን! የኢትዮጵያ ታከለ ሰላም የሚኖርና በቀሩ ልዩ መረጃዎችን ከማንኛውም በሽታ ያግቡ፣ ኢሳት ESAT እዉነተኛ ሚዛን መረጃ ቅርብ ምልክቶችን እንዲያገኙ የተለያዩ ነገሮችን መረጃዎችንና ዜናዎችን እንዲሰማ፣ እና ዘዴዎችን እንቅስቃሴ ማግኘት ይኖራል! በኢሳት ESAT ጋር በነፃ፤ በእውነት፣ በምስጋናና በማቆም ሁኔታ ኢሳት ESAT አገልግሎት ይኖራል!

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

29 Jul, 13:45


Messages in this channel will no longer be automatically deleted

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

04 Jan, 11:53


Messages in this channel will be automatically deleted after 1 month

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

02 Oct, 16:12


❗️❗️❗️በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ አስራ አምስት በላይ የአሸባሪው የኦነግ ሸኔ አባላት በክልሉ ሚሊሻና ልዩ ሀይል መገደላቸው ምንጮች ገለፁ።

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

29 Sep, 17:21


❗️❗️❗️በመቀሌ ከተማ ህዝባዊ አመፅ መቀስቀሱን የኢሳት ምንጮች ገለፁ ፤የአሸባሪውን ህወሀት ግፍ ጭቆና በቃን በማለት ዛሬ በመቀሌ ከተማ አመፅ መበርታቱን ምንጮች ተናገሩ ፤ይህ በእንዲ እንዳለ ህወሀት በአመራሮቹ መካከል ልዩነት መፈጠሩን ተከትሎ ህወሀት የቀድሞ የመቀሌ አመራሮችን ማገቱንም የኢሳት ምንጮች ገልፀዋል።ኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

23 Sep, 12:13


በህ.ተ.ም አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ኦነግ ሸኔ በሆሮ ጉዱሩ ዞን በአማራ ተወላጆች ላይ ግድያና ዘረፋ የፈፀመ መሆኑን የአከባቢው ነዋሪዎች ለ ኢሳት ተናገሩ ፤ነዋሪዎቹም እንዳሉት ከ አንድ ቤት የተጠየቁትን ገንዘብ ያላመጡ ከሆነ ቤታቸውን እንደሚያቃጥሉ ተናግረዋል።

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

16 Sep, 05:30


❗️❗️ድል ለጥምር ጦሩ -ከትናንት ማምሻውን ጀምሮ ጀግናው መከላከያ ፣ፋኖ ፣ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ባደረጉት ተጋድሎ ብዙ የትግራይ ቦታዎችን ነፃ አወጡ ፤ በሶስት አቅጣጫ የተከበበው ወያኔ ሰሞኑን የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማ ይገኛል (ሙያ በልብ ነው) ። share ኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

15 Sep, 12:47


አሸባሪው ህወሀት ሰሞኑ ሽንፈት ሲያከናንበው እደራደራለው ማለቱ ለእኩይ ኣላማው ማስፈፀሚያ መሆኑን ሰዎች ይናገራሉ ይሁንና የሽብር ቡድኑ ከትናንት ከሰአት ጀምሮ በራያ ግንባር በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራዊቱን እያከማቸ መሆኑን ምንጮችኣችን ተናገሩ ይህ በንዲ እንዳለ ዛሬ ጠዋት የአሸባሪው ሁለት ኦራሎች ከነ ዙ 23 አቸው በድሮን በተፈፀመ ጥቃት ሙሉ በሙሉ አመድ መሆናቸውን ምንጮችኣችን ገልፀውልናል። share ኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

06 Sep, 13:01


የፀጥታው ምክር ቤት'Security Council' በኢትዮጵያ እና በአሸባሪው ህወሀት ጋር ስላለው ጦርነት ጉዳይ ለሀሙስ ጳጉሜን 3 አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱን ተገለፀ።

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

01 Sep, 17:30


ሰበር ዜና❗️❗️❗️ እራሱን የ TDF አዛዥ ብሎ የሚጠራው ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ የቀድሞው ኢታማጆር ሹም ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳይ ሌሎችም የአሸባሪው ወያኔ የጦር አዋጊዎች መገደላቸውን ከታማኝ ምንጫችን አገኝተናል ፡ጀነራልዎቹም በአንድ ቦታላይ ሆነው ወልቃይትን እንዴት እናስለቅ ብለው በጠሩት ስብሰባ ላይ በድሮን መመታታቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።share ያድርጉት ኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ .

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

18 Aug, 10:05


በትናንትናው ዕለት በሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ላይ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ጋዜጠኛ መሣይ መኮንን ባወጣው መረጃ መመልከት ችለናል👇👇

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

02 May, 17:51


በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የዒድ አል ፈጥር በዓልን እያንዳንዱ መቀሌ የሚኖር ሙስሊም የሚሰጠውን መፈክር የተፃፈበትን ወረቀት በግዳጅ በማስያዝ አደባባይ ወተው እያከበሩ እንደሆነ ምንጮችአችን ገለፁ ፡ይህ በንዲ እንዳለ አሸባሪው ህወሀት ክረምትን ለጦርነት እየተጠባበቀ መሆኑን ተገለፀ ፡በየት/ትቤቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ወጣት በግዳጅ ለጦርነት እያሰለጠነ መሆኑንም አንድ የውጭ ወታደራዊ ተንታኝ ገለፁ። share ያድርጉ ኢሳት እውነተኛ

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

17 Feb, 17:38


ኦነግ ሸኔ በኦሮሚያ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ የሚፈፅመውን ግድያ እና ዝርፊያ መንግስት እንዲያስቆምልን የአከባቢው ተጎጂዎች ለኢሳት እውነተኛ መረጃ ተናግረዋል።

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

07 Feb, 16:47


ሰሞኑን ኦነግ ሸኔ በቄለም ወለጋ ዞን በዜጎች ላይ የፈፀመው አሰቃቂ ግድያ ተከትሎ በአከባቢው የሚኖሩ ነዋሪዎች መንግስት ይድረስልን ሲሉ ተደምጠዋል ነዋሪዎቹም እንዳሉት አንዳንድ የኦሮሚያ ክልል ሀላፊዎች ከኦነግ ሸኔ ጋር የሚሰሩት እንዲያጣሩ እየጠየቁ ስሆን መንግስት ይህን ተከትሎ ግድያው የተፈፀመበትን ቦታ በመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስ ፣ልዩ ሀይል አፀድቷል ይህ በንዲ እንዳለ የኦነግ ሸኔ አባላት በብዙዎች ሚቆጠሩ መገደላቸውን መማረካቸውን ከምንጮችአችን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።ኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

25 Jan, 18:57


ሰሞኑን ጁንታው በአፋር ድንበር ጦርነት መክፈቱን ይታወቃል ሆኖም የአፋር ክልል መንግስት ማስጠንቀቂያ ሰቷል ይህ በንዲ እንዳለ ህወሀት በመቀሌ በሌሎችም የትግራይ ከተሞች ከቤት ለቤት እያስገደደ የፋሽስቱ ስርዓት ዳግም ትግራይ እንዳይረግጥ 100ሺ ሰራዊት ማሰልጠን ይጠበቅበናል በማለት የትግራይ ህዝብን እየጨቆነ ይገኛል።

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

18 Jan, 16:41


ውድ የኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ ተከታዮች ባሳለፍነው ወር ባስተላለፍነው መግለጫ በመንግስት ውሳኔ መሰረት መረጃ ሳናስተላልፍ ውለናል በዚውም መሠረት ከተከታዮቻችን አስተያየት መሰረት ከምንጮችአችን የሚደርሱንን መረጃዎች እየመረጥን የምናስተላልፍ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

ኢሳት ESAT🇪🇹 እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

12 Dec, 12:18


ውድ የኢሳት ሚዛን መረጃ ተከታዮች በሙሉ ባለፉት ሳምንታት ጀምሮ ቻናልአችን መረጃ እየደረሳቹ አይደለም መረጃ አይደርሰንም ላላችው የመንግስትን አሰራር ተከትለን ስለሆነ እንደቀድሞው ከመንግስት መግለጫ ውጭ ላልተወሰነ ጊዜ ገደቡ እስከሚለቀቅ ድረስ የመንግስት ኮምኒኬሽን ከሚገልፀው ውጭ የምንጮችአችንን መረጃ ለህብረተሰቡ ስንል ገታ አድርገናል በዚም መሰረት በትግስት እንድትጠባበቁን በአክብሮት እንገልፃለን ኢሳት እውነተኛ ሚዛን መረጃ።

እዉነተኛ ሚዛን መረጃ

17 Jan, 07:10


Channel created

1,527

subscribers

0

photos

0

videos