ዛሬ ደሞ ስለ T̲r̲a̲i̲l̲i̲n̲g̲ D̲r̲o̲w̲d̲o̲w̲n̲ እናወራለን🗣
ብዙዎቻችሁ አይታችሁት ሊሆን ይችላል ጥሩ ሊመስላችሁ ይችላል ነገር ግን በጣም በጣም መጥፎ Rule ነው ❌
so እንዴት እንደሆነ ልንገራችሁ 🗣️
አሁን ለምሳሌ እናንተ የ5k Account ገዛችሁ እንበል ከዛ ያው አብዛኛውን ጊዜ የሚያደርጉት 3% daily Drowdown እና 6% max drowdown ነው.
ስለዚህ እንድታተርፉ የምትጠየቁት ደሞ 8% ማለትም 400$ ነው
So ለምሳሌ 1 Trade ገባችሁ እንበል እና ያ Trade 5% Profit እየሰራችሁበት ነው እንበል Tradu still run እያረገ ነው በድንገት ግን Reverse አርጎ Sl ወይም breakeven ቢያስወጣችሁ ያ የሰራችሁት Profit እንደ loss ነው የሚቆጠረው ማለት ስለዚህ 5% profit ከነበራችሁ እና ተመልሶ Breakeven ካስወጣችሁ ያለ ምንም ቅሬታና ሰበብ አካውንቱን ታፈነዱታላችሁ ❌
ስለዚህ አብዛኛው ጊዜ እነዚህ አካውንቶች የሚሸጡት ወይም ደሞ መግዛት ያለባችሁ High winrate traders ወይም ደሞ ቁማር ለምትወዱ Traders
አንድ phase ብቻ ስለሆነ ሊያጓጓችሁ ይችላል ከአንድ payout በኋላ አይጠቅማችሁም እመኑኝ
ስለዚህ trailing Drowdown ያለአቸውን አካውንቶች Avoid አርጉ🫡
@pips_master1