unity university keranyo Campus

@endaleasrat


unity university keranyo Campus

23 Oct, 12:42


Notice ‼️

If you haven’t yet filled out the exit exam form, the submission link has been reopened for today only. Please take this opportunity to complete it as soon as possible to avoid any further inconvenience.

Here is the link: Exit Exam Form https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSTJAGof1anOudoEpP3aBsQeW5sOfq_NzYRuqgIDH-sKMR-Q/viewform?usp=pp_url


Students' Union
President
Yabets Worku

unity university keranyo Campus

16 Oct, 10:08


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች - (ለመጀመሪያ ጊዜ)

ሁሉንም ኮርስ የተመዘገባችሁና የመመረቂያ ውጤት (>=2.0) ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን ፎርም እስከ አርብ ጥቅምት 08፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድትሞሉ እያሳሰብን፣ በጠቀመጠው ጊዜ ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ ፈተናውን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSTJAGof1anOudoEpP3aBsQeW5sOfq_NzYRuqgIDH-sKMR-Q/viewform?usp=pp_url

unity university keranyo Campus

11 Oct, 07:31


ክረምት ላይ በርቀት ( Distance)ኮርስ አድ ያደረጋችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም ከላይ ያለዉ ዶክመንት ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ፈተናው ጥቅምት 02 እና 03 2017 ነዉ።

unity university keranyo Campus

02 Oct, 10:19


ለቀራኒዮ ካምፓስ 2013 ገቢ የአካውንቲንግ እና ማርኬቲንግ የቀን ተማሪዎች በሙሉ:
የመውጫ ፈተና በ2017 አጋማሽ መውሰድ እንድትችሉ በ2017 ዓ.ም. መደበኛ ምዝገባ ማካሄድ እንዳለባችሁ አቅጣጫ ስለተሰጠ ነገ ሐሙስ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በገርጂ ካምፓስ ሬጅስትራር ቢሮ (አካዳሚ ግቢ በጀርባ በር) በመገኘት መደበኛ ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን። ለምዝገባው የሚፈፀም ምንም አይነት ክፍያ የለም።
ማሳሰቢያ: ይህ ምዝገባ የመውጫ ፈተና ቅድመ ሁኔታ እንጂ የመውጫ ፈተና ምዝገባ ስላልሆነ የመውጫ ፈተና ምዝገባን በሚመለከት በቀጣይ መረጃዎች የሚሰጡ ይሆናል።

unity university keranyo Campus

21 Sep, 08:30


ለቀራንዮ ካምፓስ 4ተኛ አመት ተማሪዎች ብቻ
ክፍያችሁ በክሬዲት ሀወር 410 ብር ስለሆነ አጠቃላይ ክፍያችሁ total credit hrs በ 410 አባዝቶ 800 ብር መደመር መሆኑን እናሳውቃለን ።

unity university keranyo Campus

19 Sep, 13:11


የቀራኒዮ ካምፓስ 4ተኛ አመት ተማሪዎች በ2017ዓ.ም 1ኛ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች እና ፕሮግራሙ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዘዋል

unity university keranyo Campus

19 Sep, 12:27


የቀራኒዮ ካምፓስ 4ተኛ አመት ተማሪዎች በ2017ዓ.ም 1ኛ ሴሚስተር የምትወስዷቸው ኮርሶች ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዘዋል

unity university keranyo Campus

19 Sep, 12:22


የሁለተኛ እና አራተኛ አመት ተማሪዎች እንዲሁም ኮርስ ላላጠናቀቃችሁ የቀራኒዮ ካምፓስ የቀን እና የማታ ተማሪዎች በሙሉ፡
የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር መደበኛ እና አድ ምዝገባ የሚካሄደው የፊታችን እሁድ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ መሆኑን እንገፃለን። በእለቱ ሙሉ ቀን ምዝገባው በገርጂ ካምፓስ ሬጅስትራር ቢሮ (አካዳሚ ግቢ ውስጥ) የሚካሄድ ስለሆነ በቦታው ተገኝታችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር መጉላላት ካምፓሱ ሃላፊነቱን አይወስድም።

unity university keranyo Campus

18 Sep, 13:22


2017 A.Y First Semester Special Class Schedule

unity university keranyo Campus

18 Sep, 09:20


2017 A.Y all non fresh students registration schedule

unity university keranyo Campus

03 Sep, 11:58


ከላይ በምስሎቹ ላይ ስማችሁ የተዘረዘረ 23 ተማሪዎች ዲግሪ እንዲሰራላችሁ የአማርኛ የስማችሁ አፃፃፍ በአስቸኳይ ስለተፈለገ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ ነሐሴ 28 ለሊት 6፡00 ድረስ በዚህ ሊንክ በመግባት ፎርሙን እንድትሞሉ በጥብቅ እናሳስባለን።

unity university keranyo Campus

03 Sep, 10:50


ከዚህ በላይ የተያያዙት ምስሎች ላይ ስማችሁ የሚገኝ ተማሪዎች ኦሪጅናል ዲግሪያችሁ ስለመጣ እስከ ነሐሴ 30 ድረስ ቀራኒዮ ካምፓስ ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ ቴምፖራሪ የወሰዳችሁ እየመለሳችሁ ፣ ያልወሰዳችሁ ደግሞ ክሊራንስ እያስጨረሳችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠርባችሁ መጉላላት ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።