Unity University FDE AAC @addisababacenter Channel on Telegram

Unity University FDE AAC

@addisababacenter


Education and Training Channel!

Unity University FDE AAC (English)

Are you a student at Unity University's Faculty of Distance Education (FDE)? Do you want to stay up to date with the latest information and updates from the university? Look no further than our Telegram channel, Unity University FDE AAC! Our channel is specifically designed to share valuable information with our distance students, ensuring that you are always in the know. From important announcements to exam schedules, study tips, and more, we provide the latest and verified information to help you succeed in your academic journey. We encourage all Unity University FDE students to join our channel and be part of our growing community. Don't miss out on important updates and opportunities - join Unity University FDE AAC today! #UnityUniversity #FDE #DistanceEducation #StayInformed

Unity University FDE AAC

18 Feb, 16:16


የመውጫ ፈተና ውጤት


ከዚህ በላይ ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።

Unity University FDE AAC

08 Feb, 08:12


Here is the room placement clarification for those who are confused.

I2 mean letter i- 2

I3 mean letter i-3

I4 mean letter. i-4

I5 mean letter i-5

I6 mean letter i-6

I7 mean letter i-7

I8 mean letter i-8

I9 mean letter i-9

Unity University FDE AAC

07 Feb, 07:21


የገርጂ ካምፓስ የ2017 ልዩ የምረቃ በዓል መረጃ

1. የመመረቂያ ቀን፡ የካቲት 08፣ 2017 ዓ.ም

2. የመመረቂያ ቦታ፡ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ገርጂ ካምፓስ

3. ሰዓት ፡ ጧት 3፡00

4. ጋዎን እና የጥሪ ወረቀት መውሰጃ ቀን፡ ከየካቲት 04 እስከ 06

5. ጋዎን እና የጥሪ ወረቀት መውሰጃ ቦታ፡ ዋናው መስሪያ ቤት ያለው አዳራሽ

6. የጥሪ ወረቀት ብዛት፡ 2 (ሁለት)

7. የበዓሉ ተሳታፊዎች፡ ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ለትምህርት ሚኒስቴር ስማቸው የተላለፈ

8. ክፍያ፡ ካሁን በፊት በነበረው (ለምረቃ ብር 1,500 እና የሚመለስ ለጋዎን ማስያዣ ብር 2,000) በሁለት የተለያዬ ደረሰኝ

9. አከፋፈል: በዳሸን "Supper App" ወደ ዩኒቲ አካውንት (0008904786086) ትራንስፈር በማድረግ "QR CODE" ያለው ደረሰኝ ፕሪንት አድርጎ ካሸሮች ጋር ማወራረድ።

10. ጋዎን መመለሻ ቀን፡
የካቲት 11 እና 12፣ 2017 ዓ.ም






==
@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

04 Feb, 15:00


REMEMBER ONCE AGAIN

Unity University FDE AAC

04 Feb, 15:00


Dear Distance Students,
How are you? Don't forget that the Times indicated in the Final Exam Schedule are NOT according to Ethiopian (local time) Time count. For those who are confused of the times, here under is the time which helps you understand clearly:

*8:00 AM - 10:00 AM = 2:00 - 4:00 (Local Time, Morning),
*10:30 AM - 12:30 PM = 4:30 - 6:30 (Local Time, Morning),
*1:30 PM - 3:30 PM = 7:30 - 9:30 (Local Time, Afternoon)
*3:30 PM - 5:30 PM = 9:30 - 11:30 (Local Time, Afternoon)

Remember!
# Late Arrival is strictly forbidden (being on time).
# Entering to exam with mobile phone/s is strictly forbidden also.
# Identify your room placement on the telegram above therefore, the exam should be based on where we placed you.
# You need to submit your worksheets/assignment in Room (Letter K 6) only on Saturday and Sunday until ten 10:00 o’clock, local time (During the Exam Times). We will never collect Worksheets/assignments after February 09, 2025).
#The Final Exam is arranged in the Gerji Main (AL-AMOUDI) Campus.
# Bring your ID., R.C.M (Slip) and receipt and show when asked.

We thank you!

Unity University FDE AAC

02 Feb, 16:43


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


1. መፈተኛ ቦታችሁ ላይ 1 ሰዓት በፊት ተገኙ።

2. መታወቂያ ያዙ።

3. ስልክ፣ እና ሌሎች ኤሌክትሮኒክሶች (ለምሳሌ ስማርት ስልክ) መያዝ አይፈቀድም።

4. በስም ዝርዝር የሚለቀቁ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ፕሮግራሞችን @aaugat ላይ ተከታተሉ።

5. ብዙ session ያላቸው ፈተናዎች ስላሉ እንዳትዘናጉ።


መልካም ፈተና!


====================

Channel:
@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

02 Feb, 16:43


Addis Ababa University Exit Exam Center Description

CHS= College of Health Sciences, Tikur Anbessa Specialized Hospital

CNCS = College of Natural and Computational Sciences around 4 kilo

CoBE = CoBE campus around Sidist kilo on the other side of the Main Campus

Main Campus = The main Campus of Addis Ababa University around at Sidist Kilo

EiABC = Ethiopian institute of Architecture and Building Construction around Lideta

AAiT = Addis Ababa Institute of Technology around 5 kilo

Commerce = School of Commerce around Senga tera



====================

Channel:
@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

01 Feb, 16:15


Monday February 03, 2025 (Tir 26, 2017) Accounting Exit Exam full Day Schedule

Unity University FDE AAC

01 Feb, 16:15


👆Exit Exam Room Assignment for Addis Ababa University (Day 1 and 2)

Unity University FDE AAC

01 Feb, 13:45


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች

"AASTU" የተመደባችሁ የፈተና ፕሮጋራም @AASTU_Registrar በመግባት መከታተል ትችላላችሁ።

Adis Ababa University እና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች የተመደባችሁ @aauGAT ይለቀቅላችኋል።

Civil Service University የተመደባችሁ፣ @ecsu_exit_exam_2016 መከታተል ትችላላችሁ።



==
@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

01 Feb, 06:41


176 ሺሕ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸው ተገለጸ

👉ፈተናው ከጥር 26 እስከ 30 ድረስ ይሰጣል


ጥር 23/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 176 ሺሕ ተማሪዎች መመዝገባቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ፈተናውን በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ በጠቅላላው 176 ሺሕ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዬች መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኤባ ሚጀና ለአሐዱ ገልጸዋል።

በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ የሚገኙ በሁሉም የኒቨርሲቲዎች ፈተናው የሚሰጥ ሲሆን፤ ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር ያልሆነው የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ጭምር በዚህ ፕሮግራም ተካታች መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

የግል ኮሌጆችን በሚመለከት አሐዱ ላቀረበላቸው ጥያቄ ትምህርት ሚኒስቴር የግል ኮሌጆች ላይ ገብቶ ለመፈተን የሚያስችል መዋቅር እንደሌለው በማንሳት፤ ነገር ግን ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኝ የመንግስት ተቋም በኩል መፈተን እንደሚችሉ ገልፀዋል።

የፈተና ቀኑ በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይተው ትምህርት የጀመሩትን ዩኒቨርሲቲዎች ታሳቢ ያደረገና በቂ ዝግጅት ማድረጋቸው ከተረጋገጠ በኋላ መወሰኑን ተናግረዋል።

ፈተናውን ለመስጠት ታቅዶ የነበረው ጥር 14 እና 15 የነበረ ቢሆንም፤ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች እኩል ትምህርት ባለመጀመራቸው ወደ ጥር 26 ቀን 2017 ዓ.ም. እንዲሸጋገር መደረጉን ገልጸዋል፡፡

በዚህ የፈተና ፕሮግራም ተንቀሻቃሽ ስልክና የወረቀት ፅሁፍ ይዞ መገኘት ፈፅሞ የተከለከለ መሆኑን የገለጹት የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈፃሚው፤ "ተፈታኞች መታወቂያ መያዝና ከፈተና ፕሮግራሙ 30 ደቂቃ ቀድሞ ቦታው ላይ መድረስ ይጠበቅባቸዋል" ብለዋል፡፡ የወጣው ፈተናም ከተማሩት በመሆኑ ሳይጨነቁ በተረጋጋ መንፈስ መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል።

የዘንድሮው የዩኒቨርስቲዎች የመውጫ ፈተና ከዚህ በፊት ይሰጥ እንደነበረው ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚካሄድ ሲሆን፤ ከጥር 26 እስከ 30 ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ አስታውቀዋል።

የተማሪዎች ፈተና እንደተጠናቀቀ ቅዳሜ ማለትም የካቲት 1 ቀን የመምህራንን ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ መምህራን ፈተና ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ለአሐዱ በሰጡት ቃል ገልጸዋል።

በስፍራሽ ደመላሽ
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

ትክክለኛዎቹን የአሐዱ ራዲዮ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ!
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/ahaduradio
ድረ ገጽ፡- https://ahaduradio.com/
ዩትዩብ፦ http://shorturl.at/cknFP
ቲክቶክ ፡- www.tiktok.com/@ahadutv.official
ዋትስአፕ፦ whatsapp.com/channel/0029VajDfVZI1rcb05C5B22b
አስተያየት እና ጥቆማ ለመስጠት በ7545 አጭር የፅሁፍ መልክት ይላኩ

Unity University FDE AAC

31 Jan, 05:36


.



Mid 2017 Exit Exam Schedule





@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

30 Jan, 11:51


የመውጫ ፈተና Username & Password

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በአዲስ አበባ ማዕከል ማስተባበሪያ ቢሮ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና መታወቂያ በመያዝ እስከ አርብ አስር (10:00) ሰዓት ብቻ ማለትም ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና Username & Password በአካል ተገኝታችሁ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን።

Unity University FDE AAC

29 Jan, 08:40


Dear Distance Students,
How are you? Don't forget that the Times indicated in the Final Exam Schedule are NOT according to Ethiopian (local time) Time count. For those who are confused of the times, here under is the time which helps you understand clearly:

*8:00 AM - 10:00 AM = 2:00 - 4:00 (Local Time, Morning),
*10:30 AM - 12:30 PM = 4:30 - 6:30 (Local Time, Morning),
*1:30 PM - 3:30 PM = 7:30 - 9:30 (Local Time, Afternoon)
*3:30 PM - 5:30 PM = 9:30 - 11:30 (Local Time, Afternoon)

Remember!
# Late Arrival is strictly forbidden (being on time).
# Entering to exam with mobile phone/s is strictly forbidden also.
# Identify your room placement on the telegram above therefore, the exam should be based on where we placed you.
# You need to submit your worksheets/assignment in Room (Letter K 6) only on Saturday and Sunday until ten 10:00 o’clock, local time (During the Exam Times). We will never collect Worksheets/assignments after February 09, 2025).
#The Final Exam is arranged in the Gerji Main (AL-AMOUDI) Campus.
# Bring your ID., R.C.M (Slip) and receipt and show when asked.

We thank you!

Unity University FDE AAC

17 Jan, 04:01


በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Unity University FDE AAC

11 Jan, 17:11


Facilitators for Exit Exam Tutorials by Department‼️

Please find below the list of facilitators for the exit exam tutorials, categorized by department. Kindly contact the respective facilitators regarding the tutorial schedules, exam materials, and other relevant information. The Telegram usernames are also provided for direct communication.

Accounting and Finance: Michael Biazin | Telegram: @Mikeittt

Marketing Management: Rimna Alemseged | Telegram:
@Rimmm2002

Management: Yabets Worku | Telegram:
@JAZJR

Economics: Natanim Abrham | Telegram:
@Maki128

Computer Science: Ekram Siraj | Telegram:
@ekramsi

Unity University FDE AAC

10 Jan, 10:42


Dear Distance Students,
Here is the 2017 Academic Year I Term Second round tutorial Program.
N.B:
•Come up with your ID card, Registration Slip, and Receipt of payment.
•The Time in this schedule is set using Local Timing.
•The Tutor is arranged in the Gerji, AL-AMOUDI (Main) Campus.

Unity University FDE AAC

06 Jan, 19:31


🏃‍♂‍➡️🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ አስቸኳይ!

ስለ መውጫ ፈተና (2017 አጋማሽ)

1. በዛሬው ዕለት ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበው (2015 እና 2016 ዓ.ም) "Username" ወስደው ፈተና ያልተፈተኑ ተማሪዎች ዝርዝር፣ በኛ በኩል እንዲላክ ስለጠየቁ፣ እስከ ረዕቡ ታህሳስ 30 ድረስ በአካል ቢሮ ቁጥር 02 እንድታመለክቱ እያሳወቅን፣ ጥር 01 ዝርዝሩ ስለሚላክ፣ በወቅቱ ላላመለከተ ተማሪ ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

2. ፈተናውን ወስዳችሁ አሁን ድጋሚ ለመፈተን እየተጠባበቃች ያላችሁ በቅርቡ መመዝገቢያ ሊንክ ስለሚለቀቅ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።


Urgent Announcement: Exit Exam (Mid-2017)

1. The Ministry of Education has requested the list of students who registered for the exit exam (2015 & 2016 E.C), received a "Username," but did not take the exam. If this applies to you, please visit Office No. 02 in person by Wednesday, January 08, 2025. Please note, the list will be sent on January 09, 2025, and the university will not be responsible for students who fail to apply on time.


2. For those who have taken the exam and are waiting to retake it, please remain patient as the registration link will be released soon.





@unityregistrar

Unity University FDE AAC

03 Jan, 13:32


ውድ የርቀት ተማሪዎች
እንዴት አላችሁ
ከዚህ በታች ስማችሁ ዝርዝር የወጣ ተማሪዎች እስከ ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀናት ማለትም እስከ ቀጣይ ሃሙስ ድረስ በርቀት ትምህርት ፋካሊቲ አዲስ አበባ ማዕከል ቢሮ እንድታመለክቱ ስንል እናሳስባለን ፡፡
1. ብርቱካን አዲሱ ወርቄ /BRTUKAN ADISU WERK
2. ዮሃንስ ወርቁ በሻህ/YOHANNES WORKU BESHAH
3. አይሻ ፍቅሬ ሽሬ /AYSHA FIKRE SHIRE

Unity University FDE AAC

26 Dec, 08:46


የመውጫ ፈተና

በ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል።


====================
 
Channel: @UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

18 Dec, 08:45


‼️አስቸኳይ

ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


ሰኞ ታህሳስ 14፣ 2017 ዓ.ም ስማችሁ ለመንግሥት የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከዚህ በላይ የተያያዘውን ፋይል ላይ ስማችሁ ካልተካተተ እስከ ቅዳሜ ጧት ( ታህሳስ 12፣ 2017 ዓ.ም) ድረስ፣ ሬጂስትራር ቢሮ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፣

1. ከቅዳሜ ቦሀላ ማንኛውንም ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።

2. ኮርስ ያልጨረሰና ውጤቱ ከ2.0 በታች የሆነ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ አይችልም።

=============

Urgent Notice

To January 2017 Exit-Exam Candidates

Please be informed that your names will be submitted to the government on Monday, December 23, 2024. If your name is not included in the attached file, kindly report to the registrar's office by Saturday morning, December 21, 2024.

Important Notes:

1. No inquiries will be accepted after Saturday morning.


2. Students who have not completed a course or have a score below 2.0 are not eligible to take the exam.




====================

Channel:
@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

13 Dec, 08:59


በ2017 ዓ.ም ጥር ወር የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች
ዩኒቨርሲቲው የቲቶሪያል ፕሮግራም ያዘጋጀ ስለሆነ መጪው ሰኞ እና ማክሰኞ በባንክ 500 ብር ገቢ በማድረግ ካሸሮች ጋር ደረሰኝ ካስቀየራችሁ በኋላ ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ ለቲቶሪያል ፕሮግራሙ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

Unity University FDE AAC

06 Dec, 11:05


Time Adjustment of tutor for the course listed below,

Fundamental of Accounting I (Dec. 08/2024 at 3:30-5:30)

Cost and Management Accounting I (Dec. 08/2024 at 5:30-7:30)

Cost and Management Accounting II (Dec. 08/2024 at 9:00-11:00)

Unity University FDE AAC

05 Dec, 05:44


Dear Distance Students, Here is below,the 2017 Academic Year I Term First round tutorial Program. N.B:
•Come up with your ID card, Registration Slip, and Receipt of payment.
•The Time in this schedule is set using Local Timing.
•The Tutor is arranged in the Gerji, AL-AMOUDI (Main) Campus.

Unity University FDE AAC

19 Nov, 07:27


Dear Distance Learners ,
How are you? We hope, all you are informed about the Registration's Deadline.

If not, please be informed that Registration of the 2017 First Term will end in this week, on Saturday, November 23/2024 (Hidar 14/2017 E.C). However, the last date of registration is on Saturday instead we will register you on Monday, November 25/2024 (Hidar 16 2017 E.C)
Therefore, those who come for Registration after November 25/2024 will be admitted or registered for the upcoming Term; i.e., 2024/25 (2017) # Second Term.
Thank you
ውድ የርቀት ተማሪዎች
እንዴት አላችሁ
ስለምዝገባው የመጨረሻ ቀን ሁላችሁም እንደምታውቁት ተስፋ እናደርጋለን።
ካልሆም፣ እባክዎን የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ተርም ምዝገባ በዚህ ሳምንት ቅዳሜ፣ ህዳር 14/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ እናሳውቀዎ።
ሆኖም የመጨረሻው የምዝገባ ቀን ቅዳሜ ስለሆነ በምትኩ ሰኞ ህዳር 16 2017 ዓ.ም እንመዘግብዎታለን።
ስለዚህ፣ ከህዳር 16 2017 ዓ.ም በኋላ ለምዝገባ የሚመጡ ተማሪዎች ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ተርም ምዝገባ የምንመዘግብ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
እናመሰግናለን፡፡

Unity University FDE AAC

08 Nov, 06:44


ለተመራቂ ተማሪዎች (ውጤት ላልጸደቀላችሁ)


ካሁን በፊት የመውጫ ፈተና ወስዳችሁ ያለፋችሁና ኮርስ ያጠናቀቃችሁ፣ ውጤታችሁ በሴኔት እንዲጸድቅላችሁ እስከ እሮብ ህዳር 04/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ቢሮ ቁ.04 እንድታመለክቱ እናሳስባለን።


====================

Channel:
@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

23 Oct, 16:37


Job Vacancy Announcement

Institution: Unity University
Duty Station: Gerji
Salary: As per company scale
Experience: 1 year and above


Positions Available:

1. Admission and Registration Officer

Quantity: 3

Qualification: BSc in Computer Science, Information Technology, or related fields.

Key Responsibilities:

Manage student admissions and registration processes.

Maintain and update student records in the system.

Provide assistance to students regarding admission requirements and registration procedures.

Ensure accurate and timely data entry in the institution’s database.

Collaborate with faculty and administrative staff for smooth enrollment operations.



2. Programming and Scheduling Officer

Quantity: 1

Qualification: BSc in Computer Science, Information Technology, or related fields.

Key Responsibilities:

Develop, manage, and update course schedules and timetables.

Coordinate with departments to ensure course offerings align with student needs.

Utilize scheduling software and tools to optimize classroom and resource usage.

Ensure effective communication of schedules to students and staff.

Analyze scheduling data to identify and resolve conflicts.





How to Apply:
Interested candidates who meet the above qualifications should submit their applications at the Unity University Gerji Head office.

For more information, please contact the HR department.

@UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

21 Oct, 10:08


Scanned by CamScanner

Unity University FDE AAC

20 Oct, 14:17


Dear learner
Here is the 2017 E.C (2024/25 G. C) First Term Academic Calendar.

Unity University FDE AAC

17 Oct, 08:58


ለጥር 2017 የመውጫ ፈተና ተፈታኞች - (ለመጀመሪያ ጊዜ)

ሁሉንም ኮርስ የተመዘገባችሁና የመመረቂያ ውጤት (>=2.0) ያላችሁ ተማሪዎች ከታች ያለውን ፎርም እስከ አርብ ጥቅምት 08፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድትሞሉ እያሳሰብን፣ በጠቀመጠው ጊዜ ፎርሙን ያልሞላ ተማሪ ፈተናውን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡



FORM Link: [Click Here]


ማሳሰቢያ

ድጋሚ የምትፈተኑ የምትመዘገቡት በራሳችሁ ስለሆነ፣ ፎርሙን መሙላት አይጠበቅባችሁም፡፡


====================

Channel: @UnityRegistrar

Unity University FDE AAC

12 Oct, 06:11


Saturday final exam room placement changed From E8 to K1, D5 to K2; D6 to K3 , E7 to K4 and Worksheet room K5