Abraham_voice for Nations

@abrehamvoice4nation


God’s voice for nations ministry
አገልግሎቴን ማገዝ የምትፈልጉ እንዲሁም በመስጠት ውስጥ በሚገኘው በረከት ተካፋይ መሆን የምትፈልጉ(@Abreham_voice)ተባረኩ❤️
ንግድ ባንክ commercial bank (1000315216927)Abreham sebsibe
Abyssinia (38403068) Abreham Sebsibe

Abraham_voice for Nations

23 Oct, 18:46


ነገ ሀሙስ 3:30 ላይ live አለ ማንም እንዳይቀር
👉ድንቅ ትምህርት እንማረለን
👉ህልም መፍታት እና ትንቢታዊ ጊዜ ይኖረናል
👇👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

22 Oct, 19:01


በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የምንሞላበት እና የምንታተቅበት ፕሮግራም ተዘጋጀ

👉ስለ መንፈስ ቅዱስ ሀይል እንማራለን ሀይል የምትሞልባቸውን ሚስጥሮች
👉 የደከማቹ እንዲሁም አዲስ ከፍታ የምትፈልጉ ሀይል ትቀበላላቹ 🔥🔥🔥

የክብር ቀን እንዳያመልጣቹ

የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 16
8:30-12:00

አድራሻ :-22 ጎላጎል ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ከ ሀማሰ አሸከአካሪ ማስልጠኛ...

Abraham_voice for Nations

21 Oct, 15:25


በመንፈስ ቅዱስ ህልውና ውስጥ መቆየት ጌታ ማገልገል ከዚህ የሚበልጥ ደስታና እድል ምን አለ

1 ጴጥሮስ 2:9፤ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን
👉የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤

👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

20 Oct, 15:19


የብዙዎቻቹ ጥያቄ

👉እግዚአብሄ ሳይናገረኝ ለምን ተፈጠረብኝ?????

ይሄ ድንቅ መገለጥ ሁላቹም ስሙት
👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

16 Oct, 18:10


ነገ ሀሙስ 3:30 live(ቀጥታ)እገባለው

👉የጨለማውን አለም የምታሸንፉባቸውን ድንቅ ሚስጥሮች እነግራቹኃለው
👉ለታሰሩ እንዲሁም ትንቢታዊ አገልግሎት አገልግላለው

Abraham_voice for Nations

16 Oct, 11:20


መንፈሳዊነት(spirituality)
የሚመጣው ባለህ የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን (Revelation)ልክ ነው

ከምንም ነገር በላይ የእግዚአብሔር ቃል ብርሀን ሆኖ እንዲመጣ ፈልግ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ሀሳብ ያለው የቃሉ መገለጥ ውስጥ ስለሆነ

@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

13 Oct, 13:50


ትላንት በነበረን ኮንፍራንስ በጣም ከባድ ክብር ነበር ብዙ ልጆች በመንፈስ ሀይል ተሞሉ🔥🔥🔥🔥አስደናቂ የእግዚአብሔር እጅ ነበር ድንቅ መገለጥ ተማርን

ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏

@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

11 Oct, 15:41


ዛሬ ማታ በኢየሱስም አይኖቻቹ ይከፈት እግዚአብሔር አዲስ ነገር በዚች ማታ ያሳያቹ ተናገርኩ በኢየሱስም በእምነት ተቀበሉ

አምናለው ከዚህ ቃል በኃላ እግዚአብሔር አይኖቻቹን ይከፍታል ለአንዳንዶቻቹ ጥበብ, ህልሞች, ድምፅ ይለቀቃል ተዘጋጁ

@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

08 Oct, 09:15


በየትኛውም ጥያቄያቹ ላይ መልስ እንድታገኙ የሚረዳቹ 2ጥበቦች
በጣም አይን ከፉች ትምህርት
⌚️17:45 | 💾7MB
👇👇🏿👇🏻👇🏾👇

       Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ
▷◈@Abrehamvoice4nation ◈
▷◈@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

03 Oct, 17:09


በልሳን ለመፀለይ እንዲሁም ልሳኖቻቹን በሀይል የምታሳድጉበት 3ጥበቦች
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/E2_aijGkyW0?si=C7HLqeA-jKxPsrji

Abraham_voice for Nations

02 Oct, 14:43


እግዚአብሔር የምትወደውን ነገር የሚጠይቅህ ምን ያህል ለሱ ያለህን ፍቅር ለማየት ነው

እግዚአብሔር አብርሀምን ልጅህን ሰዋልኝ ሲለው ለመሰዋት አልሳሳም

ብዙዎቻችን ለእግዚአብሔር ምንም ቢሆን ከጠየቀኝ እሰጠዋለው ተው ካለኝ እተዋለው ብለን በአፋችን ብቻ እንፎክራለን ነገር ግን ትንሽ ሰአት እንኳን:-ለመፀለይ ለማሰላሰል ለቤቱ ስራ ለመስጠት እንሳሳለን እመኑኝ ልጃችንን ጠይቆን ቢሆን አንሰጠውም

💥ዛሬም ጌታ ስጠኝ የሚልህ የሰጠኸውን ሊያበዛልህ ነው ፀሎት ቢሆን ገንዘብ ቢሆን ጉልበት ቢሆን...

@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

01 Oct, 16:08


ታላቅ ኮንፍረንስ🔥

-የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 25 ፀጋን እና ሀይልን የምንካፈልበት ኮንፍረንስ ተዘጋጀ።

በእለቱ ከእግዚአብሔር ሰው አብረሀም እና ኤርሚያስ ጋር ልዩ Program ይኖረናል

1, የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት የምንማርበት
2, ፀጋ ሀይልን የምንካፈልበት
3, ትንቢታዊ ድምፅ የምንቀበልበት ጊዜ ይኖረናል
4.ለሁሉም እጅ በመጫን እንፀልያለን

መንገድ ሁሉ ከሰአት ክፍት ነው የሚሆነው

⚠️ጓደኞቻቹን ፣ አዲስ ነፍሳት ፣ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ ኑ🔥


8:00-12:30
አድራሻ :-22 ጎላጎል ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ከ ሀማሰ አሸከአካሪ ማስልጠኛ...

Abraham_voice for Nations

27 Sep, 17:44


ይሄንን ድንቅ መልክት ሁላቹም ስሙት ፀጋ ስጦታቹን የምትለዩባቸው መንገዶች
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/726-rysbSVM

Abraham_voice for Nations

26 Sep, 14:24


ብዙ የተትረፈረፈ ህይወት ከፈለክ የእግዚአብሔርን ድምፅ ታዘዘው

የተናገረህን ሁሉ እመነው

ዕብራውያን 11:8፤ አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation

Abraham_voice for Nations

25 Sep, 17:40


ኢየሱስን ስታዩት ቀድሞ የሚገባባቹ በቃላት የማይገለፅ ፍቅር ነው😭😭

ኢየሱስን ለማየት የምንናፍቀው እሱን እንዳለ እንደሌለ ላማረጋገጥ አይደለም እሱ እኛ ውስጥ ሁሌ ይኖራል እኛ ለማየት የምንናፍቀው አባታችን ስለሆነ ፍቅሩ በሀይል እንዲጨምር

ገላትያ 2:20፤ ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation