Fresh merja

@freshmerja


2016 matric

Fresh merja

22 Oct, 07:23


#ጥቆማ

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2017 ትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መመዝገብ ጀምሯል፡፡

መስፈርቶች
▪️የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ የሆነ/የሆነች፣
▪️በ2015/16 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የማለፊያ ውጤት (50%) ያለው/ያላት፣
▪️በ2014/15 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትለው ያጠናቀቁ

ስልጠናው በአዲስ አበባ ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ግቢ የሚሰጥ ሲሆን፤ በተጨማሪም የቻይንኛ እና ኮሪያኛ ስልጠናዎች ይሰጣሉ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የምግብ እና የዶርም አገልግሎቶች ያቀርባል፡፡

የምዝገባ ጊዜ፦
ጥቅምት 11-15/2017 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፦
ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም
ትምህርት የሚጀምረው፦
ኅዳር 2/2017 ዓ.ም

አስፈላጊ ሰነዶች
▪️ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
▪️ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርተፊኬት
▪️ የሪሚዲያል ፕሮግራም ሰርተፊኬት

Fresh merja

21 Oct, 17:02


Tomarket October 31 list ይደረጋል task ብቻ ስሩ ብዙ ታገኛላቹ


https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0000Uo8f

Fresh merja

21 Oct, 10:19


የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

የተፈጥሮ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት !

🟢 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 141 ከዚያ በታች፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 137 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

🟡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 142 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

🔴 የስልጠና ደረጀ 5 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 179 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 167 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 170 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 162 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 154 እና ከዚያ በላይ፤

⬇️

የማህበራዊ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት !

🟢 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 ከዚያ በታች፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

🟡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 140 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 136 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

🔴 የስልጠና ደረጀ 5 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 172 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 164 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 165 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 160 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 154 እና ከዚያ በላይ፤

Fresh merja

21 Oct, 08:43


📚 Placement ይፋ ስለመደረጉ ከ ትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ ባይሰጥም ፥ እስከዛሬ አመታት placement የሚታይበት ቦት ላይ admission number አስገብታችሁ ሞክሩት👇
@moestudentbot

Fresh merja

21 Oct, 08:42


Check it

Fresh merja

21 Oct, 08:42


የfreshman student ነው

Fresh merja

21 Oct, 08:36


ምደባ ተለቀዋል

Fresh merja

20 Oct, 12:09


ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ፈላጊዎች

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲት 2017 የትምህርት ዘመን በremedial ፕሮግራም በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሐ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች የremedial ፕሮግራም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩንቨርሲቲው ገልጿል።

⚡️የማመልከቻ መስፈርቶች

በ2016 የትምህርት ዘመን የ 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው፡-

👉ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 186 እና ከዛ በላይ ያላቸው
👉በፕሪፓራቶሪ ፕሮግራም 217 እና ከዛ በላይ ያላቸው

💥የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች

♦️Natural Science Stream
🔹English
🔹Physics
🔹Biology
🔹Mathematics(N)
🔹Chemistry

♦️Social Science Stream
🔹English
🔹Mathematics(S)
🔹Geography
🔹History

የማመልከቻ ቀን: ጥቅምት 4 - 19/ 2017 ዓ/ም

Fresh merja

20 Oct, 08:14


አሪፍ ዋጋ አለው ብዙም ሰው አልጀመረውም በቅርቡ ነው listing date

ለመጀመር https://t.me/onus_tap_tap_tap_bot/join?startapp=1735464107482

Fresh merja

20 Oct, 08:05


የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል 11 ዘዴዎች

የሚከተሉት 11 በጥናት የተረጋገጡ ስልቶች የማስታወስ ችሎታን በብቃት ሊያሻሽሉ፣ ማስታወስን ሊያሳድጉ እና መረጃን ማቆየት ሊጨምሩ ይችላሉ።

1. ትኩረትዎን ይስጡ

➤ ትኩረት ከማስታወስ ዋና ዋና ክፍሎች አንዱ ነው. መረጃ ከአጭር ጊዜ ማህደረ ትውስታ ወደ የረጅም ጊዜ ማህደረ ትውስታዎ እንዲሸጋገር ፣ ይህንን መረጃ በንቃት መከታተል ያስፈልግዎታል። እንደ ቴሌቪዥን፣ ሙዚቃ እና ሌሎች ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮች በሌሉበት ቦታ ያጥኑ::

2. መጨናነቅን ያስወግዱ

➤ ቁሳቁሶችን በበርካታ ክፍለ ጊዜዎች ማጥናት መረጃን በበቂ ሁኔታ ለማስኬድ የሚያስፈልግዎትን ጊዜ ይሰጥዎታል። ጥናቶች በተከታታይ እንደሚያሳዩት በመደበኛነት የሚያጠኑ ተማሪዎች በአንድ የማራቶን ክፍለ ጊዜ ትምህርታቸውን ከሚከታተሉት በተሻለ ሁኔታ ትምህርቱን ያስታውሳሉ።

3. መዋቅር እና ማደራጀት

➤ ተመራማሪዎች መረጃ በማህደረ ትውስታ ውስጥ በተዛማጅ ስብስቦች ውስጥ የተደራጁ መሆናቸውን ደርሰውበታል::ተመሳሳይ ጽንሰ-ሀሳቦችን እና ቃላትን አንድ ላይ ለመቧደን ይሞክሩ::

4. ምኒሞኒክ መሳሪያዎችን ይጠቀሙ

➤ የማስታወሻ መሳሪያዎች ብዙውን ጊዜ ተማሪዎች ለማስታወስ የሚረዱ ዘዴዎች ናቸው። ምኒሞኒክ በቀላሉ መረጃን ለማስታወስ መንገድ ነው። ለምሳሌ፣ ማስታወስ ያለብዎትን ቃል እርስዎ ከሚያውቁት የተለመደ ነገር ጋር ሊያያይዙት ይችላሉ።

5. ይግለጹ እና ይለማመዱ

በጣም ውጤታማ ከሆኑ የኢኮዲንግ ቴክኒኮች አንዱ ገላጭ ልምምድ በመባል ይታወቃል።የዚህ ዘዴ ምሳሌ የአንድ ቁልፍ ቃል ፍቺን ማንበብ, የቃሉን ፍቺ ማጥናት እና ከዚያም ይህ ቃል ምን ማለት እንደሆነ የበለጠ ዝርዝር መግለጫ ማንበብ ነው.

6. ጽንሰ-ሐሳቦችን በዓይነ ሕሊናህ ተመልከት

➤ ብዙ ሰዎች የሚያጠኑትን መረጃ በዓይነ ሕሊናቸው በማየት በእጅጉ ይጠቀማሉ። በመማሪያ መጽሐፍትዎ ውስጥ ላሉ ፎቶግራፎች፣እና ሌሎች ግራፊክሶች ትኩረት ይስጡ። በማስታወሻዎችዎ ጠርዝ ላይ ገበታዎችን ወይም ምስሎችን ይሳሉ ወይም ተዛማጅ ሀሳቦችን በጽሑፍ የጥናት ማቴሪያሎችዎ ውስጥ ለመቧደን በተለያየ ቀለም ያጌጡ ወይም እስክሪብቶችን ይጠቀሙ።

7. አዲስ መረጃን አስቀድመው ከሚያውቋቸው ነገሮች ጋር ያገናኙ

➤ የማታውቀውን ነገር በምታጠናበት ጊዜ ይህ መረጃ ከምታውቀው ነገር ጋር እንዴት እንደሚዛመድ ለማሰብ ጊዜ ወስደህ አስብ።

8. ጮክ ብለህ አንብብ

➤ ጮክ ብለው ማንበብ የማስታወስ ችሎታዎን በእጅጉ ያሻሽላል። አስተማሪዎች እና የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ተማሪዎች በእውነቱ አዲስ ጽንሰ-ሀሳቦችን ለሌሎች እንዲያስተምሩ ማድረጉ ግንዛቤን እና ትውስታን እንደሚያሳድግ ደርሰውበታል።

9. ለአስቸጋሪ መረጃ ተጨማሪ ትኩረት ይስጡ

➤ ከመካከለኛ መረጃን ማስታወስ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ይህንን መረጃ በመለማመድ ተጨማሪ ጊዜ በማጥፋት ይህንን ችግር ማሸነፍ ይችላሉ። በተለይ አስቸጋሪ የሆነ ፅንሰ-ሀሳብ ሲያጋጥሙ፣ መረጃውን ለማስታወስ የተወሰነ ተጨማሪ ጊዜ ይውሰዱ።

10. የጥናት መደበኛ ስራዎን ይቀይሩ

የማስታወስ ችሎታዎን ለመጨመር ሌላው ጥሩ መንገድ የጥናትዎን መደበኛነት መለወጥ ነው። በአንድ የተወሰነ ቦታ ማጥናት ከለመዱ በሚቀጥለው የጥናት ክፍለ ጊዜ ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ ይሞክሩ።

11. እንቅልፍ ያግኙ

አዲስ ነገር ከተማሩ በኋላ ትንሽ መተኛት በፍጥነት እንዲማሩ እና በደንብ እንዲያስታውሱ እንደሚያግዝ ጥናቶች አረጋግጠዋል። ስለዚህ ካጠኑ በኋላ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ያስቡበት።


#share
#share

https://t.me/freshmerja
https://t.me/freshmerja

Fresh merja

19 Oct, 16:05


📢 ስለ Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ።

A+ 👉🏾100-90👉🏾4
A   👉🏾89-85 👉🏾4
A-  👉🏾84-80 👉🏾3.75
B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5
B   👉🏾74-70 👉🏾3
B-  👉🏾69-65 👉🏾2.75
C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5
C   👉🏾59-50 👉🏾2
C-  👉🏾49-45 👉🏾1.75
D   👉🏾44-40 👉🏾1
Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል።

👉🏾 35-0  👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል።

📌 የ Grade አሰራር

ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል።
Example

"A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን
4×5=20
If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5
3.75×5=18.75
If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3
3×3=9

So the Grade of this student will be
20+18.75+9=47.75
5+5+3=13 (Credit Hour)
47.75÷13=3.67 or (B+)
ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 አመጣ ይባላል።

Fresh merja

19 Oct, 05:32


institute የዶርምና የምግብ አግልግሎት ይሰጣል

Fresh merja

19 Oct, 05:31


#TVT

የኢፌዴሪ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በዲግሪ ፕሮግራም ከታች ባሉት ፕሮግራሞች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

1. Electrical/Electronics and ICT Faculty

👉Electrical Automation & Control Technology

👉Electronics and Communications Technology

👉ICT

2. Mechanical Technology Faculty

👉Automotive Technology

👉Manufacturing Technology

3. Civil Technology Faculty

👉Building Construction Technology

👉Road Construction Technology

👉Water Supply and Sanitation Technology

👉Surveying Technology

👉Architectural Design Technology

👉Wood Science Technology

4. Textile and Apparel Fashion Technology Faculty

👉Garment Technology

👉Textile Technology

👉Fashion Design Technology

👉Leather and Leather Products Technology

5. Agro-Processing Technology Faculty

👉Dairy Processing Technology

👉Fruit & Vegetable Processing Technology

👉 Meat Processing Technology


💥Application Requirements:

1. For First Degree Program: Applicants must fulfill the following requirements:

📌The applicant should be from the Natural Science Stream.

📌The applicant should have achieved a pass mark (50%) in the University entrance exam results in the year 2015 E.C. or 2016 E.C.

📌Alternatively, the applicant should have completed a Remedial program in the year 2014 or 2015 E.C.

⚡️Training will be conducted in Addis Ababa, with additional language training in Chinese and Korean to enhance students global communication skills.

Fresh merja

17 Oct, 06:29


ድምፃዊው ህይወቱ አለፈ

የቀድሞው የ one direction አባል ድምፃዊ ሊያም ፓይኒ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ።

የ 31ዓመት እድሜ ያለው ድምፃዊው ፤ በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በመዝናናት ላይ የነበረ ሲሆን ፤ ከአንድ ሆቴል ወለል ላይ ወድቆ ህይወቱ እንዳለፈ ነው እየወጡ ያሉ መረጃዎች የሚናገሩት።

የአሟሟቱ መንስኤ ፖሊሶች እያጣሩ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

Fresh merja

15 Oct, 17:05


#AASTU #ASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል 2ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች እንዲያመለክቱ ጥሪ አድርገዋል።

በአማራ ክልል በ2ኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያስቀመጠውን ዝቅተኛ የመቁረጫ ነጥብ 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በክልሉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በቅርቡ ያዘጋጁትን የመግቢያ ፈተና ሳትወስዱ የቀራችሁ፤ ነገር ግን ወደ ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ጥቅምት 5 እስከ 7/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ከታች በተቀመጠው ሊንክ እንድትመዘገቡ ተብሏል።

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
http://stuoexam.astu.edu.et/

የመግቢያ ፈተናው በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የፈተና ጣቢያዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ የፈተናው ቀን በቀጣይ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ይገለፃል ተብሏል፡፡

Fresh merja

15 Oct, 07:35


ጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ2017 የትምህርት ዘመን ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ።

ጌጅ ሰርቪስ ትሬዲንግ ሐውስ ዛሬ በስሩ የሚተዳደሩ የትምህርት ተቋማት እና ሌሎች ተቋማቱን አስመልክቱ ለሚዲያ ተቋማት መግለጫ ሰጥቷል።

ጌጅ ሰርቪስ ትሬዲንግ ሐውስ በስሩ ከያዛቸው ተቋማት መካከል:- ጌጅ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፣ ኩዊንስ ኮሌጅ፣ ሶፍትኔት የሥልጠና ማዕከል፣ ኤል ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል ስኩል፣ ግሬስ ኮሌጅ፣ ጌጅ አካዳሚ፣ MGK printing  enterprise፣ AGET (African Global education & Technology )፣ AIHD (African international humanitarian development )፣ SMS trading plc ሲሆኑ በነዚህ ተቋማት ለበርካታ ዜጎች የትምህርት አገልግሎት ሲሰጥ እንደቆየ ተገልጿል።

በ2017 የትምህርት ዘመን የክፍያ ቅናሽ መደረጉን የጌጅ ሰርቪስና ትሬዲንግ ሃውስ ፔኤልሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሞገስ ግርማ አስታውቋል በዚህ መሰረት:- ለቴክኒክ እና ሞያ ወራዊ ክፍያ 800 ብር የነበረው 600 ብር ሆኗል፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 900 ብር የነበረው 700 ብር፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 1800 ብር የነበረው ወደ 1400 ብር መቀነሱን አቶ ሞገስ በመግለጫቸው አስታውቋል።

በተለያዩ ምክንያት መማር እየፈለጉ በአቅም ምክንያት መማር ያልቻሉ ዜጎች እስከ 50% ቅናሽ እና ሙሉ ስኮላርሺፕ በመስጠት በኮሌጃቸው እያስተማሩ እንደሆነ እና ይህም በቀጣይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተነግሯል።

ተጨማሪ

Fresh merja

14 Oct, 17:22


Cherry game 10,000 USDT 🤑 የሚያስገኘው ውድድር ድጋሚ ተጀምሮዋል

ሚሸለመው ቶፕ 500 ውስጥ የገባ ሰው ብቻ ነው ደስ ሚለው አስካሁን ያለው ተወዳዳሪ 247 ግቡና check አርጉት 😊

አሁን ላይ ቶፕ 500 ውስጥ 3 ሰው ብቻ ካስገባችሁ ትገባላችሁ 6,7 ሰው ከሆነ ደሞ 25$ ማለት ነው ልብ በሉ 14 ቀን ይሄን ውጤት አስተብቃችሁ ከቆያቹ withdraw ማድረግ ትችላላችሁ 🥰 

😏ከ 2ተኛ-እስከ 21ኛ ላሉት 100$(13,760etb)

😏ከ 22ኛ - እስከ 61ኛ ላሉት 50$(6880 etb)

😏ከ 61ኛ-አስከ 121ኛ ላሉት 10$ (1376 etb)

😏ከ 122ኛ-አስከ 500ኛ ላሉትም በ ተመሳሳይ 10$

ከዚ በሁዋላ 14 ቀን ይቀራል 20 ሰው invite ማድረግ ያን ያክል አይከብድም 🙏ሞክሩት invite ያረጋቹት ሰው አንዲቆጠር task መስራት አንዳይረሳ👍

ለመጀመር 👉

https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_6052457115 Join the
cherry game using this referral link and win prizes!

Fresh merja

14 Oct, 16:01


የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ለምትፈልጉ የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ፤

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. በግል የሪሚዲያል ትም/ት ተምረው የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር የሚያስችል ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በወሎ ዩኒቨርሲቲና በሌሎች የግልና የመንግስት የትም/ት ተቋማት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም. ድረስ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ግቢ ብሎክ 20 ሙሉ መረጃችሁን ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

የመግቢያ መስፈርት፡-

✓ በትም/ት ሚኒስቴር የሚሰላ (7ዐ %) እና በተማራችሁበት ትም/ት ተቋም የሚሰላ (3ዐ %) በድምሩ 5ዐ% እና በላይ ውጤት ያስመዘገባቹህ፡፡

[የተከታታይ ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት]

Fresh merja

14 Oct, 05:17


#STARSFI

በተጀመረ ሁለት ሳምንቱ ነው ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራት የቻለው።

ልክ እንደ MAJOR እዚህም ላይ ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

ታስኮችን መስራት ፣ SPIN መጫወት እና DAILY COMBO ልክ እንደ MAJOR መውሰድ ነው።

በ X ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ለመጀመር https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=6052457115

Fresh merja

12 Oct, 09:29


💐👉አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 💐

Heaven of rift valley ይሏታል ብዙ መዝናኛዎች የያዘች ሀገር ናት ሁለት ሀይቆች አሏት Abaya and Chamo መገኛዋ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ከ Adis Abeba 515KM  ርቃ ትገኛለች ።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለ Ethio University news ቤተሰቦች ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ።
ዩኒቨርስቲው ከተመሰረተ 34 አመታትን አስቆጥሯል አየሩ ሞቃት ነዉ እና ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ ይመረጣል ፤ አርባምንጭ ሲባል ብዙዎቻቹህ አረንጓዴ ስለሆነች ብርዳማ ናት ምናምን እንዳትሉ ገራሚ ሙቀት ነው

ከተማዋ ባጠቃላይ በፍራፍሬ የተሞላች ናት Like
-ሙዝ 🍌🍌🍌
-ማንጎ🍋🍋
-አፕል 🍎🍒
-አቮካዶ  🥑🥑   .....መገለጫዋ ናቸው





ጊቢው በ 6 campus ይከፈላል maybe 7tgna campus next year lijmer yechelal

1⃣የመጀመሪያው main campus ሲሆን
Arba minch መግቢያ ላይ ይገኛል
-Engineering🏤🏫🏨 እና
-Computer science 💻🖥
ብቻ ነው እዚህ ግቢ የሚማሩት


2⃣ሁለተኛው ደም Chamo Campus ይባላል social science ፊልዶች ብቻ ነው እዚህ ግቢ ያሉት Like
-Law
-Business and Economics💵💴💰
-Accounting 📟📠
-political science 📰📓📔
and so on....


3⃣ሶስተኛው ግቢ ደሞ Nechi sar Or Health Campus ሲሆን ያው የጤና ፊልዶች እዛ ነው  ያሉት

- Medicine 🤑
-Other Health 😋
-HO 😇


4⃣አራተኛው Abaya campus ነው
both Natural and social science Computational የደረሳቸው እዛ ነው የሚማሩት


5⃣አምስተኛው ደግሞ Kulfo campus ይባላል የ Agriculture ተማሪዎች campus ነዉ

6⃣ስድስተኛው Sawula campus ይባላል  ከ አርባ ምንጭ ከተማ የ 4 ሰዐት ያክል መንገድ ነው ጎፋ ዞን ሳውላ ሚባል ከተማ ላይ ነው ሚገኘው

ከ natural Engineering Like

-Half Civil engineering🏬🏗🏢
-Hole Food engineering 🌽🍩🍪
-Hole Automotive engineering🚝✈️🛩
-Hole Electro Mech

በ engineering ስር የሚሠጡ Fieldoche

-Civil engineering 🏠🏭🏗
-software engineering 💻📱🖨
-Architecture engineering 🗺🏛🏩
-Electrical and computer engineering ⚓️🚧
-Mechanical engineering 🛠🔩
_ metal and production engineering
- metrology and hydrology
- electromechanical
_food engineering
-Hydroelectric engineering 🌊🌫
-Environmental engineering🛣
-Water supply engineering🏝
ግቢያችን በ hydrolic ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ ነው።


Arba Minch University‼️

Engineering Science fields

01▪️Architecture
02▪️Automotive Engineering
03▪️Civil Engineering
04▪️Computer Science
05▪️Computer Science and Engineering
06▪️Electro-Mechanical Engineering
07▪️Food Technology and Process Engineering
08▪️Hydraulics and Water Resource Engineering
09▪️Information Technology
10▪️Mechanical Engineering
11▪️Meteorology and Hydrology
12▪️Production Engineering
13▪️Software Engineering
14▪️Water Resource and Irrigation Engineering
15▪️Water Supply and Environmental Engineering


Health science fields

01▪️Anesthesia
02▪️Environmental Health Science
03▪️Health Informatics
04▪️Medical Laboratory Science
05▪️Medicine
06▪️Midwifery
07▪️Nursing
08▪️Pharmacy
09▪️Public Health

Business and Economics Fields

01▪️Accounting and Finance
02▪️Amharic Language and Literature
03▪️Business Administration and Information Systems
04▪️Civics and Ethical Studies
05▪️Communication and Media Study
06▪️Cooperative Accounting & Auditing
07▪️Economics
08▪️Finance & development Economics
09▪️Hotel Management
10▪️Logistics and Supply chain Management
11▪️Management
12▪️Marketing Management
13▪️Tourism Management


Social and humanities fields

01▪️Adult Education and Community Development
02▪️Business Education
03▪️Comprehensive Nursing
04▪️English Language and Literature
05▪️Gafigna Language and Literature
06▪️Gamogna Language and Literature
07▪️Geography and Environmental Studies
08▪️History and Heritage Management
09▪️Law
10▪️Psychology
11▪️Public Relations and Advertisement
12▪️Sociology & Social Anthropology
13▪️Special Needs and Inclusive Education


Natural science fields

01▪️Biological laboratory Technology
02▪️Biology
03▪️Bio-Technology
04▪️Chemical Science Labortory Technology
05▪️Chemistry
06▪️Forensic Chemistry and Toxicology
07▪️Geology
08▪️Industrial Chemistry
09▪️Mathematics
10▪️Meteorology
11▪️Physics
12▪️Physics Laboratory Technology
13▪️Sport Science
14▪️Statistics

በተረፈ ግቢያችን ውስጥ ለአዲስ ተማሪ አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ወደ ከተማ ምናምን ለመዝናናትና ለሸመታ በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል የከተማው ጎረምሶች Hard ናቸው ።