BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA @birhancollege Channel on Telegram

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

@birhancollege


Home page to Birhan College. Join us!

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA (English)

Welcome to Birhan College, Ethiopia! Are you looking for a channel that provides valuable information about education in Ethiopia? Look no further, because @birhancollege is here to provide you with all the latest updates and news related to Birhan College. Whether you are a student, parent, or educator, this channel is the perfect place for you to stay informed about the happenings at Birhan College. From upcoming events and academic programs to student achievements and faculty spotlights, @birhancollege has it all. Join us today and become a part of our growing community dedicated to promoting education in Ethiopia. Don't miss out on this opportunity to connect with like-minded individuals and learn more about Birhan College. Stay updated, stay informed, and join us at @birhancollege!

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

16 Nov, 06:54


akil

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

24 Oct, 13:11


#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

@tikvahethiopia @tikvahuniversity

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

21 Oct, 11:11


የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

የተፈጥሮ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት !

🟢 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 141 እና ከዚያ በታች፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 137 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

🟡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 142 እና ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 138 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

🔴 የስልጠና ደረጀ 5 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 179 እና ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 167 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 170 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 162 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 154 እና ከዚያ በላይ፤

⬇️

የማህበራዊ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት !

🟢 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 ከዚያ በታች፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 134 እና ከዚያ በታች፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 124 እና ከዚያ በታች፤

🟡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 140 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 136 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 135 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 125 እና ከዚያ በላይ፤

🔴 የስልጠና ደረጀ 5 ፦

° ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 172 ከዚያ በላይ፤

° ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 164 እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን
#ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 165 እና እና ከዚያ በላይ፤

° ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 160 እና ከዚያ በላይ፤

° ለሁሉም የአካል ጉዳተኞ የመቁረጫ ነጥቡ 154 እና ከዚያ በላይ፤


#TikvahEthiopia🇪🇹

@tikvahethiopia

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

10 Oct, 14:01


አስደሳች ዜና ከብርሃን ኮሌጅ

ብርሃን ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ፍቃድ ባገኘባቸው የትምህርት ዘርፎች

🟩 የሬሜዲያል ፈተና ያለፋችሁና የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላመጣችሁ

☑️ በመጀመሪያ ድግሪ በመደበኛ እና የርቀት ፕሮግራም፡-
👉 በ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ
👉 በ ማኔጅመንት

🟩 የት/ት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን የ2ኛ ዲግሪ መግቢያ ፈተና(National GAT Exam) ያለፋችሁ

☑️ በሁለተኛ ድግሪ በመደበኛ እና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም፡-
👉በ ኤምቢኤ (MBA)
👉በ ኤምፒኤም (MPM)

እንደዚሁም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ፕሮግራም
👉 በ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ
👉 በ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን
👉 በ ፋርማሲ

ምዝገባ የጀመርን በመሆኑ አመልካቾች ተገቢውን የትም/ማስረጃችሁን ለኮሌጁ የሬጅስትራር ቢሮ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡

በተጨማሪም በ2017 ለሬሜዲያል ፕሮግራም የትምህርት ሚኒስቴር ያወጣውን የመቁረጫ ነጥብ ማለትም፦
👉 ከ600 ለተፈተኑ 186 እና ከዚያ በላይ
👉 ከ700 ለተፈተኑ 217 እና ከዚያ በላይ
👉 ከ500 ለተፈተኑ 155 እና ከዚያ በላይ

ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ተቀብለን ለማስተማር እና ለማብቀት ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን መሆኑን እየገለጽን በሁሉም ፕሮግራሞች ብቃት ባላቸው የዩኒቨርስቲ ሌክቸረሮች እና ፕሮፌሰሮች እንደምናስተምር ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

🔺ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር
09-5 2-77-04-77 ወይም
09-5 2-77-06-77 ይደውሉ።

# ብርሃን ለማህበረሰብ!

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

09 Oct, 10:40


Urgent❗️❗️❗️

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

08 Oct, 16:34


#MoE

በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።

በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።

Via @tikvahuniversity

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

08 Oct, 15:03


❗️❗️❗️ ውድ የብርሃን ኮሌጅ የርቀት ተርም 6፣9 እና 12 ተማሪዎች የየተርሞቹ ቱቶሪያል የሚሰጠው ጥቅምት 16 እና 17/2017 ዓ.ም ሲሆን የየተርሞቹ የማጠቃለያ ፈተና ጥቅምት 30 እና ህዳር 1/2017 ዓ.ም ይሠጣል። በመሆኑም ከወዲሁ ሞጁሎቻችሁን በደምብ እንድታጠኑ እያልን ቱቶሪያል መቅረት እንደማይቻል እናሳውቃለን።

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

01 Oct, 14:55


Vacancy!

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

30 Sep, 09:46


We are on Registration for 2017 Academic Year!

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

26 Sep, 13:30


እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!

መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

# ብርሃን ለማህበረሰብ!

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

24 Sep, 16:28


🎒
አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

ብርሃን ኮሌጅ  በ2017 የትምህርት ዘመን:-

በሁለተኛ ድግሪ በመደበኛ እና ኤክስቴንሽን መረሀ-ግብር
√በ Business Administration/MBA
√በ Project Management/MSc

በመጀመሪያ ድግሪ መደበኛ እና ርቀት መረሀ-ግብር
* በ Management
* በ Accounting and Finance

በቴክኒክ እና ሙያ መደበኛ እና የማታ መረሀ-ግብር
√በ Pharmacy (በመደበኛ ብቻ)
√በ Accounting & Finance
√በ Web Development & Database Administration

እንዲሁም
በሪሜዲያል ፕሮግራም በመደበኛ እና ኤክስቴንሽን መረሀ-ግብር
√በ Social Science
√በ Natural Science

መስፈርቶችን የሚያሟሉ አምልካቾችን ተቀብለን የምናስተምር መሆናችንን እየገለጽን በተጠቀሱት ፕሮግራሞች መማር የምትፈልጉ አመልካቾች ደ/ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ G+1 ላይ በሚገኘው ሬጅስትራር ቢሯችን በአካል በመቅረብ ወይም ከታች በተቀመጡት የኮሌጁ የስልክ ቁጥሮች በመደወል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ:- 📶
በ 0952770477 ወይም
በ 0952770677 ወይም
በ 0952770277 ይደውሉ።

# ብርሃን ለማህበረሰብ!