Adama Jobs @adamajobs Channel on Telegram

Adama Jobs

@adamajobs


የዚህ ቻናል አላማ አሰሪና ሰራተኛ ማገናኘት ነው።
***ይህን ቻናል ለጓደኛዎ ያጋሩ***
ስራ መለጠፍ ከፈለጉ በዚህ ያግኙን @adama4142 ወይም ይደውሉ 0941931330
***በተጨማሪም ለስራና ለሽያጭ ከታች ያለውን ግሩፕ ይቀላቀሉ። https://t.me/adamaaa

Adama Jobs (Amharic)

የ"የዚህ ቻናል አላማ አሰሪና ሰራተኛ ማገናኘት ነው" የዚህ ቻናል የሚሆነው አላማ አገልግሎት ከቲለጓደኛ የእልካች ስራው ነው። በመምረጥዎና በበጣም ከብስኩን እና ስዕሉን መፈታተኞች ከበጠጩና ድንቅና በኦፕሬሽን፣ እጅዎንም ከስራህ ስለሚልኩት እና ከስራህ ላይ ያጣለሁን ከፍተኛ ደምር አይሲየለው 0941931330 ወይም በተጨማሪም @adama4141 ገጽ በመላላም ለስራና ለሽያጭ ከታች ያለውን ግሩፕ እና ፕሬሺዝ እንዲሁም በተጨማሪም በመጠቀስ እና ይበለጠጠን። ለሁሉም አንዲት ስራ መምረጥና ከሚሰጥህ የሚከተለውን በማሳየው ለሌሎችም በሰራተኛው በከባድ ተግባራዊ ቅናሾች እንደገለጸው ተጨማሪ ከስራና ለሽያጭ ከታች አዝማዎችን ገልጿን። እባኮትን ወይም ግቢናውን እንፈታሽ። https://t.me/adamaaa

Adama Jobs

11 Jan, 11:24


Job Title: Content Creator and sales rep.

Job Type: Remote- Part time

Gender = Female !

Work Location: Adama, Ethiopia

Salary/Compensation: Monthly

Reports to: CEO

Job Summary:
We are looking for a creative and skilled content creator and sales rep  to join our team.
_
_
Company:
Lemi's marketing

Apply here @lemi271

Adama Jobs

10 Jan, 20:27


For Volunteer to provide free service

የአዳማ ከተማ መስተዳድር በፍቃደኝነት የነጻ አገልግሎት መስጠት ሚፈልጉ ባለሙያዎችን ስራ ማሰራት ይፈልጋል። መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ ፎርሙን ሞልታችሁ ተመዝገቡ

የተፈላጊ ብዛት:- 10ሰው
ማብቂያ ቀን:- January 12
ማስታወሻ:- ጥሩ አፈጻጸም ላሳዩ ባለሙያዊች የቅጥር እድል የሚኖር ይሆናል

https://forms.office.com/r/jfzQngBJPR

Adama Jobs

10 Jan, 20:17


አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ   
   
ሙያ፡ እርጥብ ሰሪ

የስራ ቦታ: ኮሌጅ 

ፆታ: ሴት
   
የተፈላጊ ብዛት፡ 1
   
ክፍያ፡ በስምምነት

የስራ ሰአት :- ከሰአት በዃላ ከ10:30 ጀምሮ
   
+251989491500

Adama Jobs

09 Jan, 07:34


የስራ መደብ: ፅዳት

የድርጅት ስም፡ First fitness gym

ማብቅያ ቀን፡ 08/05/2017

አድራሻ ፡  ሳር ተራ  ግንብ አ/ማ/ህንፃ ላይ

ፆታ፥ ሴት

ደመወዝ: በስምምነት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

የስራ ሁኔታ :- ግማሽ ቀን

📱0910241207

http::/t.me/adamajobs

Adama Jobs

08 Jan, 13:20


ናውዜር ት/ቤት በተለያዩ መደቦች መምህራንና ዳይሬክተር መቅጠር ይፈልጋል ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ

Adama Jobs

06 Jan, 17:53


አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ   
   
ሙያ፡ ትግርኛ አቀላጥፎ መናገር የሚችል አስተርጏሚ
   
የድርጅት ስም፡ zola plc   

የስራ ቦታ: ከቤት የሚሰራ   

ፆታ: ሁለቱም
   
የተፈላጊ ብዛት፡ 3
   
ክፍያ፡ 7500
   
inbox @keneni55 / 0907713281

Adama Jobs

05 Jan, 19:37


ሙያ፡ መስተንግዶ

የድርጅት ስም፡ ቤናሚ ጃንቦ ሀዉስ

ማብቅያ ቀን፡ 10-05-2017

አድራሻ፡ መብራት ሃይል አካባቢ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

📱0910261480

@adamajobs

ሙያ፡ ብርጭቆ አጣቢ

የድርጅት ስም፡ ቤናሚ ጃንቦ ሀዉስ

ማብቅያ ቀን፡ 10-05-2017

አድራሻ፡ መብራት ሃይል አካባቢ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ጾታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

📱0910261480

@adama_jobs

Adama Jobs

05 Jan, 19:34


💫 ሔመን ግራንድ ሬስቶራንት፡ ከላይ በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

🕔ማብቅያ ቀን፡ 05-05-2017

አድራሻ፡ አዳማ ራስ ሆቴል አጠገብ ቴሌው ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ

📱0911031363/ 0941129059 

Https:://t.me/adamajobs

Adama Jobs

05 Jan, 19:28


ሙያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ

የድርጅት ስም፡ ፖሊ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ማብቅያ ቀን፡ 05-05-2017

አድራሻ፡ አዳማ ግንብ ገበያ አካባቢ

የት/ት ዝግጅት : ዲኘሎማ and above

ልምድ፡ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ፆታ: ወንድ/ሴት

ተፈላጊ ብዛት፡ 4

ዋስትና ማቅረብ የምትችል/የሚችል

Apply on telegram :- @vacancysectioninfo
(Your name and phone number is enough)

Adama Jobs

05 Jan, 19:27


ሙያ፡ Order መሰብሰብ

የድርጅት ስም፡ ፖሊ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ማብቅያ ቀን፡ 04-05-2017

አድራሻ፡ አዳማ ግንብ ገበያ አካባቢ
የት/ት ዝግጅት : 12 and above

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 4

ዋስትና ማቅረብ የምትችል/የሚችል

Apply on telegram :- @vacancysectioninfo
(Your name and phone number is enough)

Adama Jobs

05 Jan, 19:25


ሙያ:ዋና ሼፍ

የድርጅት ስም:ሴሎ አዳማ

አድራሻ:የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጀርባ

ፆታ:ሁለቱም

ተፈላጊ ብዛት:1

ልምድ ያላት/ለው

ደሞዝ:በስምምነት

🤳0944101138

Adama Jobs

05 Jan, 19:22


ሙያ:መስተንግዶ

የድርጅት ስም:ሴሎ አዳማ

አድራሻ:የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጀርባ

ፆታ:ሴት

ተፈላጊ ብዛት:3

ልምድ ያላት

ደሞዝ:በስምምነት

🤳0944101138

Adama Jobs

05 Jan, 19:12


ሙያ፡ የዳቦ ቤት ሽያጭ

የድርጅት ስም፡ ፀሀይ ዳቦ ቤት

አድራሻ፡ ኢሬቻ ቀበሌ(09) አካባቢ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ደሞዝ : 3,000

📱 0911804714/ 0931259545

@adamajobs

Adama Jobs

04 Jan, 09:40


💫 ድርጅታችን ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

ማብቅያ ቀን፡ 04-05-2017

አድራሻ፡  ፍራንኮ ቢኤም ካፌ አካባቢ

📱+251964686848

1) ቁርስ ሰሪ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

2) የቡና አስተናጋጅ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

3) ፅዳት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

# ደሞዝ ሁሉም በስምምነት

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

02 Jan, 19:48


አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ   
   
ሙያ፡ ኦሮምኛ አቀላጥፎ መናገር የሚችል አስተርጏሚ
   
የድርጅት ስም፡ zola plc   
   
ፆታ: ሁለቱም
   
የተፈላጊ ብዛት፡ 3
   
ክፍያ፡ በስምምነት
   
inbox @keneni55 / 0907713281

Adama Jobs

02 Jan, 08:00


#zoo

|| zoo የመጠናቀቂያው ቀን 31 January መሆንኑ አሳውቀዋል። እናም የቀረን ቀን ልክ አፑ ስንከፍት ያሳየናል። ለምሳሌ ከዛሬ ጀምሮ 29 ቀናት አሉን።

በጣም ጠንክራችሁ በተለያየ አካውንት ለመስራት ሞክሩ። ለምሳሌ አንድ ሰው በ20 አካውንት ቢሰራ እና ከአንድ አካውንት 20$ ቢያገኝ በአጠቃላይ ወደ 400$ በትንሹ ሊያገኝ ይችላል እንደማለት ነው።

ደሞ ይህ እነሱ ያሉት አይደለም ምሳሌ ነው እየነገርኳችሁ ያለሁት።

👇👇👇ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩት አንድ ወር ብቻ ነው ምሰሩት እንዳያመልጣችሁ

http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref8096876632

Adama Jobs

01 Jan, 20:29


ሙያ፡ እቃ አጣቢ

የድርጅት ስም፡ ካፌ

ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017

አድራሻ ፡አራዳ አቢሲንያ ባንክ ጀርባ

ልምድ፡ ያላት

ፆታ: ሴት
የስራ ሰአት ከጠዋቱ 01:00 ሰዐት እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዐት እና እሁድ እስከ 07:00ሰአት

የተፈላጊ ብዛት 2
ደሞዝ=3000
ምግብ ከድርጅቱ

መስፈርቱን ምታሟሉ ማስታወቅያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሚያበቃበት ድረስ ዘውትር በስራ ሰአት ብቻ በ 0930107873 ላይ ይደውሉ ወይም በአካል በመገኘት ማሳወቅ ይችላሉ

Adama Jobs

01 Jan, 17:01


#አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታዎች
       
1.  የስራ መደቡ :- #አካውንታንት
      የት/ት ደረጃ :- Degree/Diploma በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ የተመረቀች
      የስራ ልምድ:- 0 አመት
      ደሞዝ :- በስምምነት
      ፆታ :-ሴት

Computer እና Peachtree የምትሞክር

2.  የስራ መደቡ :- # አካውንታንት
      የት/ት ደረጃ :- በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ ዲግሪ/ TVET የተመረቀች
      የስራ ልምድ:- 1 አመት
      ደሞዝ :- በስምምነት
      ፆታ :- ሴት
Computer እና Peachtree የምትሞክር

የስራ ቦታ አዳማ
ለበለጠ መረጃ  ይደውሉ

☎️ +251 9 56-64-7616
      ወይም ከታች ያለውን Telegram link በመንካት የትምህርት ማስረጃችሁን ይላኩልን

Telegram link 
https://t.me/httpCctc2024

Adama Jobs

01 Jan, 05:14


ሙያ፡ የማሽን ኦፕሬተር ከተኛ ባለሙያ 

የድርጅት ስም፡ ራይደርስ ኤልሲ ኢንዱስትሪያል ዲቨሎፕመንት

ማብቅያ ቀን፡ 01-05-2017

አድራሻ ፡ አዳማ፤ በዳቱ ቀበሌ፤ ጎሮ ክፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ጀርባ (የቀድሞው የቱርኮች ፋብሪካ)

ፆታ: ሴት

ልምድ፡ 2 ዓመት/ በሪንግ ኦፕሬተር ወይም በዊቪንግ ኦፕሬተር/

የተፈላጊ ብዛት፡ 15

📱0221127275 / 0221127274

# የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ፣ 12ኛ ከዚያን በላይ በቢዝነስ ቴክስታይል ኦፕሬሽን፣ ቴክስታይል ቴክኖሎጂ፣ ስፒንንግ ኦፕሬሽን፣ ዊቪንግ እና ኒቲንግ ኦፕሬሽን እና በሌላ ተመሳሳይ ፊልድ የተማረች።
# የትራንስፖርት እና የአቴንዳንስ አበል ይከፈላል።
# የስራ ሁኔታ መደበኛ።

@adamaJobs

Adama Jobs

01 Jan, 05:13


ሙያ፡ የማሽን ኦፕሬተር

የድርጅት ስም፡ ራይደርስ ኤልሲ ኢንዱስትሪያል ዲቨሎፕመንት

ማብቅያ ቀን፡ 01-05-2017

አድራሻ ፡ አዳማ፤ በዳቱ ቀበሌ፤ ጎሮ ክፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ጀርባ (የቀድሞው የቱርኮች ፋብሪካ)

ፆታ:ሴት 45/ ወንድ 20

ልምድ፡ 0 ዓመት

የተፈላጊ ብዛት፡ 65

📱0221127275 / 0221127274

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ።
# የትራንስፖርት እና የአቴንዳንስ አበል ይከፈላል።
# የስራ ሁኔታ መደበኛ።

@adamaJobs

Adama Jobs

08 Dec, 08:05


ሙያ:መስተንግዶ

የድርጅት ስም:ሴሎ አዳማ

አድራሻ:የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጀርባ

ፆታ:ሴት

ተፈላጊ ብዛት:7

ልምድ ያላት

ደሞዝ:በስምምነት

🤳0944101138

Adama Jobs

06 Dec, 14:02


ሙያ፡ የምርት ክፍል ሀላፊ

የድርጅት ስም፡ ሮያል የምግብ ማቀነባበርያ

ማብቅያ ቀን፡ 05-04-2017

ፆታ: ሴት 

የተፈላጊ ብዛት፡

አድራሻ፡ 11 ቀበሌ፤ ኔክስት ጀነሬሽን ት/ት ቤት ፊት ለፊት

ልምድ፡ 1 ዓመት

📱0905689191

# የት/ት ዘርፍ፡ Food prossessing Engineering & Harvest technology.  

@adamaJobs

Adama Jobs

06 Dec, 14:01


ሙያ፡ የጥራት ባለሙያ

የድርጅት ስም፡ ሮያል የምግብ ማቀነባበርያ

ማብቅያ ቀን፡ 05-04-2017

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

አድራሻ፡ 11 ቀበሌ፤ ኔክስት ጀነሬሽን ት/ት ቤት ፊት ለፊት

ልምድ፡ 0 ዓመት

📱0905689191

# የት/ት ዘርፍ፡  Food prossessing Engineering & Harvest technology

@adamaJobs

Adama Jobs

06 Dec, 14:01


ሙያ፡ የሰው ሀይል አስተዳደር

የድርጅት ስም፡ ሮያል የምግብ ማቀነባበርያ

ማብቅያ ቀን፡ 05-04-2017

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

አድራሻ፡ 11 ቀበሌ፤ ኔክስት ጀነሬሽን ት/ት ቤት ፊት ለፊት

ልምድ፡ 1 ዓመት

📱0905689191

# የት/ት ዘርፍ፡ Management, Human resource management  

@adamaJobs

Adama Jobs

06 Dec, 14:01


የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሳፋሪኮም ሲምካርድ ሽያጭ

የድርጅት ስም፡ Modern tech technology (የሳፋሪኮም ወኪል)

ማብቅያ ቀን፡  02/04/2017

አድራሻ ፡ ፖስታ ጊኮ ሆቴል አጠገብ ሳፋሪኮም ቢሮ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት: 45
  
ደሞዝ፡ ወርርሃዊ ኮሚሽን (5000 + የቀን ኮሚሽን + Revenues Share ) አለው

📱ለተጨማሪ መረጃ: 0715505060

@adamajobs

Adama Jobs

06 Dec, 14:00


ሙያ፡ ሰልጣኝ ኦቭን ኦፕሬተር

የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

ማብቅያ ቀን፡ 03-04-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በ ባቡር ጣቢያ ሳይደርስ መንገድ ላይ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 4

# የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪክሲቲ IMD ሌቭል 4 ሜካትሮኒክስ የተመረቀ/ች።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

★★★★★★

ሙያ፡ ጀማሪ መካኒክ

የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

ማብቅያ ቀን፡ 03-04-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በ ባቡር ጣቢያ ሳይደርስ መንገድ ላይ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ወንድ

ተፈላጊ ብዛት፡ 3

# የትምህርት ደረጃ፡ በ ጀኔራል መካኒክ ሌቭል 1-4።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

★★★★★★

ሙያ፡ ጁንየር ኤሌክትሪሺያን

የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት፣ ብስኩት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

ማብቅያ ቀን፡ 03-04-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በ ባቡር ጣቢያ ሳይደርስ መንገድ ላይ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

# የትምህርት ደረጃ፡ በ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የተመረቀ/ች።
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።

★★★★★★

ሙያ፡ ምርት ተቀባይ

የድርጅት ስም፡ ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት እና ማካሮኒ ፋብሪካ

ማብቅያ ቀን፡ 29-02-2017

አድራሻ ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን በ ባቡር ጣቢያ ሳይደርስ መንገድ ላይ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 20

# የትምህርት ደረጃ፡ ከ 8ኛ ክፍል በላይ።

@adamaJobs

Adama Jobs

06 Dec, 09:46


>የስራ አይነት - የህፃናት ሞግዚት ለህፃናት መዋያ

>ፆታ - ሴት

>ብዛት - 3

>ልምድ - 0 አመት

>አድራሻ - ከመድሀንያለም ቤ/ክ ከፍ ብሎ ዲያስፖራ ሰፈር

>የትምህርት ደረጃ - 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

>ስልክ - 0969689192
           0993072403
           0777775474

Adama Jobs

04 Dec, 07:56


የድርጅቱ ስም ፡- እዮብ ለማ በአዳማና አካባቢው የቢ.ጂ.አይ ምርቶች ወኪል አከፋፋይ
 
ሙያ  ፡ ጫኝና አውራጅ  
   
ብዛት  ፡ 20
    
 የትምህርት ደረጃ ፡ 8 ተኛ እና በላይ
     
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ደሞዝ :-በስምምነት

የሥራ ቦታ:-አዳማ
 
Ø በቂ ተያዥ/ዋስትና ማቅረብ የሚችል
 
አድራሻ፡- አዳማ ሞይንኮ አካባቢ ንግድ ባንክ ያለበት ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ላይ
 
ለተጨማሪ 022-111-89-85

Adama Jobs

03 Dec, 17:16


          ክፍት የስራ ቦታ

> የስራ መደብ :- የሒሳብ ሰራተኛ
(የኦዲትና ወራዊ ሪፖርት መስራት የምትችል)

> ፆታ :-ሴት

> የስራ ልምድ :- ያላት

> የትምህርት ደረጃ:- ድግሪ

> ብዛት :-2

> አድራሻ :-አዳማ ማብራት ሀይል ኦሮምያ ባንክ  ዲስትሪክት 2ኛ ፎቅ አክሲዮን ግንብ ፊት ለፊት
> ለበለጠ መረጃ:- +251978222021

Adama Jobs

03 Dec, 08:29


ሙያ፡  መነጽር ሽያጭ

የድርጅት ስም፡ 

ማብቅያ ቀን፡ 02/04/2017

አድራሻ ፡  መብራት ሀይል

ፆታ: ሴት

ልምድ :- ያላት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0936041732

ደሞዝ: በስምምነት

ተያዥ ማቅረብ የምትችም

የስራ ሰዓት መግቢያ 2:00 ሰአት መውጪያ 1:00 ሰአት
ተግባቢና ቀልጣፋ የሆነች

@adamajobs

Adama Jobs

30 Nov, 10:14


ሙያ፡  ሽያጭ

የድርጅት ስም፡  ፊኒክስ ቴሌኮም ኃ/የተ/የግል ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ)

ማብቅያ ቀን፡ 28/03/2017

አድራሻ ፡  ጀማል መጋዘን ከስጋ ቤት ፊለፊት

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 20

📱0951012108

ደሞዝ: 5000 + በታርጌት ኮምሺን

# የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ተኛ ክፍል በላይ።
# ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''።

@adamajobs

Adama Jobs

30 Nov, 09:49


ሙያ፡ ጸጉር አስተካካይ

የድርጅት ስም፡

አድራሻ፡ ሮቢ ሆቴል ወረድ ብሎ

ልምድ፡ ያለው

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

ደሞዝ :- በስምምነት

ስልክ:-+251704241039

http::/t.me/adamajobs

Adama Jobs

29 Nov, 19:55


ክፍት የስራ ቦት
የስራ መደብ :- ፀሀፊና የሽያጭ ሰራተኛ
ፆታ :-ሴት
የስራ ልምድ :- ያላት
የትምህርት ደረጃ:- ዲፕሎማና ከዛ በላይ
ብዛት :-4
አድራሻ :-አዳማ ማብራት ሀይል ኦሮምያ ባንክ ዲስትሪክት 2ኛ ፎቅ አክሲዮን ግንብ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ:- +251978222021

Adama Jobs

29 Nov, 19:55


ክፍት የስራ ቦት
የስራ መደብ :- የሒሳብ ሰራተኛ
ፆታ :-ሴት
የስራ ልምድ :- ያላት
የትምህርት ደረጃ:- ድግሪ
ብዛት :-2
አድራሻ :-አዳማ ማብራት ሀይል ኦሮምያ ባንክ ዲስትሪክት 2ኛ ፎቅ አክሲዮን ግንብ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ:- +251978222021

Adama Jobs

29 Nov, 10:38


ሙያ፡ ፑል አጫዋች

የድርጅት ስም፡ ጌም ዞን

አድራሻ፡ ፍራንኮ

ልምድ፡ ያላት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ደሞዝ :- በስምምነት

📱+251962044261

http::/t.me/adamajobs

Adama Jobs

29 Nov, 10:35


አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ   
   
ሙያ፡ ጎበዝ ስክሪፕት ጸሐፊ
   
የድርጅት ስም፡ ለዛ  film  production   
   
ማብቅያ ቀን፡27-03-2017   
   
አድራሻ ፡ አዳማ   
   
ልምድ፡ ልምድ ያሉት  ቢሆን ይበልጥ ይመረጣል
   
ፆታ: ሁለቱም
   
የተፈላጊ ብዛት፡ 2
   
ክፍያ፡ በስምምነት
   
inbox @keneni55/0907713281

Adama Jobs

28 Nov, 20:41


ሙያ፡ ነርስ (Level2,3)

ማብቅያ ቀን፡ 21-07-2016

የስራ ቦታ፡ ቦሌ ታክሲ መጨረሻ 40 ሜትሩ አስፓልትላይ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0975414737

@adamaJobs

Adama Jobs

26 Nov, 19:33


ሙያ፡  መስተንግዶ

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 25-03-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት: 7

ልምድ:- ያላት

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

26 Nov, 15:43


Open position

Female Tutor
12 Grade (Natural Student)

Location : 11 (ሙገር)
3 days in a week
1 hour for a day
Contact @ruthseyfe

Adama Jobs

25 Nov, 14:03


💫 ሰለሞን አካዳሚ ት/ት ቤት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

ማብቅያ ቀን፡ 20-03-2017

አድራሻ፡ አሊ ቢራ አደባባይ አዲሱ 07 አካባቢ

📱 0922325844/ 0704038638
————————————

1) የእንግሊዝኛ መምህር/ት (ለኦሮምኛ እና አማርኛ ክፍል)

ፆታ: ሁለቱም

ልምድ፡ 0 ዓመት

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ።
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————

2) መምህር/ት (ለአማርኛ ክፍል)

ፆታ: ሁለቱም

ልምድ፡ 0 ዓመት

የተፈላጊ ብዛት፡ 8

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
# በእጅ የተፃፈ ማመልከቻ ይዘው ይምጡ!!

@adamajobs

Adama Jobs

25 Nov, 14:01


★{በ0 አመት} Dafa Soap and Detergent Manufacturing Vacancy

Deadline: January 30, 2025

Dafa Soap and Detergent Manufacturing PLC invites fresh graduates for the following job position.

Position: Store Keeper

○ Requirements:

• College degree or above in marketing, purchasing & supplies management, management, accounting or related fields.

• Experience: fresh graduate / 0 year and above.

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/dafa-soap-and-detergent-manufacturing-vacancy-2024/
.

Adama Jobs

25 Nov, 14:01


○ {በ0 አመት} በላይ አብ ሞተርስ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: November 29, 2024

Belayab Motors Plc invites fresh applicants for the following Vacant positions for recruitment.

Position 1: Trainee Customer Service I

• Qualification: College Diploma or Level III Graduates in Automotive Technology, Auto Mechanics and related.

Position 2: Trainee Auto Painter I

• Qualification: Grade 12th / Grade 10th Completed

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/belayab-motors-plc-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

25 Nov, 14:00


★{በ0 አመት} ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: Nov 30, 2024

Oromia Insurance S.C invites fresh and qualified applicants for the following insurance career positions. 

Position 1: Junior Takaful Insurance Officer

Position 2: Junior Strategy Change Management Officer

Position 3: Junior Marketing Officer

Position 4: Junior Business Development Officer

Position 5: Junior Attorney

🔻Salary: Based on the company Salary scale

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/oromia-insurance-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

25 Nov, 13:59


★{በ0 አመት እና በልምድ} አዋሽ ኢንሹራንስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: December 2, 2024

Awash insurance company invites Fresh applicants for the following job positions.

● Position 1: Junior Recovery Case Officer
● Position 2: Building Administration Officer
● Position 3: Cashier/Typist
● Position 4: Supervisor, Staff Performance And Rewards
● Position 5: Manager, Recruitment And On Boarding

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/awash-insurance-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

25 Nov, 13:59


★ Ethio Market Vacancy Online Job

🔻Deadline: 23-08-2025

Position : Online Sale

Job Field: Marketing & Sales

Description:

-እድሜም ሆነ እውቀት የማይገድበው
-ባሉበት ቦታ ሆነው በተመቸ ሰአት ሊሰራ የሚችል

-ከእርሶ የሚጠበቀው ያለ ምንም መነሻ Capital ስልኮን በመጠቀም  የተለያዩ Social Media Platform ላይ Post በማረግ ያላቹን Network በመጠቀም ሪል ስቴቶችን፣ Apartma እና የተለያዩ ቤቶችን በማናገር  የእንጨት ምርቶቻችንን ማስተዋወቅ ብቻ ነው።

-ከሚሸጡት እያንዳንድ እቃ ጠቀም ያለ ኮሚሽን ያግኙ።

-ለ ምሳሌ አነስ ያለች 20 ካሬ Kitchen Cabinet  ስራ ካገናኙ   500×20 ካሬ= 10,000 birr ያገኝል ማለት ነው

○ Company: Ethio Market

○ Salary: Commission

Telegram channels for more info

👉  https://t.me/Wood_and_Woods

https://t.me/EthioMarket41


- ከኝጋ መስራት የምትፈልጉ በ @EthioMarketCustomerCare inbox አድርጉ።

እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በ ስልክ መስመራችን +251912272642 ላይ ይደውሉልን።

Adama Jobs

25 Nov, 13:59


★ በ0 አመት አዲስ የስራ ማስታወቂያ
[Tivoli Trading Vacancy Fresh Graduates

Deadline: November 29, 2024

Tivoli Trading invites fresh graduates and qualified applicants for the following job positions.

Position: Junior Human Resources Officer

• Education: BA/BSc Degree in HR Administration/Management/ Business Management/Related fields.

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/tivoli-trading-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

24 Nov, 07:26


❤️

Adama Jobs

24 Nov, 03:42


★{በ0 አመት} Alpha Cardiac Specialty Clinic P.L.C

Deadline: December 22, 2024

Alpha Cardiac Specialty Clinic P.L.C invites fresh graduates for the following job positions.

Position: Cashier and Receptionist

• Educational Background: Diploma or BA Degree in the field of Accounting, Marketing management or related fields.

• Location: Addis Ababa 

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/alpha-cardiac-specialty-clinic-vacancy
:

Adama Jobs

24 Nov, 03:42


★[ በ0 አመት ] Little Technologies Vacancy Fresh Graduates

Deadline: November 30, 2024

LittleTechnology is looking for Fresh Graduates for the following position.

Position: Customer Service – Paid Internship

🔻Required Qualifications:

• From any field of study is welcome to apply.

• 0 years and above Experience

How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://effoysira.com/little-technologies-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

24 Nov, 03:42


★{በ0 አመት} Nordic Medical Center

Deadline: 21 December 2024

Nordic Medical Center Vacancy Fresh Graduates.

Position: Customer Service Representative

🔻Qualification: Bachelor’s Degree in Marketing, Business Management, Accounting and any related fields

• Experience: Junior level applicants are also encouraged to apply

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/nordic-medical-center-vacancy-2024/
:

Adama Jobs

14 Nov, 20:16


ሙያ፡ የማሽን ኦፕሬተር

የድርጅት ስም፡ በአዳማ ዴቨሎፕመንት ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ማብቅያ ቀን፡ 11-03-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ 05ቀበሌ ከትራክተር ፋብሪካ ወረድ ብሎ ዳሎል ሆቴል አጠገብ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 20

📱0221119477

ደሞዝ፡ 3,340

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ።
# የህክምና እና የትራንስፖርት አገልግሎት አለው። በተጨማሪም በቀን 1ጊዜ የምግብ አገልግሎት።
# ማሳሰቢያ፡ የፈረቃ ስራ ጠዋት፣ አምሺ እና አዳር እንዳለው ይታወቅ።

@adamaJobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:16


ሙያ፡ የምርት ወለል ፅዳት

የድርጅት ስም፡ በአዳማ ዴቨሎፕመንት ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ማብቅያ ቀን፡ 11-03-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ 05ቀበሌ ከትራክተር ፋብሪካ ወረድ ብሎ ዳሎል ሆቴል አጠገብ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 20

📱0221119477

ደሞዝ፡ 2,711

# የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ።
# የህክምና እና የትራንስፖርት አገልግሎት አለው። በተጨማሪም በቀን 1ጊዜ የምግብ አገልግሎት።
# ማሳሰቢያ፡ የፈረቃ ስራ ጠዋት፣ አምሺ እና አዳር እንዳለው ይታወቅ።

@adamaJobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:15


ሙያ፡ ትራንስፖርተር እና ፓከር

የድርጅት ስም፡ በአዳማ ዴቨሎፕመንት ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ማብቅያ ቀን፡ 11-03-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ 05ቀበሌ ከትራክተር ፋብሪካ ወረድ ብሎ ዳሎል ሆቴል አጠገብ

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 10

📱0221119477

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ።
# የህክምና እና የትራንስፖርት አገልግሎት አለው። በተጨማሪም በቀን 1ጊዜ የምግብ አገልግሎት።
# ማሳሰቢያ፡ የፈረቃ ስራ ጠዋት፣ አምሺ እና አዳር እንዳለው ይታወቅ።

@adamaJobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:15


ሙያ፡ ፎርክ ሊፍት ኦፕሬተር

የድርጅት ስም፡ በአዳማ ዴቨሎፕመንት ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ማብቅያ ቀን፡ 11-03-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ 05ቀበሌ ከትራክተር ፋብሪካ ወረድ ብሎ ዳሎል ሆቴል አጠገብ

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0221119477

# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ።
# የህክምና እና የትራንስፖርት አገልግሎት አለው። በተጨማሪም በቀን 1ጊዜ የምግብ አገልግሎት።
# ማሳሰቢያ፡ የፈረቃ ስራ ጠዋት፣ አምሺ እና አዳር እንዳለው ይታወቅ።

@adamaJobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:14


ሙያ፡ሽያጭ

የድርጅት ስም፡ ፊኒክስ ቴም ኃ/የተ/የግል/ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ)

ማብቅያ ቀን፡ 12-03-2017

አድራሻ ፡ ሳር ተራ የፌደራል ገቢዎች ያለበት ሕንጻ  ምድር ላይ

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 20

📱 0936314883

ደሞዝ፦ ኮሚሽን በተጨማሪም በታርጌት 5,000 እንዲሁም በየወሩ የሚከፈል revenue share

# ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''።

@adamaJobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:14


ሙያ፡ ፀሐፊ/ ግራፊክስ ዲዛይነር

የድርጅት ስም፡ ሼር ቴክ ኢንተርኔት ካፌ

ማብቅያ ቀን፡ 12-03-2017

አድራሻ፡ አዳማ አዳማ ራስ ሆቴል አጠገብ ቲም የገበያ ማእከል 26 ቁጥር

ልምድ፡ ያላት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0911030931/ 0910269036

# የኮምፒተር ችሎታ (መጻፍ፣መጠረዝ፣ኮፒ፣ላሚኔት) እና የህትመት ስራ ችሎታ ያላት።

@adamajobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:14


ሙያ፡ ፀሐፊ

የድርጅት ስም፡ አዋሽ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት

ማብቅያ ቀን፡ 12-03-2017

የስራ ቦታ፡ ወደ ኮሌጅ በሚወስደው መንገድ ጨርቃ ጨርቅ ፊትለፊት

ልምድ፡ ያላት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0221123272

# የትምህርት ደረጃ፡ በ IT ሌቭል 4 ያላት እና COC የወሰደች።

@adamaJobs

Adama Jobs

14 Nov, 20:13


ሙያ፡  እንጊሊዘኛ ወደ አማርኛ ትርጉም ስራ

የድርጅት ስም፡ Ankiyon

ማብቅያ ቀን፡ 12-03-2017

አድራሻ፡ መብራት ሃይል AMG Mall

ልምድ፡ከዚህ በፊት የሰራውን/የሰራችውን የትርጉም ስራ ማሳየት

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱@Nhatty_M

@adamajobs

Adama Jobs

13 Nov, 18:35


ለልጅዎ በትምህርታቸው ላይ አጋዥ ይፈልጋሉ? 📚

𝚈𝙾𝙼 የሴቶች ቤት ለቤት አስጠኚ  ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩንቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ሴት መምህራንን ይዘን ለ2017 ክረምትን ጨምሮ ልጅዎን በቤትዎ ለማስጠናት ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
📞0963270837

#ራዕያችን በራሱ የሚተማመን በዕውቀት የበለፀገ ብቁ ትውልድ ማፍራት ነው።  የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉን እና ብቁ የሆኑ ሴት አስጠኚዎችን ለልጅዎ ከፈለጉ ይደዉሉልን።
📞0963270837

Adama Jobs

13 Nov, 18:34


SEED.....

ይሄ ኤርድሮፕ በዚህ ወር November ሊስት ሚደረግ ነው::

ታስኮችን በመስራትና ጓደኛ በመጋበዝ በቀሩት ቀናቶች መስራት ትችላላችሁ ብትሰሩት መልካም ነው የጀመራቹትም በደንብ ስሩት👇👇👇

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=884699378

Adama Jobs

12 Nov, 11:33


የስራ መደብ: ፅዳት

የድርጅት ስም፡ First fitness gym

ማብቅያ ቀን፡ 10/03/2017

አድራሻ ፡  ሳር ተራ  ግንብ አ/ማ/ህንፃ ላይ

ፆታ፥ ሴት

ደመወዝ: በስምምነት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

የስራ ሁኔታ :- ግማሽ ቀን

📱0910241207

http::/t.me/adamajobs

Adama Jobs

12 Nov, 11:14


ሸብ ለብብት ሽታና ላብ ፍቱን መላ
✳️500 ብር ለዶዶራንት ለምን ያወጣሉ ለረጅም ጊዜ ሚያገለግሎ ሸብ የተፈጥሮ ድንጋይ አለሎ
✳️ሸብ ይባላል ብብታቹን ለሚያልባችሁ ወይም ሽታ ለሚያስቸግራችሁ ምርጥ መፍትሄ ነው
✳️እንዲሁም የእግር ሽታ ወይም የእግር ላብ ካለባችሁ ጥሩ መፍትሄ ነው
✳️የጥርስ ህመም ካለባችሁም አሪፍ ማስታገሻ ነው
✳️ብጉር ለሚያስቸግራችሁም በማሸት ለውጥ ታዩበታላችሁ

✳️ዋጋው 150 ብር ብቻ ነው
     

ይደውሉ 0912812182

ክፍለ ሀገርም በፖስታ እንልካለን

Adama Jobs

10 Nov, 19:26


ሙያ፡  የሼፍ ረዳት

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 09-03-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ተፈላጊ ብዛት: 1

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

10 Nov, 19:25


ሙያ፡  ጽዳት

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 09-03-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት: 1

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

09 Nov, 19:22


ሙያ፡ receptionist

የድርጅት ስም፡ ጊሉ ሆቴል

ማብቅያ ቀን፡ 10-03-2017

አድራሻ፡ወደ ጥቁር አባይ የሚወስደው መንገድ ውጋገን ባንክ ያለበት ሕንፃ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0962038145

📧 [email protected]

ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

# የስራ ልምድ፡ ከ 1 አመት በላይ በተመሳሳይ ስራ የሰራ/ች።
# ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ።
# እዛው አካባቢ ያለ ሰው ቢሆን ይመረጣል።

Adama Jobs

09 Nov, 11:02


♻️NGO JOBS
1. Project manager
2. Social worker
3. Secretary-cashier

Place of work :-Adama

See detail on attached file

Adama Jobs

09 Nov, 07:28


ሙያ፡  መስተንግዶ

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 03-03-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት: 2

ልምድ:- ያላት

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

08 Nov, 16:21


Adama Jobs pinned «ለልጅዎ በትምህርታቸው ላይ አጋዥ ይፈልጋሉ? 📚 𝚈𝙾𝙼 የሴቶች ቤት ለቤት አስጠኚ  ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩንቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ሴት መምህራንን ይዘን ለ2017 ክረምትን ጨምሮ ልጅዎን በቤትዎ ለማስጠናት ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 📞0963270837 #ራዕያችን በራሱ የሚተማመን በዕውቀት የበለፀገ ብቁ ትውልድ ማፍራት ነው።  የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉን እና ብቁ የሆኑ ሴት አስጠኚዎችን…»

Adama Jobs

08 Nov, 16:21


ለልጅዎ በትምህርታቸው ላይ አጋዥ ይፈልጋሉ? 📚

𝚈𝙾𝙼 የሴቶች ቤት ለቤት አስጠኚ  ከ1ኛ ደረጃ እስከ ዩንቨርስቲ በማስተማር ልምድ ያካበቱ ሴት መምህራንን ይዘን ለ2017 ክረምትን ጨምሮ ልጅዎን በቤትዎ ለማስጠናት ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
📞0963270837

#ራዕያችን በራሱ የሚተማመን በዕውቀት የበለፀገ ብቁ ትውልድ ማፍራት ነው።  የሰለጠኑ፣ ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉን እና ብቁ የሆኑ ሴት አስጠኚዎችን ለልጅዎ ከፈለጉ ይደዉሉልን።
📞0963270837

Adama Jobs

08 Nov, 07:20


ላፕቶፕ ይፈለጋል

1tb የሆነ ላፕቶፕ የሚሸጥ ያላችሁ ገዢ ስላለኝ ደውሉልኝ

0941931330

Adama Jobs

07 Nov, 19:56


ሙያ፡ ፀሀፊ

የድርጅት ስም፡ የጥብቅና እና ትርጉም ቢሮ

ማብቅያ ቀን፡ 03-03-2017

አድራሻ ፡ አዳማ መብራት ሀይል አካባቢ

ልምድ፡ 1 ዓመት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0912291615 / 0912296400

# ኮምፒውተር ላይ በፍጥነት መፃፍ የምትችል።
# ኦሮምኛ እና አማርኛ በደንብ በቃል መፅሃፍ የምትችል።
# ፍርድቤት አካባቢ የሰራች ብትሆን ይመረጣል ።
# አመልካቾች በ ቴሌግራም @YSYS_SY ማመልከት ትችላላችሁ።
# እድሜ ከ 20 በላይ።

@adamajobs

Adama Jobs

07 Nov, 19:55


ሙያ፡  ሽያጭ

ድርጅት ስም፡  ምደርን-ቴክ ኃ/የተ/የግል ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ)

ማብቅያ ቀን፡ 05/03/2017

አድራሻ ፡  ወንጂ ገፈርሳ አዲሱ መነሀሪያ

ጾታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 30

📱0919968317/ 0799318811

ደሞዝ: ኮሚሽን በተጨማሪም በታርጌት 5,000 ደሞዝ እንዲሁም በየወሩ የሚከፈል revenue share

# የትምህርት ደረጃ፦ ከ8ተኛ ክፍል በላይ
# ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''

@adamajobs

Adama Jobs

07 Nov, 19:55


ሙያ፡ Data encoder

የድርጅት ስም፡ ኤልዳና ሱፐርማርኬት

ማብቅያ ቀን፡ 05-02-2017

አድራሻ፡ 04 ሙሴ ክሊኒክ ፊትለፊት 

ልምድ: ያላት

ፆታ: ሴት 

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0983541706

@adamajobs

Adama Jobs

07 Nov, 19:54


ሙያ፡ ካሸር

የድርጅት ስም፡ ኤልዳና ሱፐርማርኬት

ማብቅያ ቀን፡ 05-03-2017

አድራሻ፡ 04 ሙሴ ክሊኒክ ፊትለፊት 

ልምድ: ያላት

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0983541706

@adamajobs

Adama Jobs

07 Nov, 19:54


ሙያ፡ ሽያጭ

ድርጅት ስም፡ ኤልዳና ሱፐርማርኬት

ማብቅያ ቀን፡ 22-02-2017

አድራሻ፡ 04 ሙሴ ክሊኒክ ፊትለፊት 

ልምድ: ያለው

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0983541706

@adamajobs

Adama Jobs

07 Nov, 02:45


💫አዮ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም

ምርጥ ዲዛይነር በመሆን በፍጥነት ወደ ስራው አለም መቀላቀል ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ ታዋቂው አዩ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ብቅ ይበሉ።
  የስልጠና ጊዜ:
💥 ከሰኞ እስከ እሮብ በጥዋት ፈረቃ እና ከሰኣት ፈረቃ
💥 ከሐሙስ እስከ ቅዳሜ ጥዋት ወይም ከሰኣት።
💥 የማታ ኘሮግራም ከ11:30 እስከ 1:00

ለበለጠ መረጃ 📱0911774788   
የቢሮ ስልክ☎️ 0222114203   
📍አድራሻ ቁጥር 1.መብራት ሀይል   
                ቁጥር  2.አመዴ

Adama Jobs

06 Nov, 08:10


ሙያ፡ ፅዳት

የድርጅት ስም፡ ጊሉ ሆቴል

ማብቅያ ቀን፡ 13-03-2017

አድራሻ፡ወደ ጥቁር አባይ የሚወስደው መንገድ ውጋገን ባንክ ያለበት ሕንፃ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📱0962038145

📧 [email protected]

ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

# የስራ ልምድ፡ ያለው
# ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ።
# እዛው አካባቢ ያለ ሰው ቢሆን ይመረጣል።

Adama Jobs

06 Nov, 08:08


💫 bless day spa  ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን  መቅጠር ይፈልጋል፡

ማብቅያ ቀን፡ 05-03-2017

አድራሻ፡ ፍራንኮ ባቱ ታወር 2ተኛ ፎቅ

0922322883 / 0949727219

1) የወይባ ባለሙያ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 5

ልምድ :- ያላት

2) ጽዳት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 5

3) ሞሮኮ ባዝ ሰሪ

ፆታ: ሴት

ልምድ፡ ያላት

የተፈላጊ ብዛት፡ 5

http::/t.me/adamajobs

Adama Jobs

06 Nov, 05:22


ሙያ፡  መስተንግዶ

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 03-03-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት: 2

ልምድ:- ያላት

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

05 Nov, 19:16


ሙያ፡ ካሸር

የድርጅት ስም፡ ማቲ አዳማ ሬስቶራንት

ማብቅያ ቀን፡ 3-03-2017

አድራሻ፡ ጥቁር አባይ አካባቢ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ደሞዝ :- በስምምነት

የስራ ሁኔታ :- አንድ ቀን ስራ አንድ ቀን እረፍት

ስልክ📲 0920374798/+251927230760

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

05 Nov, 05:16


ሙያ፡ ደረቅ ባር ማን

የድርጅት ስም፡ ማቲ አዳማ ሬስቶራንት

ማብቅያ ቀን፡ 3-03-2017

አድራሻ፡ ጥቁር አባይ አካባቢ

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

ደሞዝ :- በስምምነት

ስልክ📲 0920374798/+251927230760

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

04 Nov, 14:03


★{በ0 አመት} East African Pharmaceuticals Vacancy

Deadline: Nov 6, 2024

We are seeking a motivated and detail-oriented Junior Accountant to join our team.

Position: Junior Accountant

● Requirements: Bachelor’s degree in Accounting, Finance, or a related fields.

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/east-african-pharmaceuticals-vacancy/
:

Adama Jobs

04 Nov, 14:03


★{በ0 አመት} My Wish Enterprise Vacancy

Deadline: Nov 7, 2024

My Wish Enterprise P.L.C is one of Ethiopia’s outstanding Construction Machinery dealers. 

Position: Trainee Sales Officer

🔻Requirements: Bachelor’s degree in sales and marketing, business management or related to any social science field of study.

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/my-wish-enterprise-vacancy-2024/
:

Adama Jobs

04 Nov, 14:02


○ {በ0 አመት} Ghion Technology Job Vacancy

Deadline: 11/30/2024

Ghion Solution Company wants to recruit applicants for the position mentioned below. 

Position: Sales and Marketing Employee

• Qualifications: Graduated in marketing and related fields

🎈For Fresh Graduates

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/ghion-technology-job-vacancy/
:

Adama Jobs

04 Nov, 14:02


★{በ0 አመት} ዌብ ስፕሪክስ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: December 2, 2024

WebSprix IT Solutions invites fresh graduates for the following job position.

Position: Contact Center Representative

🔻Education:

Bachelor’s degree in any field (Fresh graduates) 

• Location: Addis Ababa

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/websprix-it-solutions-plc-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

04 Nov, 14:02


★{በ0 አመት} PEPSICO Ethiopia Vacancy For Fresh Graduates

Deadline: Nov 10, 2024

We are hiring Spare Parts Storekeeper for Pepsico ethiopia.

Position: Spare Parts Storekeeper

• Education: BSc degree in Industrial, mechanical and Electrical engineering or related fields.

• Experience: 0 - 1 year experience

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/pepsico-ethiopia-vacancy-2024/
:

Adama Jobs

04 Nov, 14:01


★ NGO በ0 አመት (CARE Ethiopia Career Opportunity)

Deadline: November 10, 2024

CARE is an international NGO with local staff and community partners in more than 90 countries.

POSITION: MEAL-MIS Intern

• Required: BA/BSC in Management Information System (MIS), Information Technology (IT), Data Management, Monitoring and Evaluation, Project Management, Statistics, Mathematics and related fields.

🔻 Experience: Not required

• Monthly Stipend – 216$

How to Apply??
Click Here to Apply Online
👇👇👇👇
https://effoysira.com/care-ngo-vacancy-fresh-graduates-2024/
:

Adama Jobs

04 Nov, 14:01


★{በ0 አመት} የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስራ ማስታወቂያ

Deadline: 14-Nov-2024

United Nations Office for Project Services invites qualified applicants.

Position 1: Administration Intern

• Education: Business Administration, Public Administration, Management or a related field.

Position 2: Procurement Intern

• Education: Procurement, Logistics, Supply Chain Management, or a related discipline.

Position 3: ICT Intern

•Education: Information Science, Information Technology Computer Science or related fields.

Position 4: Human Resources Intern

• Education: Human Resources Management, Business Administration, or related areas.

Position 5: Engineering Intern

• Education: Civil Engineering, Structural Engineering, Water Engineering, Construction Management or any other related fields.

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/unops-ethiopia-vacancy-intern/
.

Adama Jobs

04 Nov, 14:01


★{በ0 አመት} የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰልጠኝ ክፍት ቦታዎች - Aviation Academy

REGISTRATION DATE: Open until further notice

ETHIOPIAN AIRLINES GROUP WOULD LIKE TO ANNOUNCE A NEW TRAINEE VACANT POSITIONS.

Position 1: Self-Sponsored TRAINEE PILOT

Position 2: AVIONICS COMPONENT MAINTENANCE TECHNICIANS TRAINEE -SELF-SPONSORED

Position 3: Self-Sponsored School of Marketing/SOM/ Trainee

Position 4: Self-Sponsored TRAINEE Aircraft Maintenance Training

Position 5: AIRCRAFT STRUCTURE TECHNICIANS TRAINEE -SELF-SPONSORED

Position 6: POWER PLANT MAINTENANCE TECHNICIANS TRAINEE -SELF-SPONSORED

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/ethiopian-airlines-vacancy-for-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

04 Nov, 13:57


💫 ኒው ካስትል ካፌና ሬስቶራንት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡

ማብቅያ ቀን፡ 30-02-2017

📍አድራሻ፡ ወንጂ ማዞሪያ ሳይደርስ ከፓን አፍሪክ ሆቴል ወረድ ብሎ ወይም መገናኛ ፍየል ቤት ፊት ለፊት ኬኛ ሆቴል

📱0922649218/ 0925434878
——————————-

1) አስናተጋጅ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————-

2) ፅዳት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1
——————————-

3) ካሸር

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1
——————————-

4) ረዳት ሼፍ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1
——————————-

5) ዋና ሼፍ

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 2

@adamajobs

Adama Jobs

04 Nov, 13:57


ሙያ፡  ሽያጭ

የድርጅት ስም፡  ፊኒክስ ቴሌኮም ኃ/የተ/የግል ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ)

ማብቅያ ቀን፡ 30/02/2017

አድራሻ ፡  ጀማል መጋዘን ከስጋ ቤቶቹ ፊለፊት 

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 20

📱0951012108

ደሞዝ: ኮሚሽን በተጨማሪም በታርጌት 5,000 ደሞዝ እንዲሁም በየወሩ የሚከፈል revenue share

# የትምህርት ደረጃ፦ ከ8ተኛ ክፍል በላይ
# ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''

@adamajobs

Adama Jobs

04 Nov, 13:56


ሙያ፡ የቀጥታ ሽያጭ ሰራተኛ

የድርጅት ስም፡ ዲ ኤስ ቲቪ ኢትዮጵያ

ማብቅያ ቀን፡ 30-02-2017

አድራሻ፡ መብራት ሀይል አዳማ ሞል 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10

ልምድ፡ ያለው/ያላት

ደሞዝ፡ እንደ ሽያጩ ብዛት ከ (1500 እስከ 35,000) + ኮሚሽን

ፆታ: ሁለቱም

የተፈላጊ ብዛት፡ 15

📱0948894884/ 0948866915

# የማመልከቻ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 3:00 - 6:00 ሰዓት
# በቂ ዋስትና (ተያዥ) ማቅረብ የሚችል/የምትችል

@adamajobs

Adama Jobs

04 Nov, 13:56


ሙያ፡ የሴቶች የፀጉር ባለሙያ

የድርጅት ስም፡ ሰአዳ የሴቶች የውበት ሳሎን

ማብቅያ ቀን፡ 30-02-2017

አድራሻ ፡ ኮሌጅ ታክሲ መጨረሻ መስጂዱ ጋር

ልምድ: ያላት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0932120207

ደሞዝ፡ 2500

# ሙሉ የፀጉር ስራ የምትችል፣ ስፌት ሹሩባ የምትችል።

@adamajobs

Adama Jobs

04 Nov, 07:13


Very Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ አዳማ ቆርቆሮ አካባቢ
#  6 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:30
# በወር 2,500 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

04 Nov, 07:13


Very Urgent job opening

# ወንድ አስጠኚ
# አዳማ
ፍራንኮ ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ አካባቢ
#  5 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:00
# በወር 2,000 ብር
# ኦሮሚኛ የሚችል ቢሆን ይመረጣል


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

04 Nov, 07:13


Very Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ቤ/ን አካባቢ
#  3 እና 12 ክፍል (Social science)
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 3,500 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

04 Nov, 07:13


Very Urgent job opening

# ሴት/ወንድ አስጠኚ
# አዳማ
አዳማ ቆርቆሮ አካባቢ
#  3 , 6 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 4,000 ብር
# ኦሮሚኛ በደንብ የሚችል /የምትችል

only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

04 Nov, 07:13


Very Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
09 ኬቤኪ አስፓልቱ አካባቢ
#  1 , 4 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 3,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

02 Nov, 05:26


ሙያ፡ ፀጉር አስተካካይ 

የድርጅት ስም፡ የወንዶች ፀጉር ቤት  

ማብቅያ ቀን፡ 30-2-2017

አድራሻ ፡ ጀማል መጋዘን ከፍ ብሎ

ልምድ፡ ያለው 

ፆታ: ወንድ 

የተፈላጊ ብዛት፡ 1 

📱0911458079
0966562124

@adamaJobs

Adama Jobs

01 Nov, 08:30


ዶግስ ያመለጣችሁ ይሄ እንዳያመልጣችሁ በሁለት ቀን ውስጥ 10 ሚሊየን ተጠቃሚ በማፍራት ሪከርድ ሰብረዋል። አጭር ጊዜ ብቻ ስለሚቆይ አያምልጣችሁ ጀምሩት።
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LglDrGuO
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

Adama Jobs

31 Oct, 17:43


★{በ0 አመት} የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ማስታወቂያ - Internship for fresh graduates

Deadline: 10th November 2024

Paid Internship Opportunity at National Bank of Ethiopia.

Position: System Testing Internship 

🔻 Requirements:

• Bachelor Degree in Management, Accounting & Finance, Banking & Finance, Economics, or related fields from recognized universities/Colleges

• Bachelor Degree in Law or related fields from recognized universities/Colleges

• Bachelor’s degree in communications, Graphic Design, Media Studies, or a related fields.

• Location: Addis Ababa

How to Apply??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/national-bank-of-ethiopia-internship/
:

Adama Jobs

31 Oct, 17:42


★[ በ0 አመት ] Korean Hospital Vacancy Fresh Graduates

Deadline: November 1, 2024

MCM Comprehensive Specialized Hospital (Korean Hospital) invites fresh applicants for the following position.

Position: Nurse Assistant

Qualification:

● Level 2,3 or 4 in Nursing
● 0 Years work experience
● Qty: 6

🔻Location: Addis Ababa,

How to Apply ??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/korean-hospital-vacancy-fresh-graduates
:

Adama Jobs

31 Oct, 17:41


★{በ0 አመትና በልምድ} ንብ ኢንሹራንስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: November 7, 2024

Nib Insurance company invites fresh applicants for the following positions.

Position 1: Accountant I

Position 2: Secretary Cashier

Position 3: Property Administration Officer I

Position 4: Senior Underwriting Officer

Position 5: Procurement, Property, and Facility Management Division Head

How to Apply ??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/nib-insurance-vacancy-fresh-graduates/
:.

Adama Jobs

31 Oct, 17:41


★{በ0 አመት} Kerchanshe Trading Job Fresh Graduates

Deadline: November 6, 2024 

Kerchanshe Trading P.L.C is the largest producer and exporter of coffee in Ethiopia.

Position: Trainee Graduates

• Qualifications: BA Degree in Accounting, Business Administration, Human Resource, Management, Accounting & Finance, and any other business related fields.

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/kerchanshe-trading-job-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

31 Oct, 17:41


★{በ0 አመት} ቡና ባንክ የስራ ማስታወቂያ - ምዝገባ ነገ ይጀምራል

Deadline: November 4, 2024.

Buna bank invites fresh candidates for the following positions.

Position: Junior Customer Service Officer

🔻Qualification: BA Degree in Accounting/Finance/Banking and Finance /Management/Economics or other related fields.

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/bunna-bank-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

31 Oct, 17:41


★{በ0 አመት} ICAS Vacancy Fresh Graduates

■ Open positions: 8

Deadline: November 6, 2024

International Cargo and Aviation Services PLC (ICAS) would like to invite interested and qualified candidates for the following vacant positions.

Position: Wheelchair Assistant

🔺Qualifications: Diploma or above in Clinical Nursing or Health Officer from recognized College or University.

• Certificate of Competence (COC) is mandatory.

• Zero + years’ experience

Location: Addis Ababa, Ethiopia

HOW TO APPLY ONLINE??
👇👇👇👇👇
https://effoysira.com/icas-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

31 Oct, 17:37


ሞያ፡ ስቶር ሰራተኛ

የድርጅት ስም፡ ዲና የምግብ ማቀነባበርያ

ማብቅያ ቀን፡ 24-02-2017

አድራሻ ፡ አዋሽ መልካሳ፤ ዲያስፖራ አካባቢ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 5

📱0911491223

# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በ Accounting, Management, Purchase & supply Management የት/ት መስክ
# የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

@adamaJobs

Adama Jobs

31 Oct, 17:36


ሞያ፡ ጀማሪ አካውንታንት

የድርጅት ስም፡ ዲና የምግብ ማቀነባበርያ

ማብቅያ ቀን፡ 24-02-2017

አድራሻ ፡ አዋሽ መልካሳ፤ ዲያስፖራ አካባቢ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: አይለይም

የተፈላጊ ብዛት፡ 5

📱0911491223

# በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች
# CGPA: 3.00 እና ከዚያ በላይ
# የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

@adamaJobs

Adama Jobs

31 Oct, 17:33


Very Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
አዳማ ራስ ሆቴል አካባቢ
#  9 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:30
# በወር 3,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

31 Oct, 17:33


Very Urgent job opening

# ወንድ አስጠኚ
# አዳማ ገንደሃራ አካባቢ
#  3 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:00
# በወር 1,500 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

31 Oct, 17:33


Very Urgent job opening

# ወንድ አስጠኚ
# አዳማ ገንደሃራ አካባቢ
#  2 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:00
# በወር 2,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

31 Oct, 17:33


Very Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ አዳማ ቆርቆሮ አካባቢ
#  6 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:30
# በወር 2,500 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

31 Oct, 17:33


Very Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ፒኮክ ጊዮርጊስ አካባቢ
#  5& 6 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 3,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

31 Oct, 16:53


ዶግስ ያመለጣችሁ ይሄ እንዳያመልጣችሁ በሁለት ቀን ውስጥ 10 ሚሊየን ተጠቃሚ በማፍራት ሪከርድ ሰብረዋል። አጭር ጊዜ ብቻ ስለሚቆይ አያምልጣችሁ ጀምሩት።
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=OmIuMt9N
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

Adama Jobs

30 Oct, 14:26


የድርጅት ስም፡ ድሮን ሆቴል

ማብቅያ ቀን፡ 30-02-2017

የስራ ቦታ፡ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ

📱0949765076/0704765076

1.ሙያ: አስተናጋጅ

ልምድ፡ 0 ዓመት

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

ደሞዝ  :2000

Adama Jobs

30 Oct, 12:48


ሙያ፡ pharmacist

የድርጅት ስም፡ TAB PHARMA PLC

ማብቅያ ቀን፡ 30-02-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ ሳር ተራ ግንብ የገበያ ማዕከል ላይ

ልምድ፡ ከ0 ዓመት ጀምሮ

ፆታ: ሁለቱም

ተፈላጊ ብዛት፡ 1

ደሞዝ:- በስምምነት

# የትምህርት ደረጃ፡ ድግሪ በ ፋርማሲ
# አማርኛ እና ኦሮምኛ አቀላጥፎ መናገር ሚችሉ።
#እንደ ስቶር ማን ለመስራት   እና ተጨማሪ ስራዎች ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ

💎ሲቪ በቴሌግራም ብቻ ላኩልን
      0910400339 0987730034

@adamaJobs


ሙያ፡ Accountant

የድርጅት ስም፡ TAB PHARMA PLC

ማብቅያ ቀን፡ 30-02-2017

የስራ ቦታ፡ አዳማ ሳር ተራ ግንብ የገበያ ማዕከል ላይ

ልምድ፡ ከ0 ዓመት ጀምሮ

ፆታ: ሁለቱም

ተፈላጊ ብዛት፡ 1

ደምዝ:- በስምምነት

# የትምህርት ደረጃ፡ ድግሪ በ accounting
# አማርኛ እና ኦሮምኛ አቀላጥፎ መናገር ሚችሉ።
#እንደ ስቶር ማን ለመስራት   እና ተጨማሪ ስራዎች ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ

💎ሲቪ በቴሌግራም ብቻ ላኩልን
      0910400339 0987730034

@adamaJobs

Adama Jobs

30 Oct, 11:29


ለዳቦ ቤት ወይም ለኬክ ቤት የሚሆን ዲስፕለይ አዲስ ነው ለመግዛት ይደውሉ

+251953980932

Adama Jobs

26 Oct, 09:59


💎43 inch TV used የሚሸጥ ያላችሁ በዚህ ደውሉልኝ

☎️ 0911263645

Adama Jobs

26 Oct, 05:37


ሙያ፡  ሱፐርቫይዘር

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 21-02-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ፆታ: ወንድ

ተፈላጊ ብዛት: 1


ልምድ :- ያለው(ሆቴል ወይም ሬስቶራንት ላይ)

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

25 Oct, 19:45


🧰ሙያ፡ ዲጄ

የድርጅት ስም፡ ስፖርት ባር

ማብቅያ ቀን፡ 17-02-2017

አድራሻ፡ ቦሌ ታክሲ መጨረሻ

ልምድ፡ ያለው

ፆታ: ወንድ

የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱0911712946

ደሞዝ፡ 4,000ብር

@adamajobs

Adama Jobs

25 Oct, 19:44


★ በ0 አመት አዲስ የስራ ማስታወቂያ
Segon-Marill International Movers Vacancy For Fresh Graduates

Deadline: November 24, 2024  

Segon-Marill International Movers invites fresh graduates for following positions.

Position: Junior Archivist and Operations Officer

• Requirements: Diploma/Degree in Archives management, Library and Information Science, Information Systems. Information Technology or related fields.

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/segon-marill-international-movers-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

25 Oct, 19:44


★[ በ0 አመት ] Medical Teams International NGO Vacancy

Deadline: October 31, 2024

Medical Teams is looking for Fresh Graduates for the following positions.

Position: MEAL Intern

● Qualifications: Degree in public health, Inclusive education, Development, Statics, or any relevant field and 0 (Zero) years’ experience.

How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://effoysira.com/medical-teams-international-vacancy/
:

Adama Jobs

25 Oct, 19:43


★{በ0 አመት} Dodai Manufacturing Vacancy Fresh Graduates

Deadline: November 23, 2024

Dodai Manufacturing looking to engage dynamic Ethiopian talent.

Position: Junior Assembly Technician (Internship)

• Qualifications: Level II and above TVET graduate in Automechnics or closely related fields, Fresh graduate from a well known TVET institution.

• Place of Work: Addis Ababa,

How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://effoysira.com/dodai-manufacturing-vacancy-fresh-graduates/
:

Adama Jobs

25 Oct, 19:43


★ አይርላንድ ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: 08 November 2024

Embassy of Ireland invites qualified applicants for the following job position.

Position: Finance Manager

🔻Qualification: The candidate must have BA in Accounting or related fields from recognized university;

• The candidate must have a recognized professional accounting qualification with experience.

🔻Salary: €30,326.64 per annum

How to Apply Online??
👇👇👇👇
https://effoysira.com/embassy-of-ireland-job-vacancy-2024/
:

Adama Jobs

25 Oct, 19:43


★ አሜሪካን ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: 11/07/2024

U.S. Mission in Addis Ababa/Ethiopia is seeking eligible and qualified applicants.

Position: Administrative Assistant (GSO)

• Education: Two years of college/university studies is required.

• experience in an office setting with full range of Administrative Assistant or Office Management/Secretary duties and responsibilities is required.

• Salary: USD $11,575 /Per Year

How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://effoysira.com/usa-embassy-addis-ababa-vacancy-2024/
:

Adama Jobs

25 Oct, 19:33


ሙያ፡  መስተንግዶ

የድርጅት ስም፡ ሴሎ አዳማ

ማብቅያ ቀን፡ 21-02-2017

አድራሻ ፡ የድሮ ቀበሌ 15 እየሱስ በተክርስቲያን ጀርባ

ፆታ: ሴት

ተፈላጊ ብዛት: 3

ደሞዝ:- በስምምነት

📱0944101138

https://t.me/adamajobs

Adama Jobs

25 Oct, 15:01


💫የሚሸጥ ሙሉ ሶፉ

💰70,000 ብር

📱0964574419

Adama Jobs

25 Oct, 14:56


ሙያ፡ ሽያጭ

የድርጅት ስም፡ ልቡ የሴቶች ኮሌክሽን ፋሽን

ማብቅያ ቀን፡ 22-02-2017

አድራሻ፡ አዳማ መብራት ሃይል ከ አዋሽ ባንክ ፊትለፊት ምንጭ የገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ

ልምድ፡ ያለው

ፆታ: ሴት

የተፈላጊ ብዛት፡ 3

📱0933851280

@adamajobs

Adama Jobs

25 Oct, 12:39


ይሄ ጥሩ እንደሚከፍል  የተረጋገጠ ነው ከ7 ቀን በሗላ  oct31 ሊስት ሚደረግ ነው።  አያምልጣችሁ ስሩት።
ሚያስፈልገው bitget wallet መክፈትና minimum level 4 ማድረስ ብቻ  ነው።

t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=0002IkIM

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

Adama Jobs

24 Oct, 20:26


Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ሚካኤል አካባቢ
#  UKG& 3 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 3,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

24 Oct, 20:26


Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ፒኮክ 105 አካባቢ
#  3 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:00
# በወር 2,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

24 Oct, 20:26


Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ቀበሌ 11 ትዕግስት ሆቴል አካባቢ
#  KG & 1 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 3,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

24 Oct, 20:26


Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ሃኒ / ማርያም ቤ/ን/አካባቢ
#  8 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:00
# በወር 2,200 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

24 Oct, 20:26


Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ፒኮክ ጊዮርጊስ አካባቢ
#  5& 6 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 2:00
# በወር 3,000 ብር


only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏

Adama Jobs

24 Oct, 20:26


Urgent job opening

# ሴት አስጠኚ
# አዳማ
ሥላሴ ቤ/ን ገንደሃራ አካባቢ
#  8 ክፍል
#በሳምንት 3 ቀን በቀን 1:00
# በወር 2,200 ብር

only inbox me

@Excellent2424

#Make sure u follow the pinned  rules  before calling !!!!!!!!!

Share it 🙏🙏🙏