6ኛው ዙር የተስፋ አዲስ ቤተሰቦች የደም ልገሳ መርሃግብር በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት ዝግጅ ናችሁ ቤተሰብ ???
ሁላችንም ጥቅምት 2 እና 3 በ 15 የሀገራችን ከተሞች እንዲሁም በሌሎች ከተሞች ባሉ የደም ባንኮች በመገኘት አብረን ደማችን እንለግሳለን። የእዚህ ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ መርሃግብር አካል በመሆናችን ደስታ ይሰማናል። ከ1500 በላይ ሰዎች በዚህ ዙር አብረን ደም እንለግሳለን። ጥቅምት 2 እና 3 አይቀርም።
ኑ በደማች አዲስ ታሪክ እንስራ። በሚተካውን ደም የማይተካውን የሰው ልጅ ህይወት እናድን። ለካንሰር ታማሚ ህፃናት የነገን የማየት ተስፋ ምክንያት እንሁን ።
መምጣቷን በዚህ ሊንክ ያረጋግጡ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.facebook.com/share/1BTi5p7kqt/?mibextid=9l3rBW
#ጥቅምት2እና3
#15የሀገራችንከተሞች
#የካንሰርታማሚህፃናት
#6ኛዙርየደምልገሳመርሃግብር
#ኑበደማችአዲስታሪክእንስራ