Abel Birhanu የወይኗ ልጅ @abe11 Channel on Telegram

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

@abe11


ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ!
@abel21bot

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ (Amharic)

አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ - የወይኗ ልጅ የሚባለው አንድ ቦታ ነው። ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! አቤል ብርሃኑ ቦታው ለሃሳብ አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ። የሚባለውን ቦታ በተከታታይ ቦታ እንዲሆን የሚገባውን እቅም እንደደረሰና ፈቃድ እንደተመለከት ይኖራል። የወየኗ ልጅ ቦታ ስለ ቦታ ሲሆን አስተዳዳሪውን ቦታውን ለመጠቀም እና መረጃውን ለማደል እንድንረዳን እንደሚሆን ማስተዳዳሪ ነው። @abel21bot በመጠቀም የቦታ ገንቢ ወይኗ ልጅውን የሚገባውን መረጃውን ለመጠቀም እና ማከብር እንዲሞክር የሚያውቁ ችግሮች እና ቦታ አስተዳዳሪ ሆነው ተጠቀሙ።

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

28 Jan, 05:22


መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏
ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://a.co/d/eBoPWgI

አመሰግናለሁ

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

21 Jan, 11:44


የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ

📚ስለዩትዩብ ምንነት
📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት
📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም
📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር  መሆን ይቻላል
📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል
📚ምን ቪዲዮ ልስራ
📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ?
📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?
📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው።

በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ ቻናል ከመክፈት ጀምሮ እንዴት ለሰው ተደራሽ እንደምንሆን እንዴት ቪዲዮዋችንን ኤዲት እንደምናደርግ ተምብኔል አሰራር እንዴትስ ለክፍያ ብቁ እንደምንሆን እንዲሁም ምን አይነት ቪዲዮ ብንሰራ አሪፍ ብር መስራት እንደምንችል ጨምሮ ብዙ ነገሮችን ስለዩትዩብ ከሃ እስከ ፐ ተብራርቶበታል።

በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ቴሌግራም ላይ በዚህ @abelbooksale ስም ስልካችሁን እና አድራሻችሁን በመላክ በመላው አዲስ አበባ ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን🌟

በክልል ከተሞች ለምትገኙ በቅርብ ቀናት ውስት በክልል ከተሞች ላላችሁም ተደራሽ እንሆናለን እናመሰግናለን!😊

በመላው አለም ለምትገኙ lulu.com በዚህ ሊንክ ማዘዝ ትችላላችሁ https://www.lulu.com/shop/abel-birhanu/%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%89%B2%E1%8B%A9%E1%89%A5-%E1%88%9A%E1%88%B5%E1%8C%A5%E1%88%AE%E1%89%BD/paperback/product-57vndvy.html?q&page=1&pageSize=4

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

04 Jan, 18:13


ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ
******

በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።

በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት እንደሆነባቸው ስራ አስኪያጁ ገልፀዋል።

የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉን የገለፁት አቶ አሊ ሁሴን፤ ከተፈጥሮ አደጋ በተጨማሪ በፋብሪካው ንብረት ላይ ስርቆት እንዳይፈጸም ከመከላከያ፣ ፌዴራል ፖሊስ እና ከዞን ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የፋብሪካውን ንብረት ለማትረፍ በቅንጅት እየተሰራ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።

ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙ ተጠቅሷል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ መንግሥት የርዕደ መሬቱ ማዕከል ከሆኑ አካባቢዎች ነዋሪዎችን የማራቅ ሥራ እያከናወነ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስታወቁ ይታወቃል፡፡

በተለይም የርዕደ መሬቱ ማዕከል የሆኑት አካባቢዎችን በመለየት በ12 ቀበሌዎች ላይ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞችን በቦታው በማሰማራት የጉዳቱን መጠን አሰሳ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በእነዚህ ቀበሌዎች ከሚኖሩ 80 ሺህ ዜጎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ነዋሪዎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡

Ebc

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

04 Jan, 01:09


አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።

በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል።

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

04 Jan, 01:07


ለሊት 9:53 ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቆይታውም በአይነቱም ከባድ ነበረ

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

07 Nov, 05:17


መሰልጠን 😍
" ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ "
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

07 Nov, 04:18


መሰልጠን 😍
" ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር አብረን እንደምንሰራ ተነጋግረናል መልካም የስልጣን ዘመን እንዲሆንለት እመኛለሁ "

በምርጫው የተሸነፉት ካማላ ሀሪስ

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 11:40


ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 10:41


ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 08:39


የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ ልከዋል ።

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 08:06


የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 07:31


ትራምፕ ሊያሸንፉ 3 ድምፅ ቀራቸው

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 06:41


ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 05:15


ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 04:45


ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 04:26


Abel Birhanu የወይኗ ልጅ pinned «ማን ቢያሸንፍ ደስተኛ ኖት?»

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 04:24


ፉክክሩ በርትቷል ግን ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 03:46


ትራምፕ ለማሸነፍ እየተቃረቡ ነው

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 03:32


ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Nov, 03:01


ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

13 Sep, 18:56


ፖርቹጋል ትንሿ የማዴራ ደሴት ተወዳጁ ክርስቲያኑ ሮናልዶ ተወልዶ ያደገበት መንደር ተጉዤ ያየሁት ያስገረመኝ የ CR7 ጎረቤቶች የመንደሩ ሰዎች በሱ ስም ያደረጉት እርሱም ታዋቂ ሲሆን ያቺን የድሀ መንደሩን እንዴት እንደለወጣት ለትውልድ ቦታውም የሰራቸው አስደናቂ ነገሮችን ተመልክቼ ወደ ቤቱም አቅንቻለሁ ሽልማቶቹን ሁሉ ጎብኝቻለሁ እንሆ ሙሉ ቪዲዮውን
https://youtu.be/EhtZ_YOvQMU?si=DTNO9JHAiToLNnzl

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

03 Jul, 16:04


ቆሜ ከታየኋችሁ ያቆመኝ እግዚአብሔር ነው። ኢኼ ልጅ ተሳካለት ሆነለት ካላችሁ ያደረገልኝ እግዚአብሔር ነው። አንዳች ከኔ የሆነ የለም ። እደግመዋለሁ ጥሬ ተመራምሬ በትጋቴ በድካሜ ነው አልላችሁም የሰበሰብኳትን አንዷን ሺህ አርጎ ሺውን በሚሊየን እያጠፈ ከፊቴ ለቀደመው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። 2ተኛው የዩቲዩብ ቻናሌ 1 ሚሊየን ሰብስክራይበር ደረሰ። ሁሌም በሁሉም ሁኔታ ውስጥ አብራችሁኝ ላላችሁ ሀሳብ አስተያየታችሁ ወንድማዊ እህታዊ ቁጣችሁን ሁሉ ላልነፈጋችሁኝ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ። ፕሮግራሞቼን ስፖንሰር በማድረግ ለደገፋችሁ ምርትና አገልግሎታችሁን በቻናሌ ላስተዋወቃችሁ በሙሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

እግዚአብሔር ይመስገን !🙏🙌

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

13 May, 11:49


#NewsAlert
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦፊዚክስ፣ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
በበና ፀማይ ወረዳ የተከሰተው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ አጎራባች በሆነው አሪ ዞን እንዲሁም ባለፈው ሳምንት ተመሳሳይ ክስተት ያስተናገደው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሉ ዳውሮ ዞን ጭምር የደረሰ እንደሆነ ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ትናንት እሁድ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም. የተከሰተውን የመሬት መንቀጥቀጥ የመዘገበው ከሌሊቱ 6 ሰዓት ከ36 ደቂቃ ላይ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ መመዝገቡን የሚያስረዱት ፕሮፌሰር አታላይ፤ ይህ መጠን “መካከለኛ” የሚል ደረጃ የሚሰጠው መሆኑን ገልጸዋል። የትናንቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ልኬት ባለፈው ሳምንት በዳውሮ ዞን ከተመዘገበው 3 ሬክተር ስኬል ከፍ ያለ መሆኑን የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊው አስታውሰዋል።
“ይን [የመሬት መንቀጥቀጥ] ዝቅተኛም፣ ከፍተኛ አይባልም። መካከለኛ ነው። [የሚያስከትለው] ውድመት እና ጥፋት ግን እንደ አካባቢው ቅርበት [የሚወሰን] ነው። ይህ ከተማ ውስጥ ቢፈጠር ብዙ ጉዳት ያደርሳል” ሲሉ የክስተቱ ሊያደርስ የሚችለውን የጉዳት ጠቅሰዋል።

BBC

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

20 Feb, 08:55


ቪዲዮው ተለቀቀ - ከጣሊያን እስከ አርመን ተጉዤ ከትውልድ አካባቢዋ ሮም ሰማዕት እስከሆነችበትና መቃብሯ እስካለበት ኸረቫን ተጉዤ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሳሌ ፅናት ጥንካሬ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት አርሴማን ታሪክ እንዲህ በቪዲዮ አቅርቤዋለሁ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ተመልከቱት
https://youtu.be/P7MOvSFC2vg?si=zRy9U5QHPnT-f2zt

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

09 Nov, 11:23


https://canadatimes.one/the-story-of-an-ethiopian-man-abel-birhanu-who-shot-to-fame-with-his-youtube-chann

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

29 Sep, 15:15


ሼር
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ!

የሁለተኛው ዩቱዩብ ቻናላችንን ቪዲዮ ተምኔሎች መስራት የሚችል ጥሩ የግራፊክስ ዲዛይነር እንፈልጋለን -

ብዛት 1

የስራ ቦታ ከቤትዎ ኦንላየን የኮንትራት ስራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንደሁኔታው በስምምነት ሊቀጥል የሚችል

ክፍያ - በስምምነት

መስራት የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ከሁለተኛው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ካሉ ተምኔሎች አንዱን የመረጣችሁትን በራሳችሁ መንገድ አሻሽላችሁ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ [email protected]

የሁለተኛውን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ
https://youtube.com/@abelbirhanu1?si=kQiCWaiGIKFbbBwL

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

22 Sep, 16:53


የስራ ማስታወቂያ!

ግራፊክስ ዲዛይነር - ብዛት 1
ኢንቴሬር ዲዛይነር - በኮንትራት የሚሰራ 1

የስራ ቦታ
ለግራፊክስ ከቤትዎ ኦንላየን
ለኢኔቴሬሩ የስራ ቦታ ቦሌ

ክፍያ - በስምምነት

መወዳደር የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ለስራው ያላችሁን ሙሉ ዝግጁነት ከተቻለ ከዚህ በፊት የሰራችኋቸውን ስራዎች በማያያዝ በዚህ ኢሜል አድራሻ ኢሜል ያድርጉ [email protected]

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

20 Sep, 04:13


ዋትስ አፕ አዲሱን የቻናል ሥርዓቱን ጀመረ።
በአዲስ የዋትሳፕ ቻናሌ እንገናኝ አዳዲስ ስራዎች ሀሳቦች መልዕክቶች ይጋሩበታል በዚህ ሊንክ ያገኙኛል
https://whatsapp.com/channel/0029Va9PwDZ1XquZRS6bQR2X

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

27 Jun, 14:20


በእሳት ቀልጦ የጠቆረ ስኳር ሰውነቱ ላይ በማፍሰስ ቁስል አስመስሎ ሲለምን የነበረ ግለሰብ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተያዘ።

ግለሰቡ የተያዘው  በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 ልዩ ቦታው መሳለሚያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።

ተጠርጣሪው በእሳት ቀልጦ የጠቆረ ስኳር ሆዱ ላይ በማፍሰስ እና ቁስል እንዲመስል አድርጎ በፕላስተር በማሸግ መንገድ ላይ ተኝቶ የልመና ተግባር ሲያከናውን የተመለከቱ የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው መረጃውን ለፖሊስ ያደረሱት።

በየካ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የኮተቤ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ  አባላት ግለሰቡ ምንም አይነት የጤና ዕክል ሳይኖርበት በማታለል ገንዘብ ለመሠብሰብ የተጠቀመበት ዘዴ መሆኑን ፕላስተሩን ከሆዱ ላይ በማስላጥ ማረጋገጥ ችለዋል ብለዋል።

በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ድጋፍ የሚጠይቁ ግለሰቦች ቢኖሩም ልዩ ልዩ የማታለያ ዘዴዎችን ተጠቅመው ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ገንዘብ የሚለምኑ ሰዎች እያጋጠሙ በመሆኑ  ህብረተሰቡ ተገቢውን የማረጋገጥ ስራ በመስራት አታላዮችን ሊያጋልጥ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል።

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

05 May, 10:03


https://youtu.be/487rroe_igU

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

29 Apr, 12:30


https://youtu.be/L_GvEr5Cmtc

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

06 Apr, 12:14


https://youtu.be/1qUiU7WpX4I

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

01 Apr, 19:33


☝️ ኦርጂናል የውበት መጠበቂያዎችን ይዘዙ በዚህ ቴሌግራም ገፅ ይገበያዩ ☝️☝️☝️

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

01 Apr, 19:31


https://t.me/skincareproducts2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

01 Apr, 11:51


በአሜሪካ ያገለገሉ ጫማና ልብስ የቤት እቃ ዋጋ Abel Birhanu Thrift store vlog
https://youtu.be/xAAJFyoG0q0

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

26 Mar, 14:39


https://youtu.be/EHWsvoxGb_0

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

24 Mar, 13:23


https://youtu.be/U9GCWp7OfAY

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

18 Mar, 11:11


ሼር
የስራ ማስታወቂያ!
የስራ መደቡ - ከፖለቲካ ውጪ የሆኑ አርቲክሎች ፀሀፊ

የስራ ቦታ - ከቤትዎ ኦንላየን

ብዛት - 1

መስፈርት - የፅሁፍ ፍላጎት ተሰጥኦ እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው ያላት | መፃፍ ማንበብ መናገር| ሙሉ የስራ ፍላጎት እና ሙሉ ሰአት ያለው ሌላ ስራ ትምህርት ሀላፊነት የሌለው ጥሩ ላፕቶፕ ያለው (መብራት ቢጠፋ የማይቋረጥ ባትሪው የሚቆይ) ጥሩ የኢንተርኔት ኮኔክሽን ያለው እና 24 ሰዓት ኦንላየን የሚሆን።

የትምህርት ደረጃ - አይጠይቅም

ደሞዝ - በስምምነት

መወዳደር የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን ለስራው ያላችሁን ሙሉ ዝግጁነት ከተቻለ ከዚህ በፊት የፃፋችሁት አርቲክል ካለ በማያያዝ በዚህ የፌስቡክ ገፅ ኢንቦክስ ያድርጉ ወይም በዚህ ኢሜል አድሬስ ኢሜል ያድርጉ [email protected]

እናመሰግናለን
አቤል ኢንተርቴይመንት